አርቲስት ትዕግስት ግርማን ፕራንክ አረኳት!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 841

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  2 ปีที่แล้ว +166

    th-cam.com/video/OVnuh7-FDJk/w-d-xo.html// አርቲስት ትግስት ግርማ

    • @toybamohammed8060
      @toybamohammed8060 2 ปีที่แล้ว +9

      ፍትህ ለንፁሀን ወለጋ ህዝቦች😭😭😭😭😭😭ያአላህ

    • @sadiya7683
      @sadiya7683 2 ปีที่แล้ว

      ትእግስት ግርማ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 2 ปีที่แล้ว +3

      ተማክራችሁ ነው ፕራክ አይደለም

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-yi8tg ደምሪኝ በቅንነት

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว +3

      @@tube-yi8tg እኮ በፍፁም ፕራንክ አይመስልም የእሙን ድምፅ ቲጂ ጠፍቷት ነው? አልተቀየረ ድምጿ እና ደሞ ሰው ከደጅ ስታስገባ የተሸፋፈነችውን በደንብ ሳታያት ነው አስከብታ እንዲህ በትህትና ምትታዘዝላት የማይመስል ነገር

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +133

    ወይኔ ትህግስ በጣም መልካም ሴት ነሽ እውነት እንዴት ብዬ ልግለፅሽ ዱሮም ወድሻለሁ አሁንም ፍቅሬ ጨመረ ለሰው ልጅ ያለሽ ክብር ኡኡፍፍ ተባረኪልኝ አቦ 🥰🥰

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 2 ปีที่แล้ว +32

    ትጅዬ የኔ እናት ምርጥ ሠው ክፉ አይንካሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ የኔ ምርጥ ውይ ውነተ ትዕግስት ።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +138

    እሙ ቲጅ ስወዳችሁ ግን ፕራክ እምትሉት ተማምክራችሁ ነው ምክንያቱም አርስቲስ ቤት እንዲህ ዘው ስራ ልትሁን ትችላለች ብቻ ፕራክ ምክክር እሚል ላይክ ይበለኝ😂😊❤

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 2 ปีที่แล้ว +7

      ኧረ በሚገባ ያስታውቃል ተመካክረው እንደሆነ ሲጀመር የእሙ ድምፅ ያስታውቃል እሷን መሆኗን አውቃታለች ደግሞም እንኳን እንደዚህ ተከናንባ አይደለም ቤት ውስጥ ልትዶላት ተገላልጣም አታስገባት ምኗን አምና ነው ነይ ግቢ የምትላት የማይመስል ጨዋታ

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 2 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል የእመቤት ድምፅ ራሱ ያስታውቃል ሁሉም አርቲስት ያውቃታል እመቤት ከፈመሰች ቆየች እኮ 😅😉🤔

    • @kal.27
      @kal.27 2 ปีที่แล้ว

      100%

    • @dubaioutube3331
      @dubaioutube3331 2 ปีที่แล้ว +1

      ለዛውም ተከናንባ አያስገቧትም

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

      @@biruketawitkefelegn8010 እኮ ምንም አይመስል ፕራክ በምናይበት የቅዱስን እግዚአብሔር ቃል ብንማር እንዴት መልካም ነበር

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว +115

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ አላህ ሙሉ ደስታ ይስጣችሁ ፍትህ ለንፁሀን 🇪🇹🇪🇹

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 ปีที่แล้ว +27

    ስወድሽ ቲጂየ የኔ ልእልት አዛኝ እኮ ነሽ እረጂም እድሜ ከነቤተሰብሽ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @abiiishaabiiishs1623
    @abiiishaabiiishs1623 2 ปีที่แล้ว +139

    ፍትህ' በወለጋ' በግፍ' ለሚገደሉ' ወገኖቻችን

    • @zamzamyasen5099
      @zamzamyasen5099 2 ปีที่แล้ว

      መሺአላ አቤት ትግሥት

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 ปีที่แล้ว

      ለአማራው ህዝብ በወለጋ ለተጨፈጨፈው ፍትህህህህ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 ปีที่แล้ว +40

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለንፁሀን ወገኖቼ አምላክ ሆይ እባክሕ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭ቲጅ የመልካምነት ጥግ እግዚአብሔር ያክብርሽ አቦ

  • @selam5099
    @selam5099 2 ปีที่แล้ว +82

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ የሚታረዱ ወገኖቻችን 💔😭

    • @selameyelkal876
      @selameyelkal876 2 ปีที่แล้ว

      Doro atarebum temecheshgn 😄 🤣 😂

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +25

    አረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣ቲጅዬ የኔ የዋሕ ምስጊን ለሰው ያላት ክብር 🙏ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ትግስት እንደ ሰምሽ ነሽ እግዚአብሔር ጥበቀውን ያብዛልሽ የኔ የዋህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ኑሪልን👏🌺

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +89

    በወለጋ የሚፈሰዉ የኑፁሀን ደም ይጮሀል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሀይሚUTB5555
      @ሀይሚUTB5555 6 หลายเดือนก่อน

      Ahun welega sew eyemote newde 😢

    • @ermida3262
      @ermida3262 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ysha3343
      @ysha3343 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 ปีที่แล้ว +48

    ክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትሁኝ የኔ እናት ትግስት እንደዝህ የዋህ ናት ተጨነቀች እኮ በስማም እድሜ ከጤና ጋ የድልሽ ።

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ በጣም ገረመኝ የኔ እናት ድሮም የሚናገር የሚመስል ሰው ውስጡ. ንፁህ ነው ቲጅዬ የኔ ረህሩህ ድንግል ትጠብቅሽ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi 2 ปีที่แล้ว

      @@haymanotamare6747 ደምሪኝ እማ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 ปีที่แล้ว +12

    ዋው እመቤት አልተቻልሽም ቲጅ ምስኪን ሠራሽላት በዚህ ዘመን ሠው አምና ቤቷ ማስገባቷ የኔ እናት ስታሣዝን አክብራ ማብራሪያ መስጠቷ ራሱ ያስከብራታል ሁለታችሁም ክበርሉን በሣቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ቲጂ ምርጥ ኢትዮጰያዊ ነች

    • @User12073-d
      @User12073-d ปีที่แล้ว

      አረ በተግባር አታረገውም ያው ፉገራ ሰለሆነ ነው አረ አታዝጉን

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 2 ปีที่แล้ว +13

    ትጂየ የኔ ልእልት አቤት እንግዳ አክባሪ ፈጣሪ ይባርክሽ ዋዉ ❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ🌻

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላሒ የኛ አማራወች ባሕል ከየት መጣሕ ማነሕ እሚባል ነገር የለም ቲጅየ ተባረኪ ።ፍትሕ ወለጋ ወገኔ በግራም በቀኝም እያለቀነው ውሐ ሲጠይቁት እርጎ የሚሰጠው ወገኔ

  • @susutube360
    @susutube360 2 ปีที่แล้ว +29

    የእመቤትን ድምፅ የማያውቅ አለእዴ😂😂😂ለማንኛውም መልካምነት ለራስ ነው ❤

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ምስኪን ሰትዮይቱን አለማድነቅ አይቻልም ባሁን ስአት እድህ አይነት ጥሩሰዉ ይገኛልዴ? ለዛዉም ከተማ ላይ አላህ ያክብርሺ ማማዬ😘😘

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ቲጂዬ እንዲህ አይነት ደግ ነሽ ለካ የሚገርም ደግነት❤😘

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
    @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ หลายเดือนก่อน

    ትዕግስት ግርማ በ እውነት ድንቅ ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም በ እውነት ታድለሽ❤

  • @konjamkonjam2918
    @konjamkonjam2918 2 ปีที่แล้ว +36

    ፍትህ ለወለጋ በማንነታ ቸዉ ለሚሠቃዩት አማረወች. 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥♠♠♠♠♠♠♠♠

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +34

    ወይኔ ቲጂዬ መልኳምነትሽ ጥግ የለውም ዘላለም አለም ፈታብለሽ ኖሪ እሙ ከልብ ነው የሠራሽው ይመችሽ ቅመም ነሽ እኮ👍

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 ปีที่แล้ว +11

    ቲጂየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ እውነተኝ እናት ነሽ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 2 ปีที่แล้ว +82

    ፍትህ ለህዝቦቻችን ወለጋ ህዝቦች ለንፁሀን ፍትህ ያርብ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zumra1836zumra
      @zumra1836zumra 2 ปีที่แล้ว

      አይይ ወገን አይ ይ እኔ ምን እደምል ግራገባኝ

  • @bzu4394
    @bzu4394 2 ปีที่แล้ว +8

    ትግስት የኔፍልቅልቅ🤗🤗🤗♥️♥️🤗

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏። በርቺ እሙ

  • @ሰአዲነኝወለዬዋ
    @ሰአዲነኝወለዬዋ 2 ปีที่แล้ว +38

    ሲጀመር ድምጿ ይለያል ተመካክረዉ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤት መልካምነት ዋው

  • @sosimelaku3330
    @sosimelaku3330 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂ወይኔ በሣቅ ቲጅዬ ስወድስኮ❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 ปีที่แล้ว +106

    አርቲስቷን ሳይሆን ፕራንክ እምታርገዉ እሙ ህዝቡን ነዉ እንጅ እነሱ ተመካክረዉ ነዉ የሰሩት በአሁኑ ሠአት እማይታወቅ ሠዉ ከቤቱ አያስገባም ያዉም ተሸፋፍና ሲቀጥል የእሙ ድምጽ ይለያል

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +3

    ውውው ቲጂዬ መልካም ሰው በእውነት!!! አብሬአት ተጨነቅኩኝ እኮ በስመአብ

  • @OpaApoa
    @OpaApoa 6 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ የኔ የዋህ ምስኪን ሰው ኑሪልን እሙዬ ምርጥ ሰው ነሽ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @በለጡከጎጆ
    @በለጡከጎጆ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂ የኔ መልካም 💐

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 2 ปีที่แล้ว +27

    ባታጃጅሉን😏😏😏😏 በደንብ ያስታውቃል ድንቄም ፕራንክ

    • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
      @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

      ካየሁት ኮሜንት ሁሉ ትክክል የሆነ ይሄ ብቻ ነው ኮሜንቹችም አስመሳይ ሆንን ደ ተቀጣጥርው የተሰራ ቪድዩ አናቅም መሰላቸው ደ

    • @ኢስላምነውሂውቴ-የ5ጠ
      @ኢስላምነውሂውቴ-የ5ጠ 2 ปีที่แล้ว +2

      እኮ እኔኮ ስው እንደት ነው እያስመስለ ነው ወይስ እየተጃጃለ ህጅ ፕራክ ብሎ የሚያምኑ

    • @Abcd-ws6nu
      @Abcd-ws6nu 2 ปีที่แล้ว

      Egziabher yestelegne sewen yajajelalu

    • @rehobotkitchen5082
      @rehobotkitchen5082 6 หลายเดือนก่อน

      እደትም ፈራክ አይመሰልም እያወቀሸ ነው

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 7 หลายเดือนก่อน

    ቲጂየ የኔ ፍልቅልቅ ውይይይይ ስወድሽ እሙ የኔ ውድ ደስ ትያለሽ የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ ቲጂየ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤

  • @tenate2957
    @tenate2957 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ቲጅዬ የኔ ሰው አክባሪ ክበሪልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ትእግሰት የእኔ የዋህ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥሸ

  • @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
    @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ 7 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ምርጥ ሴት ነሽ የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 2 ปีที่แล้ว +6

    ቲጂየ የኔ ምርጥ ኣቶጳዊ የኢቶጳያ ካረታ በአረጎዳ ቢጫ ቃይ የበዴ ምርጥ ኢቶጳዊ ማለት ትግሥት ግርማ ብቻ ናት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ደከምኩ በጣም ሲበዛ ጥሩ ሴት ናት ትግስት ፈጣሪ እስከቤተሰባቻ ይጠብቃት

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙ በርቺ በጣም ጥሩ ፕራክ ነዉ እደዛሬ ፈታ ብዬ አላቅም ከምር

  • @beetyube
    @beetyube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣሸ የምወደሸ አሪፈ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ጨመሩ የሰጠሸ አቤት ትህትና የምወደሸ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FanosTube
    @FanosTube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ዋው በጣም ደስ የሚል አቀባበልና ኢትዮጵያዊነት 🙏🙏 እሙዬ እንደዚህ ከፍ ያሉ ስራዎችሽን ስናፍቀው ነበር። በመሶብ አላለችም 😂😂😂😂😂

  • @zenashmengestu3177
    @zenashmengestu3177 2 ปีที่แล้ว +36

    ፍትህ ለንፁሀን በወለጋ የሚሞቱት😭😭😭😭

  • @Japijapi-e6q
    @Japijapi-e6q 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ የኔ ፋሲካ ትለያለሽ እመብርአን ትጠብቅሽ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት ትችያለሽ የምር ቲጂዬ ሲበዛ በጣም መልካም ሰው ነሽ

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 2 ปีที่แล้ว +1

    Tijiye yene melikam inat ❤️❤️❤️❤️

  • @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ
    @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ እሙ አሳቅሽኝ ቲጅ ድራማ ካልሆነ በጣም ልዩ ሴት ነሽ

  • @MahletDgg
    @MahletDgg ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የምር መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቲጂዬ በእውነት መልካም ስው

  • @tadela3984
    @tadela3984 6 หลายเดือนก่อน

    እንዳዉ ትጅዬ የኔ የወ ያእማቤት ድምፅ ይጥፋሽ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @snetyehuBezeyouTube
    @snetyehuBezeyouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር የባርክሽ
    ❤️❤️❤️❤️

  • @KedeseteTameru
    @KedeseteTameru 3 หลายเดือนก่อน

    የምር ቲጆ እማታቂዉን ሰዉ እደዚህ አምነሽ እዳለችሽ ሁነሽ የምር ምንም መልስ የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @haregadama3316
    @haregadama3316 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደግነት ትህትና እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ቲጂዬ

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ በሳቅ ሞትሁ እኮ ቴጅ የኔ ምረጥ ደሰው አሙየ ገደልሽን በሳቅ ሁላችሁንም ሰላማችሁን ያብዛው ❤ለሀገራችን ሰላምነ ፍቅሩን ይመልስልን🙏🙏💖

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว

      በሳቅ ደስ ይላሉ

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሻው ሲያምር ቲጂዬ የሳቄ ምንጭ ቤትሽ የአብርሃም ቤት ተባረኪ ሰው አክባሪ ነች💋💋💞💞💞💞💞እሙ ምርጤ ሁላችሁም ታምራላችሁ ቦርሳዬን አምጭ ለማንኛውም እሙ ደሞ ቀጥሽ የተሰጠሽን አትበይም😡

  • @adadnech122
    @adadnech122 2 ปีที่แล้ว +1

    ትጂ የኔ የወህ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ

  • @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትግስትዬ የኔ የዋህ 😍😍😍አንቺ ፕራንክ ለተደረግሽው እኔ ጨነቀኝ😂😂

  • @makidaskidane
    @makidaskidane 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ትግስትዬ በእውነት እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑርሽ እንደዚህችም ሴት አለች እንዴ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej ปีที่แล้ว

    ወይኔ እሙዬ ጏደኛዬ እኔ ብኖርልሽ ዘራፍ ብዬ ነበር አንገት አንገታቸውን የምልልሽ😂😂😂😂😂

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw ewent emtegermi mert mert mert nshe tgye beljocheshe tekashi edemena tenawin abezeto yestshe 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed 2 ปีที่แล้ว

    ቲጅ ውይ ስወድሽ የኔሚስኪን ሰው አክባሪ እሙየ የኔፈንድሻ በርች

  • @haimanottube
    @haimanottube 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ ቲጂየ በምን ቃላት ልግለጽሽ እውነትም ትዕግስት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያኑርሽሽሽሽ ግሩም ነው በእውነት ትጂየየ ምንም ቃላት የለኝም!!!

    • @DestaAbebe-ek6qw
      @DestaAbebe-ek6qw 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante1558 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ትጅ የዋህ ሰው የድንግል ማሪያም ልጅ አብዙቶ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ።

  • @FirehiwotMengesha-v4r
    @FirehiwotMengesha-v4r 7 หลายเดือนก่อน

    ቲጅዬ ያደረግሽው የእውነት ከሆነ ጌታ ይባርክሽ

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 7 หลายเดือนก่อน

    እሙ ተመቸሽኝ የኔእናት እድሜና ጤናይሰጥሽ ቤተሰቦችሸንም ይጠብቅልሽ የድንግል ማሪያምልጅ

  • @titialexander5803
    @titialexander5803 2 ปีที่แล้ว

    Aye Emuyee😍 Tgyeko yewahenetuwa Tege derese new! !!!!

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 ปีที่แล้ว

    Tig Yeni fikir betam new eko Yemwdashe anchin magnta eflgalhihu mariyamin ❤️❤️Emu 😜🤣🤣👍👆

  • @anwarmehammmed6103
    @anwarmehammmed6103 2 ปีที่แล้ว +40

    ተመካክራችሁ ነዉ የእመቤት ድምፅ ማንም ያዉቀዋል

    • @madetube4356
      @madetube4356 2 ปีที่แล้ว +1

      Iko betam yastawekal temekakro new nech wushet 😁😁😂😂😂

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ልል ነበር ወላሒ

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም ปีที่แล้ว

      Degmoalmyerchewm

    • @SebelTesfay
      @SebelTesfay ปีที่แล้ว

      Waw

  • @Kalsis-yj1rb
    @Kalsis-yj1rb 7 หลายเดือนก่อน

    እሙዬ የኔ እናት በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹አገር ልብስሽ ልትልኪልኝ ትችያለሽ

  • @halimayaseen7960
    @halimayaseen7960 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ሴት ኢትዮጵያዊ ት ቆንጆ ትህትና እንደዚህ ነው

  • @የነገንማንያውቃልጌታነህ
    @የነገንማንያውቃልጌታነህ 9 หลายเดือนก่อน

    ፕራንክ ተመካክራችሁ ነው እመቤት ድምፃ ማንም ይለየዋል ትትናሽን ስወደው ትግስት❤❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam8555
    @hanamaryam8555 2 ปีที่แล้ว +3

    ትግት እውነትም ትህግት ምርጥ ሰው ዋው😍😍😍😍😍😍

  • @meseretdagne8506
    @meseretdagne8506 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እውነት በጣም መልካም ሰው ናት

  • @messiciroshattube2544
    @messiciroshattube2544 2 ปีที่แล้ว +5

    ቲጂ የኔ የዋህ ደስስ ስትል ሰው አክባሪነትዋ ክክኲክኲ ከነመሶብ አላለችም እሙቱ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 ปีที่แล้ว

    Yen mar Tig fetar ytebkshi🙏❤️

  • @selamselam6085
    @selamselam6085 2 ปีที่แล้ว +4

    ትግስት ምርጥ ሴት ይመችሽ አቦ

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 2 ปีที่แล้ว

    በሰማአብ በወልድ አቤት መታደል ትጂዬ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሺ

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 7 หลายเดือนก่อน

    ትግስት ስወድሺ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ሰዉ ነሽ ትግስት

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 7 หลายเดือนก่อน

    Tijiyee yene melkam sew 🙏🏼🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ ሰው ሁሉ እንዳንቺ የዋህ በሆነ ጌታን ቀናነትሸ ጥግ ድረሰ ተባረኪልኝ❤❤

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 2 ปีที่แล้ว

    Yen melkam nurii♥️♥️♥️🥰

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴጂየ ወያ ትሕትና ፍጣሪ ይክብርሸ ❤❤💐

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ምድነዉ የምትበይዉ ስጋ አላለችም አይሙየ ደፋር ቲጂ የኔ ቅን ልብ

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 7 หลายเดือนก่อน

    ቲጂየ የኔ የዋሕ ኦፍፍ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞

  • @SonySony-ui9dy
    @SonySony-ui9dy 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂ይሁን ተቀብለናል ግን ባሁን ሰአት እደህ ተሸፍኖ በዛላይ ከታዋቂቤት መግባት አይልም❤❤❤ ቲጂ አስለ መልካም ነሺ በብዙ አይቸሻለሁ

  • @kidusmichael4759
    @kidusmichael4759 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ቲጂዬ የሰዉ ልክክክክክክ

  • @banchi716
    @banchi716 2 ปีที่แล้ว

    ትግስትዪ የኔ መልካም 💞💞💞💞💞

  • @ofanhyan7111
    @ofanhyan7111 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ቲጂዬ ያቺስ መልካምነት በዛ እደዚ አይነት መልካም ሰው በህይወቴ አላየሁ

  • @ekramyimer8902
    @ekramyimer8902 7 หลายเดือนก่อน

    ተመካክራችሁ ነዉ የሚሆነዉጂ የትም ብቴዲ የሙን ዲምፅ የማያቅ የለም 100%በትክክል ለማንኛዉም ❤❤❤❤

  • @mastewaltesfaye
    @mastewaltesfaye ปีที่แล้ว

    አርቲስት ትግስት ግርማ yene melkam❤❤❤

  • @meseretteferi6961
    @meseretteferi6961 7 หลายเดือนก่อน

    የምሪ ታምራላችሁ ከምንም በላይ አረስቶ ተምችታይ አለች የዋህነቶ ፈጣሪ ያኖርሽ

  • @miratmanindra1451
    @miratmanindra1451 ปีที่แล้ว

    Wooow iwunet inde simishnew betam tilayalesh Iko tigistishhhhh woow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekelitelifeoffyoutube6399
    @mekelitelifeoffyoutube6399 2 ปีที่แล้ว

    ትጅዩ እውነት ልዩ ሴት ነሽ እዴት እድምወድሽ ስው አክባሪ ነሽ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x ปีที่แล้ว

    ቲጂየየየ❤❤❤❤❤❤

  • @sameeratig5424
    @sameeratig5424 6 หลายเดือนก่อน

    ሰው አክባሪ የኔ ወድ❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 ปีที่แล้ว +3

    ቲጅየ መልካም ሰው እሙ ተሳክቶልሻን

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +12

    አለም መቸነው ፌቷን ወደ ወለጋ እምታዞረው ❓❗😢😢

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 ปีที่แล้ว

    ክክክ መደብ እህ ግልገሉ ነው😂😂😂 ትግስት ጥሩ ሰው ነሽ የምር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ