ይሄን ለብሰሽ እንዳላይሽ---

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  ปีที่แล้ว +258

    th-cam.com/video/lUrWgpOyNP4/w-d-xo.html 👍👍👍❤❤

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว +1

      እመቤት ግን ምነው ስልክሽን እምቢ አልሽ ግን ሰው ለቁምነገር ሲፈልግሽ አቺ ደግሞ ታዋቂ ሆንኩ ብለሽ ነው ግን እኔ ማርያምን ለእህትነት ነበር ተፈለጉሽ ደግሞ ሴት ነኝ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረደምሪኛ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ቢትሰቡችካልሸይበቃሻል

    • @sarahabas8619
      @sarahabas8619 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ

    • @sarahabas8619
      @sarahabas8619 ปีที่แล้ว

      ዝበይው ያምራልልልል

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 ปีที่แล้ว +577

    ጀግና ቆራጥ ! ሁሌም ማንነቱን የሚያከብር ሁሉ ክብር አለኝ ከተስማማችሁ ላይክ!

  • @ውዳሤ
    @ውዳሤ ปีที่แล้ว +363

    በ እሙ የምትቀኑ ሰዎች ሕይወቷ በቀየሩ ሳይሆን በመልካም ልቧ ቅኑ ታተርፉበታላችሁ 🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +130

    ወይ እሙዬ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው እውነት ከፈለክ አንተ ትቀራለህ እንጂ የኔ አለባበስ አይቀርም ለእምነትሽ እና ለበኃልሽ ያለሽ ክብር ልዩ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ 🥰

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el ปีที่แล้ว +113

    ከዘበኑ ሴት ትለያለሽ አለባበስሽ ሴትነት አች ውስጥ ነው ያለው የኔ ፍልቅልቅ እስኪ እሙን የምትወዱ ❤❤❤ነባ አደራ እሙን

    • @Kadega121
      @Kadega121 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @Kadega121
      @Kadega121 8 หลายเดือนก่อน

      5:34 5:37 5:38

    • @Kadega121
      @Kadega121 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ
    @ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ ปีที่แล้ว +150

    ጀግናነሽኮ ማርያምን በማንነትሽ የማታፍራ ምርጥ ኢቶዮጵያዊ እሙ እህቴን ነውየምመስለኝ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 ปีที่แล้ว +115

    የኔ ቆጆዎች ነባየ አደራ እሙን ሁሉን ነገሯን አክብርላት

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +247

    ለእምነትሽ ለባህልሽ ያለሽክብር ይለያል!!!!!!❤❤❤

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 ปีที่แล้ว +29

    ቆራጡዋ የኔ ጀግና በብሀሉዋና በሀይማኖቶዋ በማንነቱዋ የማትደራደር ጀግና ሴት በራሱዋ የምትተማመን አተ ትቀራለህ እጅ ነዉ ያለችዉ የኔ የጎጃሙዋ ቀበጥ ቀበጥባጣ ስወድሽ

  • @ተመሥገን-ቐ5ሐ
    @ተመሥገን-ቐ5ሐ ปีที่แล้ว +125

    እግዚአብሔር እንደአጀማመራችሁ ፋፃሜያችሁን ያሳምርላችው ውለዱ ክበዱ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ🎉

  • @b.6015
    @b.6015 ปีที่แล้ว +113

    እሙየና ነባን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว +289

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @LolisaLolisa-kn3ml
      @LolisaLolisa-kn3ml ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💐💐💐💐💐💐❤❤❤

    • @toybahussain3774
      @toybahussain3774 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤❤
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ❤❤❤
      አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ​@@LolisaLolisa-kn3mlደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ​@@toybahussain3774ደምሪኛ

    • @ከፈንኪስየለዉም
      @ከፈንኪስየለዉም ปีที่แล้ว +1

      ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 ปีที่แล้ว +80

    ከፈለክ አንተ ትቀራለህ ❤ተመቸሽኝ. ለማህተብሽ እና ለባህልሽ ያለሽ ክብር ግሩም ነው👌👌❤❤❤😍

  • @abmikael732
    @abmikael732 ปีที่แล้ว +60

    ምንም ቢሆን ነባ የማይቀየር ልጅ ነዉ አላማ ያለዉ ልጅ ነዉ😢❤❤❤ ሰወዳችሁ።

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว +112

    ውይ የእውነቱን መስሎኝ ነባ ምን ሆኖ ነው እላለሁ የኔ ውቦች በሉ በርቱ ለወሬኛ ቦታ አትስጡ እሙ ያው ባህሏን ወዳድ ነች ጀግና ነች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว +1

      Edred prior and I win u and

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว +2

      Task as acnedarxas is not going

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +2

      ​@@9.sai1ደምሪኛ

    • @fekermedia870
      @fekermedia870 ปีที่แล้ว

      @@9.sai1 🙏

  • @Sofi_ግሬስ
    @Sofi_ግሬስ ปีที่แล้ว +480

    የእሙ የነባ አድናቄውች በላይክ እነያችሁ የጋቡ ይምትሉ😂😂

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 ปีที่แล้ว +5

      አዎ ይጋቡ መጪዉ ክረምት
      ሀገራችን
      ታቃቅፈዉ ያሳልፉታ🙈🙈😁😁😁

    • @ሰናይትየተዋህዶልጅ
      @ሰናይትየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

      ​@@alemdemise1242😂😂😂😂❤

    • @subaida3798
      @subaida3798 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @hayetyimer6659
      @hayetyimer6659 ปีที่แล้ว

      ​@@alemdemise1242😅😅😅😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      ​@@alemdemise1242😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ ปีที่แล้ว +18

    ሰሩልሽ እሙ ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 ปีที่แล้ว +42

    እሙ ማለት ገና የተወለደ እፃን ልጅ ልቡ ንፁህ ምንም የማያዉቅ ነዉ አይደል እሙ ማለት ያ ንፁህ ልብ ያላት በአሏን ማንነቷን የማትክድ ጀግና ናት ተባረኪ

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +26

    ከቀርክ አንተ ትቀራለህ እንጂ ባህሌ አይቀርም ምርጥ ንግግር እሙየ በርች ❤❤❤❤

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ጥሩ መልክትም አለው በእሙዬ ሰው ስለፍቅረኛው ሐይማኖት ይቀይራል አንቺ ግን በጣም ጎበዝነሽ በእውነት አለባበሳችን ባህላችን ስናስከብር እንከብርበታለን ቀጥይበት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ🎉❤

    • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
      @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ ปีที่แล้ว +3

      በትክክል አይደለም ሐይማኖት በህሏን እንኳን ለማቀየር ፍንክች የማትል የዘማናችን ጀግና ነች

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms ปีที่แล้ว +15

    ነባዬ ባህላዌ አልባሳታችንን እወደዋለሁ ሥላልክ አክብሮቴ ጨመረ ተባረክ ይሄን ሰውኛ ፀባይህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ክበርልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ማሮች እንደት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 ปีที่แล้ว +34

    የጎጃም አማራ ባህል ልብስ አለባበስ ዋው ያምራል አንድ አማራ 💞🥰🥰🥰🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kikipipi5647
      @kikipipi5647 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ​@@kikipipi5647ደምሪኛዋ🎉

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +42

    አለባበስሸ ሲምር እሙየ❤❤❤ ነባ & እሙ ምርጥ የአመቱ ጥንዶች

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว +76

    እሙየ የኛ የኢትዮጲያችን ኩሩ እንወድሽ አለን ❤❤❤❤❤

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት ደስ ስትሉ እበካችሁ ስለመብርሀን ዲህ ኑሩልን

  • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
    @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ ปีที่แล้ว +24

    እሙዬ የኔ ጀግና ቆራጥነትሽን እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ የምን መለማመጥ ነው ብዙ ወንዶች አሉ በራሳቸው ፍላጎት ብቻ ሚስታቸውን ማሽከርከር የሚፈልጉ ለማንኛውም መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እሙ ነባ❤❤

  • @2761maskerm
    @2761maskerm ปีที่แล้ว +22

    ጌታ ሆይ እንደዝህ አይነት በል ለኔም ስጠኝ😢😢😢❤❤❤❤

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว +2

      እዴ ባል አግብታለች እዴ አሰማሁም ታድያ ነባ እሚባለው ባላ ማለትነው ወይስ ምድነውይቅርታ ንገሩኝ

    • @manabi6614
      @manabi6614 ปีที่แล้ว +1

      ​@@sishaia6875አዎ ነባ ማለት እሱ ነዉ❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube ปีที่แล้ว +45

    እሙዬ በጣም ነው የምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍😍😍

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 ปีที่แล้ว +11

    ቆራጥ ኢትዮጵያዊ አንቺን ነበር የባህል አምባሳደር ማድረግ love it ❤

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ ปีที่แล้ว +60

    ማነው እንደኔ እሙየ የናፈቃት😊😊
    ኣንተ ምን ኣረገችህ በፈጣሪ ወይኔ እኔ እስከሚጨረስ ጨነቀኝ😢😅😅

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +39

    ለእምትሽ ለባህልሽ ያለሽ ክብር ይለያል!!!❤❤❤❤

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 ปีที่แล้ว +41

    እመብርሀን ትባርካቺሁ ዘላለም አብራቺሁ ኑሩልኝ እወዳቺሁአለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix ปีที่แล้ว +10

    የኒጀግና ማንነት አይካድም ውበታችን ነው❤❤❤❤❤❤እግዚአብሂር ፋቅራችሁንያብዛልን የኒውቦች❤❤❤❤

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ደርባባ እሙየ ♥️♥️ሁሉ ነገር ያምርብሻል ሣቂተዋ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰🥰 ትለያለሽ ጀግነዋ 💐💐

  • @محمدابوهلال-س1ص
    @محمدابوهلال-س1ص ปีที่แล้ว +28

    እሙየ የጎጃሟ ቆጆ ባህላችን ማንነታችን ዉበታችን ነዉ ያገሬ ልጅ ባለጋሜ ትዉልዷ ጎጃሜ ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

    • @meseretyenesew1336
      @meseretyenesew1336 ปีที่แล้ว

      አይ ድሮ ህፃን እያለን ይሄን ነበር ምንዘፍነው

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +13

    አለም ሁሉ ነው የሚወደው እሂን ባአላችን አልባሳት ❤❤❤ በርችልን እሙ እደባላውይ ልብስ የሚያስደስተኝ የለም ማርያምን ❤❤❤❤

  • @America1219
    @America1219 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ነባ በጣም እድለኛ ሰው ነክ። እሙዬ በጣም የዋህ ሰው ነች። በዚህ እሳተ መለኮት በሆነ ስዓት ስንት ጮለሌ ሴቶች ባሉበት በብዙ ነገር ሳትታለል እሙሻን መምረጥክ እድለኛ ነክ።አንቺም እሙሻ እንደዚያው እና ፕሊስ ለሰይጣን ቦታ እንዳሰጡ ቶሎ ብላችሁ ተጠቃለሉ።

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ
    @ሰናይትየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +113

    የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድ የጎጃም ሽበላ ነች የኔ ጎጃሜ ሁሉም ያምረብሻል ውድድድድ እስኪ እነሙን የምትውዱ ብቻ ላይክ አሳዩኝ ❤❤❤

    • @marrym8213
      @marrym8213 ปีที่แล้ว

      Selam

    • @marrym8213
      @marrym8213 ปีที่แล้ว

      Gojjm kehonsh melshlgn

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@marrym8213ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@marrym8213ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ🎉

  • @Mulutube-nl7nr
    @Mulutube-nl7nr ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን ነባ አንተም ማንነትህን ቤተሰብህን አስተዋውቀን ተጋቡ አደራ እሙን ፍቅር እስከመቃብር እሙ የህዝብ ልጂ ነች መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ነባ እሙን አታሥቀይማት እሙ የእኔ ልዩ ሥወድሺ እድሜቹሁን ያቆያቹሁ አደራ አደራ ነባ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃቹሁ በጣም ነው የሚያምረብሺ እሙየ❤ እሙየ ሣቆ ብቻ ይበቃል እሙየ ግን አደራ አደራ አደራ አንችም እራሥሺን ጠብቂ ለሁሉም ነገር ጠንቀቅ በይ እንዳትጎጂ ይህንን ያልኩሺ እኔ በሤትነቴ ምከር ነው ደሞም ሠለምወድሺ ነው ጠባቂ ፈጣሪ ነው ግን ሥበብ ማድረሥ የእኛ ፈንታ ነው አደራ በደንብ አንብበው

  • @እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ
    @እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ ปีที่แล้ว +20

    አታናዳት እህቴን ነባየ ዋ 😅😅😅😅😅 ፍቅርችሁን ያብዛው የኔማሮች❤❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ ปีที่แล้ว +21

    እመቤት የእዉነት የዋህናት የድማችን ተከባከባት

  • @geniyemahritlij6710
    @geniyemahritlij6710 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር መጨረሻችን ያሳምረው

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +17

    እሙዬ የኔ ውብ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሙዬ ደግናዬ በርቱ💕👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 ปีที่แล้ว +18

    የበላይ ልጅ ሆና ቆራጥ ❤በባህሏና በሀይማኖቷ የማትደራደር ባላገር❤❤

  • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
    @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ እሙዬበፈተ ና ያለፈች ሴት ምንም ቢመጣ አይ ሰብራትም እሙዬም ጀግና ነሽ እኮ 😍😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove579 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም እምትደነቂ ንፁህ ኢትዮጵያዊት ተባረኪ❤️❤️❤️

  • @munthaali2338
    @munthaali2338 ปีที่แล้ว +9

    እሙየ ነባየ ስለመጣቹ ደስብሎናል ነባበትንሽትልቁ አታስደንግጣት አሳዘነችኝ ወላሂ ❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 ปีที่แล้ว +22

    ዋው ታምራላቹ ውዶች በጣም ነው የምወዳቹ የሙ የታወቀነው ነበዬ አንተም ምርጥ ቁምነገረኛ ነክ በርቱ ፍቅራቹ ለዘለአለም ይሁን ❤❤❤❤❤

    • @ZemenayGirma
      @ZemenayGirma ปีที่แล้ว

      በጣምነውየሜያምርው

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 ปีที่แล้ว +6

    ግን ጀግና ጎበዝ በማንነትሽ እማትደራደሬ ልጂ ነሽ ቀጥይበት

  • @ntsitube4671
    @ntsitube4671 ปีที่แล้ว +6

    እሙየ የኔ ምርጥ በማንነቱ የማታፍር ምርጥ ሴት ነባ እንዳትስቀይማት አደራ❤❤❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว +16

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤

  • @Mamashusha
    @Mamashusha ปีที่แล้ว +8

    በማንነት ኩራትሽ አኩርተሽኛል❤❤❤❤

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว +17

    እረ በሳቅ የጠበቀቺው ሌላ ያጋጠማት ሌላ😂😂😂😂😂😅❤

    • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
      @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

    • @zm6661
      @zm6661 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂አይእሙየ

    • @sartt3832
      @sartt3832 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅ቀላል😅

  • @rgebeytube
    @rgebeytube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ብሩክየ እግዚአብሔር ቸርነቱ በያለንበት ከሁላቸን አይለይ ይብዛልን አሜንን እግዚአብሔር ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅር አንድነቱን ያምጣልን

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 ปีที่แล้ว +27

    ዋውውውወወ❤ አለባበስሽ የኔ የተዋህዶ ልጅ ጀግና ነሽ ❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +7

    መጣላት 😂😂ከፈለክ 😂😂 ተጣላኝ 😂😂 የልጆች 😂😂ፀብ 😂😂

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 ปีที่แล้ว +15

    አሳዘነችን ውይ ግን አይለያቹ❤❤

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 ปีที่แล้ว +20

    ❤ከፈለክ አንተ ትቀራለህ❤
    አበጀሽ ባሕሌን ማንነቴን ሀይማኖቴን የማይቀበል ጥንቅር ይበል

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 ปีที่แล้ว +4

    ወላድት አምላክ ፍቅር ታብዛላችሁ እንደው የናንተን ፍቅር ሳይ እምናፍቀው ነገርሰ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +14

    😂😂😂😂😂እግዚአብሔር ምቀኛና ሽረኛን ያርቅላችሁ🙏🙏🙏

  • @firehiwotb
    @firehiwotb ปีที่แล้ว +18

    ጀግና እሙ💪❤️❤️

  • @ሰላምአማራዋ
    @ሰላምአማራዋ ปีที่แล้ว +5

    የእኔ ውዶች፣በጣም ነው እምታምሩት፣ፍቅራችሁ ብዝት፣ይበልላችሁ❤❤❤

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 ปีที่แล้ว +10

    ምርጦች እኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችው ብዝት ይበል❤

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ክብር ይገባሻል እሙየ. ጎበዝ ባህላችንን አስተዳደጋችንን አለመርሳት እደት ያኮራል. በርች እሙየ አይ ነባየ ክክክክ.

  • @wibseraworku2640
    @wibseraworku2640 ปีที่แล้ว +23

    እሙ ነባ ስወዳችሁ የፍቅፍ አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @DastaJanbery
    @DastaJanbery 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን በእውነት በጣም አዲናቂሽ ነኝ ባዓልሽን ሌሎች ቢሆኑ እንኳን ተብለው እንዴውም

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ👍👍👍👍👍👍👍

  • @ንግስቴታለፈ
    @ንግስቴታለፈ ปีที่แล้ว +4

    እሙ የኔ ጀግና በማንነቱ የሚኮራ ሰው ያስደስተኛል❤❤❤

  • @elsifamily
    @elsifamily ปีที่แล้ว

    yene gobez set . ante tikeraleh enji libse ayikerim.....🙋 neba tew atanadat behig amlakkk . 🙏

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube ปีที่แล้ว +7

    ውዶቼ እሙዬ የኔ ባህል አክባሪ ማንነቷን የማትረሳ ነች ❤❤❤❤

  • @fadilaf4644
    @fadilaf4644 ปีที่แล้ว

    Yani wude setamiru ayelayachu wudochi 😂❤❤❤❤❤

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 ปีที่แล้ว +9

    ነባ እርጋታዉ ስወድለት በማርያም😊

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆጆ እጋታዉ ደስይላል
      ግን ነይ ሚስጥረ ንገረሽ
      እደዚህ እረግት ያሉ ወንድች ብሎ ብሎ ችግረ ካለ ተቆረጡ አይመለሱም
      እኔ ሰለያሰኩት ነዉ ባለቤቴ እህት አለም እሺ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@alemdemise1242ደምሪኛ

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 ปีที่แล้ว

      ሁለይም ፋዲሻ እሚሰቁት ቂም የላቸዉም

    • @የወረባቦዋ
      @የወረባቦዋ ปีที่แล้ว

      ​@@alemdemise1242👋

  • @azmiandseadi3380
    @azmiandseadi3380 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ዉዶች እግዜአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +3

    እሙቲ ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤🎉🎉🎉❤❤❤ሳቅሽ ውስጤ ነው❤🎉❤ነባ ታድለህ ንፁህ ኢትዮጵያዊት❤ሚስት

  • @husab29
    @husab29 ปีที่แล้ว

    አሜን❤❤አሜን❤አንሜ❤❤❤❤

  • @fatinugusy
    @fatinugusy ปีที่แล้ว +15

    ውዶችዬ አቤት ይህ ብራክ በሳቅ❤❤❤❤

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ትለያለሽ እሙዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውዶች በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤ወድድድድ

  • @abaynishlisanework8819
    @abaynishlisanework8819 ปีที่แล้ว

    Emuy yene wed sewedesh kenba gare setameru fekerachuen Egezybher yebarekwe.

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 ปีที่แล้ว +3

    ባለባበስሽ በቆጆ ባህልሽ ከጠላሽ እዳትሆኝ አብረሽው እኛም አድናቂወችሽን እዳታሳፍሪን እሺ እሙ አተም ፍቅረኛዋ እዳትጠላው ብዙ ዘመናዊ የምንባል ሆነን የምናያት ጎጃሜወች አለን ከጃፓን ነው የማያቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 11 หลายเดือนก่อน

    ከፈለግህ አተ ትቀራለህ እንጂ የኔ አለባበስ አይቀየርም ጀግና የኔ ውድ እሙየ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aminaaa2510
    @aminaaa2510 ปีที่แล้ว +7

    እሙየ ቆጆእኮነሽ የኔ አማራ❤❤❤

  • @belayneshhaylu3225
    @belayneshhaylu3225 ปีที่แล้ว

    Gobezi mariyaamin umu adinaqishi nenyi berasishi metemamen alebishi iske mechereshawuu❤❤❤

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ውድ ሁሉም የሚያምርብሽ ነገርስ❤❤❤❤❤
    😂😂😂😂😂😂

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ ปีที่แล้ว +1

    አባ እሮሞ ነህ እያሉ ነዉ የአማራ ወድ አትሺ ነዉ እሙ እረ አወዳደቅሺን እወቄ እኔ የዘወትር ተከታታይሺ ነኘ በተረፈ ይቅርታ❤

  • @abnegn6368
    @abnegn6368 ปีที่แล้ว +5

    የእመቤት የዋህነት❤የነባ አስተዋይነት ቀጥሉ❤

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 ปีที่แล้ว

    Betam tamralachihu Medhane Alem Abizito yebarkachihu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ❤

  • @tigest.youtube7141
    @tigest.youtube7141 ปีที่แล้ว +1

    Yene.maroche❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatan-r5e
    @yonatan-r5e ปีที่แล้ว +8

    እሙየ ንፁህ ልብ እኮነው ያላት ነባ ፍቅራቹ አይቀንስ

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ ቆራጥ መሆን በራስ ማንነት እኔም የምኮራበት ነው የኔን ማንነት የማይወድ ጥርግ ይበል ምንም አይመስለኝ እመቤት እናም ተመችቶኛል ግን እንዳትጣሉ ነው እኔ የምፈራው እሺ አደራ እወዳችኋለሑ❤❤❤😍

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ስወዳችሁኮ ♥️♥️♥️ሁሌም ይመርባችሁ 👌👌😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HiwotKal
    @HiwotKal ปีที่แล้ว

    Wayne yene enat jegna set neba fikrachu yabzalachu egzihaber❤❤❤❤❤

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 ปีที่แล้ว +23

    አማና ነባ ወላሂ ከሙ በላይ የኔ ለብ ፀጥ ነው የሚለው አደራ ንፁህ እንስት እዳትጎዳት❤

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media ปีที่แล้ว +2

      ትክክል የኔውድ❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@Ruta-Mediaደምሪኛ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว +1

      ትክክል❤❤

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን ምን ያህል እንደምትቆረቆሪላት ያሳያል

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa ปีที่แล้ว

    እሙየ ደሜ ጀግና እኮነሽ ባህሌን ባህሌን ያንን ያገርቤቱን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ማንነት አይሸጥም ትክክል🎉🎉🎉🎉

  • @megote07
    @megote07 ปีที่แล้ว +5

    በማሪያም ስንቴ አየዉት የማትጠገብ በስማም ተጋብታችሁ እስከማይ ጭንቅ ብሎኛል 💓💓💓💓💓😂😂😂

  • @arsemwetarsemwet3199
    @arsemwetarsemwet3199 ปีที่แล้ว

    Wayoo kosetori seteli Neba temeralee
    Uuuufff meskeni uemu❤❤❤