🛑 ትንሱ ከሚስቱ ጋር የተጋጩበት ድንገተኛ ፕራንክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • የ Gerami Entertainment ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    • Video

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  2 ปีที่แล้ว +222

    የ Gerami Entertainment ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    th-cam.com/video/w-CC0q332-o/w-d-xo.html

    • @nigstdesalgn
      @nigstdesalgn 2 ปีที่แล้ว +9

      Miko yane malkame saw yemcke ግን ፍቅሬኛክ የት ሄደ ነው

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 ปีที่แล้ว +5

      👌👍👍👍

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 2 ปีที่แล้ว +3

      የምክክር መሆኑ ያስታውቃል ትንሳኤ አስነቅቷል

    • @user-bd5cj7wr9d
      @user-bd5cj7wr9d 2 ปีที่แล้ว +1

      ማይኮ ነብስህ አይማርም

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 2 ปีที่แล้ว +1

      ውይ የኔ ጌታ ተነሱ ቶሎ ሆድ በሰው ምርጥ ፕራንክ

  • @user-kv9re6ch4s
    @user-kv9re6ch4s 2 ปีที่แล้ว +612

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ በጠቅላላ ሰላማቹሁ እንደ .. አሸዋ .. ይብዛላችሁ 🥰🙏

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍

    • @selamawt8885
      @selamawt8885 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @zz2325
      @zz2325 2 ปีที่แล้ว +1

      ትሱዬአይዞሕሚኪሠራልሕ

  • @malkamphonetastic9699
    @malkamphonetastic9699 2 ปีที่แล้ว +227

    ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ትንሣኤ አሳዘነኝ 😒😒 ምኮዬ ይመችክ በፕራንክ 1ኛ ነክ 😍😍

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      @አሚነት ይቱብ እንዛመድ

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 2 ปีที่แล้ว

      Mayeko prank bihonm betam asazengn tensuy yen wed ayezo uuuffff

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @አሚነት ይቱብ እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@trufatargaw593 እንድማመር

    • @afarsidooca-amotv2763
      @afarsidooca-amotv2763 2 ปีที่แล้ว

      @@trufatargaw593 1udyxgh nMcbch n

  • @kingpapapi
    @kingpapapi 2 ปีที่แล้ว +77

    ትንሱ ጃስ!!! እውነቴን አሳዘንከኝ በጣም በጣም አብሬህ ደነገጥኩልህ እያወኩ ። አይዞን ትንሱ ።

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 2 ปีที่แล้ว

      @Sifaan Horite kush bro ብለህ መፃፍ አቅቶህ ነዋ ጋላዉ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እንድማመር በቅንነት

    • @user-gd8ts8rr3t
      @user-gd8ts8rr3t 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክ እኔም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@jerry-yz1mdደምሪኝውደ🎉 2:22

  • @user-hx7kf7fw5i
    @user-hx7kf7fw5i 2 ปีที่แล้ว +76

    ማነዉ የአላህ ቃልን አብሮ የሚያዳምጥ
    ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡((ሡራ አል-አዕራፍ 20))
    ኑ የአላህን ቃል እናዳምጥ

    • @user-lo7db6vu3i
      @user-lo7db6vu3i 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍

    • @mameali5055
      @mameali5055 2 ปีที่แล้ว

      ማሸአላህ

    • @menbiyejesus3968
      @menbiyejesus3968 2 ปีที่แล้ว

      القراء الكريم Who the hell is Allah?

    • @muhammedsualih3542
      @muhammedsualih3542 ปีที่แล้ว

      ይሄንን ካወቀሽ ድራማ ለምን ታያለሽ መቼም ሴት ነሽ ብየ ነው ሴት አቃለሁ አቃለሁ ስለምትል ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝውደ🎉 3:01

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +102

    ውይይይ የኔየዋህ ትንሱ ተበላህ😢 ማይኮ ነፍስህ አይማርም መቼም😂😂😂😂

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @አሚነት ይቱብ እንድማመር

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ​@hannatube3952ደምሪኝውደ❤ሰብእመልሳለሁ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝውደ 1:56

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 2 ปีที่แล้ว +27

    ቆይ ለምን የኔ ኮሜት ሁለም ላይክ የለውም

    • @user-hd4rg9dq5o
      @user-hd4rg9dq5o 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @sofiyanabate27
      @sofiyanabate27 2 ปีที่แล้ว +1

      ኮሜንትሽ ላይክ ስለማያሰጠው ነዋ!😬😩

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 ปีที่แล้ว

      😁👍

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 2 ปีที่แล้ว

      @@sofiyanabate27 እና በዚህ በተወደዲ ኑሮ ምን ልጨምርበት ክክክክ

    • @user-ck4hl8cm5e
      @user-ck4hl8cm5e 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว +39

    ትንሱ በጣም አሳዘነኝ 😭😭😭

  • @user-ln2hb8ip8y
    @user-ln2hb8ip8y 2 ปีที่แล้ว +64

    ያረብ 😢ለሁላቺነም 😥የቤተሰቦቻቺነን ደምፅ🌹 አሰማን 😭👍

  • @user-nc4ww5ck5f
    @user-nc4ww5ck5f 2 ปีที่แล้ว +36

    ምስኪን ትንሱ መንካት የሌለብህን ነገር ነካካህ😂😂😂😂ውይ ሚኮ ግን አንተን የሚጫወትብህ ሰው ይጥፋ🤣😂😂

    • @abdosaad9933
      @abdosaad9933 2 ปีที่แล้ว +4

      ዳጊ አባትየው ተጫውቶበታል ፕራንክ አድርጎት ነበር እስከሚጨነቅ ድረስ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@abdosaad9933 እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እንድማመር በቅንነት

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abdosaad9933 ባጃጅ ይሠራ ነበር ብለው አልተጫቱበትም በሬድዮ አርገው

    • @abdosaad9933
      @abdosaad9933 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nefisa3053 በደምብ ነው የተጫወቱበት

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 ปีที่แล้ว +145

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

  • @user-gg9qx6qz4b
    @user-gg9qx6qz4b 2 ปีที่แล้ว +23

    የሚገርመው ነገር ትንሱን በሚስቱ ፕራንክ በተደረገ ብዬ አስቤ ነበር በእውነተኛ ሚስቱ ባይሆንም ተደረገልኝ
    ሚኮዬ ይመችህ ብራዘር

    • @theking-bu1iw
      @theking-bu1iw 2 ปีที่แล้ว

      ሳሪዬ ሳሪዋ ደምሪኝ 😛❤️

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@theking-bu1iw እንድማር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እንድማመር በቅንነት

    • @theking-bu1iw
      @theking-bu1iw 2 ปีที่แล้ว

      @@hannatube3952 ደመሩኩሽ 😟😟😟

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 2 ปีที่แล้ว

      ውድ በቅንንት ደምሩኝ

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 ปีที่แล้ว +17

    Tense yena konjo. His reaction is make me laugh and cry. I feel bad for him. His very humble person. Miko gen koye agegehalehu

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 ปีที่แล้ว +53

    MIKO MIKE 👍THE KING OF PRANK 👏የትንሳኤን መለዋወጥ አይን መቅላት ሳይ እንኳንም ፕራንክ ሆነ አልኩ 😁😂👏ሚኮ ፕራንክ በማድረግ የተካንክ ነህ ፕራንኮችህ ሁሉ ጉደኛ ናቸው አሪፍ ነው😂😁

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 ปีที่แล้ว +41

    ሚስኪን ትሱ የምሩ ነው የደነገጠው ለትዳሩ እዲ መጠቀቁ ደስ ይላል

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እንድማመር በቅንነት

  • @aladoradane7217
    @aladoradane7217 2 ปีที่แล้ว +7

    ተሱዬ የኔ የዋህ በጣም አሳዘነከኝ በስመአብ አይ ተሱ እንደምንም አንድ ቀን ሚኮን

  • @user-id1re3rv7s
    @user-id1re3rv7s 2 ปีที่แล้ว +150

    ዶክተር አብይን ፕራክ። አድረግልን እሱ ነው የቀረህ

    • @baraddujimmajimma3060
      @baraddujimmajimma3060 2 ปีที่แล้ว +2

      🙄🙄🙄Qaliti litasgabiachew naw inde 🤣🤣

    • @seadseid6119
      @seadseid6119 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ይሻላል😄😄😃😃

    • @MmMm-oh9wu
      @MmMm-oh9wu 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eduyedingillijedu2494 ጀላ

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 2 ปีที่แล้ว +52

    አይ ሚኮ አንተን ያመነ😄😄😄ተንሱ ተበላህ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እንድማመር በቅንነት

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 2 ปีที่แล้ว +39

    ትንሰሸ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነው ያሰታውቃል አገር ቤት ሰመጣ ሁለታችሁንም ላገኛችሁ አፈልጋለው እመኛለው ማይኮ & ትንሱ ይመቻችሁ

  • @emanahimed9673
    @emanahimed9673 2 ปีที่แล้ว +15

    ትንስዩ የኔ ውድ አሳዘነኝ ጨዋ ልጅ በጣም እኮ ነው የምወድህ ሁለታቹም አሪፍ ናቹ ሺ አመት ኑሩ 💚💛❤️

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 ปีที่แล้ว +22

    ልጅቷ ግን ራኬብን የ ebs አቅራቢ የነበረቹን የመሰለችኝ ለኔ ብቻ ነው

    • @user-px6vf8rs9v
      @user-px6vf8rs9v 2 ปีที่แล้ว

      አው ላንቺ ብቻ ነው የመሰለችሽ ስለዚህ አይንሽን ቼክ ተደረጊው ሳይብስብሽ ደሞ ለምን እንዲህ አልከኝ እንዳትይኝ ያልኩበት ምክንያት አለኝ

    • @anshamohammed4651
      @anshamohammed4651 2 ปีที่แล้ว

      ለኔም መስላኝ ነበር ግን ይች ከፈሯ ትልቅ ነዉ

    • @aminaethio2971
      @aminaethio2971 2 ปีที่แล้ว

      @@user-px6vf8rs9v ክክክክክክክክ

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 2 ปีที่แล้ว +20

    ፕራንክ ማለት የሰውን ፀባይ ምያበጥር ነው ልበል😂😂ትንሱ ምርጥ ሰው ነህ አሳዘንከኝ

  • @amhara74
    @amhara74 2 ปีที่แล้ว +135

    ማይኮ ምርጥ ሰው ትንሱ ምርጥ ሰው😘😘😘

  • @hayulove745
    @hayulove745 2 ปีที่แล้ว +32

    😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    በሣኡዲእሥርቤትለአመታት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @getu.muzyen8704
    @getu.muzyen8704 2 ปีที่แล้ว +7

    ፕራንክ መሆኑን እያወኩ በጣም አሳዘነኝ ትንሳኤ ምስኪን የእውነት ቢሆንስ 😂😂😂

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว +33

    ሚኮ ዛሬ አንደኛ ነን
    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ
    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች።።።

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 ปีที่แล้ว

      @Ngat Tube ንጋት ቲዩብ 💪💙

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ ጀላ ራስ ተፋቺኝ

    • @rahmaqueen7333
      @rahmaqueen7333 2 ปีที่แล้ว

      @@jerry-yz1md ቆይ አንች በዚህ ቪድዮ ስንት ጊዜ ፃፍሽዉ ይሄን ስድብ ምን ነክቶሽ ነዉ ክክክክክክ

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 2 ปีที่แล้ว

      @@rahmaqueen7333 በጣም ያዝናናኛል አስመሳይ የቤት ልጅ ነን የሚሉትን ማናደድ። እኔ ግልፅነት ስልጣኔ እንደሆነ የማምን ፈታ ያልኩ ነኝ ረሂማዬ

  • @Adugenete
    @Adugenete 2 ปีที่แล้ว +18

    ማይኮ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ክብደት ጨምረሻል ፕራንክ ተስማምቶሻል በርታ

  • @b.tt.b4966
    @b.tt.b4966 2 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ እኔ እራሱ ደነገጥኩኝ ትንሱኝ የእኔ መልካም ምርጥ ልጅ ማይኮ የእኔ ጀግና ዋው ዋው ምርጥ ፕራንክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +19

    ተሱየ ምርጥ ሰው

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 2 ปีที่แล้ว +30

    ሚኮዬ አያልቅበት እኮ ነክ የኔ አዝግ😃😃😃😃😃😃😃

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ባአላህ

  • @lilitufa6234
    @lilitufa6234 2 ปีที่แล้ว +14

    ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የኔ ክው ማለት😂ትንሱ አሳዘንከኝ

  • @sisayassefa9251
    @sisayassefa9251 2 ปีที่แล้ว +7

    ይመችሽ ሚኮ አነፈርከኝ ትንሱ እንደ እብድ ሊያደርገው ሩብ ጉዳይ ላይ ሲደርስ ፕራንክ ትለዋለህ ፊቱ ሁሉ ዳጣ መስሎ ነበር ቀልቶ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምረኝ ወድም

    • @sisayassefa9251
      @sisayassefa9251 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zdmaktube1151 የቱ ጋር ልደምርህ ብራ

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 2 ปีที่แล้ว +60

    ሚኮየ የእውነት ስወድህ ወንድሜ ስራህ ሁሉ ይለያል አድናቂህ ነኝ ከሳዉዲ አረቢያ

    • @user-dc1qy3tq7f
      @user-dc1qy3tq7f 2 ปีที่แล้ว

      862ላይደመርኩኝ።ደመሩኝ

  • @kalebyesole3646
    @kalebyesole3646 2 ปีที่แล้ว +7

    ሚኮ ይመች ገራሚ ነው ግን ከዚህ ባኃላ እነ ትንሱ እና እነ ዳጊ ... ሁሉም አንተን pranke የሚያደርጉበትን ሀሳብ እያሰቡ እንቅልፋቸውን ሁሉ የሚተኑ አይመስለንም

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      እንድማመር በቅንነት

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 ปีที่แล้ว +6

    ትሱ ምስኪን አሳዘነኝ ማርያምን ሚኮ ካተውጪ ፕራክ ወደ ውጪ የሌለነው ትንሱ ያሳዘነኝ

  • @user-dy2kf2ds8e
    @user-dy2kf2ds8e 2 ปีที่แล้ว +13

    ሚኮ ግን እንዴት ነው ሀሳቡ እሚመጣልህ የምትገርም ልጅ ነህ

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 2 ปีที่แล้ว +20

    ኧረ ሳቄ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    የተንሳኤ አክሽን 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 ปีที่แล้ว

      😂👍

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 2 ปีที่แล้ว

      bakinet subscribe adergilign

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍🙏🙏🤩🤩🤩💚💛❤🤩👍😭😭❤❤❤

    • @titititi1313
      @titititi1313 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @rosealemayew2222
    @rosealemayew2222 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ሚኮና ትንሱ ስወዳችው እንዲ አይነት ፕራክ ናፍቆኝ ነበር

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 2 ปีที่แล้ว +13

    kkkkkkkkkkk ሚኮ ነብስህ አይማርም ትንሱ ሲያሳዝን

  • @danielokubazghi7681
    @danielokubazghi7681 2 ปีที่แล้ว +58

    ለመጀመርያ ጊዜ ከ 5 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ያየሁት prank ነው። ተንሳዔ በጣም በጣም ነው ያሳዘነኝ።

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 2 ปีที่แล้ว +2

      consult your doctor

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      እንድማመር በቅንነት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +21

    ወይ ትንሱዬ አሳዘከኝ ስታለቅስ እና ስትናደድ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ምኮን አትችለውም ይመቻችሁ እወዳችዋለው 🙏❤️

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰላም ብያለሁ ባአላህ ዴምሪኝ

  • @fikirfitum5436
    @fikirfitum5436 2 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛ ሚኮዬ ብዙ ፕራንክ የምያረግትን አያለው እንተን የሚደርስ እስከውን አላገኘውም ስወድ በምኬኛት ነው ፍቅር ነኝ ከኳተ የመዳብ ቅመም

  • @naneayano1909
    @naneayano1909 2 ปีที่แล้ว +5

    ሚኮዬ ልዩ ፊጥረት ነይ ፕረንክ በአንቴ ብቻ ነው የምየምረው አፊርካን ከ አሮፒ ገር ፕረንክ እንደምትሰራ አምነለው next i.

  • @sussa8602
    @sussa8602 2 ปีที่แล้ว +5

    ፕራንክ😜 ሊያደርጉ ብለው ፕራንክ ሚደረጉ ሰዎች ሲያሳዝኑኝ🙆

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ትሱ ሁሌም ለምን እንደ ሆነ በለቅም የሰዝነኘልም ነስቀኘልም 😂😂😂😂😂😂

    • @DBUthyear
      @DBUthyear 2 ปีที่แล้ว

      የስቀኘልም 😂😂😂😂

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ አማራ ህዝብ ፍትህ ህዝብ ለወሎ ህዝብ

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ትንሱ ፊትህ ሁሉ ተቀያዬረኮ ሚኮዬ ሠላምና ጤና ከነቤተሠቦችህ ተመኘሁ አድናቂህነኝ

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 2 ปีที่แล้ว +4

    ገራሚ ኢንተርቴመት ማስታወቅያው ዬስጠላል ሚኮ አንተን በእኔ ዝናኝ እና በቁም ነገር ነው ማቅህ እንዲ ህ አይነት ነገር አታስገባ እሺ 😍😍

  • @skatboranaa4737
    @skatboranaa4737 2 ปีที่แล้ว +4

    Wwwwww kebad prank nw la መጀመሪያ ጊዜ lamiko comment nw❤

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 2 ปีที่แล้ว +2

    ትንሱዬ በጣም አሪፍ እና ሚስኪን ልጅ ነው ትንሱዬ አይዞን ምርጥዬ
    ሚኮ/ማይክ በጣም ብቃት አለህ ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችህ!

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 2 ปีที่แล้ว +8

    ገራሚ ነው እስከመጨረሻው ጨንቆኝ ነበር 😱😱😱😱😱😱🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +10

    ሚኮ ሲሳካለት ፕሪክ 👍👍👌👌👌

  • @atmtube177
    @atmtube177 2 ปีที่แล้ว +4

    ዐረ ይመችሽ ማይኮ 👑🤴🤴 king of 😜😛prank ብዬሐለው ጌታን ይቸምህ አነፈርከን እኮ ቀጣይ ደሞ ከ ትንሱ ጋር የሰራችውን ሞዴል ነኝ ያለችውን ቺክ ፕራንክ አርጋት አባቴ በናትህ እእእእእ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว +11

    ሃሃሃ ውይ እናንተ ሚኮ ከምር ትለያለህ ኧረ ሚኮ የኛ የማዳም ልጆችንም ዩትዩብ አስተዋውቅልን እንጂ የታዋቂ ብቻኖዴ በል በኔ ጀምር ስወድህ

    • @Arsoader
      @Arsoader 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว

      @@Arsoader እሺ ጎራ በሉ ቤቴ እኔም መጣሁ ሰዓቴን ጠብቄ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 ปีที่แล้ว

      @@Arsoader እሽ

    • @user-ry6mi7ow8t
      @user-ry6mi7ow8t 2 ปีที่แล้ว

      ሚኮ ስምሀል አስተዋውቅልን እኛንም የመዳም ቅመሞች

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว

      እኛ ማን ሰዉ ብሎን እህቶቸ ኑ እኔጋር እንደማመር😍😍

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 ปีที่แล้ว +3

    ሚኮን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍👍

  • @user-sc1gh6pt1d
    @user-sc1gh6pt1d 2 ปีที่แล้ว +12

    ኧረ ሚኮ ከባድ ሰው ነሽ የምር 😂😂😂😂

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 ปีที่แล้ว +21

    ሚኮየ ምረጥ ሰው ይመችህ👍👍👍

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 ปีที่แล้ว +5

    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐💓💓👆🙏Mk

  • @yalemworkymaryamlji8213
    @yalemworkymaryamlji8213 2 ปีที่แล้ว +3

    ፕራንክን ማይኮ ይስራ አባቴ ትንሱ አሳዘንከኝ ግን እንዲህ አይነት ጓደኛ አለ እኮ ሰዎችዬ

  • @tadetube7031
    @tadetube7031 2 ปีที่แล้ว +3

    Miko Tastawisaleh ke amet befit ebs TV ena arts tv ...yanten idea siwesdubih yalkew nager..... "Enen yibelx enditeneker new yaderegugn yalkew.....ayeh lekneh ahun lay badenb eyasayehen new ...Ewnet yalew sew hulem kafit new ....ena bertalen eniwedihalen...brother

  • @susutube360
    @susutube360 2 ปีที่แล้ว +3

    ፕራንክ ከሆነ ተንሳኤ ለምን ማይክ አረገ😂 ወይ ግን አሳዘነኝ🥺 ሚስቱ ግን ተቀየርችብኝ😒

    • @myhero6436
      @myhero6436 2 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ ሚስቱ አይደለችም

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 ปีที่แล้ว +2

    ትንሱዬ.የኔማርርር.ውይ.የማያቅ.መስሎት.ውይይይአሳዘነኝ.ምስኪን.ትንሱዬ.የኔ.ውንድም.

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ወይኔ ትንሱ አሳዘንከኝ እውነት ፊትህ ላይ የሚታየው ነገር ስታሳዝን

  • @shikurnuriye6551
    @shikurnuriye6551 2 ปีที่แล้ว +15

    I was only watching the reaction of Tinsae😂😂 through out the video. I was enjoyed.... Miko is the Master of prank.

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 ปีที่แล้ว +2

    You and Tinsu andegna,.....lijituam "💪💪💪💪Gobez nat""""

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ትሱ እንዴት አሳዘነኝ ክክክክክክክክክክክ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 2 ปีที่แล้ว +3

    ትንሱዬ ደንግጧል እኔም ተሸማቀኩኝ አቦቦ 😂😂😂😂

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ የመልስ ምት ዋው 1"ኛ ነው አይ ሚኮ ትችላለህ እኮ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏

    • @jabez.m1048
      @jabez.m1048 9 หลายเดือนก่อน

      Fese

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ የሚያሳየው ብዙ ህዝብ ትክክለኛ አቃም እንደሌለው ነው
    ምክንያቱም ሀይማኖቴ አይፈቅድም ይልና !!!!መልሶ ይቀምሳል ይዋሻል ይህ መልካም ስራ አይደለም ሊስተካከል ይገባል

  • @nyafmohammed4883
    @nyafmohammed4883 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አበት ይመችህ ወለሂ በጠም ነዉ የሰከኝ ብድር በምድር

  • @user-rk2qs8ns3l
    @user-rk2qs8ns3l 2 ปีที่แล้ว +5

    ማይኮ ነብሰህ አይማርም 😂😂😂😂😂 ማርያምን በሳቅ

  • @user-kw3zp5kd3e
    @user-kw3zp5kd3e 2 ปีที่แล้ว +1

    ማስታወቂያዉ ግን አይነፋም እንዴት እንዴት ነዉ የሚያደርጋቸዉ

  • @kgj4916
    @kgj4916 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሚኮ ፕራክን ሰራሀት አይ ትንሱ ፕራክ መሆኑን እያወኩኝ በጣም አሳዘነኝ ሴቷም አደኛ ነሽ ይመቻችሁ አቦ

  • @tigistteka1567
    @tigistteka1567 2 ปีที่แล้ว +6

    አንተ የተረገምክ ልጅ ትችላለህ በቃ😂😂😂

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 ปีที่แล้ว +3

    ትንሱ😂😂😂😂😂 ለምን ከ ትክክለኛ ሚስትህ ጋር አልሰራህም ግን እና ይሄን ፕራንክ ገልብጥ እና ሚስትህን ፕራንክ አድርግልን ሚኮ ይመችህ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 2 ปีที่แล้ว +2

    ትዳር ና ጎደኝነት ውስጥ ማለቴ ፍቅር ነክ ነገር አታድርጉ ትንሱ ክክክክክክክ ምስኪን ይገባል ቻለው

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚኪዬ እንዲህ ልቤን ቀጥ ዳረክማ አትቀርም ሀገሬ ስመጣ እሰራልካለሁ እኔም እንዳትጣላ ሁሌ ልቤ ጥልጥል

  • @user-ug6tb4cs3r
    @user-ug6tb4cs3r 2 ปีที่แล้ว +13

    ማይኮ ምርጥ ሰው

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      @Ngat Tube ንጋት ቲዩብ እንዛመድ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      @Ngat Tube ንጋት ቲዩብ እንደመር

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว +3

    ገራሚ ፕራክ ነዉ ትንሱ ሚኮ ሰብ አርጉኝ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛን ነው ፕራንክ ለማድረግ የሞከራችሁት !!!

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ማይኮ በሳቅ አደከምከኝ የትሱ ፊት ቲማቲም መሠለ ተናደደ ክክክክክክ

  • @aregpic-vtube6307
    @aregpic-vtube6307 2 ปีที่แล้ว +6

    የአመቱ ምርጥ prank !!

  • @HAGERESTUDIO
    @HAGERESTUDIO 2 ปีที่แล้ว +7

    haha የምር እሚገርም ፕራንክ ነው ሚኮ ...... ይመችህ ማን....።

  • @beniman7409
    @beniman7409 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጅቷ ድንቅ ነች ሰርተዋለች ትንሱ ግን አሳዘነኝ

  • @immawogane.65.9k
    @immawogane.65.9k 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚ ጋርም ፕራክ ናዉ ካምር እሱ ቃርቶ እኔ ባጣም ትጫናቁ ኡዑዑዑፍፍፍ ትሱዬ ምስኪን ♥️♥️♥️♥️🇪🇹

  • @habeshwit8874
    @habeshwit8874 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰዉ አንድ ስራ አጥቷል አንቺ ይሄን ሁሉ ስራ እረ እንተሳሰብ ወገን🤣🤣

  • @user-xyAb7
    @user-xyAb7 2 ปีที่แล้ว +5

    ለምድነው ግን ፕራንክ እማላምነው 😂😂😂

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 2 ปีที่แล้ว +2

    ምስኪን ትንሱዬ ጓደኛ ሲሆን እኮ ይከብዳል ሲክድ 🙄🤔

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ሁሉ ያንችስራነው ልል ነበር አይትንሱየ ግን እኮ ፓራክ ብሆንም ትንሳየሲያሾከሺክ ይስማል

  • @user-zk6fm8gf7m
    @user-zk6fm8gf7m 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ማይኮ የሥራህን ይሥጥህ ትንሡ የኔ የዋህ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ትሱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ሚኮ ትለያለክ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ትንሱ ኧረ ፕራክ የሚባል ነገር ይጥፋ

  • @mitsuwagirma6685
    @mitsuwagirma6685 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔማ ትንሳኤ ከመጀመሪያው ሲሬስ ሆኖ prank የሚያደርግ አይመስለኝም😁😁😁

  • @beeryd6750
    @beeryd6750 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ሚኮ ምን ይሻልካል ግን ወይኔ ሀሳቦችክ ዋው እኔጃ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሜኮ ሠራህለት ወላሂን አሣዘነኝ ሚሥኬን

  • @kananews7968
    @kananews7968 2 ปีที่แล้ว +1

    Miko ይመችህ የሚመቸዉ Like ያስፈልጋል

  • @user-pc9ji9sr8v
    @user-pc9ji9sr8v 2 ปีที่แล้ว +2

    ትንሱ ከፕራንክ ንጉስ ጋር ነው የገጠምከው! እንዳይለመድህ!

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 2 ปีที่แล้ว +3

    ትንሱ ጥሎብኚ ስወደዉ አሳዘነኚ አይ ማይኮ

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 2 ปีที่แล้ว +7

    ሚኮ እኮ ፖራክ አደኝ ነክ ጌታን