የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራች አቶ ኤርሚያ አመልጋ በሸገር ሬድዮ Ermias Amelga Interview on Sheger FM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 100

  • @adiloveethiopia51
    @adiloveethiopia51 6 ปีที่แล้ว +23

    He is very honest person. what ever going on around him God will help him.

  • @sarahidi6899
    @sarahidi6899 6 ปีที่แล้ว +14

    ይገርማል ወንድሜ ኤርሚያስ በርታ እውነት አርነት ታወጣሀለች አይዞህ

  • @astergugsa1063
    @astergugsa1063 6 ปีที่แล้ว +23

    He is a wonderful person.

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 ปีที่แล้ว +15

    እደው እደት እዳሳዘነኝ አቶ ኤርሚያስ እግዚአብሔር ከእርሰው ጋር ይሁኑ

  • @shemelesgetachew2387
    @shemelesgetachew2387 6 ปีที่แล้ว +36

    ይህ ሰው ንጹሕ ነው። እጃችሁን አንሱ ለቀቅ አርጉት ::

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 6 ปีที่แล้ว +2

      Shemeles Getachew ትክክል

  • @ሀገርወዳድ
    @ሀገርወዳድ 6 ปีที่แล้ว +25

    እቶ ኤርሚያስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሃገር ወዳድ ለሀገራችን ከሀይላንድ ውሃ ጀምሮ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የፈጠሩ ውስብስብ እና አሰልቺ አስተዳደር ባለበት ሀገር ላይ ባይሆን ኖሮ ወይንም የትግራይ ዘር ኖሮቸው ቢሆን ሌላ ጨዋታ ነበር ምናየው በ 97 ምርጫ ቅንጅትን ደግፈዋል በሚል ብቻ ከበቀል ሌላ እማያቀው መንግስት ተብዪው ያመጣው መዘዝ ነው እርግጠኛ ነፕ የቤት ሰሪዎችን ገንዘብ አደለም ለመውሰድ ከየትኞቹም ቤት ሰሪዎች የተሻለ አሰራር እንደነበር ብዙ ኢትዮጵያውያን እናቃለን አይዞን አቶ ኤርሚያስ ወደፊት ግን አገና ላይ ሪል እስቴት ቢያስቡ መልካም ነው እላለሁ

    • @zewditubelayneh8472
      @zewditubelayneh8472 6 ปีที่แล้ว

      Khalid Ahmed p

    • @kebrontana8521
      @kebrontana8521 6 ปีที่แล้ว

      It is true. May God help him from this mess.

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @futureman202
      @futureman202 6 ปีที่แล้ว

      ገና ሮያል ክራውን ሲጀምር ነው በነገር የጀመሩት።

  • @ebrahimahmed6269
    @ebrahimahmed6269 6 ปีที่แล้ว +13

    የተማረ የዋህ እና ጥሩ ሰው ያንተ አይነት ሌላ ሰው ይኖር ይሆን

  • @ethiopiasol5836
    @ethiopiasol5836 6 ปีที่แล้ว +3

    እውነት እላችዋለሁ እንደ እዚህ አይነት ምርጥ የሆነ ኢትዮጽያዊ በዘመኔ አላየሁም የደረሰበትን ስሰማ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አልቅሻለሁ ባለ ምጡቅ ሃሳብ ቅን ሰው ሆኖ ሳለ በጥቂት ሰዎች ምክንያት ብዙሃኑ የሚፈለገውን ቤት ማግኘት አልቻሉም
    የዚህን ቅን እና ባለ ምጡቅ አእምሮ ያለው ሰው ዶ/ር አብይ ወደ ትልቅ ሃላፊነት አምጥቶ ሊጠቀምበት ይገባል ባይ ነኝ
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አንተ መልካም ሰው

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 6 ปีที่แล้ว +21

    በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ለብዚ ሰው ስራ የፈጠረ የሚኮራበት ጀግና ነው። በዚህ ችግር ህዝቡንም ሆነ አገሩን ጥሎ ያልጠፋ ነው። ለግዜው በዱባይ ቢቀመጥም ተመልሶ ወደ አገሩ የገባ ሰው ነው የሌብነት አመል ቢኖረው ተመልሶ ወደ አገሩ ባልገባ ነበር? እኔም ከገዢዋ አንዷ ነኝ ግን ክሱላይ የለሁበትም።

  • @biniyamtessema9959
    @biniyamtessema9959 6 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና እረሜ አይዞ እግዛብሔረ ካንተ ይውን አሜን

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 6 ปีที่แล้ว +31

    *የአቶ አመልጋ ጥፋት ሽንኩርት መሸጥ ለለመደ ህዝብ ስለ WALL STREET ሰብካለው ማለቱ ነው!* ጉሊት በትክክል የማንመራ ህዝብ, high finance አይገባቸው !

    • @tmengistu1778
      @tmengistu1778 4 ปีที่แล้ว

      ght!!
      olutely ri abs isThat

  • @teshomeabera4709
    @teshomeabera4709 4 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ኤርሚያስ በጣም ችገር ያለብህ ሰው ነህ፡፡
    ምክንያቱም ለማን ምን እንደመታሰረዳ አታውቅም፡፡
    ከምደረ ደላላ ጋር ቁጭ ብለህ ሰለዘመናዊ ቢዝነስና ፋይናስ መተንተን ማብዛትህ ነው፡፡
    ተመልከት ጋዜጠኛው እነኩዋን የምትናገረውን በቅጡ ስላለተረዳው ነው ስትጯጯህ የነበረው፡፡

  • @ethioafrik6194
    @ethioafrik6194 3 ปีที่แล้ว +1

    proud of you ermiyas you are the wise and real Ethiopian. we have to learn a lot from this wise person my people

  • @teshalhelen1266
    @teshalhelen1266 6 ปีที่แล้ว +7

    May Allah help you. HONEST

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 6 ปีที่แล้ว +8

    አቶ ኤርምያስ አገር ወዳድ እና ጥሩ ሰው ናቸው። መንግስት አላሰራ አላቸው? ያላቸው እውቀት እንኳንስ አይደለም እሪል እስቴትን የኢትዮጵያን ህዝብ መምራት ይችላሉ። አድናቂህ ነኝ ይአቶ ኤርምያስ ጌታ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ።

  • @phun4379
    @phun4379 3 ปีที่แล้ว

    ኤርሚያስ በርታ እንዳትሰለች
    ግጥም አርገህ ያዛቸው!! ክፉ የለመዱ ናቸው::

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 6 ปีที่แล้ว +8

    በሌባ ተከቦ እንዴት ያሰሩት አይዞህ ወንድም ኤርምያስ

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 5 ปีที่แล้ว +3

    የኤርሚያስን ያክል የኢኮኖሚ እውቀት ይዞ እውቀቴን እንካፈል የሚል፡ የኢኵኖሚ መሰረት እንጣል አለም የደረሰበት እንድረስ የሚል ጀግና እንኳን ስራውን በተግባር እያሳየ እያጭበረበረ እንኳ እውቀቱን ቢያካፍለን እመርጣለሁ።ልማዳችን ሆኖ አናት አናት መቀጥቀጥ እንወዳለን።ባጭሩ ጋዜጤኛው ኤርሚያስን ለመጠየቅ አይመጥንም ።

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ማርያም ባለህበት ትጠብቅህ ወድሜ አይዞህ የስራቸው ይስጣቻው ቀንተውብህ ነው አይዞህ ለበጎ ነው

  • @ethiopiaaddis6719
    @ethiopiaaddis6719 2 ปีที่แล้ว

    Elias alasera yaluh beye gudgwadu motu. Ante endegena abebek. Berta elias. You are gold for Ethiopia.

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 6 ปีที่แล้ว +1

    This man is honest and humble I heard all of his interview all same speech about this issue.

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 6 ปีที่แล้ว +1

      YeGetaye YeEysuse Fere እኔም እምለው እንዲሁ ነው ኮሜንቴን ብታየው አማርኛ ሆነ እንጅ እንዳንተ ነው ያልኩት በጣም ያስታውቃል ሀቀኛ መሆኑ ይሄ ሁሉ እየሆነ ራሱ ሁሉንም በዝግታ ነው እሚናገረው እሚያስረዳው እኔም ሁሉንም ኢንተርቪ ሰምቻለው አንድ አይነት ነው ሚያወራው

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 6 ปีที่แล้ว

      @@lovelytef9917 I just saw your comment. We hope and pray that God of truth will help him to come out from this chain. There is more interviews on JTV Ethiopia about this issue.

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 6 ปีที่แล้ว +1

      YeGetaye YeEysuse Fere እታምንም ብነግርህ' የጆሲን እያየው መኪና ደርቤ አቁሜ ነበር ስልኬን አርጌ እየደወሉ አስወጭን መኪና ዘግተብናል ሲሉኝ ምን እንዳልኳቸው በሰማህኝ' ጆሲ ላይ እሚመስጥ ኢንተርቪው እየተከታተልኩ ነው እስክጨርስ ጠብቁኝ ነው ያልኳቸው! ሰውየው በንግግሩ ያስታውቃል ቃሉ አንድ ነው ናሁ ቲቪም ቀርቦ ነበር አንድ ነው ቃሉ ብቻ እሱ ፈጣሪ ጠላቶቹን ያፅዳለት

  • @ebrahimahmed6269
    @ebrahimahmed6269 6 ปีที่แล้ว +5

    ሱስ ሆነብኝ ንግግርህ አቶ ኤሪሚያስ አላህ እድሜህን ያርዝመው አገርህን እና ህዝቦችዋን እንዳንተ የሚወድ ይኖር ይሆን

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 6 ปีที่แล้ว

      Ebrahim Ahmed ሙች እኔ ራሴ እንዳለየሳቸውን ኢንተርቪው እየፈለኩ ነው ምሰማው ንግግሩ ሀቅ ነው ያስታውቃል

    • @ebrahimahmed6269
      @ebrahimahmed6269 6 ปีที่แล้ว

      @@lovelytef9917 ምርጥ ሰው ነው አይደል

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 6 ปีที่แล้ว

      Ebrahim Ahmed በጣም ምርጥ እንጂ ግን ይቅርታ አንቺ አልኩክ

    • @ebrahimahmed6269
      @ebrahimahmed6269 6 ปีที่แล้ว +1

      @@lovelytef9917 አያወቅሽ እንደማትይኝ ስለገባኝ ነው ምክንያቱም ስለ ኤርሚያስ ጥሩነት ስለሆነ

    • @tijarabdella3043
      @tijarabdella3043 4 ปีที่แล้ว

      Enkuwan tefetah yelematu jegna

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሚያስ በጣም አድናቂክ ነኝ እዉነት ዉሌም እዉነት ነች

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 6 ปีที่แล้ว +2

    "We don't understand you. We don't understand it.! :" that was the best part

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles4504 6 ปีที่แล้ว

    I know him when he establish East Africa investment with Ato Tadewos. He is very intelligent person. Ethiopian Economics. The first Highland investor. Very strong Bank founder. .....etc min yaregal....metekemeya anhonem silale tezerefe. He is honest. Ethiopia titekemibet! Be Ager guday Amakrut, Ahun bemeshetut yelmat dirjtoch Komitee yemekatet sew neber God be with you . I hope You will be strong again.

  • @sintayehuselasie2775
    @sintayehuselasie2775 6 ปีที่แล้ว +2

    He trying to do his best for his home country this is sad ?????! He is innocent he so smart god bless mr. Ermiyas.

  • @michealaramede177
    @michealaramede177 6 ปีที่แล้ว +2

    Not only the company but also Ethiopian " Tetelefalech "

  • @emperor4316
    @emperor4316 6 ปีที่แล้ว +1

    I'm surprised this man did not go insane. They crucified him out of jealousy. He is telling the truth. God will always reward honest man. He will rebound. He is a resilient and brilliant man. May God help you. Hopefully with Dr. Abiy Cracking down on corruption and criminals, brilliant business men will have a chance run a clean business

  • @dagidag6863
    @dagidag6863 3 ปีที่แล้ว

    Ahun gn mn lay derso yehon?

  • @semerekibebe9112
    @semerekibebe9112 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ትዕግስት….መልካም ሰው ነህ

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 6 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ አመልጋ በጣም ግልፅና ጥርት ያልክ የ ቢዝኒስ school ነህ ወጣ ያልክ ስው ነህ ማን ይረዳህ ትውልድን የቀደመክ ሙጡቅ ስው ነህ ጋዜጠኛውንም አደንቅሀለሁ ለስውዬው ላሳየኽው ክብር ።

  • @ኡምበክርነኝሰውአማኛ
    @ኡምበክርነኝሰውአማኛ 6 ปีที่แล้ว

    አይዞኝ አይዛኝ ከሸራቸው አላህ ይጠብቅህ አተ እውነትንብቻ ይዘህ መጓዝነው አሸናፊ ነህ

  • @martatilahun8459
    @martatilahun8459 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ተቀብራ አትቀርም

  • @manche110
    @manche110 6 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ሰውዬ አቦይ እንትናን እራት ጋብዞ ቢሆን ኖሮ እስከዛሬ አላሙዲንን በልጦት ነበር።

  • @senaitwawverbudina8510
    @senaitwawverbudina8510 6 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጤኛው ግን ታበሽቃለህ ተልክህ ነው እዴ

  • @nattyzerfu4362
    @nattyzerfu4362 2 ปีที่แล้ว

    Ato Ermiyas i have big respect for you Sir... you can do the many impossible things to the world... you don't deserve here!

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር ይርዳህ ኤርምያስ ያለውን ነገር ተናገር አትፍራ ነፃነትህን አውጣ አትዞህ

  • @ethiopiannewsentertainment6064
    @ethiopiannewsentertainment6064 6 ปีที่แล้ว +3

    If Ato Ermyas's claim is proved to be true, the gov & the eth. Court system is in a deep quagmire. #what has been done against him & Access Real estate is very disgusting.

  • @mtamgt
    @mtamgt 6 ปีที่แล้ว

    I really appreciate Mr. Ermias, simply he is brilliant and courageous. However, the media personnel who gonna interview should be either fit or give him chance to explain things fully as he often did. I dare to say this because the interviewer repeatedly failed to understand the what insolvency is despite Ermias's succinct elaboration. Besides, the interviewer were interrupting Ermias before the latter deliver his point.

  • @MN-zv9gi
    @MN-zv9gi 6 ปีที่แล้ว

    yihe seweye tikili new meslnji , TPLF nebre chegru, I am sure he will success in the future,

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 5 ปีที่แล้ว +1

    ተሰቃየህ ኤርምያስ

  • @enkuwelelaw9477
    @enkuwelelaw9477 3 ปีที่แล้ว

    The government doesn't want the balanced cash flow with the rich and the poor

  • @biniambitew945
    @biniambitew945 6 ปีที่แล้ว +1

    ECONOMICS KEMAYGEBAW GAZETEGNA GAR ERMIAS YIHEN YAHIL SEAT MAWURATU YIGERMAL

  • @chegovera7425
    @chegovera7425 6 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ እና የቤት ገዥዎች ስብስብ እባካችሁ ይህን ሰው ለቀቅ አድርጉት እና በትክክለኛዉ ሁኔታ ቤቱን ሰርቶ ያስረክብ። ምን አደረገ አንባገነኖች እና ባንዳዎች እያጭበርበሩ ስለሆነ እንጂ ብሩ ስለከሰረ አለመሆኑን ከአቶ ኤርሚያስ መረዳት ይቻላል።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 6 ปีที่แล้ว

      TPLF beteley ke 1997 ametemhret jemro ye Guragen nibretochn yeteleyaye miknyat eyesete sizerfachew koytowal. Gin lemin????

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 6 ปีที่แล้ว +2

    I found this interview after I watched him on Jossy in the house he is such a great person very well educated but he is on wrong place and wrong time Egzabher bililin noro sint betetekemin kezih sewye bicha Agerachinin Egzyyasibat

  • @ruteabel7740
    @ruteabel7740 6 ปีที่แล้ว +11

    አይ ሀገር ትግሪ አለመሆኑ ብቻ በደላቹት እናንተ እርኩስ ፂላ

  • @yosephhabte565
    @yosephhabte565 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ቃላትና ያጥረኛል የአቶ ኤርምያስ ጭንቅላት የመጠቀ ።ችግሩ የሱ ሳይሆን እሱን የሚመጥን አገር ባለማግኘቱ ነው።የሰው ሳያጣራ ማውራት እና ቀድሞ መፍረድ እና እሱ ሊመጥን የሚችል አንድም ጭንቅላት ያለማግኘት ነው።ባጭሩ ለዚህ አገር አይሆንም ቅናተኛ የበዛበት አገር።

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 6 ปีที่แล้ว +2

    I am tayrd of hearing it 10 years.all I want it just give us our money or house that is it!!

    • @sintayehuselasie2775
      @sintayehuselasie2775 6 ปีที่แล้ว

      You should go back to school. !if you don’t understand what he trying to explain ok.

    • @henockseifushawel6879
      @henockseifushawel6879 6 ปีที่แล้ว

      Silefa yeneberewem ahun yemilefawem lanchina legna keflen legezanew new.enkefatu beza bians tebaren enrdaw wey understand mareg new.what he brought is z best solution and only comfy for end customer like us dear..enkfatu lesmu yetemeretew asfetstamiw akal ke bias netsa hono lechegru mefthe yihonal teblo yekerebewen wey alekebelew or yeteshale almamtatu new chegeru..ahunem kesu yeteshale sew aygegnem endew betechebach kalmeta bestker.

  • @boostmobile5413
    @boostmobile5413 6 ปีที่แล้ว

    Weyne yehe seweye feredebet egzabher yerdah

  • @rebiselman6206
    @rebiselman6206 6 ปีที่แล้ว +1

    Ay Ethiopia tegera kaltehon menor ayechalm? Beterara tehay bemzerefbt hager invester lesera yekelkelal sham on Ethiopian government

  • @RadioAbrar
    @RadioAbrar 5 ปีที่แล้ว

    በተለያየ ግዜ ያደረገው ኢንተርቪው አንድ ነው::በመሖኑም ሰውየው እውነተኛ ነው::

  • @mqw544
    @mqw544 3 ปีที่แล้ว

    Wndma armyse amlga yantne gfe bdle say wthlker elalh allah yrdh hkhen allah ywtaw

  • @millionmengesha5076
    @millionmengesha5076 6 ปีที่แล้ว +1

    ቀማኞችኮ በሃቅ አያምኑም ኤርሚያስ ሃቀኛ ሰው ነው በተለያየ ምክንያት ማባረረ ነበር የሚፈልጉት ቢሳካላቸው።

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 6 ปีที่แล้ว +1

    TPLF yesntna sint ye Gurage business sewochin beteleyaye miknyat eyaderege nbretachewn sikotater, sizerefachew, sibedlachew koytowal, gin lemn??? TPLF eskemeche nuw besew lab endezi yemikeldew?? Yemizerfew??

  • @Hanbchjd
    @Hanbchjd 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰውየው የመሰላቸት ነገር ይታይበታል

  • @sintayehuselasie2775
    @sintayehuselasie2775 6 ปีที่แล้ว

    If we don’t understand what he trying to say this person. please we all should have to go back to kindergarten.

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 6 ปีที่แล้ว +2

    *Ato Amelga is innocent! They wont allow him to do his Job, these mehayim astedaderoch ! Ethiopia is not ready for Ato Amelga, he is thinking 21st century, people in Ethiopia do business in the 18th century! The guy has vision, jealous and mikegnoch ligebachew alchalem. This guy lived in America in a house worth ($5,000,000)150,000,000 birr... Because he knows what hes doing. He did not steal that! Ethiopia is not ready for movers and visionary people like Ato Amelga! I get disgusted everytime i hear about the way the government treated him! Disgusting !*

  • @jonimelaku9662
    @jonimelaku9662 6 ปีที่แล้ว

    አዲስ ቴክኖዎሎጂ ያልተሞከረ መሞከር ፈለጉ ጀማሪ በሆኑ አዲስ ቤት ገዥዎች ላይ መሞከሩ አግባብ ነበር ? 32:48 እዚህ ላይ ስህተት ሰራሁ እንዲህ በስፋት ከመሄዴ በፊት አትሊስት የመጀመርያውን አይቼ እሷን ዳር አድርሼ ብሄድበት ጥሩ ነበር

  • @Habesha28
    @Habesha28 6 ปีที่แล้ว

    Ethio Chanel must pay for their fake news!

  • @ghideigkidan3949
    @ghideigkidan3949 6 ปีที่แล้ว

    Gazeteghaw kelieboch yetlak tmeslalhe

  • @biniambitew945
    @biniambitew945 6 ปีที่แล้ว

    GAZETEGNAW YANADIDAL

  • @bereduethiopia7410
    @bereduethiopia7410 6 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ኢርሚያስ በታም የዋህ ነህ አገሪቱ በሌብነት መሰልተናን አለማወቅህ ነው የሰው ገንዘብ ይሚዘርፍ ብቻ ነው ይለው በታም ያሳዝናል ሁሉም ነገር ውሸትና ሌብነት እንደ አራዳነት ነው የሚቆጠር

  • @mekuendelbu6450
    @mekuendelbu6450 5 ปีที่แล้ว

    yesew genzeb yezerefe teru sew new tlalachiw zerafi ylakbachiw

  • @senaitwawverbudina8510
    @senaitwawverbudina8510 6 ปีที่แล้ว

    ምነው ግን ጋዜጠኛው ፍሪሽ ነህ እዴ የምጠይቀውን ጥያቄ ማወቅ አለብህ ወይስ ጋዜጠኛ ሳምሶም ልኮክ ነው

  • @abiyeyayu3364
    @abiyeyayu3364 2 ปีที่แล้ว

    L

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 ปีที่แล้ว

    ኤርምያስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንዲሆን የዘወትር ፀሎቴ ነዉ ። ያላደላት ሀገር ምድረ ሆድ አደር ስምህን ሊያጠፋ ቢሞክር ጆሮአችን ጥጥ ነው። ያንተ ብዙ ለሀገር ብዙ ለሀገር የሚጠቅም መስራት የሚችል ግዜ ሌቦችን ፍትህ በማመፀን መባከኑ ያቃጥላል። ሌባ የነገሰባት ሀገር ።

  • @mekuendelbu6450
    @mekuendelbu6450 5 ปีที่แล้ว

    be afu teff ykolal

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 6 ปีที่แล้ว

    The same thing you put on line again I heard it year you need find some thing new

  • @tinishuabel2070
    @tinishuabel2070 4 ปีที่แล้ว

    Algebanim anawukim aygebanim.....kkkkkk
    Ato Ermiyas yikir belen iskahun letebedelkewu benesu sim.

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 6 ปีที่แล้ว

    Gazetegnaw gin shame on u ante ye weyane telalqkiegnama semanew ewnetun be Jossy ye journalisms ethics kalawek metew mew atasedib professionun eshi be professional af afun tilewalh tigrrmalh i hoe Mir Ermiyas will be successful in the near future i will be the first person to buy his houses may GOD bless u more

  • @adamali9112
    @adamali9112 2 ปีที่แล้ว

    Io

  • @sisayyirga5683
    @sisayyirga5683 3 ปีที่แล้ว

    ሟፐ ሀከ

  • @teddytechilo
    @teddytechilo 6 ปีที่แล้ว

    He created a very well design ponzi scheme.

    • @Htownkid-ot8uf
      @Htownkid-ot8uf 4 ปีที่แล้ว

      U got a point but who's fault is that they cant figure him out yet huh? His mind is out this world if you the police or judge u would do the same thing

    • @gxhggbshgg6907
      @gxhggbshgg6907 4 ปีที่แล้ว

      ጀግናው ኤርሚያስ በርታ ወገኔ ጠክር አይዞኝ የተማርን ያልተማር አይሰርቀውምና

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 6 ปีที่แล้ว

    አንተ ጋዜጠኛ ምንድን ነው ሚያንቀለቅልክ አስወራው እንጅ ምንድን ነው ፋታ እማሰጠው? አጉርሰውሀል መሰለኝ ትንሽ ባንዳዎቹ! አቶ ኤርሚያስ እጅግ ቀጥተኛ እንደሆነ ያስታቃል ልበሉት ደረሳቹ ድሀ ድሮንም ሀብታም በሽታው ነው! አቶ ኤርሚያስ ድል ያንተ ነው ይሄ ቀባጣሪ ጋዜጠኛ አላስወራ አለክ ቅንቅናም የሆነ ነገር