MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ሴት ልጅ ወንድ ልጅን ለጋብቻ መጠየቅ ትችላለችን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫🕊🌺
    ሴት ልጅ ለወንድ ለጋብቻ መጠየቅ ትችላለይ የሚለው ትችላለህ ሃጢያት የለውም።።
    ግን መንፈሳዊ ትምርት እሚማር መሆን አለበት ዝል ብለን መጠየቅ ሳይሆን በስልክ ይግባቡ በደብ ከዛ ፀባዩን ሁሉም ትየው ፈሪሃ እግዚአብሔር ካለው ይረዳታል ብየ አስባለሁ ።።አላማዊ ከሆነ ግን መቸም አይረዳት!! የኛ የኢትዮጵያ ወንዶች ገባድ ናቸው። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ላንች አዳም ያለው ይዞልሻል በፆለት ብትበረች እላለሁ።።ደሞ ገና ነሽ እህቴ አይዞሽ።።

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቃለሕይዎትን ያሰማልን
    እሕታችን መጀመሪያ እንደምትወጂው ነው መንገር ያለብሽ እሽ ካለሽ እየተመካከራችሁ ጉዞ ወደ ጋብቻ
    አሁን ጥያቄሽን ስሰማው የጋብቻ ጥያቄ ሴት ትጠይቃለች ወይ ነው ያልሽው መጀመሪያ መዋደዳችሁን ሳትነጋገሩ የምን የጋብቻ ጥያቄ ነው?
    ሲጀመር መዋደዳችሁን ከተነጋገራችሁ አትሰቢ እሱ ላግባሽ ይልሻል።
    ስለዚህ መጀመሪያ እንደምትወጂው ንገሪው
    የጋብቻ ጥያቄውን ግን እሱ ማቅረቡ ነው የተሻለው ምክንያቱም ስትጋጩ ለምነሽኝ ነውኮ እያለ ህሊናሽን ሊያቆስልሽ ይችላል
    ወንድ ጠይቆ የተጋቡ ቢጋጩኳ በተጣሉበት ጉዳይ ነውጂ የሚጨቃጨቁ። ለምነኽ ነውኮ ያገባኸኝ አትለውም ምክንያቱም ወንድ ጠይቆ ማግባት ከአባታችን ቅዱስ አዳም የወረስነው ልማድ ስለሆነ
    ስለዚህ መጀመሪያ እንደምትወጅው ንገሪው

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን። ለእህታችን የምላት ነገር ቢኖረኝ መጀመሪያ እንደምትወጅውም ሳትነግሪው ነው ለትዳር ብጠይቀውስን ችግር አለው ያልሽው😮ምን ችግር አለው በራሱ ችግር አለው። አንደኛ እኛ እንደሀገራችን ባህል አልተለመደም እናም ስሜት አይሰጥም። ሌላው ልጁን እምትወጅው ከሆነ እንግድህ ምን ይደረጋል እሱን በቀጥታ እንደምትወጅው ከምትነግሪው ላገባ ነበር/ከሆነ ሰው ፍቅር ይዞኛል ግን የሱን አላቅም እንደት ላድርግ ብለሽ እንደ ምክረ ሃሳብ ብታቀርቢለት ከዛ የሱንም ስሜት በዛው ትረጃለሽ ብየ አስባለሁ። ለሁሉም እግዚአብሔር ይሁንሽ❤

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር እግዚአብሔር ስፈጥረን የራስ የራሳችን አዘጋጅቶልናል ያንች ያለዉ ከሆነ እግዚአብሔር ባላት ቀን ትገናኛላችሁ በጸሎት አምላክን ለምኝ መልካም ሴት ትዳራን ከእግዚአብሔር ዘንድ ትጠብቃለች በጸሎት ተወስነሽ ጠብቂ እላለሁ የድንግል ልጅ የሚለምኑትን አይነሳምና በጸሎት በርች🙏

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማን ቡኤዝን የጠየቀችው ሩት ናት እንደ ቡኤዝ ያለ ወንድ ካገኘን እንጠይቅ ካልሆነ ዝምታ ወርቅ ነው

  • @Seble7
    @Seble7 ปีที่แล้ว +19

    ከባድ ነው እሽ ብሎ ቢያገባት እንኳን በተጋጭ ቁጥር ፈልገሽኝ ነው ያገባሽኝ እያለ ሞራልሽን ነው የሚገለው በእኔ እይታ ይቅርብሽ የሚወድሽን የሚፈልግሽን አግቢ እኛ ኢትዮጵያ ባህላችን ከባድ ነው

    • @tigest3176
      @tigest3176 ปีที่แล้ว +1

      Kale hiwete yasemalne

    • @selfoselfo1747
      @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሻል👍

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ

    • @muaueabermsagil8286
      @muaueabermsagil8286 ปีที่แล้ว

      ሰላም ይብዛ
      ታድያ ወንድ ጠይቆ ቢወስዳትስ ፈልገሀኝ ነው ያገባሀኝ እያለች ላለመኖርዋ ምን ዋስትና አለ
      እሄFallacy ሕፀጽ እንኳን በመንፈሳዊ በሎጊክም አያኬድም አስታሳሰብሽ አስተካክዪ
      እኅቴ

    • @Seble7
      @Seble7 ปีที่แล้ว +1

      @@muaueabermsagil8286 1ኛው እስካሁን ድረስ ባህል ሆኖ የቆየው በወንድ ጠያቂነት ነው አሁን እሶ ሄዳ አግባኝ ወደድሁህ ሽማግሌ ላክ ብትለው ጥሩ ነው ሴት የወደደችውን ሳይሆን የወደዳትን ብታገባ ነው መልካም አልሁ።ስለዝህ እኔ ሀሳቤን መግለጽ እችላለሁ አንች ሀሳብሽን ግለጭላት ማንም የመሰለው መናገር ይችላል

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅ ሁኑ ለገዳም አባቶችና ለደብረ ኤሊያስ ገዳም 😢 የገዳም አባቶቻችን በግፍ እየተጨፈጨፉ ነው ወላጅ አልባ ህፃናትን ጨምሮ በግፍ እየተረሸኑ ነው በኦነጉ አብይ አህመድ 😢

  • @tadla8200
    @tadla8200 ปีที่แล้ว

    ላስተማሩን አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን እህታችን ጠያቂዋ የልጁን ስነምግባር አጥተስ። ለሱጋር እይወትሽን እደምትኖሪ እግዚአብሔር ከማክበር ጋር ንገሪው ፍቅር የጋራ ነው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የምንወዳችሁ መምህር እንኳን ደናመጡ። እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያድልን። ለብዙዎች በረየከፈቱ አባትናቸው በጁጁጋ ቅዱስ ሚካኤል ደብር በጣም የምንወዳቸው😢😢❤❤ እህታችን በራስሽ ፍቃድ ምን አታድርጌ ፍቃደ እግዚአብሔር ጠይቄ ላንቺ ካለ ይሆናል ካልሆነ ሌላአዳምአለ!?

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እህታችን እግዚአብሔር ለአንድ ካላቹ ልቦናውን አነሳስቶ እሱ እንዲጠይቅ በፀሎት ፈጣሪሽን መጠየቅ ይሻላል እሱ ከመጠየቅ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ጥያቄው ግን በጣም ከባድ ነው እንደኔ እግዚአብሔር በፀሎት ትለምን ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም እሱ ራሱ ልቡን ከፍቶ እዲጠይቃት ሌላው ወንዶች የሚያፈቅራቸውን ሴት አይፈልጉም ከባድ ናቸው ልጅቷ ታሳዝናለች

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yesamalne

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 ปีที่แล้ว

    እንኳንስ ጠይቀሽ አግብተሸ ጠይቆሽ ወዶሽ አግብቶሽም ትዳር ፈተና ሆኖል እና እህቴ ተረጋጊ እድሜሽም ለዚህ ይጋብዝሻል እና ትንሽ ቆይ

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግን አለን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እኅታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ ปีที่แล้ว +1

    በመንፈሳዊ ህይወቱ ጠንካራ እና የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ከሆነ ችግርም የለው ግን ልጁን በደንብ መመርመር አለብሽ እህቴ

  • @maryamemne
    @maryamemne ปีที่แล้ว

    ንገሪው ምን ችግር አለው ግን ድንገት ተነስተሽ አፈቀርኩህ ወደድኩህ ሳይሆን ወንድሜ እኔ ትዳር መያዝ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ልቤ የሻውን ው እንደሃሳብ ብነግረው ምን ይመስልሃል ብለሽ ጠይቂው ይሄውም ሃይማኖተኛ ከሆነ ነው እሽ❤❤❤

  • @yaregalbirhanu6816
    @yaregalbirhanu6816 ปีที่แล้ว

    important lesson learned!!
    Rebuni kale hiwot yasemalin

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ሲጀመር ምን ችግር አለው ነው ሰውን ገደል የሚያስገባው ምን ችግር አለው በራሱ ችግር አለው ግን እግዚአብሔር ላንቺ ያለው ይመጣል በወጉ በማዕርጉ በሀይማኖቱ የሚያገባሽን ይሰጥሻል. መጠየቁን ጠየቅሽው ግን ደግሞ ቆየት ብለው ሽማግሌ ብንልክ ምን ችግራለው 😴😴ሊባል ነው እህታችን እና እራስሽን አክብሪ
    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያስርማልን ግን እህቴ እኔ እምልሽ ከሌላው ትንሽ ሊለይብሽ ይችላል በ21 አመትሽ ይሄ ያክል ለምን ማሰብ መጨነቅ አስፈለግ ገና ነሽ ቀስ ብለሽ ብትማሪ ብትሰሪ ፈጣሪሽን ብትጠይቂሽ እኔ የ 40አመት ሴት ነው የመሰልሽኝ ማማዬ ወደድኩክ ብትይው የሚወዳት ልትኖረው ትችላለች ባይሆን እንኳን እየወደደሽ እንኳን አንቺ ቀድመሽ ብትጠይቂው እድሜ ዘመንሽን ይዘበዝብሻል ላይሳካም ይችላል እሺ ብሎ ሞራልሽን ጊዜሽን እድሜሽን ጨርሶ ይተውሻል ተረጋጊ

  • @semereykalo6720
    @semereykalo6720 ปีที่แล้ว

    መጀመርያ እቲ መትክዮ ዘለኪ እግዚአብሔር ጾሎትኪ ይስማዕ እንታይ ጸገም ኣለዎ ካብ ብፍቅሪ ምቅጻል ሕራይ ወይ እምቢ ክብለኪ እዩ ሕተትዮ ካብተን ሓፋራት ስለ ዝኮንኪ እዩ እቲ ሽግር ኩሎም ኣወዳት ኣይኮናን ከምኡ ንብል ብወገነይ መሊሰ ይንእዳ

  • @muaueabermsagil8286
    @muaueabermsagil8286 ปีที่แล้ว +2

    የመምህራን ቃል እየተደመጥ አይደለም

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ ปีที่แล้ว

    ኦ ግን በጣም ከባድ ነው ለወንድ ልጅ የትዳር አጋር ትሆነኛለህ ብሎ ለጥያቄ ማቅረብ

  • @fnln1885
    @fnln1885 ปีที่แล้ว

    እስት አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንድ ሰው ሱስ ውስጥ እያለ ለምኖ እግዚያብሔርን ካለበት ጭንቀት እስራት ከተፈታ በኋላ እንዳዲስ እዝ ነገር ውስጥ ቢገባ ከዛ የነበረበት መከራ 7እጥፍ ከሆነበት እንዳዲስ እንዴት ከእስራት መውጣት ይችላል?

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +3

      ንሰሀ ከገባ ይችላል ንሰሀ የተሰጠን እኮ አጥፍቻለሁ በድያለሁ ብለን ከልብ ከተመለስን የምንፈወሰበት ከሐጢያት እስራት ከሱስ ከደዌ እስራት እድንወጣ ነው

  • @hiriyakos
    @hiriyakos ปีที่แล้ว

    yih program bizum alsabegnim milashu intofento new

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 ปีที่แล้ว

    በመጠኑ፡እንኳን፡የውጭ፡አገሩን፡ባህል፡የልጅቷ፡ወዳጅ፡አይቶት፡ከሆነ፡በዘፈኑ፡እንደተገለፀው፡ይህንን፡ትጋብዘው። (Beyoncé - Single Ladies (Put a Ring on It)
    መርዝም፡መድሃኒት፡ነው፡ሲሆን፡በጠብታ፡
    እንዲሁም፡ለተንኮል፡አለው፡ቦታ፡ቦታ።
    ናዮሜ፡ለሩት፡ትንሽ፡ተንኮል፡ነግራት፡ነው፡ወልድ፡የተገኘው።

  • @Grailt
    @Grailt ปีที่แล้ว

    ርዕስሽን ቀይሪ ለትችት የተጋለጠ ነው በፅሁፍ ያስቀመጥሽውን

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 ปีที่แล้ว

      ምንም ጥያቄዉ ትክክል ነዉ ለም ዋና አላማ ለጋብቻ ነዉ እትል አብረን እንሁን እንደማለት ነዉ😊

  • @endalkm
    @endalkm ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን።
    =>ግን የልጅቷ ጥያቄ ከባህልም ከህግም ውጭ ነው። ሴት ልጅ ወንድልጅን ለትዳር መጠየቀኩ እጅጉን ነውር ነው።
    =>አባታችን አብረሐም ለልጅ ለይስሃቅ ሚስት ከሀገሩ ሴት ጠፍቶ አደለም አሸከሩን ጥሎሽ አስይዞ የላከው ህግ ስለሆነ ነው።

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 ปีที่แล้ว

    ምን ችግር አለሁ እሽ ነው የምለው 😊

    • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
      @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ ปีที่แล้ว

      እረ ከባድ ነው በሀይማኖት የጠና ሰው ካልተገኘ ለዘላለሙ አች መጣሽጅ እኔ አልመጣሁብሽ እያለ እኳን ደፍራ ጠይቃው እሱኳ ጠይቆት መከራ ነው በሂ ዘመን

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ነህ እደ ?

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว

      እርግጠኛነኝ እንደጠየቀችህ ኩራት ይሰማህና ሌላ ነገር ነዉ ምታስብ