ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ 5 የስራ ሀሳቦች በኢትዮጵያth-cam.com/video/NNIUGmJZyOY/w-d-xo.html
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ የመኪና ብድር ለሱዚኪ ዲዛየር 2022 በባንክ 30/70 ከወለድ ነፃ በ5 ዓመት ተከፍሎ የሚያልቅ በ3 ወር የሚረከብት ማስረጃውን ማሰራጨት ከፈለክ 0989 99 99 97/0911 99 81 81/0989 99 99 95
አድራሻችሁ የት ነው? በአካል መጥተን ማረጋገጥ እንችላለን?
@@sulaymantube1534 y6ygyyyytvvbvvvjuuhuuuu6
@@sulaymantube1534 ዥ
Great man Thankyou so muchYemitakerbo neger mirt nwYe engineering softwares tutorials kefelegu demo when link echanu
ይሄ ይቱብ ከማንም ይቱብ የሚበልጥ ልብ የሚሞላ በጣም ጥሩ እፍርሜሽን የሚሰጥ በጣም ነው የምናመሰግነው
በጣም ግን የብዙ ሰው እንባ የሚያብሱ ሚዲያወችም አሉ ሊደነቁ ይገባል
Betam ❤️❤️❤️
@@የአብነትተምሮንመርዳትቤተ አርጌአለሁ
እውነትሽን ነው
እውነትነው
እኔ ከማውቃቸው ዮቱዮቡች ምርጥ አንደኛ ገበያ ሚድያ ነው ማርያምን ገራሚ ስራ ነው በርቱ
እውነት እውነት እልሀለሁ እንደዚህ አይነት ቻናል እስካሁን አላየሁም ከልብህ ነው የምትሰራው እግዛቢሄር ይባርክህ አይዞህ በርታልን በጣም ጥሩ ጥሩ መረጃዎችን እየሰጠህን ነው Thank you 🙏
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ገበያ ሚዲያ ሰው ማለት እናንተ ናችሁ። ብዙ ደክመህ ለምትሰጠን መረጃ ክበርልን። አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ።እድሜህን ያርዝምልን
በጣም ጎብዞች ለሀገራችን እንደዚህ አይነቶች TH-cam ነው የሚያስፈለገው
እጅግ በጣም እናመሠግናለን!!!!ለለዉጥባለን ተነሳሽነት ላይ ይኽን የመሰለ የበሰለ አሰተሳሰብ ካለ የማነለወጥበት ምንም ምክንያት የለም!!!!!::
ጫልዬ ተባረክልኝ ተገንዝበክ ማስገንዘብ የምትችል ተረድተክ በደንብ ማስረዳት የምትችል ጎበዝ ልጅ ነክ እናመሰግንሃለን
ወንድም በመጀመሪያ የምታቀርባቸው ነገሩች በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሠግናለን ግን ስደት ያለንው እንዴት መጠቀም እንችላለን
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነውከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው ☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ ☞ጥረት ነው...ፕሮፋይሌን 🇪🇹🇪🇹😍😍
ጫላዬ ምርጡ ወንድማችን ስለምታቀርብልን ጥሩ የሆኑ መልእክቶች ከልብ እናመሰግናለን ልጅህስ እንዴትነው ተሻለልህ
ምርጥ መረጃ ነዉ ጫላ 👍 እስኪ ደግሞ Amigos የሚባል አለ እነሱንም አናግራቸዉ
ወንድሜ እንኳን አደረሰህ ገበያ ሚዲያ ታታሪ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ
ስለዚህ ይብዛእንደኔ የጨነቀው ማነው ግራ የግባው በስደት 😘 like አርጉ
ጫለ በርታ እናመሰግነለን ለምተቀርብልን መረጀ በጣም ተፋለግ የሆነ መረጀ ነው
ጠቃሚ መርጃን ሥላቀርብክልን በጣም እናመሠግናለን
የሠጠህን ማብራሪያ ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው የባንኩ ደንበኛ ለመሆን ክፈለ ሀገር መክፈት እንችላለን
በጣም ደሰየሚል ፕሮግራም ነው
ጫላ ወድማችን እኳን አደረሰህ የኛ መልካም ወድም በእውነት ላተ ቃላት የለኝም በውስጣችን የተነሱትን ጥያቄ ስታቀርብለት በጣም ነው ደስስ ያለኝ እመቤቴ ማርያም ከነ ቤተሰቦችህ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ልጅህ እዴት ነው😍 አሪፍ ነበረ ግን ወለድ አለው ወለዱ ይከብደናል እኛ አንችለውም እኔ አቅሜ አይችልም ከወለድ ነፃ ቢሆን ዛሬውኑ ነበር ምመዘገበው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከወለድ ነፀ ቨድዮ ሠርዋል ገቢተሸ እዩ ዘምዘም በንክ
@@dinkydinky683 አይቼዋለሁ ውዴ ግን መረጃ ልጠይቃቸው ነበር ስልካቸውን አጣሁት እና የብድር አገልግሎት ሚሰጡት የተወሰነ ጊዜ ነው ብለዋል እስከመቼ እደሚያበድሩ አላውቅም ምናልባት ቁጠባው ከጀመርኩኝ በዃላስ የብድር አገልግሎቱ ብያቋርጡት እዴት ነው ምሆነው ብዬ አሰብኩ ለዚ መረጃ ሚሰጠኝ ሰው አጣሁኝ 😢😢😢😢❤🙏
ጫላ እግዚአብሔር ይባርክህ በማርያም የሻይ ማሽን ለማምጣት ቀረጡን ፈራሁ እስኪ ኢትዮ የሚቀንስ ካለ ላስቸግርህ በፈጠርህ
እናመሰግናለን ወድማችን ጫላ ሁሉ ምታቅርበው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እና አንድ ጥያቅየ መልሰልኝ ብሁሉክልል ይፈቅዳል ወይስ እድየት ነው ለምሳልየ መቀሌ ይቻላል
በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርበው በርታ ወንድማችን
ሁሉም ክፍለ ሃገር ነው አገልግሎታችሁ
አዲስ አበባ ብቻ መሆኑ ግን አሪፍ አደለም ይታሰብበት በልልን Gebeya Media እና ወንድማችን ጫላ ግን እናመሰግናለን
Great questions!!! You asked all the questions I had in mind! Great job! Also thank you for the clear and simple answers, Berhan LeEthiopia!!!!!
ወንድም ጫላ ስለስራህን ሳላደንቅ ሳላመሰግንህ አላልፍም !!!!!በመቀጠል ግን ስለ ስደተኞች ስለ ኤርትራውያን በአዲስአበባ የሚኖሩ በተመለከተ ምን መስራት እንዴት ከ microfinance መጠቀም እንችላለን ?????ወይ we love u
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
የየት ሐገር መታወቂያ ነው የሚያስፈልገው የአዲስ አበባ ወይንስ የተለያዩ ክልሎች ይፈቀዳል
ጫላ በጣም እናመሰግናለን እውነት የባለፈው ጥያቄያ መልስ ሆኖኛል
ክቡር ወንድም ጫላ በዪህ ባቀረብከው የብርሃን ቁጠባና ህብረት ስራ ማህበር እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እና የኢሜል አድራሻ ባለማስቀመጣቸው ከምኖርበት አገር ሆኘ የሚላከውን አስፈላጊው መስፈርት ለመላክ አልቻልኩምና እባክህን ኢሜላቸውን የምናገኝበት መንገድ ብታመቻችልኝ ስል በትህትና እጠይቅሃለሁ።
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ደውለው ይጠይቁ የተሻለ መረጃ ያገኛሉ
ሞተር አለ ብሎኝ ሄጄ የለም አሉኝ
በጣም ነው የማመሰግነው ስለሰጠኸኝ መረጃ
ወንድማችንን ጫላ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክስ ማበደር ይችላል ወይ በክፍለ ሀገር ብንበደር ብዙወቻችንም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አባል ስለሆን በአቅረቢያችንም የምናገኘው አዋሽንና ኢትዮጵያ ንግድ ናቸው
ጫላ በጣም እናመሰግናለን
ዉንደም ጫላ አመሰግናለሁ በተለይ በሰደትላ ላሉት በጣሞ ጥሩ መረጃነው
ላብሽን አፍሰሽ ሠርተኛ ይቅርብሽ እህቴ የኛም ብር በእጅ ሰጠን በእግር እየፈለግን ነው ይቅርባችሁ
በጣም ደስ የሚል you Tube channel thanku
በመጀመሪያ ወንድማችን ጫላ ሰላም ለንቴ ና ለቤተሰቦችህ ይሁን ልጅህ እንደት ነው? እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳቹ አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያደረግል ሞት ሀዘን ዘርያነት ክፋት እግዚአብሔር የማይወዳው ነገር ሁሉ ከህወታች ላይ ይወገድልን።ስለ መልካም ሀሳባቹ ከልቤ አመሰግናለሁ ለአድስ አበበ ልጆች ድስ የምል ዜና ነው። እኛ የክፍል ሀገሮች ለወደፊት በተስፋ እንጠብቃለን። ጫላ አመሰግናለሁ 🙏🙏🌹ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
Chaloko berta berta. You are doing a good job 👏
ጫላ በጣም እናማሰግናለን
ቪዲዮ እስከመጨረሻ ስሙት እድራሻ ስልክ ቁጥር እትበሉ መረጃ ከስው ከምስሙይልቅ እናተ ስምታቹ ተግብሩ
Ewenetem Berehan Eteyopiya!FETAREY Edenate yalutin wedemoch yabezalin FETARE!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አመሰግናለሁ አድናቂህ ነኝ.
Thank you guys ! ❤❤
ጫላ ጀግና በርታልን
➽, ልብስህ ላይ ከምተቀባው ምርጥ ሽቶ ይልቅ ከምላስክ የምታወጣው መልካም ንግግር በዙሪያክ ያሉ ሰዎችን በጥሩ መዓዛ ያውዳል ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹
ጫላ: የእዉነት: በጣም: ጥሩ: ሰራ: እየሰራህ: ነዉ
Thank you god bless for information 👍🙋♀️🇪🇹🤗🌹🌻🌼
ጥሩ ነበር ግን እኛ ስደተኞች ማሽን ይዘን ለመግባት በጣም ቀረጥ አለ ተመጣጣኝ ቢሆን
የ investment ፈቃድ ካላቹ ያለቀረጥ ማስገባት ይቻላል::ግን 10 ሚሊዬን ካፒታል ያስፈልጋል::
God Bless You .your video's is very important and encouraging 👏I wish all the Beat Good Job
አቶ አለማየሁ እባኮትን ስልክ አንሱ ብራችን መልሱ የሰው ብር ይዞ ስልክ አለማንሳት ቢሮ አለመገኘት ምን ይሉታል እዚህ ልት በደሩ ያሰባችሁ ብራችሁን በእጅ ሰጣችሁ በእግር መፈለግ ነው
አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ዉጪ ለመሄድ ለስራ ትሰጣላችሁ መስፈርቱስ ምንድነዉ?
Betam useful channal new... U r doing a great job...
ለክልል ከተማ ምንም ታስባል ሐረር ብዙ ሥራ መስራት እንፈልጋለን
ሰላም የገበያ ሚዲያዎች ጥያቄ አለኝ የብርሃን ለኢትዮጵያ አባል ለመሆን የግድ የአዲሳአበባ ነዋሪ መሆን ብቻ ነው ? ወይስ ኢትዮጵያን ያቀፈ ነው
በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ይደውሉ የተሻለ መረጃ ያገኛሉ
ማህበሩ ቃል በገቡት ቀን አያበድሩም (ምክንያት ያበዛሉ) በተጨማሪም የቆጠብኩት ሲጠየቁ አክሲወን ተገዝቷል ነው የሚሉት:: እንኳን ልበደር የከፈልኩትን ብር ቆርጠው ነው በወሩ የመለሱልኝ::
በጣም ምርጥ ነው
Excellent I will join tomorrow
ወድሜ ጫላ. እደትነህ ሰላምነህ በጣምርጥሰውነህ. በተለይ ለኛለስደተኞች
በጣም ለስደተኞችማ እናት ነው የሆነን 😢😢😢❤❤❤❤❤
ሠላም ጫላ ወንድሜ በምትሰራቸው ስራዎች በጣም ደስተኛ ነኝ በርታልን።እና በብርሀን አክሲዎን ላይ ያቀረብከው ኢንተርቪ ተከታትየዋለሁ አሪፍ ነው። እኔ አሁን መመዝገቢያ ከፍዬ አባል ሆኛለሁ እና ቁጠባው ለመጀመር ግን በጣም ፈራሁ ህጋዊነቱስ እስከምን ድረስ ነው? ብሬን እንዳልበላ አደራ ሀሳብ ስጠኝ
ሳፋ ያለ ማብራርያ ለማግኘት በውስጥ መስመር ያናግሩን
በጣም ጥሩ channal ነው ። ግልፅ እና አስተማማኝ መረጄ በባነኮችን እና በሌሎች የገንዘብ ተቋማት ከብድር አክሲዪን ኤና የብድር አመላለስ ግንዛቤ ስለሰጠኽኝ አመሰግናለሁ። አንድ ሰው ለቤት ግዥ ሙሉ ብድር ቢወስድ በአማካይ በየወሩ ስንተ በር ይከፈላል?
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፣ስልክ አስቀምጠናል
የታል ስልክ
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ አለ ፣ካላያችሁት እንደት ታገኛላችሁ ታዲያ
ስንት ስትበደር?የገቢህን አንድ ሶስተኛ ነው የምትከፍለው
የዚህ ቻናል ባለቤት እዉነተኛ ከሆንክ ደግመህ አቶ አለማየውን አናግርልን በእጅ መጥቼ ልንከራተት ማንም ሠው ሳያጣራ ባይበደር ባይ ነኝ
ቅር ጫፋቸው በአርባምንጭ ከፍቱዋል ?
Wooow Chala Wedemachin Enamesgenalen❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዘመንህ ይለምልም
Thank you chala
ለመኪና ቁጠባው ከስንት ብር ጀምሮ ነው
ወለድ ካለው ምንድነው ጥቅሙ ከወለድ ነጵፃ ፈልግልን
Betam arif channel
በክልል ከተሞች ሊኖር ይገባል ኢትዮጵያ አ.አ ብቻ አይደለችም
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 50 ፐርሰንቱ አ.አ ነው የተከማቸው ይሄ ከባድ ችግር ነው:: መንግስት ማሰብ አልቻለም
አግዛብሃር yitebikik
ወንድሜ አንድ ሰው አባል ለመሆን ሚያስፈልገውን ጠቅሷል ስንት ብቆጥብ ነው ሚያበድሩኝ ውጭ ያለ ሰው እንደመጣ ነገሮችን አስተካክሎ መመለስ ይፈልጋል እና የግድ 6 ወር መጠበቅ አለበት ወይስ በአንዴ መክፈል ከቻልን ብድሩን በፍጥነት ያመቻቻሉ?
ደውለው ይጠይቁ
Chalaaye tebarek
Dear Brother chala, if you are not interviewing Amahra bank next, I will not see your program believe me chala koo dhugaa onnee kootti irratti kunii???
የዚህ የቲዩብ ባለቤት እባካችሁ እባካችሁ ለኛም ለደሃዎች ድምፅ ሁኑን ብራችንን ለማስመለስ ስጠይቅ ይኸው 1 አመት ሆነኝ ብር የለንም እያሉ ስልክም አያነሱም
በውስጥ መስመር ያናግሩን
ewnte aworu daha mhon masrat almchal aydlm eyayn eychln alfonalataworu edle +100 cehon becha naw yalychot akm ala eyou eyou eyou ?
አግዛብሔር ይጨምርልህ
በእርሻ ላይ ብድር ትሰጣላችሁ? መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል።
የ 6ወር ቆጥቦ መበደር የሚፈልግ የ6 ወር ባንዴ ባንድ ወር ቆጥቦ መበደር ይችላል
አይችልም
Wow bexam das yilal ♥🙏 yal gebagn ke adis abeba wuci lela lela bota yet new miti gegnu
Wendem Caala ke leb ameseginalew keberiliny 🙏 ke kefle ager mesatef yichalal?
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነክ ልጅህ ተሻለው?በጣም ጥሩ መረጃ ነው ቦታ ኖሮን ቤቱን እስከ መጨረሻው ሰርተው ማስረከብ ይችላሉ?
Arif information nw gn koy masyaza yametalu sibal endet nw mn aynet teyaz nw?
Thanks chala 🙏🏽
Very Good
ሰላም ለናተ ይሁን የኔ ጥያቄ ክፍለ ሀገር ለምንኖርስ ምን አስባችኋል ሲቀጥል ለጥሬ ገንዘብ ብድር ፈላጊዎች የቁጠባ መጠኑስ ምን ያህልነዉ
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
Gobez chala, minim yekereh tiyake yelem. Tebarek
ብድር ሳልበደር መቆጠብና አክሰዬኑን መግዜት እችላለው?
በርታ ወንድማችን
Ke Lela balahabt gar mastesasar malat min malet new? yihe neger lalela chigir ayagalitim? Banku lemin wastinawun externalise aderege? Gilts bihon
40% ማለት 2.000.000 ለመውሰድ 800.000 ቀድመህ መቆጠብ ማለት ነው ?ያ ከሆነ ስራ አጥነትን መፍቴ ነው ማለት አይቻልም ትንሽ ለጎደለው ሙላ ነው 800.000 ሺህ ካለኝ ምን አስመጣኝ እናንተጋ
ሰላም ሰላም ዉድ በተሰቦቻችን ከብድር ነጳ የሆነዉን ብያብራሩልን ጡሩ ነበር
ገበያዎች እንኳን ለ2015 ዓ.ም አደረሳችሁ፤ እስቲ ስለኢትዮጵያ የወረቀት ኢትዲስትሪ ትንሽ መረጃ መግቡን፡፡ በዩቱብ ላይ ካሉ ኢትዮጵያዊ መረጃ አቀባዮች ትክክለኛውን መንገድ ይዛችሁ ህዝቡ የሚፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገውን መረጃ ማቀበላችሁን ቀጥሉበት፡፡ በተጨማሪም የቢዝነስ ዜና ብታቀርቡልን አሪፍ ነው ብዬ አስባለው፡፡አመሰግናለሁ!
እዴት እናግኛቹ ውጭ ሀገር ላለን
ወንድሜ ስደት ያለነውስ እሺ እዴትነው
ስድሰት ወር ባይቆይ ጥሩ ነበር
እቀብም ያው ነው ለምንፈልገው ካልደረሰ ከእቁብ ምን ተሻለ
ውሼታቼ ውን ነው በተግባር ቢጠይቋቼው የለም ነው የሚሉት ላይክ እና ሰብስክራይብ ለመሰብሰብነው
የት የት ተገኛላችሁ
ጫላ የአዋሽ ባንክ መረጃህን አስተካክል የቤትም የመኪናም አንድ አመት ነው ተብያለሁ ከየት ነው መረጃውን ያመጣኀው
ምንም የምስተካከል መረጃ የለም ፣እኛ ያቀረብነው መረጃ ዝምብለው ሳይሆን ከባንኩ ዋና መስርያቤት የተሰጠን መረጃ ነው ፣በቅርቡ እራሳቸውን በቪዲዮ ይዘን እንቀርባለን
Good Keep it Up
Thank You sosomuch brother 😭😭❤
ምርጥ 5 የስራ ሀሳቦች በኢትዮጵያ
th-cam.com/video/NNIUGmJZyOY/w-d-xo.html
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ የመኪና ብድር ለሱዚኪ ዲዛየር 2022 በባንክ 30/70 ከወለድ ነፃ በ5 ዓመት ተከፍሎ የሚያልቅ በ3 ወር የሚረከብት ማስረጃውን ማሰራጨት ከፈለክ 0989 99 99 97/0911 99 81 81/0989 99 99 95
አድራሻችሁ የት ነው? በአካል መጥተን ማረጋገጥ እንችላለን?
@@sulaymantube1534 y6ygyyyytvvbvvvjuuhuuuu6
@@sulaymantube1534 ዥ
Great man Thankyou so much
Yemitakerbo neger mirt nw
Ye engineering softwares tutorials kefelegu demo when link echanu
ይሄ ይቱብ ከማንም ይቱብ የሚበልጥ ልብ የሚሞላ በጣም ጥሩ እፍርሜሽን የሚሰጥ በጣም ነው የምናመሰግነው
በጣም ግን የብዙ ሰው እንባ የሚያብሱ ሚዲያወችም አሉ ሊደነቁ ይገባል
Betam ❤️❤️❤️
@@የአብነትተምሮንመርዳትቤተ አርጌአለሁ
እውነትሽን ነው
እውነትነው
እኔ ከማውቃቸው ዮቱዮቡች ምርጥ አንደኛ ገበያ ሚድያ ነው ማርያምን ገራሚ ስራ ነው በርቱ
እውነት እውነት እልሀለሁ እንደዚህ አይነት ቻናል እስካሁን አላየሁም ከልብህ ነው የምትሰራው እግዛቢሄር ይባርክህ አይዞህ በርታልን በጣም ጥሩ ጥሩ መረጃዎችን እየሰጠህን ነው Thank you 🙏
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ገበያ ሚዲያ ሰው ማለት እናንተ ናችሁ። ብዙ ደክመህ ለምትሰጠን መረጃ ክበርልን። አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ።እድሜህን ያርዝምልን
በጣም ጎብዞች ለሀገራችን እንደዚህ አይነቶች TH-cam ነው የሚያስፈለገው
እጅግ በጣም እናመሠግናለን!!!!ለለዉጥባለን ተነሳሽነት ላይ ይኽን የመሰለ የበሰለ አሰተሳሰብ ካለ የማነለወጥበት ምንም ምክንያት የለም!!!!!::
ጫልዬ ተባረክልኝ ተገንዝበክ ማስገንዘብ የምትችል ተረድተክ በደንብ ማስረዳት የምትችል ጎበዝ ልጅ ነክ እናመሰግንሃለን
ወንድም በመጀመሪያ የምታቀርባቸው ነገሩች በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሠግናለን ግን ስደት ያለንው እንዴት መጠቀም እንችላለን
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው
ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው
☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ
☞ጥረት ነው...
ፕሮፋይሌን 🇪🇹🇪🇹😍😍
ጫላዬ ምርጡ ወንድማችን ስለምታቀርብልን ጥሩ የሆኑ መልእክቶች ከልብ እናመሰግናለን ልጅህስ እንዴትነው ተሻለልህ
ምርጥ መረጃ ነዉ ጫላ 👍 እስኪ ደግሞ Amigos የሚባል አለ እነሱንም አናግራቸዉ
ወንድሜ እንኳን አደረሰህ ገበያ ሚዲያ ታታሪ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ
ስለዚህ ይብዛ
እንደኔ የጨነቀው ማነው ግራ የግባው በስደት 😘 like አርጉ
ጫለ በርታ እናመሰግነለን ለምተቀርብልን መረጀ በጣም ተፋለግ የሆነ መረጀ ነው
ጠቃሚ መርጃን ሥላቀርብክልን በጣም እናመሠግናለን
የሠጠህን ማብራሪያ ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው የባንኩ ደንበኛ ለመሆን ክፈለ ሀገር መክፈት እንችላለን
በጣም ደሰየሚል ፕሮግራም ነው
ጫላ ወድማችን እኳን አደረሰህ የኛ መልካም ወድም በእውነት ላተ ቃላት የለኝም በውስጣችን የተነሱትን ጥያቄ ስታቀርብለት በጣም ነው ደስስ ያለኝ እመቤቴ ማርያም ከነ ቤተሰቦችህ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ልጅህ እዴት ነው😍 አሪፍ ነበረ ግን ወለድ አለው ወለዱ ይከብደናል እኛ አንችለውም እኔ አቅሜ አይችልም ከወለድ ነፃ ቢሆን ዛሬውኑ ነበር ምመዘገበው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከወለድ ነፀ ቨድዮ ሠርዋል ገቢተሸ እዩ ዘምዘም በንክ
@@dinkydinky683 አይቼዋለሁ ውዴ ግን መረጃ ልጠይቃቸው ነበር ስልካቸውን አጣሁት እና የብድር አገልግሎት ሚሰጡት የተወሰነ ጊዜ ነው ብለዋል እስከመቼ እደሚያበድሩ አላውቅም ምናልባት ቁጠባው ከጀመርኩኝ በዃላስ የብድር አገልግሎቱ ብያቋርጡት እዴት ነው ምሆነው ብዬ አሰብኩ ለዚ መረጃ ሚሰጠኝ ሰው አጣሁኝ 😢😢😢😢❤🙏
ጫላ እግዚአብሔር ይባርክህ በማርያም የሻይ ማሽን ለማምጣት ቀረጡን ፈራሁ እስኪ ኢትዮ የሚቀንስ ካለ ላስቸግርህ በፈጠርህ
እናመሰግናለን ወድማችን ጫላ ሁሉ ምታቅርበው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እና አንድ ጥያቅየ መልሰልኝ ብሁሉክልል ይፈቅዳል ወይስ እድየት ነው ለምሳልየ መቀሌ ይቻላል
በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርበው በርታ ወንድማችን
ሁሉም ክፍለ ሃገር ነው አገልግሎታችሁ
አዲስ አበባ ብቻ መሆኑ ግን አሪፍ አደለም ይታሰብበት በልልን
Gebeya Media እና ወንድማችን ጫላ ግን እናመሰግናለን
Great questions!!! You asked all the questions I had in mind! Great job!
Also thank you for the clear and simple answers, Berhan LeEthiopia!!!!!
ወንድም ጫላ ስለስራህን ሳላደንቅ ሳላመሰግንህ አላልፍም !!!!!
በመቀጠል ግን ስለ ስደተኞች ስለ ኤርትራውያን በአዲስአበባ የሚኖሩ በተመለከተ ምን መስራት እንዴት ከ microfinance መጠቀም እንችላለን ?????
ወይ we love u
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
የየት ሐገር መታወቂያ ነው የሚያስፈልገው የአዲስ አበባ ወይንስ የተለያዩ ክልሎች ይፈቀዳል
ጫላ በጣም እናመሰግናለን እውነት የባለፈው ጥያቄያ መልስ ሆኖኛል
ክቡር ወንድም ጫላ በዪህ ባቀረብከው የብርሃን ቁጠባና ህብረት ስራ ማህበር እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እና የኢሜል አድራሻ ባለማስቀመጣቸው ከምኖርበት አገር ሆኘ የሚላከውን አስፈላጊው መስፈርት ለመላክ አልቻልኩምና እባክህን ኢሜላቸውን የምናገኝበት መንገድ ብታመቻችልኝ ስል በትህትና እጠይቅሃለሁ።
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ደውለው ይጠይቁ የተሻለ መረጃ ያገኛሉ
ሞተር አለ ብሎኝ ሄጄ የለም አሉኝ
በጣም ነው የማመሰግነው ስለሰጠኸኝ መረጃ
ወንድማችንን ጫላ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክስ ማበደር ይችላል ወይ በክፍለ ሀገር ብንበደር ብዙወቻችንም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አባል ስለሆን በአቅረቢያችንም የምናገኘው አዋሽንና ኢትዮጵያ ንግድ ናቸው
ጫላ በጣም እናመሰግናለን
ዉንደም ጫላ አመሰግናለሁ በተለይ በሰደትላ ላሉት በጣሞ ጥሩ መረጃነው
ላብሽን አፍሰሽ ሠርተኛ ይቅርብሽ እህቴ የኛም ብር በእጅ ሰጠን በእግር እየፈለግን ነው ይቅርባችሁ
በጣም ደስ የሚል you Tube channel thanku
በመጀመሪያ ወንድማችን ጫላ ሰላም ለንቴ ና ለቤተሰቦችህ ይሁን ልጅህ እንደት ነው? እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳቹ አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያደረግል ሞት ሀዘን ዘርያነት ክፋት እግዚአብሔር የማይወዳው ነገር ሁሉ ከህወታች ላይ ይወገድልን።ስለ መልካም ሀሳባቹ ከልቤ አመሰግናለሁ ለአድስ አበበ ልጆች ድስ የምል ዜና ነው። እኛ የክፍል ሀገሮች ለወደፊት በተስፋ እንጠብቃለን። ጫላ አመሰግናለሁ 🙏🙏🌹ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
Chaloko berta berta. You are doing a good job 👏
ጫላ በጣም እናማሰግናለን
ቪዲዮ እስከመጨረሻ ስሙት እድራሻ ስልክ ቁጥር እትበሉ መረጃ ከስው ከምስሙይልቅ እናተ ስምታቹ ተግብሩ
Ewenetem Berehan Eteyopiya!FETAREY Edenate yalutin wedemoch yabezalin FETARE!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አመሰግናለሁ አድናቂህ ነኝ.
Thank you guys ! ❤❤
ጫላ ጀግና በርታልን
➽, ልብስህ ላይ ከምተቀባው ምርጥ
ሽቶ ይልቅ ከምላስክ የምታወጣው
መልካም ንግግር በዙሪያክ ያሉ ሰዎችን
በጥሩ መዓዛ ያውዳል ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹
ጫላ: የእዉነት: በጣም: ጥሩ: ሰራ: እየሰራህ: ነዉ
Thank you god bless for information 👍🙋♀️🇪🇹🤗🌹🌻🌼
ጥሩ ነበር ግን እኛ ስደተኞች ማሽን ይዘን ለመግባት በጣም ቀረጥ አለ ተመጣጣኝ ቢሆን
የ investment ፈቃድ ካላቹ ያለቀረጥ ማስገባት ይቻላል::
ግን 10 ሚሊዬን ካፒታል ያስፈልጋል::
God Bless You .your video's is very important and encouraging 👏I wish all the Beat Good Job
አቶ አለማየሁ እባኮትን ስልክ አንሱ ብራችን መልሱ የሰው ብር ይዞ ስልክ አለማንሳት ቢሮ አለመገኘት ምን ይሉታል እዚህ ልት በደሩ ያሰባችሁ ብራችሁን በእጅ ሰጣችሁ በእግር መፈለግ ነው
አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ዉጪ ለመሄድ ለስራ ትሰጣላችሁ መስፈርቱስ ምንድነዉ?
Betam useful channal new... U r doing a great job...
ለክልል ከተማ ምንም ታስባል ሐረር ብዙ ሥራ መስራት እንፈልጋለን
ሰላም የገበያ ሚዲያዎች ጥያቄ አለኝ የብርሃን ለኢትዮጵያ አባል ለመሆን የግድ የአዲሳአበባ ነዋሪ መሆን ብቻ ነው ? ወይስ ኢትዮጵያን ያቀፈ ነው
በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ይደውሉ የተሻለ መረጃ ያገኛሉ
ማህበሩ ቃል በገቡት ቀን አያበድሩም (ምክንያት ያበዛሉ) በተጨማሪም የቆጠብኩት ሲጠየቁ አክሲወን ተገዝቷል ነው የሚሉት:: እንኳን ልበደር የከፈልኩትን ብር ቆርጠው ነው በወሩ የመለሱልኝ::
በጣም ምርጥ ነው
Excellent I will join tomorrow
ወድሜ ጫላ. እደትነህ ሰላምነህ በጣምርጥሰውነህ. በተለይ ለኛለስደተኞች
በጣም ለስደተኞችማ እናት ነው የሆነን 😢😢😢❤❤❤❤❤
ሠላም ጫላ ወንድሜ በምትሰራቸው ስራዎች በጣም ደስተኛ ነኝ በርታልን።
እና በብርሀን አክሲዎን ላይ ያቀረብከው ኢንተርቪ ተከታትየዋለሁ አሪፍ ነው። እኔ አሁን መመዝገቢያ ከፍዬ አባል ሆኛለሁ እና ቁጠባው ለመጀመር ግን በጣም ፈራሁ ህጋዊነቱስ እስከምን ድረስ ነው? ብሬን እንዳልበላ አደራ ሀሳብ ስጠኝ
ሳፋ ያለ ማብራርያ ለማግኘት በውስጥ መስመር ያናግሩን
በጣም ጥሩ channal ነው ። ግልፅ እና አስተማማኝ መረጄ በባነኮችን እና በሌሎች የገንዘብ ተቋማት ከብድር አክሲዪን ኤና የብድር አመላለስ ግንዛቤ ስለሰጠኽኝ አመሰግናለሁ። አንድ ሰው ለቤት ግዥ ሙሉ ብድር ቢወስድ በአማካይ በየወሩ ስንተ በር ይከፈላል?
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፣ስልክ አስቀምጠናል
የታል ስልክ
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ አለ ፣ካላያችሁት እንደት ታገኛላችሁ ታዲያ
ስንት ስትበደር?
የገቢህን አንድ ሶስተኛ ነው የምትከፍለው
የዚህ ቻናል ባለቤት እዉነተኛ ከሆንክ ደግመህ አቶ አለማየውን አናግርልን በእጅ መጥቼ ልንከራተት ማንም ሠው ሳያጣራ ባይበደር ባይ ነኝ
ቅር ጫፋቸው በአርባምንጭ ከፍቱዋል ?
Wooow Chala Wedemachin Enamesgenalen❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዘመንህ ይለምልም
Thank you chala
ለመኪና ቁጠባው ከስንት ብር ጀምሮ ነው
ወለድ ካለው ምንድነው ጥቅሙ ከወለድ ነጵፃ ፈልግልን
Betam arif channel
በክልል ከተሞች ሊኖር ይገባል ኢትዮጵያ አ.አ ብቻ አይደለችም
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 50 ፐርሰንቱ አ.አ ነው የተከማቸው ይሄ ከባድ ችግር ነው:: መንግስት ማሰብ አልቻለም
አግዛብሃር yitebikik
ወንድሜ አንድ ሰው አባል ለመሆን ሚያስፈልገውን ጠቅሷል ስንት ብቆጥብ ነው ሚያበድሩኝ ውጭ ያለ ሰው እንደመጣ ነገሮችን አስተካክሎ መመለስ ይፈልጋል እና የግድ 6 ወር መጠበቅ አለበት ወይስ በአንዴ መክፈል ከቻልን ብድሩን በፍጥነት ያመቻቻሉ?
ደውለው ይጠይቁ
Chalaaye tebarek
Dear Brother chala, if you are not interviewing Amahra bank next, I will not see your program believe me chala koo dhugaa onnee kootti irratti kunii???
የዚህ የቲዩብ ባለቤት እባካችሁ እባካችሁ ለኛም ለደሃዎች ድምፅ ሁኑን ብራችንን ለማስመለስ ስጠይቅ ይኸው 1 አመት ሆነኝ ብር የለንም እያሉ ስልክም አያነሱም
በውስጥ መስመር ያናግሩን
ewnte aworu daha mhon masrat almchal aydlm eyayn eychln alfonalataworu edle +100 cehon becha naw yalychot akm ala eyou eyou eyou ?
አግዛብሔር ይጨምርልህ
በእርሻ ላይ ብድር ትሰጣላችሁ? መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል።
የ 6ወር ቆጥቦ መበደር የሚፈልግ የ6 ወር ባንዴ ባንድ ወር ቆጥቦ መበደር ይችላል
አይችልም
Wow bexam das yilal ♥🙏 yal gebagn ke adis abeba wuci lela lela bota yet new miti gegnu
Wendem Caala ke leb ameseginalew keberiliny 🙏 ke kefle ager mesatef yichalal?
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነክ ልጅህ ተሻለው?
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ቦታ ኖሮን ቤቱን እስከ መጨረሻው ሰርተው ማስረከብ ይችላሉ?
Arif information nw gn koy masyaza yametalu sibal endet nw mn aynet teyaz nw?
Thanks chala 🙏🏽
Very Good
ሰላም ለናተ ይሁን የኔ ጥያቄ ክፍለ ሀገር ለምንኖርስ ምን አስባችኋል ሲቀጥል ለጥሬ ገንዘብ ብድር ፈላጊዎች የቁጠባ መጠኑስ ምን ያህልነዉ
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
Gobez chala, minim yekereh tiyake yelem. Tebarek
ብድር ሳልበደር መቆጠብና አክሰዬኑን መግዜት እችላለው?
ደውለው ይጠይቁ
በርታ ወንድማችን
Ke Lela balahabt gar mastesasar malat min malet new? yihe neger lalela chigir ayagalitim? Banku lemin wastinawun externalise aderege? Gilts bihon
40% ማለት 2.000.000 ለመውሰድ 800.000 ቀድመህ መቆጠብ ማለት ነው ?ያ ከሆነ ስራ አጥነትን መፍቴ ነው ማለት አይቻልም ትንሽ ለጎደለው ሙላ ነው 800.000 ሺህ ካለኝ ምን አስመጣኝ እናንተጋ
ሰላም ሰላም ዉድ በተሰቦቻችን ከብድር ነጳ የሆነዉን ብያብራሩልን ጡሩ ነበር
ገበያዎች እንኳን ለ2015 ዓ.ም አደረሳችሁ፤ እስቲ ስለኢትዮጵያ የወረቀት ኢትዲስትሪ ትንሽ መረጃ መግቡን፡፡ በዩቱብ ላይ ካሉ ኢትዮጵያዊ መረጃ አቀባዮች ትክክለኛውን መንገድ ይዛችሁ ህዝቡ የሚፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገውን መረጃ ማቀበላችሁን ቀጥሉበት፡፡ በተጨማሪም የቢዝነስ ዜና ብታቀርቡልን አሪፍ ነው ብዬ አስባለው፡፡
አመሰግናለሁ!