Ethiopia: “ፍራሽ አዳሽ” በተስፋሁን ከበደ - ክፍል4| አስቂኝ ኮሜዲ የፖለቲካ አሽሙር [ጎህ የኪነ ጥበብ ምሽት]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 118

  • @dessiearega2052
    @dessiearega2052 5 ปีที่แล้ว +33

    ብዙሃን ይፅፋሉ ብዙዎቹ ይናገራሉ ግን ሰሚ እንጂ አዳማጭ ጠፋ ጆሮ እንጂ ልቦና ዛለ አቦ ልብ ይስጠን ነው አንተ ግን የጥበብ መረቅ መሆንህን ሹክ ባልል ነገ የነ እትዬ አልጣሽን እና የጠጅ ቤቱን ከፖርላማችን የተሻለ ወግ ማን ሹክ ይለኛል ደስ ትላለህ በርታ

  • @mamush2245
    @mamush2245 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደ የሚል አስተማሪ መካሪ በቃልህ ሁሉንም አዳረስከው አባዬ ተባረክ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +10

    😂😂😂ውይ ስወድህ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ቀልድና ቁም ነገር አለው💞💞💞🙏🙏🙏

  • @LiqayouTube
    @LiqayouTube 2 ปีที่แล้ว +1

  • @imukek
    @imukek 5 ปีที่แล้ว +8

    ፍራሽ አዳሽ ይሄን ፕሮግራምህን ስወደልህ ወንድሜ ምክር አዘል ቁም ነገር ያለው ምርጥ ኮመዲ ነው

  • @tofikehaile6647
    @tofikehaile6647 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታልኝ አንቴ የኢትዮጵያ ልጅ እንዳንቴ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @gedionbersie6928
    @gedionbersie6928 5 ปีที่แล้ว +9

    Great man ur all comedy's are transferred deep message I appreciate.

  • @yade332
    @yade332 2 ปีที่แล้ว +1

    in Ethiopia to be best comedian you need to humiliate government. done ስድብ ብቻ

  • @senait3323
    @senait3323 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር። እንዴ አይነት ሰው አንድ በቂ ነው። ለኢትዮ ምርጥ ሰው ነክ በርታ

  • @እፀገነትካሳዬ
    @እፀገነትካሳዬ 5 ปีที่แล้ว +4

    አይቼ ማልጠግበው ሰው በጣም ደስ ትላለክ እውነት በጣም ትችላለህ የኔ ፍራሽ አዳሽ

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 5 ปีที่แล้ว +11

    Honestly!!!
    He is a great face in the Amharic stand up comedy! Keep it up man!
    His comedy is full of hidden messages, called sarcasm!!
    Worth watching!!!!!

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 ปีที่แล้ว

      Bilata B magnificent message!!!

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 5 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ጉድ በዚ በዚ እንኳን የልባችሁን ተናገሩ።።ሚስኪን ኢትዬዸያዊኖች። 😍

    • @MMMoneyMae4sure
      @MMMoneyMae4sure 5 ปีที่แล้ว

      Sara Freeman ይህንን እድል ያላገኙ ብዙ አገሮች አሉ ቀስ በቀስ ነፃነት ይመጣል መቸም ከጎረቤቶቻችን እንሻላለን

  • @sofebiruk9996
    @sofebiruk9996 4 ปีที่แล้ว

    በዚህ የማረሳ ቀን በቤቴ እጅግ በጣም ያዝናናኝ መልክቱ ምርጥ የሆነ ፕሮግራም እጅግ አመሰግናለው

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 3 ปีที่แล้ว

    YOU'RE VERY GOOD. THE MOST CUMEDIAN IN ETHIOPIAN HISTORY. THANKS BROTHER FROM ERITREA

  • @lulu9788
    @lulu9788 5 ปีที่แล้ว +11

    እሄን ልጅ ስወደው😙

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜና ጤና ። የጠጅ ነገር ግን አቦ ይመችህ በጣም ስለምወድ ነው ።

  • @yutb1050
    @yutb1050 5 ปีที่แล้ว +6

    በታዋረደ በረከሰ ሀገር እንዳንተ አይነት አእምሮ ምጡቅ ሰው መገኝቱም ይገርማል ያንት ጭንቅላት የሀገራችን ዘረኝነት ማጥፊያ መደሀኒት ልትሁን ትችላለክ በርታ

    • @bahiruferew2606
      @bahiruferew2606 4 ปีที่แล้ว

      በታዋረደ በረከሰ ሀገር?????????

  • @fikadiegetnet8077
    @fikadiegetnet8077 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይሥጥልን

  • @nardimengistu4996
    @nardimengistu4996 5 ปีที่แล้ว +2

    በርታልኝ ያገሬ ልጅ .............

  • @ዳግምለፍሬየቴአትርናየስነ
    @ዳግምለፍሬየቴአትርናየስነ 5 ปีที่แล้ว +34

    አንተ እራስህ የመንፈስ ምግብ የሆንክ ልጅ ነክ እኮ ውይ ስወድህ እኮ

  • @semay9048
    @semay9048 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow wow wow. Yamral. Frashikin adis!!!. Semtewal

  • @selamta783
    @selamta783 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow Ethiopian lezelalem tenure 💚💛❤

  • @noorabou-laban8323
    @noorabou-laban8323 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ስንቴነው ያየሁት ዋዉዉ በርታ ወንድማችን

  • @salam1297
    @salam1297 5 ปีที่แล้ว +2

    ለእኔ አንድኛ ነህ ስወድህ

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ይሄ ወጣት የምር ይመችክ

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 5 ปีที่แล้ว +2

    Deep speech bro

  • @tewodrosyalew7895
    @tewodrosyalew7895 5 ปีที่แล้ว +2

    በርታ አሪፍ ነዉ

  • @tsinat982
    @tsinat982 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዲሁ ይበል ለኢትዮጵያ ጠላቶች

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid4337 4 ปีที่แล้ว

    ስወደዉ ቀጥልበት

  • @ኢትዩጰያዊነትመልካምነት
    @ኢትዩጰያዊነትመልካምነት 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰራ

  • @girmatsegaye9279
    @girmatsegaye9279 5 ปีที่แล้ว +3

    እሾሁስ የሚባለው አሁን ነው በርታ ወንድሜ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 5 ปีที่แล้ว +2

    Good art man.

  • @dawittefera6513
    @dawittefera6513 5 ปีที่แล้ว +1

    Mariyamin ante gobez yetibeb sew neh , ye tewaneyin tibeb emegnilihalehu , bertalin

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 5 ปีที่แล้ว +3

    ከምር ትችላለ በርታ 💐👌

  • @mullarkassa6442
    @mullarkassa6442 5 ปีที่แล้ว +1

    you r a star

  • @tadeleamare340
    @tadeleamare340 2 ปีที่แล้ว

    Miracle!!!

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 5 ปีที่แล้ว +21

    ትችላለህ፡ ለዛውም ቀልዱ ከቁም ነገር ጋር።

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
    @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +6

    አቦ ይመችህ በቃ ትችላለህ።

  • @nejatmohammed8688
    @nejatmohammed8688 5 ปีที่แล้ว +1

    I love it

  • @dawittadesse8896
    @dawittadesse8896 5 ปีที่แล้ว +1

    waw betam des yelal berta wendeme

  • @tefetershtesfaye3801
    @tefetershtesfaye3801 5 ปีที่แล้ว

    Berta Arife new

  • @usery5740
    @usery5740 5 ปีที่แล้ว +4

    ልብ ይለው ልብ ይበል

  • @ሂዊቲዩብ
    @ሂዊቲዩብ 5 ปีที่แล้ว +1

    Beka tchlalh bewnet dse emile astmare ena tru melkt yalew comedy berta wendem😅😅😅👌👌👌👌👉👉👉👉💚💛💔

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd 5 ปีที่แล้ว +6

    ንገራቸው ለነዶክተር አብይ አህመድ ልክ ልካቸውን ወድ ልጅ አቦ አቦ ይመችህ

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow that is unbelieveable message great job brother

  • @husenaliy752
    @husenaliy752 4 ปีที่แล้ว +1

    So amazing art

  • @omerali709
    @omerali709 5 ปีที่แล้ว +52

    የዘመኑ አንገብጋቢ ጉዳይ የሚዳስሱ ኮሜድያኖች
    1እሸቱ መለሰ
    2ተስፋሁን ከበደ!!

  • @prophetdr.samsonmolla992
    @prophetdr.samsonmolla992 5 ปีที่แล้ว +1

    betam yemeral

  • @מנימני-ו4ר
    @מנימני-ו4ר 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም አቀራረብ ስለኢትዮጲያ ባለ ሥልጣን የየዙ ሰውች በተለይ ሚስቱ ለወገኖቿ ታዳላለች ብለው ባሏን ሾሙት (አቭይ) " ማር አፍ "

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 ปีที่แล้ว

    አይቀርም ትክክል

  • @gezahagnayele4995
    @gezahagnayele4995 4 ปีที่แล้ว

    Wow I real .......it

  • @ወደፊት-ተ3ጐ
    @ወደፊት-ተ3ጐ 5 ปีที่แล้ว

    ስወድህ

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    shambbellin leqqeqi arrigewu ok, , , lezi qen enna lemimexawu qen yaderesehi yene shambbell newu, , , demo giximun enditanebenibi yesexxehi sewu balege newu , , shambbel yasazinegnaall kaahuunu angebegebachuhuti

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 5 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል! አልቀረም የስው ንብረት መዝረፍ እያዩ ፈንገስ ኮፒ ለማንኛውም አዝኛለሁ ክብር ለበረከት

  • @chgroupcompony5160
    @chgroupcompony5160 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam Astemari program new

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 ปีที่แล้ว +5

    Woooooooooooffffff such lovely and meaningful message for those understand the truth in society; Keep up Tesfsh we really Love you‼️‼️‼️💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +4

    A ENE
    B A
    C A & B
    D ALL
    wow , looks like a choice but A to D is one person

    • @keepright5232
      @keepright5232 5 ปีที่แล้ว

      Workalemahu Degene ahunm tefogerlhe.

  • @etsegenettekola3224
    @etsegenettekola3224 5 ปีที่แล้ว +4

    ትገርማለህ!!!!!!!!!!!!!!ተሰምተህ አትሰለችም....... ቅመም የሆንክ ሰው ነክ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 4 ปีที่แล้ว

    አንዳፍታ አልወዳች ⛏️❎️❎️❎️❎️ ማየትም አልፈልግም ግን ለፍራሽ አዳሽ ብዬ ነው ሀሁንም ::

  • @delelegnandeargealen2021
    @delelegnandeargealen2021 4 ปีที่แล้ว

    Ayeche Aletegebehme Yante Berograme BeGoGote now metebekewu Betame Gobeze Neh
    Berta

  • @abiy541
    @abiy541 5 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet new yalkew hulu

  • @saralema3443
    @saralema3443 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችክ ምንም አልልህም በቃ ትችላለክ።

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 ปีที่แล้ว +3

    አንበሳዬ

  • @japsoryabu1611
    @japsoryabu1611 3 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 4 ปีที่แล้ว

    You can 👍

  • @eyerushaile7453
    @eyerushaile7453 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😂

  • @liya1048
    @liya1048 5 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣 mert melekt mert bekat.....bertalin yenga firash

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 5 ปีที่แล้ว

      ዳስ ይላል በጣም 😍😍😍💝💝💝😂😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዚ ባለቅኔ

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +2

    FIRRAASHI ADDAASHI

  • @selamawitkebebu4703
    @selamawitkebebu4703 3 ปีที่แล้ว

    enea men malet endalebegn alakem yezemenachen.... jegena neh :: bertalen....

  • @blentemesgen6988
    @blentemesgen6988 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tadetesh6725
    @tadetesh6725 4 ปีที่แล้ว

    yes

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    emams lixxaayyishi adbare nachewuu

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    yihe qine kewede tigrraay newu, , guaranted !!!

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    DESTA ASMELASH

  • @musiesolomon1610
    @musiesolomon1610 5 ปีที่แล้ว +1

    Anbesa nek

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 5 ปีที่แล้ว +2

    I couldn't get your intention! what do you want to say? or is it just for fun?

    • @dawittefera6513
      @dawittefera6513 5 ปีที่แล้ว +2

      how u get the intention , search on google you may get the value of human ...............

    • @adugnaalem
      @adugnaalem 5 ปีที่แล้ว

      Tujuba Ethiopia am confused just like you they start everything and when we stand up they cry all over the place so I don’t think democracy work for African people special in Ethiopa

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 5 ปีที่แล้ว +1

    Koshasha je lela sew video euesereqachu post madreg aqumu!

  • @CsrgCssr
    @CsrgCssr 5 ปีที่แล้ว +1

    የተስፋሁን ከበደ ምነው በክፍል.4.ተቃርጠ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @zeinakefli1539
    @zeinakefli1539 5 ปีที่แล้ว

    Tebebe temekeraleche tazenalnalevhe fetareye yabrekachew yetadele aemero deye yeserale yaletadele yesetane wezeke sope yehonale

  • @burukamulualem8029
    @burukamulualem8029 5 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkk berta

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว +1

    ke Ayn yawtah !!
    jiboch endaybeluh tetenkek !!

  • @firstisrael5131
    @firstisrael5131 5 ปีที่แล้ว +5

    ያስቃል!!!!ግን? ወሬ ብቻ ሆነ። ወያኔ እንዲወርድ የተደረጉ ተጋድሎ አሁንም ቢሆን ያስፈልጋል።

  • @wakweyamamuye3819
    @wakweyamamuye3819 5 ปีที่แล้ว +1

    yeduro teheyenth des yelegn neber. kezam wusti... bafesesu atefses ante sewu neh!
    yemelewun! awun gen gilibachu lante yihun. siletechebechebleh becha atawura andandem asibe Abiyinm yihun lelawun tech!

  • @Tilahun-wj1cd
    @Tilahun-wj1cd ปีที่แล้ว

    Timachale

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    yezare amet newu yemotut awo mottewaall amina , , ,NEW ETHIOPIA PREVAILS !!!

  • @werkutesfaye6049
    @werkutesfaye6049 ปีที่แล้ว

    ይ ህ ን ሁሉ ከ የ ት ነዉ የ ምያጎርፈው

  • @hiwothiwot4059
    @hiwothiwot4059 5 ปีที่แล้ว

    ስዎድህ እማማ አልታይሽን አስተዋውቀን ?

  • @zerihunsisay6177
    @zerihunsisay6177 5 ปีที่แล้ว

    funny

  • @milkilion696
    @milkilion696 5 ปีที่แล้ว

    Lela behar gar chelachu metenoru ayemaselagem taganetalu beka ...lol afe becha nachu ya farange photo eyamenachu .hhhhhhhh

  • @haileman8332
    @haileman8332 5 ปีที่แล้ว +1

    Dedeb camera mannn

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 4 ปีที่แล้ว

    Aten yeweledech enat zelalem betina bedesta tnur yastemareh memhir medenek alebet

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    YE FRRAASHUU BAALABERT , , , shuxaam agame qulquallaam timegnaallehi enjii attimelessaatim ezawu emama lixxaayishi ga ezzaawu , , adisaba demo galemota neshi , , gena tiferisalehi YIFERSAL !!!

  • @zeinakefli1539
    @zeinakefli1539 5 ปีที่แล้ว

    Abo etehiopa gena legochae alate bertolebe fekerene yemetesebeko

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 5 ปีที่แล้ว +5

    አንተ እራስህ የነብስ ምግብ ነህ!!!

  • @brahan387
    @brahan387 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ነው, ግን ሁሉ ነገሩ እያዩ ፈንገሰን መሰለ አህዳዊ ተውኔት ላይ ከዚህ ካራክተር ውጪ አይፈቀድም እንዴ ?

  • @melkamumuhamed
    @melkamumuhamed 5 ปีที่แล้ว +1

    ffuunnyy

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 ปีที่แล้ว

    ጥበብ አድላሀለች

  • @agidest2464
    @agidest2464 2 ปีที่แล้ว