Aster Abebe live worship - ህልውናህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial  3 หลายเดือนก่อน +33

    184ተኛ ቀን 🌸🌸🌸🌸🌸
    2ተኛ ነገስት 5 - 8 📖📖📖📖
    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን
    መልካም ማክሰኞ ይሁንላችሁ
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    www.asterabebe.com/podcast

  • @mkditube
    @mkditube 4 ปีที่แล้ว +387

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቢያንስ በቀን አንዴ ለሁለት አመት ሰምቼዋለው አምላካችን. ይመስገን🙏🙏🙏

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 4 ปีที่แล้ว +14

      መቅድዬ ስሚዉ መንፈስ ቅዱስ በሂወትሽላይ አላማ አለዉ

    • @bizuhaile2816
      @bizuhaile2816 3 ปีที่แล้ว

      VggnnnbbnBnbb c@@edenseyoum2096 mm.2nb v vvvvvvvvgv by

    • @wondfulglory3990
      @wondfulglory3990 3 ปีที่แล้ว +4

      Blessed sister you are our blessing

    • @asterhailu1954
      @asterhailu1954 3 ปีที่แล้ว +4

      ተባረኪ እህቴ የመዝሙሩ መንፈስ ያግኝሽ

    • @mkditube
      @mkditube 3 ปีที่แล้ว

      @@asterhailu1954 amen ehite🙏🙏🙏🙏🙏

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +337

    ይህ ቪዲዮ ከተለቀቀ #ከ3 አመት እንዳለፈ ይታወቃል ግን ሁሌም ባየሁት ቁጥር ነፍሴ መቆጣጠር የማትችለው የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ያገኝኛል::.... እንዴት ያለ ሀያል ነገር እንዳለበት በቃላት ለመግለፅ ይቸግራል .... ስራ እየሰሩ ወይም እንደው እግረመንገድ ለመስማት አይሆንም በጣም ያረጋጋኛል ተንበርከክ ተንበርከክ ይለኛል ነፍሴን ይዟት በህልውናው ሰረገላ ይነጉዳል.... ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ...🙏🙏🙏🙏 #አስቱዬ እንደው ምን ይባላል ተባረኪልን ከማለት ውጪ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪልንንንንን 🙌🙌🙌🙌🙌💎💎🎹🎻

  • @amelsale1112
    @amelsale1112 4 ปีที่แล้ว +182

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁላችንም የጌታ ልጆች ነን እና ጌታ በዚ መረዋ ድምፅሽ ለሴጣን በዘፈን ከመቆም ይልቅ ለጌታ በዝማሬ ስለቆምሽ ጌታ ፈፅሞ ይባርክሽ እህቴ

    • @wubalemtadesse1473
      @wubalemtadesse1473 4 ปีที่แล้ว

      😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏🤩💓😍🙏🙏🙏😍😘💚💛❤️ዳስላል በጣም ያሚራል

  • @guemeashaileselassie8257
    @guemeashaileselassie8257 5 ปีที่แล้ว +207

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ፡፡
    ነገር ግን የ ጰንጤ መዝሙር እጅግ በጣም በጣም እወዳለው አዳምጣለሁም የተባረኩም ሁኖም ይሰማኛል ዉስጤም ሀሴትን ያደርጋል፡፡
    ሁላቹ ተባረኩ፡፡፡፡
    እግዚአብሔር አምላክም ሁሉም ክርስቲያን አንድ ያድርግ አሜን፡፡
    አስቴርየ ተባረኪ ሙሉ መዝሙሮችሽን በጣም እወዳቸዋለው...በተለይ "እንኳንም አገኘኸኝ" የሚለው እያለቀስኩ ነው ሁሌ እማዳምጠው፡፡

  • @chifundompokosa1313
    @chifundompokosa1313 4 ปีที่แล้ว +605

    Icant understand the language but I keep listening to this praise and worship song because it takes me closer to my Jesus,❤️🥰❤️🥰

    • @kukusergu4110
      @kukusergu4110 3 ปีที่แล้ว +14

      God bless you brother.❤🙏🤗❤🤗🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ezrayoseph2136
      @ezrayoseph2136 3 ปีที่แล้ว +4

      @@kukusergu4110 yyy

    • @Ashenafi-nv5kw
      @Ashenafi-nv5kw 3 ปีที่แล้ว +2

      0

    • @msrajm6899
      @msrajm6899 3 ปีที่แล้ว +2

      You know language so happy god bless you 🙏 ☺

    • @tigistworku1284
      @tigistworku1284 3 ปีที่แล้ว +5

      I'm telling you brother, this worship song connects to the Kingdom Of God. God Bless You. 🙏🙏🙏

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +105

    ማንም ዴድረስልኝ በማይባልበት በሰደት ሀገር በደረቀ ሌሊት የሄን መዝሙር መስማት አስባችሁታል ጌታሆይ ልጆች አሉህ እኛን ለማፅናናት ያሰቀመጥካቸው ተባረክ

    • @joshuacanaan1361
      @joshuacanaan1361 2 ปีที่แล้ว

      @ኢትዩጵያ ውስጤ
      God is always near us. He has not forgotten us. Also, He’s mindful of all our needs. He has said, “Never will I leave you; never will I forsake you” (Hebrews 13:5)

    • @wubalemendale2238
      @wubalemendale2238 ปีที่แล้ว

      💔😭😭😭😭

  • @bereketsemon3010
    @bereketsemon3010 ปีที่แล้ว +5

    ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
    4፥19
    አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።

  • @danielworku8991
    @danielworku8991 ปีที่แล้ว +21

    አስቱ በጌታ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ፡፡ ጌታ የሚገርም የዝማሬ ፀጋ አፈስሶብሽ በርቺ ተባረኪ አንቺና ቤተሰብሽ ይባረኩ፡፡ ሁሌ በሰማሁት ቁጥር ሐሴት አደርጋለሁ፡፡ ዝማሬሽ ዜማ ብቻ ሳይሆን ስብከትም ነው ለእኔ፡፡

  • @justusmwesiga6723
    @justusmwesiga6723 3 ปีที่แล้ว +158

    From Uganda,cant listen to the words but fell in love with the Ethiopian way of worship. Cant stop listening

    • @stepheneweku3393
      @stepheneweku3393 3 ปีที่แล้ว +4

      You are just the same as me bro, am in great love with this Ethiopian gospel music coz it moves me closer to my Christ.

    • @justusmwesiga6723
      @justusmwesiga6723 3 ปีที่แล้ว +7

      @@stepheneweku3393 Say Amenእግዚአብሔር ሁል ጊዜ ጥሩ ነው ቋንቋውን ሁሉ ይሰማል.
      Don't worry Ogga, we are in the same "boat"🇺🇬🇺🇬💖

    • @eliaswakjiralemecha4529
      @eliaswakjiralemecha4529 2 ปีที่แล้ว

      5bd

    • @bedasaasefa6340
      @bedasaasefa6340 ปีที่แล้ว

      It is all about presences of Holy Spirit

    • @missbibi6919
      @missbibi6919 ปีที่แล้ว

      @@justusmwesiga6723 0:38

  • @liliteshome4436
    @liliteshome4436 ปีที่แล้ว +7

    ሁሌም እንደ አዲስ የምሰማው መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ተባረክ እሰይ እልልልልልል

  • @abelteshale3752
    @abelteshale3752 2 ปีที่แล้ว +33

    I am an orthodox... but I can't stop listening this great worship.. it touches my soul 🥺

  • @timothymusicofficial6000
    @timothymusicofficial6000 5 ปีที่แล้ว +250

    Don't understand the language, but feel every bit of God's presence! Powerful. Jesus is Lord.

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      the language is from babylon jumbble mubble it you will get to the root of languages

    • @meron2058
      @meron2058 5 ปีที่แล้ว +2

      Yes, the deep holy spirit language enters inside our soul because it's Devine language, even if we don't know the actual language.

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 4 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማው ውስጤ ሰላም ይሰማኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ei9KNClY6W8/w-d-xo.html

  • @meleket
    @meleket 5 ปีที่แล้ว +108

    "ናፈቀኝ ከአንተ ጋር በመንፈስ መሰወር" what a line!!!!

    • @atikiltkassaw7952
      @atikiltkassaw7952 4 ปีที่แล้ว

      blessed

    • @abewada4784
      @abewada4784 4 ปีที่แล้ว

      AMEN tebarek ast eyesus kirstos yefkr abat yimesgen esh AMEN tebarek xega yabizalish

    • @addisalemkebeta9831
      @addisalemkebeta9831 3 ปีที่แล้ว

      አስቱ ጌታ ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ።

    • @millionzeleke4708
      @millionzeleke4708 ปีที่แล้ว

      Right you are, what a line.

  • @shadrachdickson3571
    @shadrachdickson3571 2 ปีที่แล้ว +75

    This is what it feels like to be in the Spirit. You don't need to understand it, you just need to feel His presence that's all

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 3 ปีที่แล้ว +11

    “በተጠማ ላይ ውኃን በደረቅም መሬት ላይ ፈሳሾችን አፈስሳለሁና፤ መንፈሴን በዘርህ ላይ በረከቴንም በልጆችህ ላይ አፈስሳለሁ፥”
    - ኢሳይያስ 44፥3
    Blessing, Praise the Lord for your! For the anointing in your life.

  • @sofanitzarhiun4466
    @sofanitzarhiun4466 5 ปีที่แล้ว +241

    እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ግን ሲከፍኝ አንቺን ነው መስማትምፈልገው ያንቺ አምላክ እኔንም ይስማኝ

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 4 ปีที่แล้ว +4

      አሜን!!!

    • @marthayohannes645
      @marthayohannes645 4 ปีที่แล้ว +5

      Amen...

    • @sebleasers8942
      @sebleasers8942 4 ปีที่แล้ว +9

      ይሰማል ይሰማል ሰምቶም ይመልሳል ጌታ ይባርክሽ

    • @brutedebebe2006
      @brutedebebe2006 4 ปีที่แล้ว +10

      sofanit zarhiun የሶ አምላክ ያንችም አምላክ ነው የኔ እሕት ለምን መጽሐፍ ቅድስሽን አንብቢው እውነት ይገለጥልሻል በርቺ እግዝያብሔር ይረዳሻል በርቺ

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 4 ปีที่แล้ว +10

      ያንችም አምላክ ነው ልብሽን ክፈችለት

  • @Channel-xt4dy
    @Channel-xt4dy 5 ปีที่แล้ว +5

    ኸመይ ዝበልዎ ናይ ሰማይ መዝሙርዪ ወደይ ዘመንኺ ምሉኡ ብሩኽ ይኹን ብርኽቲ ሓፍተይ ኣስቴር ቅብእቲ ሰብ!!!!

  • @amandanewcomb6628
    @amandanewcomb6628 4 ปีที่แล้ว +122

    I Love listening to this song and I learned this song quickly I am Blessed with a great Ethiopian Christian Family who has taught me so much about myself

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 ปีที่แล้ว +70

    ሁል ግዜ እንደ አዲስ የሚሰማ ቅባት ያለበት መዝሙር የማይጠገብ ብሩክ ሁኚ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @abongilentsane7079
    @abongilentsane7079 5 ปีที่แล้ว +359

    😭😭😭 I can't understand a word you're saying but you're ministering to me sister. God bless you, from Cape Town South Africa

    • @AsterAbebeOfficial
      @AsterAbebeOfficial  5 ปีที่แล้ว +24

      Senbonani mama

    • @edenb9403
      @edenb9403 5 ปีที่แล้ว +8

      Pretty much about the presence of God!

    • @henokderibe2181
      @henokderibe2181 5 ปีที่แล้ว +3

      The about presence of God.

    • @mamuabosse3437
      @mamuabosse3437 5 ปีที่แล้ว +4

      Uuuuuuuuuuu whenever I lestn to this song I carry because it touches my heart asteuye God bless you so much we love we miss from South Africa

    • @bineking5107
      @bineking5107 5 ปีที่แล้ว +3

      Bless you too

  • @luchisland164
    @luchisland164 4 ปีที่แล้ว +110

    I understand nothing, but the presence of the Holy Spirit and the presence of his reassurance and love over this. God bless you - 2020xoxo

    • @yenehetassefad4692
      @yenehetassefad4692 4 ปีที่แล้ว +3

      Amen..it is because Holy Sprite is in abundance in her life.and we all are the same in that Holy Gost ...

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ei9KNClY6W8/w-d-xo.html

  • @ቲጂፍቅር-ቀ1የ
    @ቲጂፍቅር-ቀ1የ 6 ปีที่แล้ว +197

    የድንግል ልጅ ክርስቶስ ፍቅርህ እጅግ ድንቅ ነው ስላሜ ነህ አባቴ

    • @tesfahiwettekle7123
      @tesfahiwettekle7123 6 ปีที่แล้ว +5

      EYESUS YE EGZABIHER LIJ ENGI YE MARIAM LIJ AYDELEM ATISASATI SISTER

    • @DessieHealthScienceCollege
      @DessieHealthScienceCollege 6 ปีที่แล้ว +10

      Atisat Wondime Holy bible Anbib.Wodzih midir yemetaw ye dingil mariamn siga lebiso mehonun alitemarik kehone anbibew.silezih lezuam ye geta enat silehonech akibrot yigebatal.

    • @saleme7702
      @saleme7702 6 ปีที่แล้ว +6

      @@DessieHealthScienceCollege ወንድሜ እናውቃለን መጸአፍ ቅዱስ አይደግፍም ክብር የምጋበ ለጌት ብቻ ኑው

    • @gwalteddy6858
      @gwalteddy6858 5 ปีที่แล้ว +6

      Why you gus give respect for posters and Nebiats they are human beings. Dengle Mariam more close to him not Nebiat or paster.she is his mother .Do you think why choose her.

    • @DessieHealthScienceCollege
      @DessieHealthScienceCollege 5 ปีที่แล้ว +1

      @@saleme7702 Lemin endizebabet tigefafagnaleh. Sile Dingil mariyam kibir be hatiyategnochu be sewoch andebet adelm be melaikit yetemesekerelat endehonech libonah yawukewal. Respect madreg demo enkuan Getan lewoledech le talalakoch endiniset tazenal Akibiru.Sefa Adrigo masebu tiru new. Amilakinetun bicha anisitibet.fetarina amilaku esu bicha silehon.medan besu bicha endehon kamenikina le amilakinetu ketegezah beki new. Anibib anbib le manim nebiy negn paster negn ageligay negn lemil lezemenu asachochim kibir yisetal

  • @netsikonjo4915
    @netsikonjo4915 5 ปีที่แล้ว +431

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የአስቴር መዝሙር ያስለቅሰኛል አከብራለው ሀይማኖታችውን 🙏🏻

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 ปีที่แล้ว +12

      Netsi Konjo yenea konjo 1 ken anchim temgelesh zem belo aydelem yemiyaselekesesh geata Eyesus serawen sijemer endeza new anchi yetebareksh edelega nesh

    • @kennedyabraham7916
      @kennedyabraham7916 5 ปีที่แล้ว +7

      It’s a seed my sister

    • @elsaelissa9096
      @elsaelissa9096 5 ปีที่แล้ว +3

      Zemenishi yibareki astuye

    • @danielahmed935
      @danielahmed935 5 ปีที่แล้ว +4

      Ethiopiawi mehonen yemewedew eko lezih new!?
      Enem betam yemewedachew degageme yemesemachew ye ortodox mezmuroch alu.
      Geta zemenshin yebarksh

    • @solona2000
      @solona2000 5 ปีที่แล้ว +6

      My dear brorher thanks for ur comments... ማንም ይዘምረው አምላካችን ካመሰገነ እቀበለዋለው። ለጣዖት የተሰዋ ምስጋና ወይም ሰውን ከእግዚአብሔር አኩል ልንባርክ ልናመልክ አንችልም ። አምላኬ ይባክህ።

  • @eliasgalge899
    @eliasgalge899 3 ปีที่แล้ว +6

    ስሴማ ቤቃ የማይጠግብ ዝማሬ ነዉ
    መቸም እህት አስቴር ባንች ዉስጥ ሆነዉ የሚሰራ እግዚአብሔር ሁለ አመሰግናለሁ ስሴማ ማለት ነዉ ነፍሴ በእግዚአብሔር ፍት አፈስሳለሁ እህታችን ዘመንሽ ይባርክ

  • @frezghihabtu7264
    @frezghihabtu7264 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዛቢሂር ፀጉኡ የብዛሓልኪ ሓፍተይ!! ቡኡውነት እየሱሰ ኣይሰለችም ለዘልኣለም ኣሜን 💖💖💖💖💖❤❤❤

  • @yalewtesfaye738
    @yalewtesfaye738 4 ปีที่แล้ว +178

    ጰንጤ አይደለሁም ግን, የዚችን ልጅ ድምፅ ስሰማ የሚሰማኝን መግለፅ ያቅተኛል

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 ปีที่แล้ว +13

      ማን ያቃል ቃሉን አንብብ ጌታ ወደቤቱ እየጠራህ ይሆናል ወንድም

    • @danielmariam409
      @danielmariam409 3 ปีที่แล้ว +1

      𝑲𝒆𝒃𝒕

    • @rebkabelete8095
      @rebkabelete8095 3 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘

    • @bokrighebre6899
      @bokrighebre6899 3 ปีที่แล้ว +1

      Jesus Christ is Lord brother.

    • @semeretekleab4284
      @semeretekleab4284 3 ปีที่แล้ว +1

      GETA YIWODHAL, YEMISEMAH YEGZIABHER HILIWINA NEW.
      GETA EYESUSIN ENDE ADAGNIH ENA GETAH TEKEBEL.
      SELAMINA EREFT YIBEZALIHAL!

  • @solomonabose3849
    @solomonabose3849 หลายเดือนก่อน +1

    እስከ ፍፃሜ የሚፀና የተባረከ ነዉ እግዚአብሔር በዚህ ድንቅ አገልግሎትሽ ጌታ በፍቅር እጆቹ ይዞሽ ለክብሩ መንግስት ያብቃሽ ። 12:31

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +44

    I was lost from him over 20 years thank you Jesus you wear with me even when I was away on that hard times he is real he is everything I wish all world people gets him

  • @ajuyimule6198
    @ajuyimule6198 3 ปีที่แล้ว +8

    I am orthodox but no word for u
    U are 100% top ..............luv u astu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ezerakebede2764
    @ezerakebede2764 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬሽን እንድሠማው ሰጡኝ በብዙ መዝሙሮች በጌታ መገኘት ተጠነምቄአለሁ ተዳስሻለሁ የአንቼ ዝማሬ ከግማሸ ቀን በላይ የጌታ ህልሁና ከኔ ጋር ቆይታ አድርጎ አይቻለሁ እህቴ ተባረኪ ተባረኪ

  • @JT-fp2iw
    @JT-fp2iw 11 หลายเดือนก่อน +2

    I am orthodox, Monday to Friday, I said what I want to say, I act how I want to act. Saturday, Party day. Sunday, I used go to Church, not now. Don’t get me wrong, I love my LORD,my soul. I put my self first. I asked my LORD, how Pente and Catholic put you first? The amazing things happened even though I acted the way I act, I heard audio voice of our LORD JESUS Christ, Do not condemn your self.
    Asterye you are blessed keep the amazing worship for our LORD.

  • @sifanasifuuu690
    @sifanasifuuu690 4 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭😭waqayoo jalala hidhaa nama hikaa waqayoo hin qufamuu biyii lafaa darabadha waqayoo garuu baranaa jirataa kanfuu nu gahee ykn nu dhufee jechuu hin dandenyee gachu kenyaa inii😢😢😢😢💖💖

    • @gigezewde493
      @gigezewde493 4 ปีที่แล้ว

      Amennnn amennn tebareke

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንሽ የበረከት ይሁን!!!!

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 3 ปีที่แล้ว +4

    በመንግሥታችን ያለዉ ያህል ይሰማኛል::ታባረከሻል::ኢየሱስ ያድናል

  • @BizuneshBizunesh
    @BizuneshBizunesh 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም በብዚ ፀጋ ተባረክ ዘማንሽ ይለምልም ነሴ ባለሁበት ሃገረ ለመለመች ሃሴት አዳረኩት የኔ. እህቲ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hawariawmarkos3701
    @hawariawmarkos3701 4 ปีที่แล้ว +7

    አስቴርዬ ብቻዬን ቢሮ ቁጭ ብዬ እየሰማሁ እንባዬ እንዳይወርድ ስታገል ነበር ውይ ቦታ ሳይመርጥ ያሰምጣል ዝማሬሽ❤

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ei9KNClY6W8/w-d-xo.html

  • @ebsakebede6664
    @ebsakebede6664 3 ปีที่แล้ว +16

    I can't stop crying 😥😥
    The presence of God is around me hallelujah hallelujah

  • @ethiopialoveyou341
    @ethiopialoveyou341 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔን ብቻ ይሆን መዝሙሮችሽን ባዳመጥቁ ቁጥር የሚያስለቅሰኝ😢😢😢😢😢ልብ የሚነካ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ልጆችሽን ትዳርሽን ንሮሽን አገልግሎትሽን ይባርከው

  • @fhjvcghjb5394
    @fhjvcghjb5394 ปีที่แล้ว +2

    መገኝትነህ ነው መዋልያ ማደሪያዬ በቃኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ህልውናህ ጌታ እየሱስ ተባረክ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😁😁😁😁😀😀😀

  • @asterababa2378
    @asterababa2378 5 ปีที่แล้ว +6

    እረ ዘመንሽ ይባረክ። ወደግዚአብሄር ህልውና የሚሥገባ እውነተኛ ዝማሬ ለትልቁ አምላካችን ። አሜን ሥሙ ይባረክ።

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ei9KNClY6W8/w-d-xo.html

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 ปีที่แล้ว +1

    ፍስሀዬ
    ደስታዬ
    አለኝታዬ
    መከታዬ ነህ
    አንተ ካለህ ሁሉ እንዳለኝ
    ይሰማኛል ምንም እንዳልጎደለኝ ❤❤❤ ሁፍ

  • @senaitsolomun6527
    @senaitsolomun6527 5 ปีที่แล้ว +19

    ጽብቅቲ ሐፍተይ አበይ ኢኪ በስልኪ ወጽኪ ዘመንኪ ይባረክ አስቱካ

    • @drufo4love813
      @drufo4love813 5 ปีที่แล้ว

      Senait solomun
      ናይ ብሓቂ ዝበሰለት ዘማሪት

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 5 ปีที่แล้ว +23

    እየሱስን ከፍ ከፍ ስላደረግሽ በእውነት እየሱስ ከፍ ያድርግሽ ።በመዝሙርሽ ተባሪኪያለሁ።

  • @fikirutemesgengeleta2944
    @fikirutemesgengeleta2944 5 ปีที่แล้ว +35

    I am such a hard headed person but this song brakes me apart. I always cry when I hear this worship. I don't know how to tell u how much I love u Aster, le ene bicha new yetefetrshiw anchi.

    • @gifgifeeshow7669
      @gifgifeeshow7669 ปีที่แล้ว

      😢❤still I'm blessing with this song😥😥😥🤎

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍስሃዬ ደስታዬ አልኝታዬ መከታዬ ነህ
    አንተ ካለህ ሁሉ እንዳለ ይሰማኛል ምንም እንዳልጎደለኝ

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 5 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አንቺን አላደንቅም ግን የቃባሽን መንፈስ ቅዱስን ለዘላለም አደንቀዋለሁ ይጨምርብሽ እንወድሻለን።

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 4 ปีที่แล้ว +5

    እርጋታሽ ከአንደበትሽ ሚወጡት ቃላቶች ልብ ውስጥ ነው ሚገቡት ሁሉም እንዳንቺ ሆኖ እግዚአብሔር ቢያመልክ ደስ ይላል ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ

  • @yemsrachitamiru6696
    @yemsrachitamiru6696 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልል
    ህልውናው ከሁሉ ይበልጣል
    አስቱዬ ፀጋው ይብዛልሽ መዝሙሮችሽ ሁሌ ቢሰሙ አይሰለቹም ህልውናው
    አለበትና ተባረኪ በብዙ

  • @nunudesta8869
    @nunudesta8869 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት አቤት ወይይይ ጌታ ሆይ ህልውናህ እየሱስ ጌታ ነው

  • @wongelabera9826
    @wongelabera9826 6 ปีที่แล้ว +248

    እንካን ተወለድሽ ዘመንሽ ይባረክ በቃ I likes this worship

    • @genetgenet454
      @genetgenet454 6 ปีที่แล้ว +4

      አሜንንን♥♥♥አሜንንን♥♥♥♥

    • @genetgenet454
      @genetgenet454 6 ปีที่แล้ว +3

      ተባረክክክክክክ

    • @genetgenet454
      @genetgenet454 6 ปีที่แล้ว +3

      አሜንንአሜንንንንንንኝ

    • @Karim-wf3zs
      @Karim-wf3zs 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @sistsegaw6294
      @sistsegaw6294 6 ปีที่แล้ว +1

      Tebarki

  • @ebefekadu898
    @ebefekadu898 5 ปีที่แล้ว +530

    ጰንጤ አይደለሁም ግን, የዚችን ልጅ ድምፅ ስሰማ የሚሰማኝን መፈወስ መግለፅ ያቅተኛል 🙏

    • @AyyaanaaGraceTube
      @AyyaanaaGraceTube 5 ปีที่แล้ว +5

      U blessed

    • @allpraisestothemosthigh4671
      @allpraisestothemosthigh4671 5 ปีที่แล้ว +16

      ጴንጤ ምን ማለት እንደሆነ ብታውቅ እንዲህ አትልም ነበር:: መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ቀንነው:: የተቀደሰ ቀን ነው::

    • @ebefekadu898
      @ebefekadu898 5 ปีที่แล้ว +10

      @@allpraisestothemosthigh4671
      እና አለማወቅ ሀጢያት ነው?...

    • @allpraisestothemosthigh4671
      @allpraisestothemosthigh4671 5 ปีที่แล้ว +3

      E Befekadu,ስለ ሀጥያት አወራሁ? ጴንጤ ሐይማኖት አይደለም::

    • @ebefekadu898
      @ebefekadu898 5 ปีที่แล้ว +17

      @@allpraisestothemosthigh4671
      የፃፍሽውን አንብቢ! "የተቀደሰ ነው" ምናምን. ሰው በቅንነት የተወውን መልዕክት ወደ ክፋት የመተርጎምና የአምባገነንነት ባህሪ አለው። እናንተ ብቻ ፃድቃን ሌላው ሀጥያተኛ። የሚዳብር የአንዳንድ "ፔንጤዎች" ባህሪ !..

  • @zt3240
    @zt3240 2 ปีที่แล้ว +17

    Translation goes like this:
    1That I can't say enough
    I can't say it pass me
    I can't say I tired off is your presence
    which is my day and night stay place where my peace and joy is.
    2Yes, What a peace there with you when approaching your chest
    Listen you speak love language
    I don't notice when all pass and birds make noise
    12×
    3I know your scent
    Your sent is different
    When I found it I forget I live on earth not even for a moment
    4Like a deep see that you can't come out of i missed hiding with you in sprit.2x
    5I don't give rest for my eyelashes
    Until I find you.
    Neal down Until my ankle give up and wet for you begging out side
    Cus you are who I missed.
    5My excitement, joy, my dependable shield is you are.
    When you are there I feel like there is nothing missing.
    Your presence and hollowness makes me shout day and night.
    I won't stop my knocking
    Until your presence full my house.×2
    1
    2.......

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ብር ክ ያድርግሽ የእግዚአብሔር መንፈስ ፍስስ ይበልብሽ❤

  • @thatpersonsays
    @thatpersonsays 4 ปีที่แล้ว +10

    I don't know what she's saying but I can tell that this is a very powerful song

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 5 ปีที่แล้ว +18

    " እንደእጻን ልጅ ይህንን አምጣ ያንን አምጣ እያልን" 😭😭😭እኔ ልጆች አሉኝ እስቱዬዬዬዬ አባባልሽ ውስጤ ነው የገባው ስወድሽሽሽሽ እኮ ::
    ዙፋኑ ስር መቀመጥ ምን ማለት እንደሆነ ባንቺ እይቻለሁ ::

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 6 ปีที่แล้ว +76

    አቤት አስቴርየ እግዚአብሔር እንዴት ይወድሻል ምክንያቱም የእግዚአብሔር። ህዝብ እንድዴት ይጽናናል በስጦታሽ

    • @Orange06909
      @Orange06909 5 ปีที่แล้ว

      አስቴር መዝሙሮችሽ በሙሉ ስስማ የተስበረውን ልቤን ይጠገናል እግዚአብሔር እጥፍ በጥፍ አገልግሎትሽን ይባረክ።

    • @atikiltkassaw7952
      @atikiltkassaw7952 4 ปีที่แล้ว

      blessed

    • @fatalasa5441
      @fatalasa5441 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ei9KNClY6W8/w-d-xo.html

  • @ifomatembekile8292
    @ifomatembekile8292 2 ปีที่แล้ว +4

    My name is wolde Gabriel from Trinidad and I learned the our father prayer in Amharic so I understand enough can't stop listening sister Aster abebe she touched me my sister may God continue to bless take us higher . 🙏

  • @dagmawitfiseha2912
    @dagmawitfiseha2912 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus kirstos geta new ahunm be mengesth be metah gize aseben geta hoy❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bnnsbzbbdb9609
    @bnnsbzbbdb9609 6 ปีที่แล้ว +183

    Egzabiher. Yibarikishe

  • @mengeshaasnake82
    @mengeshaasnake82 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን። ❤

  • @yolosolo1650
    @yolosolo1650 4 ปีที่แล้ว +12

    በስማም ደስ አለኝ እመቤቴ ትባርክሽ

  • @gjfhfhh132
    @gjfhfhh132 5 ปีที่แล้ว +84

    Ortodoks negn gin betam ewedalew mezmurun

  • @bethgetnet7698
    @bethgetnet7698 2 ปีที่แล้ว +1

    zemariwoch kesua temaru ke holy spirit ga gize wusedu ena endezi bebaed medr enkua yemibark zmare tametalachu

  • @tinbitmati0403
    @tinbitmati0403 3 ปีที่แล้ว +11

    O Lord! I worship you all the days of my life. I praise God for giving you such a precious grace. You are protected.

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 9 หลายเดือนก่อน +1

    still listing and being blessid with this anointed video, over and over again in 2023 Amen Astuye i love you so much and i am being blessed by all of your song and you are my Favoirte Gospel Singer who singing and serving God with Fire!!!

  • @ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ
    @ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ 6 ปีที่แล้ว +5

    ያች ጌታን ያወኩባት ቀን ትባረክ አሜን አሜን የኔ ቅመም ዘመንሽ ይባረክ

  • @allinone-ny7xu
    @allinone-ny7xu 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርግሽ ዘመንሽ ይባረክ ።እረፈቴ ነው መዝሙርሸ

  • @ZewdituMishabo-sc4lz
    @ZewdituMishabo-sc4lz ปีที่แล้ว +3

    Great song to my ears
    U hv a very beautiful voice

  • @senaitmeskle1534
    @senaitmeskle1534 5 ปีที่แล้ว +20

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @እሠይተቤቲ
    @እሠይተቤቲ 6 ปีที่แล้ว +17

    አስቱ የኔ ሠላም ነዉ የመለሽልኝ ጌታ ሁሉን ይስጥሽ ።አቤት ያለዉ ሰላም ከጌታ ሲሆኑ

    • @aksandemisse612
      @aksandemisse612 4 ปีที่แล้ว

      ከዚህም አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ

  • @TsionBekele-c9r
    @TsionBekele-c9r 8 วันที่ผ่านมา

    The prayer 😇😇 hallelujah 🙌
    Hlwnahn gn hallelujah
    Esun enfelgewalen hallelujah
    Tbareki astuye 🥰tselotshn rasu ssema wste ynekal

  • @wainniegebrea2941
    @wainniegebrea2941 6 ปีที่แล้ว +110

    እግዛብሄር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ በእውነት ወደ እግዚአብሔር ህልውና የሚያስገባ አምልኮ ነው

    • @tebogoralebepa3123
      @tebogoralebepa3123 6 ปีที่แล้ว +1

      Wainnie Gebrea ameeeeen ameeeeen ameeeeen

    • @alemasres7468
      @alemasres7468 5 ปีที่แล้ว

      winer live

    • @salamsalam6769
      @salamsalam6769 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @سكيسكي
      @سكيسكي 4 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤🙇🙇🙇

    •  4 ปีที่แล้ว

      How do I learn this language???

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልል እልልል እልልል እልልል እየሱስ ስምህ ይባረክ እልል እልል እልል መንፈስ ቅዱስ ተባረክ እልልልል ብርክ በይ እህቴ

  • @tsigetilahun4666
    @tsigetilahun4666 2 ปีที่แล้ว +3

    All those who heard this may the blessing of God find by the place of where you are!

  • @yodahetube
    @yodahetube 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you astu . you have strong fellowship with holy sprite I'm seen that . ከዚህ ቪዲ ዮ ያየሁት ነገር ለኢትዮጲያዊያን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለን
    ህብረት በጣም ማደግ እንዳለበት ነው ሆሆ ቲያት ቤት የገቡ ነው ሚመስሉት ይህን ሚመስል የህልውናው መገኘት ውስጥ እድሉን አግኝተውእንደዛ መሆናቸው ገርሞኛል ወይኔ እኔ እዚህ እንኩዋን ሆኜ በመንፈስ ቅዱስ እሳት እየነደድኩ ነው እንኩዋን እዛ ብሆንማ በቃ እኔንጃ መሬት ነበረ ለጥ ብዬ ነበር እዚህ ቪዲዮ ላይ ምታዩኝ አቤት አቤት እንደዚህ አይነት አምልኮ እንዴት እንደናፈቀኝ በቃ ሰማይ እኮ ነው ይዞ ሚሄደው አስቱዬ ብርክ በይ

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 3 ปีที่แล้ว +14

    Even now can't stop listening to this touchable song .
    My sister may God bless you abundantly .
    You're our blessings ❤❤😍

  • @GRMAYEstifanos
    @GRMAYEstifanos หลายเดือนก่อน

    በዚ ድንቅ የሚያምር ዝማሬ በተሰጠሽ የሚያምር ለጀሮ ደስ የሚያስበ መዝሙር ፈጣሪ በማገለግልሽ ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥሽ❤❤❤

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 2 ปีที่แล้ว +4

    Remain bless my dear sister in Christ Astu I feel the presence of God!!!

  • @Bamlaktt
    @Bamlaktt ปีที่แล้ว +1

    Becegn yemalelew yelefegn ye egziabher helwena

  • @metkelzerai2510
    @metkelzerai2510 4 ปีที่แล้ว +8

    This song can take your worship level up to heaven and leaves you in the middle of Holy Spirit presence

  • @asiaabera1848
    @asiaabera1848 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ያለው ሰላም ካንተ ጋር ኡፍፍፍ ስወደው አስቱ ተባረኪልኝ ውዴ ስወድሽ 😘😘😘

  • @motegegne2692
    @motegegne2692 6 ปีที่แล้ว +20

    I can't get enough of this heavenly song! Glory to God!

  • @terefeadane4782
    @terefeadane4782 3 ปีที่แล้ว +1

    The song is about how the presence of God is precious ,is not monetinious ,desirable always by Christians ,above everything .

  • @saliserbe6410
    @saliserbe6410 4 ปีที่แล้ว +32

    ዲስላይክ ምታደርጉ ሰዎች ትልቅ እስራት ዉስጥ ናቹ እና ደሞ በሀይማኖት መንፈስ ዉስጥ ናቹ በ ክርስቶስ መንፈስ ብትሆኑ ግን ጥላቻ አይኖራቹም ነበር ግን ተባረኩ

  • @SaveLife37-
    @SaveLife37- ปีที่แล้ว +1

    blessed and gifted girl from God to this universe. My Jesus blood keep and bless 4ever

  • @abrahambehailu6682
    @abrahambehailu6682 5 ปีที่แล้ว +17

    I don't understand a thing she is singing but am peaceful every time i hear this song.. heaps upon heaps of blessings dear sister!

    • @filmonabraham2798
      @filmonabraham2798 4 ปีที่แล้ว

      It’s a worship song.

    • @weinisereke8923
      @weinisereke8923 4 ปีที่แล้ว +1

      Am blessed by this song too She is singing about the presence of God.

    • @mhdfrj3329
      @mhdfrj3329 4 ปีที่แล้ว

      @@filmonabraham2798 fdnc

    • @mhdfrj3329
      @mhdfrj3329 4 ปีที่แล้ว

      @@weinisereke8923 .sfshskcwj

    • @mhdfrj3329
      @mhdfrj3329 4 ปีที่แล้ว

      @@filmonabraham2798egaqhmsėbajdlluwwqeerr

  • @simbooroshaa288
    @simbooroshaa288 5 ปีที่แล้ว +1

    geta iyesus zemenish hulu ybarkew bexam desyemil mezmur new

  • @bongekilebukeka5162
    @bongekilebukeka5162 5 ปีที่แล้ว +20

    I love this women every time I listen this worship I cry her voice wow 💖💖👌👌

    • @kidanuwordofa7805
      @kidanuwordofa7805 3 ปีที่แล้ว

      Astu egziabiher zemensh ybarek ahunm tsegaw yabizalish tebareki amen

  • @mariammarinah
    @mariammarinah ปีที่แล้ว

    love this lady,Samuel T Micheal and Sophia Shibabaw

  • @marthademissie1632
    @marthademissie1632 6 ปีที่แล้ว +26

    መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ሐሌሉያ!!!! --- ብሩክ ሁኚ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว

    አመአአአአአአአአአሜን አመአአአአአአአአአሜን ዘመንሸ ይለመልም ብሰማ ብሰማ የማይሰለቸኝ ዝማረዎችሸ

  • @allpraisestothemosthigh4671
    @allpraisestothemosthigh4671 5 ปีที่แล้ว +21

    May all the glory, praise and worship be to The Creator of Heavens and earth, The Most High, YHWH, The Alpha and Omega!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Haleluyah!!!!

  • @harnethaftu06berhe
    @harnethaftu06berhe ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ሆይ በሃሳባችን አንተ ብቻ ከፍ ብለህ ልቀህ ኑረ

  • @semretberhane9044
    @semretberhane9044 6 ปีที่แล้ว +28

    Jesus is Christ, Jesus is king, Jesus is the son of God and the Holy Spirit!!!

    • @semretberhane9044
      @semretberhane9044 6 ปีที่แล้ว +3

      He is the one and only Christ with God, our King of Kings who created heaven and earth for us to live in. God and Jesus helped the people who were taken over by evil to believe in him and pray for him in the church.

  • @semuyonu1233
    @semuyonu1233 2 ปีที่แล้ว

    I love the way you manage your voice love you ay ways

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ አንተን መፈለግ አንተን መጠማት ይሁንልኝ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ አባ🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 3 ปีที่แล้ว

    ኣንቺን መንፈስቅዱስ ስለተጠቀመ ኣመሰግነዋለሁ ኣንቺ ብሩክ ነሽ ።
    ኣውቀዋለሁ ጠረንህን መኣዛህ ይለያል እእእእልልልልል ኣሜን!!!

  • @ramanbogati1523
    @ramanbogati1523 3 ปีที่แล้ว +2

    Icant understand the language but i keep listening to this prase and worship song bcause it takes me closer to my jesus i love ethiopian worship songs and i watching from nepal🇳🇵❤️