ዩትዩብ ላይ ከፍተኛ እይታ ያላቸዉ 2 ክሊፖች/ክፍል 1/popular ethiopian music on youtube reaction/AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 มี.ค. 2021
  • FACEBOOK
    / awra2020
    INSTAGRAM
    / eyukasa
    / shimeawra
    TELEGRAM
    t.me/awratube
    አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
    አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone

ความคิดเห็น • 169

  • @user-ju9dk9nu5e
    @user-ju9dk9nu5e 3 ปีที่แล้ว +48

    እዪ እኔ ለአንተ የማልሆነው ይለም

  • @markkhenok8526
    @markkhenok8526 3 ปีที่แล้ว +21

    8:41

  • @meronnegsh5797
    @meronnegsh5797 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ ፍራ እንዳለው ይህቺን ቃል ድጋግማሃታል፡፡ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወሰነ የተባለው ጌታችን፣መድኃኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ መወለዱን ለመግለጽ ነው፡፡

  • @Lola_Lili
    @Lola_Lili 3 ปีที่แล้ว +5

    ለጠቅላላ እውቀት አሁንም🙄

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 ปีที่แล้ว +25

    ዛሬ ከባድ ሀዘን ውስጥ ነኝ አልስቅም😭😭😭😭😭

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 ปีที่แล้ว +27

    ዛሬ የምንወስደው መልካም ሰው ሙሸራው ቴዶዬ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶናል ከባድ ሀዘን ላይ ነን 😭😭😭😭 ነፍሰህ በሰላም ትረፍ ቴዶዬ 💔

  • @michaelatomah7731
    @michaelatomah7731 3 ปีที่แล้ว

    Timechalachu & yemechachu... betam arif lijoch... ke ategebachu negn behulum neger... God bless

  • @rehanarichosox4584
    @rehanarichosox4584 3 ปีที่แล้ว

    ደብሮኝ ነበር የምር ዘና አደረጋቺሁኝ ይመቻቹ

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 ปีที่แล้ว +3

    አውራዎችዬ 😍 በነገራችን ላይ ሁሌም እንደ አዲስ የማያቸው ክሊፕ ናቸው 2ቱም ዓረቦቹ በጣም ነው የሚያዩት 2ቱን ክሊፖች

  • @iphone1769
    @iphone1769 3 ปีที่แล้ว +8

    The melody of fiyameta is from an Eritrean song by Fitsum Yohannes . And I know lots of Eritreans named Fiyameta. Love you guys ❤️🇪🇷

  • @mahlettsige6042
    @mahlettsige6042 3 ปีที่แล้ว +1

    Ma first comment 🙌..hibre kale

  • @hermelasimon2801
    @hermelasimon2801 3 ปีที่แล้ว +6

    There's a dose of my favourite medicine 😁😁 thank to you guys I am laughing more and more this days

  • @mavitadesse120
    @mavitadesse120 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችው ተናፍቃችው ነበር የጃኪ ዘፈን ድጋሚ ነው የዘፈነው የኢርትሪያ ዘፈን ነበር

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ሃበሻ ሁሌም አዲስ ነው ሚሆንብኝ የኔ ቀበጥ ስወዳት

  • @MaMa-lj3lt
    @MaMa-lj3lt 3 ปีที่แล้ว +14

    በቴዲ ሞት በጣም አዝኛለሁ ባካችሁ እራሳችሁን ጠበቁ ኢትዮጵያ ሠዉ በላዉ በጣም በዝቷል በተረፈ ይመቻችሁ

  • @user-xw7xd2nz8v
    @user-xw7xd2nz8v 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦች እኳን ደና መጣችው

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 ปีที่แล้ว +5

    መሳቅ ብችል ደስ ይለኝ ነበር ቴዳዬ ካይኔም ከልቤም አልጠፋ አለኝ

  • @mekdieta9680
    @mekdieta9680 3 ปีที่แล้ว +6

    ደግሞ ኮመንት ማንበብ አቁማቿል እዩ ምን ሰርተ ልትበላ ነው?

  • @natangeremew3144
    @natangeremew3144 3 ปีที่แล้ว +25

    አሪፍ ነው ግን ሽሜ አንዳንዴ በማታውቀው ነገር እርግጠኛ ሆነህ ታወራለህ .......በተረፈ ይመቻቹ

  • @tizitakentiba3703
    @tizitakentiba3703 3 ปีที่แล้ว

    I really love you guys. I can't stop laughing. Thanks