ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ ስትሉ በፈጣሪ ስም ቀጥሉበት ትለያላቹ በውነት መንፈሳውያን በሞሆናቹ አመብርሃን ትጠብቃቹ😘😘😘
የተዋህዶ ልጆች አቤት ውበታችሁ እናንተን ያሳደገ ቤተሰብ ምነኛ ብሩክ ነው ዛሬ በየቲክቶኩ እና ኢንስተግራም የሚታየው ፀያፍ ነገር ሳስበው ቅድስናችሁ እረፍት ይሰጠኛል ደሞ በጣም ሆና ነው የተወነችው ተልፈሰፈሰች እኮ የውነት ነው የመሰለኝ ደስ ስትል ደሞ ቆንጆ
ደስ ሲሎ በክርስቶስ ማዳን የተጠመቁ በድንግል አማላጅነት ያመኑ እይዋቸው እስቲ አይማርከም የተቀደሱ🙏
የኔ ምርጦች እመብርሃን ትጠብቃችሁ በጣም አስተማሪና ቁምነገር የሚያስተምር ነው በርቱልኝ የኔ ውቦች ❤️❤️❤️❤️
ደምሩኝ🚑💕💖
የኔ ልዩዩዩ ናቹ ሁላችሁ እንወዳችዋለን እመቤታችን ድንግል ማርያም ትባርካችሁ በርቱ እዳትቀየሩ በዚው ቀጥሉ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል 🥰🥰❤❤
ሰላም በጣም የምወዳቸው ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ባለፈው ክህሎት ላይ አይቻችሁ ደጋግሜ ነው ያይኋችሁ የውነት እግዚብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ደምሩኝ
አቤልዬ ለሚስትህ ያለህ ክብር ተባረክ❤🙏🥰
መንፈሳዊ ጥያቄው ቀጥሉበት ከፕራንኩ ይልቅ እርሱ ጠቃሚ ነው
የኔ ምርጦች እመብረሀን ትጠብቃችሁ ነጠላ ለባሺ ወንድ ምኞቴ ነው ይቅናሺ በሉኚ
ደምሪኝ
Yekenashe yasebeshiw yesaka
ያድርግልሽ እኔም ልጆቸ እድሆኑልኝ ምኞቴ ነዉ
አኔም ምኝወቴ ነዉ,,,ግን ታማኝ የለም የዘመኑ ወጠጤ
@@shadiuae5761 😂😂
በጣም አሪፍ ፈተና ነው ደስ ይላል ምን ያህል ባለቤትሽ እና ጓደኞቹ እንደሚወዱሽ አሳይተሽናል ቀጥሉበት በርቱ
ሁላቹም በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
ስውዳችሁ ማርያምን በርቱልን መንፍሳዊ ጥያቂናመልስ ጥሩ ነው በርቱ
በጣምነው የም ወዳች ሁ በትለይ የአዘዞ መሆንሽን ሳው ቅ የሰፈራ ልጅ ገናብዙሰው ሰብስክራ ይብ አስደረግ አለሁ ❤❤❤
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤
ቀይ የለበሰው ሲያሳዝን በጣም ነው የደነገጠው 😃😃😃😃😃😃
ወይደሰሰትሉ እሰከዛሬ አለማየቴገርሞኛን አዲሰነኝ ፈጣሪይጠብቃቹህ🥰🥰🥰🥰 አምላኬለኔም ነጠላለባሺፈሪሀእግዚአብሔርያለው ሀይማኖትንከመግባርጋየሚኖርባልይሰጠኝ🥺
እፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ቤቲየ ፍልቅልቅ ተሳክቶልሻል😍❤️😘
Yene mertoch kezi serachu mewadedachun metesasebachun tebeberachun ye balebeteshen lanchi yalewen feker Ena cheneket ayechebetale teru tefetenew alefewale 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍sew memar kefelege kemetefo neger rasu teru neger yewetal kefelegen
ይቅርባችሁ እዲህ ያለ ፕራክ መንፈሳዊ አቆም ሊኖራችሁ ይገባል የጀመራችሁትን ቀጥሉበት መንፈሳዊነትን።ጅማራችሁ እኮ በጣም አሪፍ ነው ፕራክ እሚሉት ኢትዮጵያዊነት ሰነምግባርን አይገልፅም
የኔ ውዶች አቤልና ባለቤቱ በጣም ነው እምታምሩት ሰራችላችሁ ጎበዝ ድገማቸው በሌላ ግዜ በጣም ደስ እምነትን ቤተሰቦች ከክፉ ይጠብቃችሁ😍❤
ደምሩኝ💝💜💛💚
የኔ ውድ ፍልቅልቅ በጣም ትችያለሽ በጣምም ደስ የምትሉት ሁሌም የምታቀርቡት ፕሮግራሞች አስተማሪና አዝናኝ ናቸው በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ሠላምና ጤና ፍቅራቸው ያብዛላችሁ🙏🥰🥰🥰🥰
ጎበዝ ቤቲ ተሳክቶልሻል አሪፍ ፕራክ ነው ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
ሰይጣን እንኳን ቀልደሽበት እንዲውም እያየሽው ነው:: ሚበጀው መልካም መልካሙን ማድረግ ነው እህታችን እንወዳቹህ አለን
ጐበዝ ተዋናይ የተዋህዶ ልጆች ከፍ ከፍ በሉ🙏
መጨርሻ ላይ ከወዲህ ዳር ላይ ያለውን ልጂ😂😘
አላኝክሺውም እንዴ 😂😂😂😂😂ተሳክቶልሻል ምርጥ ኘራክነው😂😂😂😂😂😂
🤣🤣
እስኪ ክርስቲያኖች ከነዝህ ቤተሠብ ተማሩ ስልጣኔ መሥሏችሁ እምብርታችሁን እያሣያችሁ እምትዎጡ አያችኋቸዉ ሲያምር አለባበስ ሥነስረአት 👍👍👍👍👍👍👍
🙏🙏🙏❤❤❤
ፕራክ ሁኖ አስተማሪ ነው ግን ጓደኝነታቹህን ሳላ ደቅ አላልፍም ተባረኩ ለሌሎች ታስተምራላቹህ ቀጥሉ አይለያቹህ 👌👌👋👋👋💓💓
ወይኔ በፍጣሪ ፍቅራቸው የኔ ቆንጆ አስጨነቅሻቸውኮ ክክክክክክክክክ የባሏ እሪያክት እደት እዳሳቀኝ
አለባበስ ስነምግባር. እረ ምኑን በጣም ታምራላችሁ እወዳችሁ አለሁ ቀጥሉ አትጥፍ
Betam teru Sera new tebeberachun ena andenetachun gudegnenetachun yayehubet new bezihu ketelu👍👍👍👍
ቤትየ ስወዳችሁ እኮ አልድንም ያገሬ ልጂ ሰላማችሁ ብዝትትት ብዝትዝት ይበል ዉዶችዬ😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይህ ፒራክ የምባል ነገር ምንም አልወድ😥😥❤❤
ሲያምሩ አለባበሳችሀ እንድ ባለ ነጠላስጡኝ😘
ልክ ነሽ ቤቲ ሁሉም prank ስለሚያረግ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያጠንክርላችሁ መሀከላችሁ ነፋስ እንዳይገባ
ቤቲ ግን በጣም አስደነግጥሻቸው አንጫጫሻቸው እኮ😂ላይክ አርጓቸው አይከፈልበትም
Betame tamralachu Abel Ena Betty Endehum guwadengochu 🥰Bezhu ketelu atetefu video tolu tolu lekeku Betame Des yemitelu nachu🥰
ምርጦች ሥራችሁ በጣም አሪፍነው ግን ቶሎ ቶሎ አትሠሩም ቆያችሁ
Wey webetachu yeleyal ye tewhedo lijochi tebarekuu❤❤❤
ሰራሽላቸው 🥰🥰🥰 እንደእኔ ግን በመንፈሳዊ ነገር ስለመጣችሁ በዛው ቀጥሉ ፕራንክ ይቅርባችሁ እኛ የተዋሕዶ ልጆች እናሳድጋቹሀለን ለቪው ከሆነ
እኳን ደና መጣችሁ ዉዶቼ😍😍😍😍😘😘😘
የኔ፡ውዶች፡አሪፍ፡ትምርት፡ነው፡የክሪስታን፡ልጅ፡ወደ፡መፀሐፍ፡ቅዱስ፡ነው፡የሚሮጠው፡
fkrachun yaabzalachu edet des tlalachu bezy gze edenante miwaded sew magnet des ylal❤
ሰላም ምርጦቼ ትብብራቹ በጣም ደስይላል በርቱ ታምራላቹ ግንእሄ ፕራክ የሚሉት ነገር በዚህ ቪድዮ ይብቃ
😂😂😂😂yene mar asdngtishign eko setamiru egizabeher yebarikachu 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
Bayyeee baredaaan Nufi Jiradhaa bareduwaaan tawhidioo
በክዳነ ምህረት እኔ እውነት መስሎኝ በጣም ደነገጥኩኝ
በጣም ልዩ ናችሁ ግን ይህ ፍራክ አንድ ቀን ሰው ግድ ሳይሰራ አይቀርም ።አንድ አባባል አለ እንድ ስው ፍየሎች ይጠብቅ ነበር እና ልል ጊዜ ንብረት መጣ እድል ይጮሀል ሰዋች ሩጠው ሲሄዱ ውሸቱን ነው ልክ እንድችል ፍራክ በተደጋጋሚ እንዲህ ካደረገ በኋላ የእውነት ነብር መጣበት ያኔ ሲጮህ ማንም ሳይደርስለት ቀረ እንድለይ ውሸቱን ነው እያሉ በጭራሽ ነብሩ ያን ሰው በላው ይባላል፣👍
እሺ እናመሰግናለን
ቤቲ ግን በጣም ጉበዝ ነሽ❤❤❤
ስውዳችው እግዚአቤሔር ይለያችው ክፉፉ አይንካችዉ
ደሰ ትላላችሁ አቤሎ እድለኛ ነህ በጣም ቆንጆ እና የትንሺ ትልቅ ሚሰት ሰቶሀል
በጣም አዝናኝ ነበር 😍😍😍❤❤❤😘😘😘
ወይ ውበታችሁ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትጠብቃችሁ ❤️🥰🥰
❤🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ነው የምር ነው የፈተነቻችው ወድጀዋለው
ኤነ አልደነገጥኩም ዉዷ ስትጀምር እይታዋ የሆነነገር እዳሠበች ያስታዉቅ ነበር በተረፈ ታምራላችሁ
የኔ ቆንዶ አየነገሻቸዉ በጣም ደስ ትላላቹ በቱ
የኔ ቆንጆ አይመምሽ ግን በሕመምሽ ልአይ ባትቀልጀ ጥሩነው ምክንያቱም የውነት ስያምሽ ማውቅ ይከብዳል 🙏🏽
Enem zerfeshewal new yetemarkut letemehertebet kaws eyetechaweten
የኔ ቆንጆ ሰራችላቸው ቅመም የሆነች ልጅ ወንዶቹ አሳዘኑኝ ክክክክክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህት ወንድሞች ላይክ አድርጔቸው ?????
ዋው ተሳክቶልሻል አንጫጫሻቸው ክክክክክ
አስደነገጥሻቸዉ ዉዴ አብሱ ባለቢትሽ ክበሩልኘ አገራችን ሠላም ያድርግልን
ርዕሱ ፕራክ እያለ ተወዛገብኩ እውነትም መሰለኝ 😂😂😂😂
ስወዳቸው እኮ እግዚአቤሔር ይጠብቃቹ በርቱ
የኔ ማር ሰረሽላቸዉ ቀይ የለበሰዉ ደንግቶል
ተሳክቶልሻል እኔም ደንግጫለሁ
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንወዳችሁለን።
ስታምሩ በማርያም
ፕራክ የተወቀ እኮነው ዋናው እናተ እንዲትደነግጡ ነው ተሳክቴልሻል የኔ ውዲ ጎበዝ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ
ዋዉ ጎበዝ ነሽ
Demo tsimamub leji betam wedejawalew
Yemer beteya 1dega nashe ❤❤❤🙏🙏🙏
የምረ ጌን ዳረላይ ያለው ልጂ የፕረንኩ ተባባራ መስሎኝ ነበረ ከምረ ምንም እየደነገጠ አልነቀረም የኔማሮቺ በረቱ ወዳቺሆለሁ
የምወዳቹ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ተምሬበታለሁ መረባረብን ትብብርን ጓደኝነትን በሚያዝናና መልኩ አሳይታችሁኛል በርቱልኝ
ዛሬ ልደቴ ነው ውዶቼ አስደስቱኝ ቤተሰብ እየሆናቹ 140 ሰው ነው የቀረኝ እመልሳለሁ 🌸🌸🌸🌸
ወይኔ ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ
ፕራክ እሚባለው ነገር ቢቀርባችሁ አሪፍነው
እዉነትአላች እኔ ግይ ህፍራንክ ቢቀርይሻላል በጣምነዉ የሚያሰደነግጠዉ
Eindet des eidemitilu eigizhabeher keante gar yihun
ቤቲ ሰምተሻል እንዳይለምድሽ
አቤት አለባበስ እወዳችሀለሁ በክርቶስ ፍቅር
😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗😍😘😘😘😘😘ኣለባበሳቹ ስያምር ቀጡሉበት😍😘ሰራችላቸው🤗😂😂😂😂😃😃😃👭
አይዞሽ ቤቲ በበርበሬ ታጠኝው ይለቅሻል
😂😂😂😂😂😂ሰራሽላቸው ለምን ትንሽ አታስጨንቂያቸውም ነበር
ልጅታ ስታምር
እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ
ስታምሩ አለባበስ ደሞ በጣምያምራል የሁላችሁም ፂሙ ትልቁልጅ ወድሙነውዴ ላቤላ
ሑላችሁንም ማሪያምን በጣም ነው የምወዳችሁ
ደስ ስትሉኮ😍😘😘😘
😆😆😆😆😆😆😆😆😆so funny guys. Ketelubet
ሀሀሀሚሰኪን
አቤት አለባበስ ማሪያምን ስታምሩ
ማር ነች ድምጧን ስወድላት
BESMAB EBAKCHU YIKER ENE BTAM AZJE DENGCHE NBR PLEASE KENGDE BKACHU BZI KEKTACHU ALYAYIM EDEEE
ወገኖቼ እንዲህ አይነት ደስ የማይል የሚያስጠላ ፕራንክ የሚባል ያስጠላል ሲጀመር ፕራንክ የሚባል ነገር በኛ በአበሻ ያ ስ ጠ ላ ብ ና ል : አ ያ ም ር ብ ን ምምምምምምም....... ከባህልም ከስረአት ከሃይማኖታዊም አኮያ ውጭ ነው ; ኤጭጭጭጭጭጭ
ደምሩኝ👌👍
እንዴ ምነው በእነሱ የተጀመረ አስመሰልሽው ኤጭ አይባልም ምክርም ከሆነ በለዛው ነው
@@እሙገላ @ ምነው ቀደም ቀደም አልሽሳ ?
@@bethelehem4989 አወቀ
Yene wudoche egzabehir yetebekachiu ❤❤❤❤❤❤❤
ሰራስላቸዉ
Barche yene konjo
wooow batem dase yametelu sawuche
በርቱ
ጠፍታችሁ ነበር መጣችሁልን እንወዳችሗለን

ሰይጣን እንኳን ቀልደሽበት እንዲውም እያየሽው ነው:: ሚበጀው መልካም መልካሙን ማድረግ ነው እህታችን
እንወዳቹህ አለን
ጐበዝ ተዋናይ የተዋህዶ ልጆች ከፍ ከፍ በሉ🙏
መጨርሻ ላይ ከወዲህ ዳር ላይ ያለውን ልጂ😂😘
አላኝክሺውም እንዴ 😂😂😂😂😂ተሳክቶልሻል ምርጥ ኘራክነው😂😂😂😂😂😂
🤣🤣
እስኪ ክርስቲያኖች ከነዝህ ቤተሠብ ተማሩ ስልጣኔ መሥሏችሁ እምብርታችሁን እያሣያችሁ እምትዎጡ አያችኋቸዉ ሲያምር አለባበስ ሥነስረአት 👍👍👍👍👍👍👍
🙏🙏🙏❤❤❤
ፕራክ ሁኖ አስተማሪ ነው ግን ጓደኝነታቹህን ሳላ ደቅ አላልፍም ተባረኩ ለሌሎች ታስተምራላቹህ ቀጥሉ አይለያቹህ 👌👌👋👋👋💓💓
ወይኔ በፍጣሪ ፍቅራቸው የኔ ቆንጆ አስጨነቅሻቸውኮ ክክክክክክክክክ የባሏ እሪያክት እደት እዳሳቀኝ
አለባበስ ስነምግባር. እረ ምኑን በጣም ታምራላችሁ እወዳችሁ አለሁ ቀጥሉ አትጥፍ
Betam teru Sera new tebeberachun ena andenetachun gudegnenetachun yayehubet new bezihu ketelu👍👍👍👍
ቤትየ ስወዳችሁ እኮ አልድንም ያገሬ ልጂ ሰላማችሁ ብዝትትት ብዝትዝት ይበል ዉዶችዬ😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይህ ፒራክ የምባል ነገር ምንም አልወድ😥😥❤❤
ሲያምሩ አለባበሳችሀ እንድ ባለ ነጠላስጡኝ😘
ልክ ነሽ ቤቲ ሁሉም prank ስለሚያረግ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያጠንክርላችሁ መሀከላችሁ ነፋስ እንዳይገባ
ቤቲ ግን በጣም አስደነግጥሻቸው
አንጫጫሻቸው እኮ😂
ላይክ አርጓቸው አይከፈልበትም