በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት እነሆ ተለቋል! Enjoy it!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #ethiobestrealestate የምስራች ምርጥ የክረምት ስጦታ ጥያቄዎቻቹን በማክበር በርካቶች የወሰዱትን ወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና በየቤታቹ እንድትማሩበት በዩትዩባችን በነፃ እንድትጠቀሙበት አዘጋጅተንላቹሀል። ትምህርቶቹ የሚሰጡት በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና አሰልጣኝ ፍፁም ፍሰሐ ነው የዛሬው የመጀመርያው ክፍል ሲሆን በቀጣይ ሌሎች ክፍሎችን የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ተከታተሉ!
    Good news, the best winter gift, in compliance with the requests, we have prepared the Wegesha TH-camr training that many have taken, so that you can learn it at home and use it for free on our TH-cam. The lessons are given by the comedian Eshetu, and the trainer is fisum Fiseha . This is the first episode of today, and we will provide you with other episodes! Stay tuned!
    📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
    tally.so/r/wQr2xY
    📌 Subscribe Donkey በጎ
    / @donkeybego
    📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
    tally.so/r/mO5JdM
    📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
    ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
    tally.so/r/wLdMKy
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
  • ตลก

ความคิดเห็น • 251

  • @yaredtafe7090
    @yaredtafe7090 7 หลายเดือนก่อน +2

    The right youtube education from the right persons,Thank you Eshe and Fitum,I am waiting the next video

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  7 หลายเดือนก่อน +47

    ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
    tally.so/r/wQr2xY

    • @BirtukanBirukan
      @BirtukanBirukan 7 หลายเดือนก่อน +1

      በእግዜአብሄር የእሸቱን ቁጥር ስጡኝ

    • @XxAa-kh6fg
      @XxAa-kh6fg 6 หลายเดือนก่อน

      እነመሰግናለን

  • @MesertTSgay
    @MesertTSgay 7 หลายเดือนก่อน +47

    እሼ የኔ መልካም ሰዉ ከሰዉ ባታገኝም ከእግዛብሄር ታገኛለህ እና ክበርልን እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 7 หลายเดือนก่อน +45

    እሺ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ዩትዩብ ትምህርት ስለሰጠህን ፈጣሪ እንደ ማቱሳላ እድሜ ጤና ይስጥህ የምትሉ❤❤❤

  • @yosiefkindalem8559
    @yosiefkindalem8559 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዘመንህ ይባረክ መልካሙ ነገር ሁሉ ላንተና ለቤተሰቦችህ ይስጥልኝ በምትሰጠኝ ክላሶች ሁሉ አንድነገር እማራለሁና በተማርኩት ነገር አንዳች የሆነመልካም ነገር ለማድረግ እሞክራለሁ እግዚአብሔርን ይዠ አመሠግናለሁ

  • @ElsaElsamulugeta
    @ElsaElsamulugeta 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት አሼ መልከም ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @Kidanemhretenate-b5d
    @Kidanemhretenate-b5d 7 หลายเดือนก่อน +6

    I am 15 years old and i watch your all video ❤❤you are my role model eshe ❤❤❤❤❤😊

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu หลายเดือนก่อน

    እዉነት ይገርማል ካሜራ እፈራለሁ እያልኩ ዝም ብየ ተቀምጨ አሁን ገባኝደስ የሚልትምህርት ነዉ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ኮድ ዋና ቁልፋችን ነው እና የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እግዚአብሔር ይርዳን እሼ ወንድሜ ❤

  • @yeharerwerk2023
    @yeharerwerk2023 7 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🥰❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ እሸቱ በጣም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ግን በኢትዮጵያ ውሰጥ ሆነ በአለም ላይ ሰውየሚያውለበልበው ወይም የሚለብሰው ባንዲራ ሁለት አይነት ነውና የሆነ ፌሰቲባል ሲደረግ አለም ያወቀውን ባንዲራ መውለብለብ አለበት የብሄር ብሄረሰቡ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን የሚወክለው አንድ ባንዲራ ነውና አሁን ሁሉንም የከፋፈለው እሱ ሰለሆነ እሸቱም ማንም ሁሉ ኢትዮጵያዊ አንድ አለም የሚያውቀው ባንዲራ ብቻ መውለብለብ ያለበት ይህ ለሁሉም ኢትዮጵያ ን መግለጫ ነው ማንም ከማንም ልዩነት የለውም ሁሉም የሚንቀሳቀሰው ኢትዮጵያዊ በሚለውነውና ይህ ነገር በአንድነት ተብሎ ኢትዮጵያ ባንዲራ መታየት አለበት በየትም አለም አልታየም ሁለት አይነት ባንዲራ በተረፈ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እሸቱ በጣም የሚወደድ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @TesfayBeyene
    @TesfayBeyene 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ በጣም ናመሰግናለን ቀና ሰው ነህ ሁሌም መልካም መልካሙ ይግጠምህ one love Ethiopia ❤

  • @rahwina5514
    @rahwina5514 4 หลายเดือนก่อน

    Mndnewu yihea ende htsan miaregewu eyekorejk mnamn agul lemasak des aylm

  • @amanargew
    @amanargew 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ የአባቶቻችን የአብርሐም ፣ የይስሐቅ ፣ የያዕቆብ አምላክ ይጠብቅህ። ተባረክልን።

  • @genetbati6308
    @genetbati6308 7 หลายเดือนก่อน +13

    እሼ ሺህ ሁን በቃ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ሲቀባህ ብትናገር ትደመጣለህ ብትሰራ ውጤታማ ትሆናለህ አንተ ብቻ ታመን ለበረከት ሲጠራህ እሺ ማለት ብቻ ነው መርህ ይባረክ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድማችን❤❤❤
    ተማሪዎች በእውነት በርቱ

  • @menge23
    @menge23 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ደስ የሚል ግንዘቤ እንዲኖረን ስላስተማርከን እናመሰግናለን እሼ🙏

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሸ እጅግ ለዚህ ድንቅ ነፃ ስጦታህ በጣም እናሰግናል!
    በተረፈ የዚህ ቪዲዮ ተመልካቾች ዛሬ ሊቀ መልአኩ ቅ/ሚካኤል ነውና እንኳን አደረሳችሁ!

  • @keentechs
    @keentechs 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን፣ እናመሰናለን!

  • @Emu-s3d
    @Emu-s3d 7 หลายเดือนก่อน

    ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን የሰማነውን ተግባራዊ ለማድረግ ያብቃን❤

  • @etayen-
    @etayen- 7 หลายเดือนก่อน +14

    እሼ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ዩትዩብ ትምህርት ስለሰጠህን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @simenesh
    @simenesh 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing trading 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน

    ,እሼ መልካሙን ሁሉ ላንተ እንመኝልሀለን እጂግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danikidu1621
    @danikidu1621 หลายเดือนก่อน

    Fetari ybarkh

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 7 หลายเดือนก่อน +134

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤!!!

    • @Amatu-m4u
      @Amatu-m4u 7 หลายเดือนก่อน +3

      ክበሪልን እማ

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 7 หลายเดือนก่อน +9

      አሽቃባጭ

    • @hanansaid8346
      @hanansaid8346 7 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏

    • @ZeharaSeid-rs5ze
      @ZeharaSeid-rs5ze 7 หลายเดือนก่อน

      እንካንአብሮአደረሰን

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም❤እምነቴተዋህዱነኝ፣ሙሰሊምእህተዉደሙችእንኳንአደረሳችሁ፣ዉደደደደደደደደደደደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you Comdy Eshetu Very great of Amhra Negne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @selamtilahun6352
    @selamtilahun6352 7 หลายเดือนก่อน

    Ebakihin eshe ene memar efeligalehu masters yize bet kuchi biye lijoch eyasadeku new ebakhin erdagn memar efeligalehu melewet efeligalehu

  • @Nehutube21
    @Nehutube21 7 หลายเดือนก่อน

    "ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስገን!
    እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይምራህ
    በርግጥ እየመራህም ነው ።እሼ!ዘመናት ይለዋወጡ እንጂ አደራ እዳትለወጥ
    መዝ1÷1ምስጉን ነው በክፉዎች መንገድ ያልሄደ
    መ/ር ከበደ ሀ/ስላሴ ሀዋሳ

  • @Redtube-tv3cr
    @Redtube-tv3cr 7 หลายเดือนก่อน

    Keep up it!!!

  • @AmanuelGebrehanis
    @AmanuelGebrehanis 7 หลายเดือนก่อน +6

    እሸቱ ይሄ ትምህርት ለትግራይ ወጣት ያስፈልገዋል ከዛ አስከፊ ጊዜ ብኃላ የተረፈው ወጣት አሁን በስራ ማጣት ተስፋ በማጣት ላይ ስለሆነ በናትህ አይተህ መልስ እንደምትሰጥበት አምናለሁ

  • @BertaU-ok7du
    @BertaU-ok7du 7 หลายเดือนก่อน +11

    እሺየ በጣም ጎበዝነሆ❤❤❤❤❤

  • @Haregwa-n9k
    @Haregwa-n9k 2 หลายเดือนก่อน

    You tub sinoregn destaye alchlewm eskhon nafkognal eshetuye❤❤❤❤❤

  • @janhoy2023
    @janhoy2023 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋህን ያብዛው ፈጣሪ

  • @SuccesswithHiwot
    @SuccesswithHiwot 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሹ ያንተ ተማሪ ነኝ ወጌሻ ላይ በጣም ትችላለህ መድሐኒያለም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

    • @Natuka3133
      @Natuka3133 7 หลายเดือนก่อน

      Ebaksh endet endtmzgbesh ngerign

  • @etspiritual
    @etspiritual 7 หลายเดือนก่อน +19

    እሼ በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም ❤❤❤

  • @Gifubeza
    @Gifubeza 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ስኬት ማለት በመማር ሳይሆን በምላስ በዘር በጎጥ በፖለቲካ በስርቆት በገፍ ገንዘብ ማካበት ነው::

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 7 หลายเดือนก่อน +143

    እንኳን ለሚካኤል ዋዜማ አደረሳችሁ መድሀኒአለም አገረችንን ይጠብቅልን❤

    • @محمدقيسي-ب6ص
      @محمدقيسي-ب6ص 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሚካኤል፡መቼ፡ነው

    • @YohannisLibsewerk-z9j
      @YohannisLibsewerk-z9j 7 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@محمدقيسي-ب6صረቡዕ፡በ 12 ነው፡፡

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @AbebaMengestu
      @AbebaMengestu 7 หลายเดือนก่อน +1

      መቼ ነው ቅዱስ ሚካኤል ነገ ሰኞ ነው እንዴ

    • @Ayehut
      @Ayehut 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@AbebaMengestuአዎን ነገ ሰኞ ነው ሚካኤል ደግሞ እሮብ ነው❤

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን !!
    አሸና ፍፄ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏❤

  • @Amien0721
    @Amien0721 7 หลายเดือนก่อน

    nice presentation

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 7 หลายเดือนก่อน

    fitsum ena eshe enamesegenalen

  • @Rakb553
    @Rakb553 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን እሼ እኔም ዩቱብ ከፍቼአለሁ በጣም አመሰግናለሁ ጠንክሬ እሰራለሁ👌🙏🙏🙏❤

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 7 หลายเดือนก่อน

    I remember Steve Jobs every year he gives a speech and clear out Apples technology which his the owner and discoverer Apples technology.
    እሸቱ ደሞ ስለ TH-cam አጠቃቀም ሊያስረደን ይፈልጋል ነገር ግን ይሄን channel ማነው discovers ያደረገው ? Ethiopia there is a lot damming funny stuff.

  • @Dolar1219
    @Dolar1219 7 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ሰው እሼ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r 7 หลายเดือนก่อน

    እዋ ብጣዕሚ ጽቡቅ ኣገላልጻ ቀጽልዎ

  • @AwekeGeremew
    @AwekeGeremew 7 หลายเดือนก่อน

    waw betam des ylal ❤❤❤ fetar kenantegar ywn❤❤❤

  • @adamtube23
    @adamtube23 7 หลายเดือนก่อน

    Salute Eshe, great work, I begin its journey

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 7 หลายเดือนก่อน

    Esha edma ena Tena Yesthe

  • @ሰውአርገኝእናሰውይግረመው
    @ሰውአርገኝእናሰውይግረመው 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ መልካም ሰው

  • @bamlakShimelis
    @bamlakShimelis 5 หลายเดือนก่อน

    እሼ በጣም እንወድሀለን ይሄ ለኛ ትልቅ እድል ነው

  • @YonasAshebir-mj9mp
    @YonasAshebir-mj9mp 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 7 หลายเดือนก่อน

    እሼ እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶሀል
    ያቆይልህ በኦላይን ለመሰልጠን ምን ያስፈልጋል

  • @hiwotuma3776
    @hiwotuma3776 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እሸቱ የተለያዩ ሾው እንዳለህ ሁሉ አንድ እራሱን የቻለ የተቸገሩትን የሚረዳ ሾው ቢኖርህ ምን ይመስልሀል። መርዳት የሚፈልጉትንና እርዳታ የሚፈልጉትን ብታገናኛቸው እግዚአብሔር ይወደዋል።

  • @SelamBekele-se7th
    @SelamBekele-se7th 7 หลายเดือนก่อน

    I need part two

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni 7 หลายเดือนก่อน

    እሽቱ እግዚአብሄር ይባርክህ እወድሀለው

  • @Hegerneyta
    @Hegerneyta 7 หลายเดือนก่อน

    እሼ ተባረክ🎉🎉ጎበዝ ጀግና❤

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 7 หลายเดือนก่อน

    ምረጥ ሰው እሸዬ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 7 หลายเดือนก่อน

    አሼ..እግዚአብሔር..ይባርክህ

  • @yezufan
    @yezufan 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሼ ትልቅ ትምህርት ቸልተኝነት በጣም ይጎዳል❤❤❤❤❤

  • @MaseAbane
    @MaseAbane 7 หลายเดือนก่อน

    Wow# i love you guys

  • @BrktitTekle
    @BrktitTekle 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @kisanet_Gebrehiwet
    @kisanet_Gebrehiwet 7 หลายเดือนก่อน

    WoW love you guys🙏

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤🙏🙏

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 7 หลายเดือนก่อน

    Sheger salmeta ehew TH-camr lihon new thanks to God and eshetu

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z 7 หลายเดือนก่อน +2

    2016. አ. ም 3️⃣Ⓜ️መግባት አለበት እሸ 🙄🙄🙏❤❤ 26:17

  • @seareseare1990
    @seareseare1990 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you ashu !!!

  • @kuduskudut3627
    @kuduskudut3627 7 หลายเดือนก่อน

    Essen! Yeweladit amelake,ye egziabiher fekad ena hayel sinorbet cheemer new.

  • @wyshdvshsh-lf2wk
    @wyshdvshsh-lf2wk 7 หลายเดือนก่อน

    አመኘው ነበር ትምህረቱ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @adinasentube0020
    @adinasentube0020 7 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen Eshetu, seat gin bichemer Des yilenal

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 หลายเดือนก่อน

    መልካም ወንድሞቻችን ክበሩልን🎉🎉🎉❤❤

  • @Mark-mq1pn
    @Mark-mq1pn 7 หลายเดือนก่อน

    eshe be ewnet le melkam sirah bemulu egziabher yikfelh betam new mamesegnih

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 7 หลายเดือนก่อน

    እሼ ምርጥ ሰው በርታልን ጀግናው

  • @TPC-xw3qc
    @TPC-xw3qc 7 หลายเดือนก่อน

    Respekt both of u👌

  • @Addistoday
    @Addistoday 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ናቹ!🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤ ወጣቱን በማንቃታቹ የአገር ባለውለታ ናቹ! መግስት ሊሸልማቹ ይገባል!

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እሼ የኔ ሰዉ አክባሪ❤❤❤

  • @yemanenegash7799
    @yemanenegash7799 7 หลายเดือนก่อน

    እሺ በጣም ጎበዝ 🙏🙏🙏

  • @MenenB
    @MenenB 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤

  • @selamawit-rw8vs
    @selamawit-rw8vs 7 หลายเดือนก่อน

    እምነችሁ ደስ ይላል

  • @HaneAlima
    @HaneAlima 7 หลายเดือนก่อน

    እሼ እናመሰግናለን ስለለቀክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarafekadu1751
    @sarafekadu1751 7 หลายเดือนก่อน +1

    take a class note.
    4 ways to be monetized (be paid) on youtube:
    youtube partner program
    brand partnership
    merchandise sells
    in kind partnership

  • @babaoroapp9734
    @babaoroapp9734 7 หลายเดือนก่อน

    Part 2

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እነ እሼ እናመሰግናለን🥰🙏

  • @GenetHaile-sk9vi
    @GenetHaile-sk9vi 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you. Good job.

  • @abebechchekol267
    @abebechchekol267 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much Eshe

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 7 หลายเดือนก่อน

    እሺዬ በጣም ጋበዝ ነህ ❤❤❤❤ትለያለህ

  • @ገኒቲዩብ-ፀ3ጐ
    @ገኒቲዩብ-ፀ3ጐ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ ምርጥ ሰው በርታልን❤❤❤

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede 7 หลายเดือนก่อน

    Kelebe nawu madamexe

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በርታ ወድማችን እሸቱ

  • @Dinktube456
    @Dinktube456 7 หลายเดือนก่อน

    waw eshe techelaleh eko

  • @peri911
    @peri911 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጉጉት የጠበኩትን አገኘሁ እናመሰግናለን እሼ❤❤❤🎉🎉አምላክ ጨምሮ ይስጥህ ክበርለኝ ሂወቴን እንደቀየርከው ነው ምቆጥረው አያመልጠኝም ይህ ትህምርት

  • @AaAa-cx2uw
    @AaAa-cx2uw 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን በእውነት

  • @BuzayehuTamrat
    @BuzayehuTamrat 7 หลายเดือนก่อน

    esheee telyaleh!!!

  • @madesign21
    @madesign21 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ ትውልድ ❤❤❤

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 7 หลายเดือนก่อน

    በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።

  • @DiluHowDoI
    @DiluHowDoI 7 หลายเดือนก่อน

    Are eyemokerin new!

  • @Worku-jo8qi
    @Worku-jo8qi 7 หลายเดือนก่อน

    Wow ውውውው!!🎉

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 7 หลายเดือนก่อน

    እሼ በጣም ደስ ይላል የእውነት የኔን አይምሮዬን እግዚአብሔር ይክፈትልኝ እንደ ተዘጋ ቤት ዝም ያለ ጭንቅረል ነው ያለኝ

    • @sarafekadu1751
      @sarafekadu1751 7 หลายเดือนก่อน

      chnklat yemidefnew kfu menfes new. Emebrhan kfuwn tariklsh

  • @mostafakelifa1655
    @mostafakelifa1655 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Eshetu

  • @FKRMedia-op5zx
    @FKRMedia-op5zx 7 หลายเดือนก่อน

    FKR Media 🇪🇹 collection music

  • @Mikiadewa
    @Mikiadewa 7 หลายเดือนก่อน

    እሺ እኔ በጣም ነው የምወድክ አተን ሳይ ምን እንደምማር ታቃለክ የልብክን ንዕእና ነው የሚታየኝ ስለዚ ልቡ ንፁ የወነ ሰው የሚነካው ውላ እንደሚባረክለት ተምራለውኝ

  • @natnealdaraja-j4y
    @natnealdaraja-j4y 7 หลายเดือนก่อน

    WAW