እንዳልክ ተጠመቀ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክየ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!❤

  • @meharizghi
    @meharizghi 4 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልልልልል እየሱስ ጌታ ነው ከዚህ የበለጠ ምን ደስ ያሰኛል

  • @zerthunassefa6048
    @zerthunassefa6048 4 หลายเดือนก่อน

    ደስስስስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ እንኵን ጌታ እረዳህ

  • @Lore9072
    @Lore9072 4 หลายเดือนก่อน

    በአለም ሳለ አውቀው ነበርና መጨረሻው ጌታ እንደሚሆን ግልፅ ነበር። እንዴት ደስስስስ እንዳለኝ።

  • @tsehayweldu6251
    @tsehayweldu6251 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክዬ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤

  • @tigistmanasebew4140
    @tigistmanasebew4140 4 หลายเดือนก่อน

    Congratulations, Endalk ...Geta bebetu yanureh. Zemeneh yebarek!!!

  • @HanaZelalem-w7r
    @HanaZelalem-w7r 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል ክብር በሰማይና በምድር ለጌታ እየሱስ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 4 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ እንኳን ጌታ ረዳህ እንኳን ዳግመኛ ተወለድክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤️💦🎉🎉🎊💦💦💦💦እልልልልልልልልል

  • @GirumLagide
    @GirumLagide 4 หลายเดือนก่อน

    Indalkye inkuan danklin geta yibarek

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wowwww ke kersitose wechi min ale beka ygeta fikir yekemes sew endeh new

  • @elitube8652
    @elitube8652 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እንዳልክ እንኳን ደስ አለህ!❤❤❤❤

  • @TigistAbera-g1r
    @TigistAbera-g1r 4 หลายเดือนก่อน

    Berta wendeme endalk ayzon fetari yedengil mariam lij yetebkeh

  • @Ayisha-q2w
    @Ayisha-q2w 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 4 หลายเดือนก่อน

    Endalkeye congratulations Welcome to Christ family! 🙏🏽💜

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን እልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @elitube8652
    @elitube8652 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤Congratulations!❤❤❤❤❤

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 4 หลายเดือนก่อน

    Congratulations

  • @saronmariam7435
    @saronmariam7435 4 หลายเดือนก่อน

    Congratulation🎉

  • @RollaMall-t7d
    @RollaMall-t7d 4 หลายเดือนก่อน

  • @DesalechWyohannes
    @DesalechWyohannes 4 หลายเดือนก่อน

    Endalk enikon des aleh

  • @amrh610
    @amrh610 4 หลายเดือนก่อน

    AmenAmen❤❤❤❤❤

  • @RollaMall-t7d
    @RollaMall-t7d 4 หลายเดือนก่อน

    Wawu

  • @Natanandberket
    @Natanandberket 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል

  • @damakesh5196
    @damakesh5196 4 หลายเดือนก่อน

    Wwww❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 4 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ከመንፈስ ቅዱስ ወገን እንደሆናችሁ አታስመስሉ። አንተ በእርግጥ አይደለህም. ያስታውሱ ለወንጀለኛው አገዛዝ በመሟገት በድሆች ላይ ያፌዙ ነበር። እስኪ ልጠይቅህ ለዚህ ህዝብ ይቅርታ አልክ? ካሳዘኑት ሰዎች ይቅርታ አግኝተሃል? ይቅርታ አልክ? በሃይማኖት ስም እራስዎን ለመደበቅ እየሞከሩ እንደሆነ እናውቃለን። በውኑ ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አገኘህ? እግዚአብሔር የዓመፅ አምላክ እንዳልሆነ አስታውስ.በእውነትም ማሾፍ አትችልም. ጌታ ውሸቶቻችሁን ወደ ብርሃን አመጣላችሁ። ይህን የምንማረው ከጨካኝ ኤርሚያስ አበበ ህይወት ነው። በሌሎች ላይ ይሳለቅበት ነበር። ይህ ሰው ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር ይቃረናል.የተሳሳቱ ነቢያትን እየደገፈ ነው.ኤርሚያስ አማን ሻሎምን በስህተት ክስ ወደ እስር ቤት ቢያስገባው እስከዚያ ድረስ ሄዷል. ብዙዎች ለህክምናው ገንዘብ ያወጡ ነበር። ነገር ግን ሰው በምላሹ ምን አደረገ? ለህክምናው ከሚያገኘው ገንዘብ ግለሰቦቹን ፍርድ ቤት ለማቅረብ አቅዷል። እሱን ከረዱት ሰዎች ተስፋ አስቆራጭ ከመሆን የበለጠ ብልግና አለ . እንዴት ያሳዝነናል? ኤርሚያስ የረዱትን ሰዎች ፋይል ለማድረግ እራሱ በማህበራዊ ሚዲያ ተናግሯል። ከእናንተ ዘንድ መልካም ነገር የሚመጣ ነገር አለን? ኃጢአትህን ተናዘዝ እና ለእውነት ቁም. ባዶ ጩኸት የተሞላህ ካልለወጥክ በስተቀር ማንንም ወደ ብርሃን አትመራም።

  • @danbole1233
    @danbole1233 4 หลายเดือนก่อน

    ጥምቀት አንድ ነው።ሌላው ብሽሽቅ ነው። ድሮም ክርስቲያን ነበር።

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 4 หลายเดือนก่อน

      ብሽሽቁን እስኪ ንገረኝ

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው።

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማርቆስ 16:
      16-18 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
      17፤ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
      18፤ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።

  • @RollaMall-t7d
    @RollaMall-t7d 4 หลายเดือนก่อน

    iyeesus.yadinal