Well come home brather Endalk❤!! geta semu ykber!!! bratger Tekest(አይሠለች) mulu ken btawera ayselchm! yngegrh lza! tipcal amargawoch sytaftu! geta zmnhen ybark! Tbarku!!
bexaam yemiimaarikegn mezimur binoor qedaamiiw ye Tekeste new. Tekke Geta be tena be selam kene betesobichi idimee cemmiro yaanurih. be wengel qexxil kezih belaay.
🎉🎉🎉❤እንዱዬ ታድለህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ተኬ እኔ ራሴ በአንተ እና በፓሰር ዳዊት የቆየ ድንቅ ዝማሬ በድሮ ቤቴ እያለሁ ተነካሁ ከዚያ ወራሹ ወረሰኝ ክብር ይሁንለት ☝️🙌❤️💦❤️
ተከስተ ልዩ ነህ ወደ ጌታ የመጣሁት ባንተ መዝሙር ነው እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ
ፓሰተር ምክሮችህ በጣም ጠቃሚና የሚያንፅ ነው ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
እሰይ ወንድም ተከስተ ተባረክ
እንዲህ ነዉ ምክር እና የወንጌል ትምህርት ከዝማሬ ጋር አስገራሚ ነዉ ፓስተር ተከስተ የጌታ ይመስገን አብዝቶ ይባርክህ::
Pastor Tekeste and brother Endalk God bless you ❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክዬ ከደጉ ከቸሩ ፍቅር ከሆነው ከአዳኙ ኢየሱስ ጋር በከፍታም በዝቅታው በሁሉ አግዘኝ ብለህ ተጣበቅበት እሱ አይጥልህም አይተውህም እንኳን ደስ አለን እልልታ ለጌታ ።❤❤❤
እንዳልክዬ እንኳን ጌታ እረዳህ በጌታ በርታ ፅና የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተኬም ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤ ውድድድድ ❤❤
ጌታ እየሱስ ዘመንህ ምስጋና ይሁን ተከስትዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው
ዋው ተክዬ ከምጠብቅህ በላይ ሆነህ ነው ያገኘሁህ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ በርታ ፓሰተር❤❤❤❤❤❤
Geta eyesus baneger Hulu yibarikachu pasteryi endalikiye
ባንተ መዝሙር ጌታን ካወቁት ሰዎች አንዳነኝ ተኬ ተባረክ ። ደግነትክ በይወቴ እጅግ ስለበዛ አሳጣከኝ ከቶ ምለው ከምስጋና ሌላ የሚለው መዝሙር በጣም ነው የምወደው ተኬ።❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ።
❤🎉ኡፍ እዳልክዬ ዘመንህ አገልግሎትህ ዘርህ ይለምለም ተኬ ጌታ ብሁሉም ተባረክ
ወንዶሜ እዳልክ አንተ ያገኜህ ጌታ እኔ እዳገኜን ጸሎት አሪግልኘ please please 🙏😭
Well come home brather Endalk❤!! geta semu ykber!!!
bratger Tekest(አይሠለች) mulu ken btawera ayselchm! yngegrh lza! tipcal amargawoch sytaftu! geta zmnhen ybark! Tbarku!!
God blesse you Takey 🙏 🙏
እንዳልክ ከምንወደው ዘማሪ ተኬጋ እንዲህ ስለተገናኘህ ደስ ብሎናል
ሁለታችሁም ተባረኩልን ❤❤❤
የእዉነት በጣም ድንቅ ሚኪርና ትምህርት ነዉ ፓስተር ተኬ ጌታ እየሱሲ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ ከልብ ነዉ የሰማዉትን ያስታዉቃል በእግዚአብሔር ቃልና በፀሎት ዉስጥ የኖሬ ሰዉ የሕይወት ምስክርነት በጣም ዴስ ብሎኛል ።
❤ኡፍፍፍፍ እዴት ደስእደምትሉ እዳልክ ጌታ ሞገሱን ያብዛልክ ተባረክ
አንዳልክ አንካን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ደስሥሥ ቢሎኝኛ ል 🙏👍
በጣም ጠሊቅ ምክር::
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክዬ እንኳን ደስ ያለህ ጌታ በቤቱ ያጽናህ እንወድሀለን !! ተክዬ ታናሽ ወንድምህን አክብረህ በመገኘትህ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ ጸጋ ይብዛላቹ እወዳችኋለሁ
ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ ወንድሞቼ ለምልሙልኝ ድንቅ ጊዜ ነበረ!!!!!!
እንዳልክየ paster ተከስት ጌታ ይባረካችሁ ደስ ስትሉ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏
እንዳልክዬ እንኳን ደስ አለህ ተኬ ተባረክ ከምክርህ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል።
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen amen amen amen amen
Wow እንደዝ አይነት ምከር ብ ሂወት ይስፍልጋል ተከይ ጌታ ይባርክህ ❤️❤️ እንደይ በርታ ❤️
እንዳልክዬ እንኳ ለዚችቀን በሰላም አደረሰህ በርታ ❤❤❤
ተኬዋ ሰምቼ አልጠግብህም እኮ ❤❤❤❤እንዳልክዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ❤
"ታሪኬ ኢየሱስ ነው" ባይማ ዘማሪ ፓስተር#ጋሽ ተስፋዬ ጋቢሶ ነዋ❤
Tebareku leleloche ayen mekefet mekenyate. Hunu
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜንንንንንን❤❤❤
ፖስተር ተኬ
የተባረክ ወንድም
እንዳልክም እንኳን መጣህልን ወደ መከሩ ጌታ ፅና በርታልን።
bexaam yemiimaarikegn mezimur binoor qedaamiiw ye Tekeste new. Tekke Geta be tena be selam kene betesobichi idimee cemmiro yaanurih. be wengel qexxil kezih belaay.
ተኬ ተበረክ እንዳልክ እንካን ደስ አለክ አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
የረዳህ ጌታ እሰከ ፍፃሜው እልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ተመስገን
Congregation enidalk❤❤❤
Egziabher yatsinah. Tekeste Tebarek.
ተክዬ ተባረክልን እንወድሃለን♥
አንዳልክዬ በደሙ ሽፍንንንንንንን ያድርግህ !
እንዳልክእንኳንጌታእረደህተባረክፍሬያማሁንእንወድሀለን
Tekeste ma dear bro tebarek betam beslehal
❤❤ተባረኩልኝ ❤❤
ኢንደልክ የጌታ ፀጋ ይቢዘል።
ተኬ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.tabaraki.iyesusi.yadinaali
ፖስተር ዘማሪ ተከስተ እግዚአብሔር ይባርክህ። ያስተላለፍከው ንግግር የሚያፀና ፣ ይልቁንም አዲስ ጌታን ለተቀበሉት ወጣቶች ብቻ ሳይሆን ለእኛ በቤቱም ለከረምነው መድሐኒት የሚሆን መልዕክት ነውና ተባረክ። እጅግ ድንቅ ፀጋ የበዛበት መልዕክት አስተላልፈሐልና እናመሠግናለን። ሐይል ያለው የመፅናናት ቃል ይገነባል።ተባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን መጋቢ ተከስተ ፀጋ ይብዛልህ
ዋው......
ተከሰተ ዋው ገራሚ ሠው ዘመንህ ይባረክ ብዛ ለምልም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ተኬ ጌታ ይባርክህ።
ፀጋይቢዘልህ
ተኬ በአንድም በሌላ ብዙዎቻችንን እያገለገልከን እንደሆነ እያሰተዋልኩ ነው ይብዛላችሁ በርቱ
ተባረኩ ተኬ ❤ የተወደድክ ኑርልን
እንዳልክ በርታ ❤❤❤❤❤
ፓስተር ተኬ ጌታ ይባርክህ ወንድም እንዳልክ ጌታ እረድቶሃል ተክዬ እኔ አንተን እንደ አንተ ጌታ በዝማሬ ቢቀባኝ ቴዲ አፍሮ ሳገኘዉ እጁን ይዤ ለጌታ ክብር አንድ መዝሙር ስዘምርለት ከዚያ ሁሌ ላግኝህ ካልዘመርክልኝ ሲል የክርስቶስ ፍቅር በዚህ ገብቶት ወጣቶችን ከሞት ወደ ሕይወት ይሆን ነበር ምኞቴን ነው
እንዳልክ የእ/ር ሥራ ግሩምና ድንቅ ነው እንኳን ደስ አለህ የዘላለምን ሕይወት እንዲሁ በነጻ አገኘህ የእ/ር መንግስት ወራሽ ሆንህ ጌታ ይባረክ 😂
Teka yete chrche new yalhew calgary
እልልልልልልልልልልልልልልልጌታ ከበረ ለዮኒ ማኛም ፀልይ 18:22
እንዳልክ ተባርኩ
ደና ናቹ
.እንዳልክ እና ተከስተ መልካቸው ይመሳሰላል ሁለታችሁም ምርጦች ብርክ በሉ ኑሩልን
እውነቱን ነው እኮ ተኬ ታሪኩ እየሱስ ነው .........................
ፓስተር እና ዘማሪ ተከስተ ጌታ ዘመንህንና ቤተሰቦችህን ይባርክ. እኔ ያለሁት በሳውዝ አፍሪካ ነው በላፈው ያሳተምከውን መጽሐፍ የት ነው ሚያገኛው?
ተኬ❤❤❤❤ውድድድድድ
ተባርክ
ተበባረኩ ተወዳጆች ተኩዬ ምክርህን ገንዘብ አድርጌአለሁ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቴዲ አፍሮ ግን ሰውን ወደ ሲኦል መንዳት አይበቃህም ወይ በሉልኝ እባካችሁ😢
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ ዝም ብሎ ማድመጥን ከለመደ እውነትም ተለውጧል
ኢየሱስ እንዲ ይለወጣል❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
tihut sawu take
እባካችሁ ከመንፈስ ቅዱስ ወገን እንደሆናችሁ አታስመስሉ። አንተ በእርግጥ አይደለህም. ያስታውሱ ለወንጀለኛው አገዛዝ በመሟገት በድሆች ላይ ያፌዙ ነበር። እስኪ ልጠይቅህ ለዚህ ህዝብ ይቅርታ አልክ? ካሳዘኑት ሰዎች ይቅርታ አግኝተሃል? ይቅርታ አልክ? በሃይማኖት ስም እራስዎን ለመደበቅ እየሞከሩ እንደሆነ እናውቃለን። በውኑ ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አገኘህ? እግዚአብሔር የዓመፅ አምላክ እንዳልሆነ አስታውስ.በእውነትም ማሾፍ አትችልም. ጌታ ውሸቶቻችሁን ወደ ብርሃን አመጣላችሁ። ይህን የምንማረው ከጨካኝ ኤርሚያስ አበበ ህይወት ነው። በሌሎች ላይ ይሳለቅበት ነበር። ይህ ሰው ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር ይቃረናል.የተሳሳቱ ነቢያትን እየደገፈ ነው.ኤርሚያስ አማን ሻሎምን በስህተት ክስ ወደ እስር ቤት ቢያስገባው እስከዚያ ድረስ ሄዷል. ብዙዎች ለህክምናው ገንዘብ ያወጡ ነበር። ነገር ግን ሰው በምላሹ ምን አደረገ? ለህክምናው ከሚያገኘው ገንዘብ ግለሰቦቹን ፍርድ ቤት ለማቅረብ አቅዷል። እሱን ከረዱት ሰዎች ተስፋ አስቆራጭ ከመሆን የበለጠ ብልግና አለ . እንዴት ያሳዝነናል? ኤርሚያስ የረዱትን ሰዎች ፋይል ለማድረግ እራሱ በማህበራዊ ሚዲያ ተናግሯል። ከእናንተ ዘንድ መልካም ነገር የሚመጣ ነገር አለን? ኃጢአትህን ተናዘዝ እና ለእውነት ቁም. ባዶ ጩኸት የተሞላህ ካልለወጥክ በስተቀር ማንንም ወደ ብርሃን አትመራም።
ሁለታችሁም ፍንዳታዎች ናችሁ እራሳችሁን እንዴት እንደምታዩት ሰገጤ ሁሉ ገገሞች በቃ ከገጠር እየመጣችሁ እዚህ ትፈነዳላችሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉