ቴቄል ቲዩብ
ቴቄል ቲዩብ
  • 80
  • 471 488

วีดีโอ

ደሞ እንዲህም አሉ ermias abebe | Aman Shalom | faithline | ቴቄል ቲዩብ | ኤል ቃል
มุมมอง 45616 ชั่วโมงที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | faithline | ቴቄል ቲዩብ | ኤል ቃል Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
"ቤተክርስቲያን በፍጹም አትሳሳትም" ermias abebe | Aman Shalom | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
በቃ ተሸንፌያለሁ አልቻልኩህም!! ermias abebe | Aman Shalom | faithline | ቴቄል ቲዩብ | elkal
มุมมอง 770วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
"ኮከብ ቆጠራ ጥንቆላ አይደለም" ermias abebe | Aman Shalom | faithline | ቴቄል ቲዩብ | elkal
มุมมอง 1.3Kวันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
እስራኤል ያለችበት ጦርነት ሚስጥራዊ ነው ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 2Kวันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
ሊያስተባብሉ ቢሞክሩም እውነታው አፍጧል ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
አስደናቂ ትምህርት የሺህ አመት መግስት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1.8K14 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
መስዋዕትነት የተከፈለበት የክርስትና ጉዞ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 39514 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
ኤርሚ በማያዳግም መልኩ አሳያቸው ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
ተወዳጁ ወንድም ልደት የተስማማበት የሰሞነኛው ጥያቄ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 86714 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
ኤርሚ ከተወዳጁ ወንድም ጋር የነበር ቆይታ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 67514 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
መፅሐፉ እና እውነታው ሲታይ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
የማይነሳ ሀሳብ የማይሰማ ነገር የለም ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1.3K14 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
ድሮ እናደርግ ነበር አሁን ግን ትተናል ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1.5K21 วันที่ผ่านมา
To receive Jesus as your Lord and Savior, for any question please contact us ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ Ermias Abebe 64211006367 Biruk baba 251953454422 Daniel Yilma 251941093620 Yohans Tamirat 251911154361 Abel Abuna 251910331585 Kidus 251926228639 Demirew 251910935543 Aman Shalom @tg t.me/aman_shalom316
እኔን የሚያስለቅሰኝ ይህን ሳስብ ነው ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1.4K21 วันที่ผ่านมา
እኔን የሚያስለቅሰኝ ይህን ሳስብ ነው ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
ተመልካቹን በሳቅ የጨረሰው ሰው ምክር ለነኤርሚ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 2.2K21 วันที่ผ่านมา
ተመልካቹን በሳቅ የጨረሰው ሰው ምክር ለነኤርሚ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
መልዕክት አለኝ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 24521 วันที่ผ่านมา
መልዕክት አለኝ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
የብዙዎችን ልብ የነካው መልዕክት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 89828 วันที่ผ่านมา
የብዙዎችን ልብ የነካው መልዕክት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
ኤርሚ ከረጅም ጊዜ በኋላ መጣ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 91628 วันที่ผ่านมา
ኤርሚ ከረጅም ጊዜ በኋላ መጣ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
ወቅታዊ ምክርና ተግሳጽ ከዘማሪ ተከስተ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 12K4 หลายเดือนก่อน
ወቅታዊ ምክርና ተግሳጽ ከዘማሪ ተከስተ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
ከሜሎስ ጋር ውይይት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ | Melos
มุมมอง 2K4 หลายเดือนก่อน
ከሜሎስ ጋር ውይይት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ | Melos
እንዳልክ ተጠመቀ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 1.9K4 หลายเดือนก่อน
እንዳልክ ተጠመቀ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
ዳዊት ፋሲል ደውሎ እራስክን ከጴንጤ ጠብቅ ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 9K4 หลายเดือนก่อน

ማንም ላይ ምንም ቂም አልያዝኩም Aman shalom | ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ

በጥሉ ምክንያት እራሱን ከአገልግሎት አገደ Abel Abuna ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 11K4 หลายเดือนก่อน
በጥሉ ምክንያት እራሱን ከአገልግሎት አገደ Abel Abuna ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
እሷ ነፃ ስትወጣ ከ40 ሰው በላይ ጌታን ተቀበለ | Pastor Ali Omer | ermias abebe | wongel tube | faithline ኤል ቃል ቴቄል
มุมมอง 5845 หลายเดือนก่อน
እሷ ነፃ ስትወጣ ከ40 ሰው በላይ ጌታን ተቀበለ | Pastor Ali Omer | ermias abebe | wongel tube | faithline ኤል ቃል ቴቄል
ዘማሪ ይትባረክ በሰሞኑ ጉዳይ ላይ ገብቶ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል tube | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 7K5 หลายเดือนก่อน

አማን ባልተጠበቀ ሰዓት ያመጣው መልዕክት Aman shalom | ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ

አቡና ያልተጠበቀ መልስ ሰጠ Abel Abuna | Awtaru Kebede | ermias abebe | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ
มุมมอง 2.4K5 หลายเดือนก่อน
አቡና ያልተጠበቀ መልስ ሰጠ Abel Abuna | Awtaru Kebede | ermias abebe | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ

ความคิดเห็น

  • @HenonAdmasu
    @HenonAdmasu 4 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያሰ ማብጠልጠልን ብቻ አይምሮህ ውሰጥ ማንጓጠጠን አንደበትህ ይዞ ሰለምትመጣ አታዳምጥም

  • @sarasolomon-y4r
    @sarasolomon-y4r 5 วันที่ผ่านมา

    Poul. ante astemer. Bleesed my brother

  • @wandmujenbare-lw2uc
    @wandmujenbare-lw2uc 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @מרומלדה-ס8ד
    @מרומלדה-ס8ד 6 วันที่ผ่านมา

    ለምንድን ነው እግዚአብሔር አና ኢየሱስን አንድ አድርገህ የምትናገረው? ኢየሱስ ማለት እግዚአብሔር ነው? ወይስ የእግዚአብሔር ልጂ ነው የምትሉት ?

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 5 วันที่ผ่านมา

      1 ጢሞቴዎስ 3:16፤ እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።

    • @מרומלדה-ס8ד
      @מרומלדה-ס8ד 5 วันที่ผ่านมา

      እናንተ የምትሉት እግዚአብሔር ወለደ ነው ወይም እግዚአብሔር ተወለደልን ነው የምትሉት ነቢይ ተወለደልን መቸአላችህ እናንተ የምትሉት እግዚአብሔር ተወለደልን እግዚአብሔር ወለደ ነው የምትሉት እና በብሉይ ኪዳን ብዙ ነቢያት አልተነሱምን? በብሉይ ኪዳን የሚለው ነቢይ ነው የሚለው እናንተ የምትሉት እግዚአብሔር ጌታችን አምላካችን ፈጣሪያችን መዳን ታች ኢየሱስ ነው እያላችሁ ነው የምትሰብኩ

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 5 วันที่ผ่านมา

      @@מרומלדה-ס8ד ዮሐንስ 4:19፤ ሴቲቱ፦ “ጌታ ሆይ፥ አንተ ነቢይ እንደ ሆንህ አያለሁ።

    • @מרומלדה-ס8ד
      @מרומלדה-ס8ד 5 วันที่ผ่านมา

      ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 18 16 ፤ አምላክህን እግዚአብሔርን በኮሬብ ስብሰባ ተደርጎ በነበረበት ቀን። እንዳልሞት የአምላኬን የእግዚአብሔርን ድምፅ ደግሞ አልስማ፥ ይህችን ታላቅ እሳት ደግሞ አልይ ብለህ እንደ ለመንኸው ሁሉ፥ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ መካከል ከወንድሞችህ እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሣልሃል፤ እርሱንም ታደምጣለህ። 17 ፤ እግዚአብሔርም አለኝ። የተናገሩት መልካም ነው፤ 18 ፤ ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሣላቸዋለሁ፤ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ፥ ያዘዝሁትንም ቃል ሁሉ ይነግራቸዋል፤ 19 ፤ በስሜም የሚናገረውን ቃሌን የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀልለታለሁ። 20 ፤ ነገር ግን ይናገር ዘንድ ያላዘዝሁትን በስሜ በድፍረትየሚናገር ወይም በሌላ አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ፥ እርሱ ይገደል። ከዚህ ላይ የሚለው ነቢይ አስነሥላቸዋለሁ ነው የሚለው ኢየሱስ ይወለዳል አይልም ነቢይ ይወለዳል አይልም በእግዚአብሔርም ቃል ብቻ የሚናገር ነቢይ ነው የሚልን ኢየሱስ ይወለዳል የሚል በብሉይ ኪዳን የለም ?

  • @מרומלדה-ס8ד
    @מרומלדה-ס8ד 6 วันที่ผ่านมา

    በብሉ ኪዳን ኢየሱስ ይመጣል ብሎ የተፃፈ የለም ኢየሱስ የሚል ቃል መጨረሻ አልተፃፈም

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 5 วันที่ผ่านมา

      ዘዳግም 18:18፤ ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሣላቸዋለሁ፤ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ፥ ያዘዝሁትንም ቃል ሁሉ ይነግራቸዋል፤ ሐዋ. ሥራ 3:22፤ ሙሴም ለአባቶች፦ ‘ጌታ አምላክ እኔን እንዳስነሣኝ ነቢይን ከወንድሞቻችሁ ያስነሣላችኋል፤ በሚነግራችሁ ሁሉ እርሱን ስሙት።

    • @מרומלדה-ס8ד
      @מרומלדה-ס8ד 5 วันที่ผ่านมา

      በብሉይ ኪዳን እንድህ ይላል ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 32 39 ፤ አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።

    • @מרומלדה-ס8ד
      @מרומלדה-ס8ד 5 วันที่ผ่านมา

      @@ermiasmebrahtu2852 በብሉይ ኪዳን እንድህ ይላል ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 32 39 ፤ አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።

    • @מרומלדה-ס8ד
      @מרומלדה-ס8ד 5 วันที่ผ่านมา

      በብሉይ ኪዳን እንድህ ይላል ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 32 39 ፤ አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 5 วันที่ผ่านมา

      @@מרומלדה-ס8ד what is your point?

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 6 วันที่ผ่านมา

    ማርያም የኔ የኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SelamBirhanu-y3d
    @SelamBirhanu-y3d 6 วันที่ผ่านมา

    የእውቀት ንፁህ ትምህርት አትማርም አንተ ኮተት

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 7 วันที่ผ่านมา

    Wuyi ye orte teret selechegn

  • @מרומלדה-ס8ד
    @מרומלדה-ס8ד 7 วันที่ผ่านมา

    *እስራኤል ሆይ ሰማ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ፤ እግዚአብሔር አንድ ነው።* *שמע ישראל יהוה אלהינו יהוה אחד*:

  • @מרומלדה-ס8ד
    @מרומלדה-ס8ד 7 วันที่ผ่านมา

    በብሉ ኪዳን ኢየሱስ ይመጣል ብሎ የተፃፈ የለም ኢየሱስ የሚል ቃል መጨረሻ አልተፃፈም

  • @מרומלדה-ס8ד
    @מרומלדה-ס8ד 7 วันที่ผ่านมา

    ለምንድን ነው እግዚአብሔር አና ኢየሱስን አንድ አድርገህ የምትናገረው? ኢየሱስ ማለት እግዚአብሔር ነው? ወይስ የእግዚአብሔር ልጂ ነው የምትሉት ?

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 7 วันที่ผ่านมา

    Kkkkk በቃ እብደታቸዉ አሁን ገና ተገለጠ

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 7 วันที่ผ่านมา

    Orthodox christosin sayhon Maryamin new yemitebikuat 😂😂😂. Abet teret teretu ketiloal 😂😂😂

  • @tsedaletsedale5373
    @tsedaletsedale5373 7 วันที่ผ่านมา

    ምነው ተግማማህ ምነው እንደዚህ ከኔ በላይ አዋቂ የለም አልክ ማስተማር ከሆነ እረጋ በል እንድትደመጥ

  • @YohaneseTekle
    @YohaneseTekle 7 วันที่ผ่านมา

    Ermiyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 8 วันที่ผ่านมา

    ጭራሽ መልአኩ ነዉ የተሳሳተዉ እያለ ኮ ነዉ መልአክ ይሳሳታል እዴ?

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 8 วันที่ผ่านมา

    አይ ኦርትዬ 100ጊዜ መፃፍን ያ ነበበዉን ኤርሚን ያለእዉቀት መሞገታቸዉ ገርሞኛል

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 8 วันที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ኢየሱስ የመሰረተዉ ኦርቶዶክስን ነዉ?

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 8 วันที่ผ่านมา

    ታዲያ ኦርቶዶክስ 100%+ክርስቶስን ሙልጭ አድርጋ ከድታ ወደ ትምርት ንፋስ የተወሰደችዉ እንዴት ነዉ? መልአክትን ማምለክ መሰገድ ስህተት አይደለምን? ማሪያምን አምለክ አማላጅ ናት ሰለሷ ያልታፃፈዉን ተቀብሎ ማመን ስሀህተት አይደለምን? የተክለሀይማኖት ተቅማጥ እንደ ኢየሱስ ደም ነዉ ማለት ተቅማጡን የላሴመንግስተሰማይ መግባት ይችላል ማለት ስህተት አይደለም ወይ?

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 8 วันที่ผ่านมา

    በአንዲት በተክርስቲያን እናምናለን ማለትህ ኦርቶዶክስ ማለትህ እንዳይሆን! ለመሆኑ ቤተክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነዉ?

  • @yade716
    @yade716 8 วันที่ผ่านมา

    ስለ የትኛው የማትሳሳተው ቤተ ክርስቶስ ነው የሚያወራው? ከእግዚአብሔር እኩል የሆነች? እንደ እግዚአብሔር ፍጹም የሆነች? ክርስቶስ የማያስፈልጋት? ክርስቶስ እኮ ቤተ ክርስቲያንን ከነ ነቀፌታዋ ነው የወደዳት። አትሳሳትም ብሎ አይደም የወደዳት።