15 መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፭ psalm audio with words in amharic language

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024
  • welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " TH-cam channel This channel is the official channel of Meklit the Tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " you will find ancient Ethiopian church history, preachings ,and other videos.
    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
    #መክሊት_ዘተዋሕዶ #መዝሙረ_ዳዊት #meklit_the_tewahido
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    መዝሙር 15
    ፩ አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል?
    ፪ በቅንነት የሚሄድ፥ ጽድቅንም የሚያደርግ፥ በልቡም እውነትን የሚናገር።
    ፫ በአንደበቱ የማይሸነግል፥ በባልንጀራው ላይ ክፋትን የማያደርግ፥ ዘመዶቹንም የማይሰድብ።
    ፬ ኃጢአተኛ በፊቱ የተናቀ ፥ እግዚአብሔርንም የሚፈሩትን የሚያከብር፥ ለባልንጀራው የሚምል የማይከዳም።
    ፭ ገንዘቡን በአራጣ የማያበድር፥ በንጹሑ ላይ መማለጃን የማይቀበል። እንዲህ የሚያደርግ ለዘላለም አይታወክም።
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    Music in this video
    _Artist: Doug Maxwell/Media Right Productions
    Album: Church Bell Celebration
    Released: 2014
    Artist: Kevin Macleod
    __________________________________________
    Album: Americana - Aspiring
    Released: 2015
    Genre: Classical
    የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ

ความคิดเห็น • 5

  • @_rahelethiopia
    @_rahelethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን

  • @kleabmerha7503
    @kleabmerha7503 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን

  • @eyarusabebayhu2289
    @eyarusabebayhu2289 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amennnb

  • @sarabarca2704
    @sarabarca2704 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏❤️🙏