የኖህ መርከብ ወዳረፈበት ተራራ አራራት ያደረኩት ጉዞ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @sababekele6493
    @sababekele6493 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ የተደበቀውን የሀገራችንን የኢትዮጵያ እውነተኛውን ታሪክ የሚገልጥ ትውልድ አምላከ ቅዱሳን ያስነሳልን ከእኛ ተወስድው ለሌላ የተስጡ ብዙ አሉና የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያሳየን!

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንድ አገሮች የኖሕ መርከብ ያረፈችው በእኛ አገር ነው ስለሚሉና፡ እውነቱን ለማወቅ ትንሽ ግራ ያጋባኝ ነበር፡
    አሁን ግን በትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ አራራት ተራራ ላይ እንደሆነ አምኛለሁ፡ ሊያሳምኑኝ የቻሉትን ጉዳዮች አሁን በዚህ ላይ መጥቀስ አያስፈልገኝም።
    እውነትም አገራችን ኢትዮጵያ ጥንታዊና ቅድስት አገረ እግዚአብሔር ናት ። ይህን ስላጋራኽን እናመሰግናለን።

    • @mahderzenabu8394
      @mahderzenabu8394 ปีที่แล้ว +2

      እውነተኛ መረጃ ከ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን እውነታውን እንጠይቅ

  • @folexfolex6985
    @folexfolex6985 ปีที่แล้ว

    ሞዛዛ

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 2 ปีที่แล้ว

    ዘጌ ባህርዳር ምድራዊ ገነት።

  • @abeshayilma5588
    @abeshayilma5588 2 ปีที่แล้ว

    አራራት ተራራ በቱርክ እና አርሜኒያ ድንበር ላይ እንደሚገኝ እና የኖህ መርከብ እንዳረፈበት በስፋት በአዉሮጳ ይነገራል እሱ መነሻዉ ምንድን ነዉ? ብታጠያይቅና እዉነቱ የትኛዉ እንደሆነ ብናዉቅ። ቱርኮች "The Noah Land" የሚል ትርክት አላቸዉ ፣በፊልምም ሰርተዋል ይባላል ፣ቱርክን ጎብኝቻታለሁ ጥንታዊ የክርስትና አሻራወች በተለይም በኢስጣንቡል ይገኛሉ።ለበለጠ መረጃ ብትደዉልልኝ ደስተኛ ነኝ በዉስጥ መስመር አግኘኝ።በተረፈ በርታልን።

    • @chackylove5584
      @chackylove5584 2 ปีที่แล้ว

      Ararat Ethiopia new yarefew.
      Enesu “nechoch” hulem endewashu new. Turk new silum ye alem hizibin liyasitu ye minagerut haset new.
      Ewinetun enditaweq ayifelegim

  • @chackylove5584
    @chackylove5584 2 ปีที่แล้ว

    Next time I go with you to visit Ararat. If Egziabher willing 🙏🏿

  • @mahderzenabu8394
    @mahderzenabu8394 ปีที่แล้ว

    አዳም ኢትዮጵያዊው ነው ምናምን ማለት እሱ እዚህ ነው የተፈጠረው ማለት ምናምን ነውር ነው የኖህ መርከብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያረፈው ምናምን እያሉ ማውራት እንዴ!!!!!!!ነውር ነው እኮ ሲጀመር ይሄን አይነቱ ነገር ለ ታላላቅ የሀይማኖት አባቶች እያሉ ማንም ሰው ተነስቶ እንዲህ አለ ማለት አይቻልም ሁሉንም የቤተክርስቲያን ነገር ቅዱስ ሲኖዶሱ ነው የሚወስነው ሲጀመር ስለ አባታችን ቅዱስ አዳም አፈጣጠር ለመንገር በጣም ብዙ ማንበብ ይጠይቃል ዝም ብሎ አይደለም አሁን ለምሳሌ ቤተክርስቲያን ከምትጠቀምባቸው ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አንዱ ገድለ አዳም ነው አሁን ያ ቅዱስ መፅሃፍ እንደሚነግረን አባታችን ቅዱስ አዳም በ ምድር መካከል ቀርአኒዮ እንደሆነ ነው ከዚያ በስተመጨረሻም እባታችን አዳም ያው የምታውቁት ያ ሁሉ ታሪክ ከተፈፀመ በኋላ አዳም እና ሔዋን በዚያ ተቀብሮ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከልጅ ልጅህ በተወለድኩ ጊዜ አድንሀለው እንዳለው በ ቀራኒዮ እዛው ተሰቅሎ አድኖታል እስራኤል ብታዱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለበት ምድር ታች አባታችን ቅዱስ አዳም መቃብር ይገኛል the chaple of Adam ይባላል እና ታዲያ አሁን ቤተክርስቲያን እንዲህ ካለች ሌላው ዝም ብሎ ውሳኔ መስጠት አይችልም

  • @chackylove5584
    @chackylove5584 2 ปีที่แล้ว

    You should have taken me with you 🥰

  • @masreshaaddisu250
    @masreshaaddisu250 2 ปีที่แล้ว

    ቢሯችሁ የት ነው?

  • @mahderzenabu8394
    @mahderzenabu8394 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ቅርስ ኢትዮጵያ ውስጥ አያገኝም እሺ እንዴ ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ናት ነገር ግን ሁሉም ነገር እዚህ ነው ማለት አይቻልም ሲጀመር አንድ ሰው ተነስቶ እዚህ እንደዚህ አለ እዚህ እንደዚያ አለ ማለት ነውር ነው ሲጀመር አባታችን አዳም የሰጠው መጽሐፍ ምናምን ትላለህ ሲጀመር እንደዚህ አይነት ጥናት ዝምብሎ ሞሽተውናል ምናምን እያሉ ነጮች ውሸታም ናቸው እያሉ መናገር ሳይሆን እንደዚህ አይነት ጥናት ከ ታላላቅ የቤተክርስቲያን አባቶች ሲቀጥል ምሁራኖች ተሰብስበው የሚወስኑት የሚያጠኑት ጉዳይ ነው እንጂ ዝም ብሎ አንድ ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ያለው ጋዜጤኛ እዚህ እንደዚያ አለ ማለት አይቻልም ስጀመር ስለ አባታችን ኖህ መርከብ የምታስተምር ቅድስት ቤተክርስቲያን ያልተናገረችውን ነገር ማንም ሰው ተነስቶ እንዲህ አለ እያለ ህዝቡን ባልተረጋገጠ መረጃ መሙላት የለቡትም የ ተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብም ሰው ተነስቶ በሚለው ነገር ዝም ብለን አንደናገር ቆመን ብዙ እናስብ ትክክለኛውን የቤተክርስቲያን ታሪክ ከቤተክርስቲያን አባቶች ታሪክን ከታሪክ ሊቃውንቶች እንማር እንጂ ማንም ተነስቶ እመቤቴ ምናምን በክርስቲያን እያሳየ እንዳይሸውዳቹህ ሁሉም በባለቤቱ ሲሆን ያምራል እናንተ ጋዜጠኞች ደግሞ እናንተ በቅንነት እና በጎ ሀሳብ እንደተነቹ ይገባኛል ግን ሁሉንም ለባለቤቱ ብንተወው ጥሩ ነው እናንተ ጋዜጠኞች ገለልተኛ ሆናችሁ ከ ምታቀርቡት ፕሮግራም አንፃር በየፊናውን ያለውን የአስተማሪዎቹን አሳብ ብታስተላልፉ ጥሩ ነው ቅድስት ሥላሴ ይርዷችሁ

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ምንም እንኳን የወይን ዛፍን እንኳን አላሳየክንም