ሙሴ 10ሩን ቃላት የተቀበለበት የሲና ተራራ፤ አስደናቂው የእግዚአብሔር ተራራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 210

  • @ጊዜዳኛሁን
    @ጊዜዳኛሁን ปีที่แล้ว +58

    ያለንበት ዘመን ተስፋ አስቆራጭና አስቀያሚ በመሆኑ የዚህ ትውልድ አካል መሆኔን ብጠላውም በሌላ በኩል አንተን የመሰለ ትልቅ መምህር እና አስተዋይ ሰው ስለሰጠን ፈጣሪየን አብዝቼ አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏ኑርልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ ปีที่แล้ว +2

      እኔም በዚህ ዘመን በመፈጠሬ በጣም አዝናለዉ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነን

    • @endalekB
      @endalekB ปีที่แล้ว +1

      ⛪🇨🇬⛪🇨🇬⛪🇨🇬⛪🇨🇬⛪🇨🇬⛪🇨🇬⛪

    • @samilanicell8907
      @samilanicell8907 ปีที่แล้ว

      Likk NW wendm wey eht yezi zemen tiwled mehones yasaznal

  • @abelasrat9291
    @abelasrat9291 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያድለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @eilsa9632
    @eilsa9632 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ክብረትን ይስጥህ ብዙነገሮችን እየሳወቀከን ነው መንህን የባርክ....

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ ሃያ አራት ዓመት ይህን ቅዱስ ቦታ አይቼዋለሁ እናም ጠዋት በምሥራቅ ፀሀይ ከአድማስ ስር ብቅ ስትል ሦስት ጊዜ እንደ ኳስ ነጥራ ሰትረጋ አይቻለሁ። ይህ ከእግዚአብሔር ሰላምታ ነው ብለውናል።

  • @konjitamare5698
    @konjitamare5698 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ይሄን ሁሉ ድንቅ ታአምር ባይ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን አልችልም የገንዘብ አቅም የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ ግን ሁሉን ማድረግ ይችላል ተስፋ አልቆርጥም ሁሉንም ታአምር ያረገበትን እደሚያሳየኝ አልጠራጠርም

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 ปีที่แล้ว +26

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ የአባታችን በረከታቸው የቅዱሳን ጸጋቸውን አብዝቶ ያድልልን

  • @haymanotmelkamu2914
    @haymanotmelkamu2914 ปีที่แล้ว +4

    መምህር አንተን ለማመስገን አቅሙም የለኝም እግዚአብሔር የመረጠህ አገልጋይ የምታገለግልበት እድሜና ጤናን ያድልህ ። የኢትዮጵያ ህዝብ በችግር እና በስቃይ ላይ ብሆንም አንተን ለወደፊት ላለው ትውልድ እግዚአብሔር መርጦሀል የምትጉበኛቸው ቦታዎች በረከታቸው አይለየን ስላምና ጤናን ለዶክተር ሮዳስና ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ስላምን ያምጣልን ።

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 ปีที่แล้ว +24

    Dr. እግዚአብሔር ጥበቡን የገለፀልህ መምህራችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว +3

    የቀድም አባቶቻችን እና የኦርቶዶክስን ታሪክ በዚህ ዘመን አንዳንተ የሚገልፅ አልተገኘም እግዚአብሔር የመረጠህ ነህ ኑርልን big respect

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu5197 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ የመንፈስ ምግብ መጋቢ ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!

  • @maruserebe5461
    @maruserebe5461 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
    በጣም ያምራል

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 ปีที่แล้ว +11

    መህምርየ እግዚአብሔር መርጦቹህ ለዚህ ለተቀደሰቦታ ስላበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በመንፈስ ከናተጋር ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብዙ ነገሮች እያዛሉኝ ነዉና እባክህን መህምርየ መጋቤ ሐዲስ ደኩተር ሮዳስ ስለመቤተ ሁሊም በጸሎትህ አትርሳኝ አተም አስበኝ ለሰወችም አሳስበኝ ሮዴየ

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ስላንተመናገርምማመስገንምአቅሙየለኝምእግዚአብሔርእድሜናጤናይስጥህ

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว +25

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህር። አፈሩን በእጄ ለመንካት ተመኘሁ የሚገርም ቦታ ነው። በረከቱ ይድረሰን🙏❤❤❤

  • @henokayele5993
    @henokayele5993 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔርን ክብርን ያድልልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ ปีที่แล้ว +2

    እጹብ እጹብ ነው መምህር በረከቱ ለእኛም ይድረሰን

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ያያቹሁትን ስላስጎበኛቹሁን 😍

  • @haymanotmelkamu2914
    @haymanotmelkamu2914 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እሮዳስ እግዚአብሔር እናንተን አሥተዋይ መምህር ስለሰጠን የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን በአንተ በአከአል በፊቴ ቁመህ ባታሥተምረኝ አላምንም ነበር በተለይ የአብነ ዘራብርክን ገድል ከአገኘህ እና በሶፍት ወደ ኢትዮጵያ እንደምታመጣው ስትገልፅ እንዴት ልቤ እንደተደሰትኩ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ከዚህ በላይ እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ በረከቶች አይለዮኝ ገ/ኪዳን ከደብረ ማርቆስ

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፀጋዉን ያብዛለዎት የኣባቶቻችን በረከት ይደስብን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን ኣሜን🙏🥰🥰

  • @elsabethe
    @elsabethe ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታላቅ አምላክ ነህ የአባቾቻችን አምላክ ያለህ የምትኖር አልፋና ኦሜጋ

  • @ሕብስትቻይና
    @ሕብስትቻይና ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቅል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህን በማየቴ እጅግ በጣም
    ደስተኛነኝ🙏🙏🙏

  • @gebeyewaya3676
    @gebeyewaya3676 ปีที่แล้ว +9

    እግዛቤር ይስጥልን እግዛቤ ለርስዎ የከፈውን ልቦና ለሁሉም ይክፍት

  • @aragawgenetu2561
    @aragawgenetu2561 ปีที่แล้ว

    መምህሬ በእውነት መድኃኔ ዓለም ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለማይነገረው ስጦታው ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን የቃሎ ባለቤት ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ወድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልየን አሜን ✝️🛐💚💛❤️☎️ ከይቅርታጋ ስልካችሁን በፅኡፍ ብታስቀምጡልን ተባረኩ አሜን

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይይይይ መታደል የፈጣሪ ስጦታ እኛም ከናንተጋ በሐሣቤ እየተጎዝኩ ነው የረገጣችችሆት ምድር በረከት ለኛም ለሐገራችንም ይፍሰስብን

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው። የቦታው በረከት ይድረሰን።

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว +5

    ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fevenesku
    @fevenesku ปีที่แล้ว

    አባቴ ኢየሱሰ እድል ብሰጠኝ እና ዉዴ ሀገረ በሰላም ብመልሰኝ መጀመሪያ መየዉ የምፈልገዉ ሲናን ማየት ነዉ❤

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን በማወቄ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ካተ ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን የተቀደሱ ሰወች ያብዛልን

  • @azebasnake7513
    @azebasnake7513 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @wesniegebeyehu5486
    @wesniegebeyehu5486 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @adisutsega3814
    @adisutsega3814 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው አቤቱ ለክብር አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @chimelak
    @chimelak ปีที่แล้ว +1

    በምናባችን ወደተቀደሰው ደብረሲና ተራራ ከአንተ ጋር ስለነበርን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️💚💛❤️

  • @weldegebreal621
    @weldegebreal621 ปีที่แล้ว +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ferhwotzelek4519
    @ferhwotzelek4519 ปีที่แล้ว +5

    🙏🙏🙏በጣም ነው የምናመሰግነው መምራችን

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አምላክ ጤናና ሰላም ይስጥልን።

  • @nardos56
    @nardos56 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በሰላም በጤና ያኑርልን!

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ያስቀናል እንዴት መባረክ ነው ክብር ለእግዚአብሔር መምህር ዓይንህን ዓይን አድርጌ እጆችህን እግሮችህን እጅ እግር አድርጌ በማየቴም እዝጅግ ተባረኩ ተመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወይዘሮ ዓመለወርቅ ተባረኪ አገልግሎትሽ ልዩ በረከት ያለው ነውና ያጽናሽ ታድለሽ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ እውይ መታደል መምህሬ በረከታችሁ ይድረስን።አቤት መታደል ። የናንተን ቀን ይስጠን ቸሩ መድሀኒያለም እመቤቴን ይዛችሁ ምን ያስፈረል እውር የሚመራ ጌታ ክርስቶስ እያለ በርቱ እሱ ይከተላችሁ ። ያባታችን የፃድቁ ሙሴ የቅዱሳን የስማእቴት የመልእክት ተራዳይነት አይለየን። የመቤታችን ፍቅሮዎ ረድሄትዎን በልባችን ፅላት ያሳርፍብን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን እህታችን በርቺ ኮረሁብሽ የእውነት ከሁሉም ጋር ጉዞ እያድረግሽ ጀግና ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ። አሜን አሜን አሜን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! እኛንም ይሄንን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ያብቃን! መምህራችን, ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በዚህም ቢሆን እንድናይ ስላደረከን!!!

  • @tatatatusha8231
    @tatatatusha8231 ปีที่แล้ว

    መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያሳየንንቦታ በመጻፍ ቅዱስ ስናነብ በምናብ እየሳልን ነው ዛሬ አንተ ስታሳየን ምንእንዳሰብኩ ታውቃለህ እግዚአብሔር። ለሙሴ እዚህ ተራራላይ ወስዶ በብረሃን ተገልጾ በነጉድጓድ ድምጽ ታጅቦ...ታቦትን ሲሰጥው እኛ ታቦትን ማክበር እንዳለብን ሊያስተምረን ነው ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር ሙሴን በሜዳላይ እያለ ብዙ ነገር ነግሮታል አሁንግን በተለየ ሁኔታ ተግልጾ ልዩ ስጦታ ሰጥቶታል ይህም ታቦት ነው መምህራ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተጋር ይሁን ድንቅ ሚስጢር ነው ላስትዋለው

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን ዶ/ር ሮዳስ በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ በረከቱ ይድረሰን እኛንም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቦታውን ለመርገጥ ያብቅን ::

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እንዴት ያስቀናል በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ❤።
    ድሮ ከእናንቴ ጋር በሄድኩይኝ እግሬ ምን ትቤልዛሬ!
    እንግድ አላማአለው ጌታ ስሰሳራ ይህመከራ ለበጎ ነው ይህ መከራ☮️☮️☮️☮️☮️☮️❕🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ምንእላለው ከምስጋና ሌላ የለይኝም❤ቆይቼብሰማም ዛራ እልልልል

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እንቁ መምህራችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ ปีที่แล้ว +6

    ውይይይ ደስ ሲል የፃዳቃኖቻችን ያባቶቻችን ረድኤት በረከታችው ይደርብን በእውነቱ እንዴት ትልቅ በረከት ነው አባቶቼ በፀሎታችሁ አገራችንን ሁሌ አስቦት። እናንት በተወለዳችሁበት አገር ስንት ከሀዲ መናፍቃንም ይኖራሉ እግዝዮ ማህረነክርስቶስ ይቅር በለቻው አባትሆይ።አሜን (፫) ይቆየን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህን በረከቱ ይድረሰን ይድረሳት አገራችን ኢትዮጵያን ማረን ማረን ማረን
    ውድ ዶ/ር መምህር እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክልን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @thankstube_24
    @thankstube_24 ปีที่แล้ว +4

    you are the treasure for BRILLIANT ETHIOPIANS

  • @melkambayeh3866
    @melkambayeh3866 ปีที่แล้ว

    መምሕር እጅግ ደስ ብሎናል የእምነታችን ቁልፍ የገነት መግቢያችን እስርቱ ትእዛዛት ለመፈጽም መንግስትን ለመውረስ ያብቃን ብእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @marthakelemework6355
    @marthakelemework6355 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር አምላክ ሰለረዳቹ ምስጋና ይድረሰው።

  • @afomya-ngy
    @afomya-ngy ปีที่แล้ว

    ከልብ ነው ዶክተር ሮዳስ የምናከብርህ እውቀትህን ስላካፈልከን በረከትህ ይደርብኝ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 ปีที่แล้ว +4

    Thanks so much for sharing this amazing place

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን እመ ብርሃን እናቴ ጥላ ከለላ ትሁናቹህ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን!!!

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 ปีที่แล้ว +6

    ታላቁ ነብይ ሙሴ አሜን

  • @tesfayeaddis4636
    @tesfayeaddis4636 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሃን ትባርክህ ሮዳስ ታደሰ

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ነው መምህርት በጣም ተመስጨ ተደስቼ ነው ያየሁት የሙሴአምላክ እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ብዙ የማናውቀውን ነገር እያሳየኸን ነው እናመሰግናለን፡፡

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልንየነብዪ ሙሴ ረደትና በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ethio2550
    @ethio2550 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር !✝️

  • @getachewyimer7164
    @getachewyimer7164 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው እኔንም ቦታውን ለማየት እግዚያብሄረ ያድለኝ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 ปีที่แล้ว +2

    🌹 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌹

  • @onedaye544
    @onedaye544 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል በረከቱ ይድረሰን 🙏🙏

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት መመረጥ ነው በተቀደሰ ቦታ መገኝት ለኛም በረከታቹህ ይደርብን 🙏

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 ปีที่แล้ว +1

    ታድለህ💓

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 ปีที่แล้ว +1

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @ADMASUYONAS
    @ADMASUYONAS ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @sosinatilaye2276
    @sosinatilaye2276 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መታደል ነው ሁሌም ፀጋ ይብዛልክ 🙏

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በረከቱ ይድረሠን

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 ปีที่แล้ว +4

    Am speechless, thank you for sharing such amazing historic mountain. You are blessed.

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር ሮዳስ እንኻን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @eyasumarew5124
    @eyasumarew5124 ปีที่แล้ว

    ዶ እሮዳስ በውነት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว

    ዋው እግዜያብሄር ያክብርልን
    መምህራችን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 ปีที่แล้ว +2

    🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว +3

    🙏MORE BLESSINGS TO YOU DR.RODAS 🙏I WATCHED THE VIDEO TWICE 👍❤️

  • @aragawalemu6160
    @aragawalemu6160 ปีที่แล้ว +3

    የሊቀ ነብያት ሙሴ ምልጃው አይለየን 🙏

    • @apos658
      @apos658 ปีที่แล้ว

      እረ የሙሴ ምልጃ አሁን ስለኛ የሚማልደው እየሱስ ነው
      ሮሜ 8:34

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 ปีที่แล้ว +3

    Amen bereketachu ydresen!

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen KHY...

  • @muluyeabate1313
    @muluyeabate1313 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሙሴን መረጠ ከዘመኑ ትውልድ ደግሞ አንተን ደስ እምትል መምህር ታድለህ!

  • @wasihungebeyehu212
    @wasihungebeyehu212 ปีที่แล้ว

    ደ,ር እግዚአቦብሔር ይባርክህ

  • @-zedye
    @-zedye ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ያድልህ መምህር

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yemesgen 🙏
    Enamesegnalen Memher

  • @yonasjrkilla7597
    @yonasjrkilla7597 7 หลายเดือนก่อน

    Amen (3) qale hiwet yesemalena abona ❤️❤️❤️

  • @mooo4741
    @mooo4741 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እዳተያለውን ያብዛልን መድሐኒያለም ለኛም ያድለን ቦታው ለመርገጥ

  • @dagimabebe7966
    @dagimabebe7966 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ይስጥልን

  • @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ጸ8በ
    @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ጸ8በ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @shitayechekol710
    @shitayechekol710 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU FOR STERLING GOD PLEASED 🙏

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን የበረከቱ ተካፋይ ያርገን።

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @atitegebadugna3985
    @atitegebadugna3985 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን መምህር

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว +5

    🙏👍💛 IT IS A BLESSING TO BE AT THE BLESSING PLACE 💛👍🙏

    • @enattiruneh464
      @enattiruneh464 ปีที่แล้ว

      አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው

  • @mershaasrate7632
    @mershaasrate7632 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላለ ከበረከታችሁ ያካፍለን።

  • @tenulozameba7266
    @tenulozameba7266 ปีที่แล้ว

    EGZIHABHAR ymesegen memeher selaynew yloterelen .Ye leja seme ETSEPATOS new betam dese ylegnal tergumun🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @artlife2835
    @artlife2835 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዱ መምህራችን በጣም እናመሠግናለን.❤🙏 ከርዕሱ ውጭ አይስለኝም አንድ ነገር እንድታብራራልን በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሃለሁ 🙏ስለ ሰበአሰገድ ከኢትዮጵያ (ከሰሜን) መምጣትና
    ስለፈረንጆቹ የገና አባትና ሰረገላ ብታብራራልን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጥልህ መምህር ❤አሜን🙏

  • @FanielEyob
    @FanielEyob ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Kudus azgabiher ymesgen yhun