የምገዛውን አዲሱ መኪናዬን መረጠችልኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 395

  • @pesonmedia
    @pesonmedia ปีที่แล้ว +44

    She is so funny.

    • @EsseyKiflay
      @EsseyKiflay 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekidesmekidesmolla3387
    @mekidesmekidesmolla3387 ปีที่แล้ว +597

    ድና መልካሙና ዜማ ያሬድን መሱድን ያቅርቡልን በድጋሜ የሚል በላይክ

    • @ሕያብsitotatube
      @ሕያብsitotatube ปีที่แล้ว +6

      በተለይ መሱድን

    • @AlexWolloo
      @AlexWolloo ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰብ እንኳን በደህና መጡ ጥሩ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው ይጠንክሩ አይዞት በተሻለ ነገር ወደፊት እንጠብቆታለን Alex wolloo youtube ቻናልን ሄዳችሁ ተመልከቱ አዳዲስ ባጅጅ እንዲሁም ያገለገሉ መኪኖች በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ ይገኛል ገብተው ይመልከቱ በጣም ለስራ የሚሆኑ መኪኖች አሉ Alex Wolloo የርሶ ተቀዳሚ ምርጫ

    • @HiywetGebrehiywet
      @HiywetGebrehiywet ปีที่แล้ว +1

      Ebkehen esanotechen atekerb yemotewn esan eyayek are esky ederske lejoch

    • @ميردياميرديا
      @ميردياميرديا ปีที่แล้ว +1

      በተለይ መሱድ ይቅረብልኝ

    • @onedaymor
      @onedaymor ปีที่แล้ว +4

      እረ እሼ መሱድ ናፈቀን አቅርብልን የምሉ ላይክ አድርጉ

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 ปีที่แล้ว +8

    ይች ህጻን ይግንዘብ ብቻ ሳይሆን የአምሮ ሀብታም ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወላጆችዋም ተባርኩ

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx ปีที่แล้ว +54

    እሼ አንተ የሀገራችን ወርቅ እንኳን በሠላም ተመለስክልን እንወደሃለን ሊባኖስ መቼ ትመጣለህ እንፀልሃለን❤❤❤❤❤

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +2

      እንደመር❤

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 ปีที่แล้ว +16

    የተረዳሁት የዚች ልጅ ወላጆች ልጅቱዋ ስለ ሀገሯ ስለ እምነቷ ባህልዋ ምንም አላስተማሯትም ልጅቷ ጥሩ ጭንቅላት ቢኖራትም 😢 እሩቅ ናፋቂ ትውልድ ናት እራስን ማወቅ ይቀድማል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወላጆቿ አስቡበት

    • @gassking6849
      @gassking6849 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @Kusufikir-zt1vx
      @Kusufikir-zt1vx ปีที่แล้ว

      አየ አስታሳሰብ😉 ከዚህ በላይ ምን ታርግሽ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 ปีที่แล้ว +2

    ዮስቲና በጣም ደስ የሚል ትልቅ ስም ነው ቤተሰቦቿ የሰጧት የስሟን ትርጉም አስተምሯት
    ጠፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ

  • @marelove1247
    @marelove1247 ปีที่แล้ว +3

    እግሊዘኛ መናገራችው ምናልባት ለመግባቢያ ሊጠቅምን ይችላል ነገር ግን የተከበረውን ቋንቋችን ግን በደብ እዳውቁት ማድረግ ጥሩ ሃሳብ ነው ብየ አስባለሁ አንድ ፈረጅ ወደ ኢትዮጵያ ቢመጣ እሚያናግርህ በቋንቋው እንጅ ባንተ ቋንቋ እንዳልሆነ መረዳት ጥሩ ነው እግሊዘኛ ማወቅ ትልቅ ሊያደርገን አይችልም

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و ปีที่แล้ว +1

    ❤❤እሼ ስለመልካምስራህ አድንቄአልጨርስም ተባረክልኝ ይች ጣፋጭ የልጅአዋቂ ስላቀረብካት እናመሰግናለን

  • @hannge7073
    @hannge7073 ปีที่แล้ว +28

    እኔ የሚገርመኝ እንዴት ወላጆች የሃገራቸውን ባህል አያስተምርም ይች ልጅ እኮ ፍጹም ስለሃገሯ ምንን ፍንጭ የላትም ልብስ እንኳን ጃፓን አለች ስንት የሃገር ልብስ እያለ

  • @Yeramawan
    @Yeramawan ปีที่แล้ว +4

    እሼ ላተ ቃል የለኝም ብቻ ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ ተመልካቾች ግን 84275ሰው አይቶት እንዴት ላይክ ሳታረጉ ትወጣላችሁ 5000ብቻ ላይክ ንፉግነት ነው ለእሼ ይሄ ያንሰዋል

  • @JhonnyBoo30Media
    @JhonnyBoo30Media ปีที่แล้ว +6

    ዋው ዛሬ ያስያዝከው ሃሳብ ገራሚ ነው።ወሬ የፈታው የሚለው ሃሳብ ደናቂ ነው❤❤❤❤❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw ปีที่แล้ว +36

    ወገን እስኪ ለሀገራችን ሰላም እንፀልይ 😢😢😢😢😢😢😢😢!!!!!

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +19

    ድንቅ ልጅ❤❤❤እደጊ ተመደጊ አምላክ ሆይ ከስደት መልሰህ እጀራችንን ባገራችን አውጣልን😢😢

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +1

      እንደመር❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ቅመም ደሰ ሰትይ ከሰደት መልሰ እንዳንቺ አይነት ቅመም ልጅ ይሰጠን ለኛ ለማዳም ቅመሞች አሜን በሉ ቅመሞችዬ

    • @A14Cell
      @A14Cell ปีที่แล้ว

      Amen 🙏 konjo

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላህ ይስጠን አንድ እንቁ ልጅ አለቺኝ አልሃምዱሊላህ ድጋሚ እፈልጋለሁ አላህ ከፈቀደ 😍😍😍😍

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 ปีที่แล้ว +1

    ይቺን ልጅ የሚያሳድጉ ወላጆች የሠለጠኑ መስሏቸው ማንነቷን ሀብታም እና ደሀ ውስጥ ጠቅልለው ውጭ አገርን እንጂ ሀገሯን አውቃ እንዳትወድ ማንነቷን እንዳትቀበል አድርገዋታል። ስለሀገሯ ሂንት የላትም።
    ምናለ ሠመረ ባሪያው አይቶ ቢያጥረገርግልኝ እንዴት አሪፍ ነበር።

  • @Tigist22
    @Tigist22 ปีที่แล้ว +7

    ስት ደሀ በሞላባት አለም ውስጥ የሀብታም ልጆች አባሻ ማለት ምንድነው ማለት በጣም ያሳዝናል ስቱ ተርቦ ጦሟን የማርባት ሀገር ሀብታምን ነን ባዩች እስቲ ስለኔ ቢጤ ኑሮ አኗኗር አስተምሯቸው እስቲ 😢😢😢😢😢

  • @BasliyosGezachew-vn9vy
    @BasliyosGezachew-vn9vy ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው የኔ ቆንጆ በጣም ነው የወደድኳት ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ሰላም መጣህልኝ እሼ መሌ የኛ ምርጥ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ አንድ ሺ ብሩን ለመቆዶንያ ስጥልኝ ስትል እንዴት እዳለቀስኩ 😢😢😢

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +1

      እንደመር❤

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ቆይታችሁን አጣጣምኹት አጃዒብ

  • @farida1771
    @farida1771 ปีที่แล้ว +10

    ❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውዴ ስታምር አሹዬ የኔመልካሥ

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +1

      እንደመር❤

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh ปีที่แล้ว +7

    ወላጆች ልጆቻችሁን እንደዚህ አይነት ጭናቸውን የማይሸፍን ልብስ አታልብሷቸው:: የአቀማመጥም ስርአትን አስተምሯቸው:: ሌጅን በመምታት ሳይሆን ፍቅር በተሞላው ምክር አስተምሯቸው::

    • @Senayet2127
      @Senayet2127 4 หลายเดือนก่อน

      Lek nesh gin tayet eko lebsalech min chigr alew

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆጆ ስታምር እደግ በይልን❤😘

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ደስ ስትይ ❤️❤️❤️እሽ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆጆ❤❤❤❤

  • @AbdiAbduu
    @AbdiAbduu ปีที่แล้ว +21

    ዲናየ በጣምናፍቃኛለች በዲጋሜትቅረብ❤❤❤

  • @emebettomass
    @emebettomass ปีที่แล้ว +17

    ደስ የምትል ልጅ ነፃ አስተዳደግ

  • @zinab8199
    @zinab8199 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማርዋ 😍 ስታምር ማሻአላህ

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג ปีที่แล้ว +24

    ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว

      እንደመር❤

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 ปีที่แล้ว +1

    አውቃቸዋለው እነዚን ተጫዋቾች ምርጥ ናቸው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +28

    እንኳን በሰላም መጣክ እሼ ❤❤❤❤❤

    • @wubete10
      @wubete10 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @Arsema-z4g
    @Arsema-z4g ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ በጣም ስነስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว

      እንደመር❤

  • @Sinte37
    @Sinte37 ปีที่แล้ว +8

    Eshe Yimachih ehunat Tebarak ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +5

    ወርቅ የሆነች ልጅ ❤እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ 🥰😊

  • @tamenganamleki6088
    @tamenganamleki6088 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ብሰላም ሙጣችዉ እህት ወንድሞች እኔ ከ 11ዓመት ስደት ሃገርየ ልገና አን ወር ቀረኝ እና መሩቅኝ

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ያሳድግሽ በፀጋ በሞገስ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የምትል ልጅ ናት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ ปีที่แล้ว +1

    Desi Mitil Liji Tiwulidu Gin Beka Egilshega11111❤❤❤❤❤

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ተወኝማ በኛ ዘመን
    ስሙኒ 25
    ሽልንግ 50
    ባዉንድ 10 ብር ❤❤ ያሁኑ ትዉልድ ምንድነው ይልሀል

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም ደሥ ሥትል ማር ነገር አሽዬ የኛ ትሁት እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @faf591
    @faf591 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ያሳዲግሽ ደስ የምትል ልጅ ናት❤❤❤❤

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +1

      እንደመር❤

  • @abt1292
    @abt1292 ปีที่แล้ว +14

    ስታምር🥰🥰🥰❤️የኔ ቆንጆ

  • @jejjdur1806
    @jejjdur1806 ปีที่แล้ว +3

    ወርቅየሆነቹልይአላህያሳግድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን በሰላም መጣክልን እሼ መልካም ሰው❤❤❤❤❤

  • @zaidkuhlay2106
    @zaidkuhlay2106 ปีที่แล้ว +10

    ኣስመራ መጣሁልሽ ብለሀል ነበር ኣይትሄድም እንዴ🇪🇷🇪🇷🇪🇷😂❤

  • @beetyube
    @beetyube ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እሼ ቤተስቦች እግዚአብሔር ያስድገሽ ጎበዝ በርች ውዴ🎉

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 7 หลายเดือนก่อน

    She is Gerat more respect l have no words to explain the feelings in everything so l hope more dear brother eshatu big long blessed 👏😍👏😍👏🎉😂

  • @mesfingashaw5964
    @mesfingashaw5964 ปีที่แล้ว +9

    ሰላምክ ይባዛ ዋንድሜ ❤️♥️♥️♥️♥️🙏🙏

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +1

      እንደመር❤

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 ปีที่แล้ว +1

    ግንኮ ድንቅ ሰው ነህ አልክድም 😢እና ባለጌ ጉረኛ ቀጥረህ የምታሰራ መሆንህን ሁሌ የምትናገር ነህ::
    ድሃ ልጆችን አትፈልግም አታቀርብም አስመሳይ ነህ እወቀው !!!

  • @BachayehuTesfaye
    @BachayehuTesfaye ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያስድግሽ

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr ปีที่แล้ว +1

    yene konjo fetari yibarikishi😘😘

  • @Monaniz
    @Monaniz ปีที่แล้ว +2

    ያሳድግሽ 😍💞❤️

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว +2

    ስታምር እደጊ❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว +2

    ሰታምር የኔ ቆንጆ

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 ปีที่แล้ว

    እንግሊዘኛ በ እሩት ነው የኔ ጣፋጭ እሩትዬ ድጋሚ ትቅረብልን

  • @AHADU-JERUSALEM
    @AHADU-JERUSALEM ปีที่แล้ว +9

    ደስ የምትል ልጅ ❤❤❤

  • @toybatadesse9714
    @toybatadesse9714 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 ปีที่แล้ว +1

    Very smart little girl
    God Bless you and your family

  • @BenuYared-qx7gi
    @BenuYared-qx7gi 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቃቸዋለው
    ፦😊❤❤❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ምትል ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว

      እንደመር❤

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb ปีที่แล้ว +4

    እሼዋ የኔ መልካም❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔማር እመቤቴ ታሳድግሽ ቅመም

  • @heremelawesene
    @heremelawesene ปีที่แล้ว +12

    እሼ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @dagimmekonnen6640
    @dagimmekonnen6640 ปีที่แล้ว +1

    Waw you' have agreat thinking God bless you

  • @me-hm4hg
    @me-hm4hg 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ፍቅር

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም 😘😘😘

  • @ETL23
    @ETL23 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ደስ ስትል❤❤❤❤❤

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +1

      እንደመር❤

  • @messtube8316
    @messtube8316 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ልጆች የመጨረሻ episode ..👍

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሽዬ 🎉

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ደስ ስትል በተለይ መጨረሻ ላይ የተናገረችው😢❤

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +1

      እንደመር❤

  • @newhopechanel5178
    @newhopechanel5178 11 หลายเดือนก่อน +1

    Dink Liji, I Admire here🍇🥀 .

  • @hailegebrelgetachew1528
    @hailegebrelgetachew1528 ปีที่แล้ว +5

    እሼ የኔ ጌታ እንወድሀለን❤❤❤

  • @MamedMamed-xb6kn
    @MamedMamed-xb6kn ปีที่แล้ว

    በጣም የምትገርም ልጂ ናት ወላሂ

  • @DanealThega-jz1op
    @DanealThega-jz1op ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምትልጅ ማር እኮነሽ

  • @BINIYAMPAWLOSTIRNGO-uj2mm
    @BINIYAMPAWLOSTIRNGO-uj2mm ปีที่แล้ว +1

    Eshtu❤️😘👌🏻

  • @chuchuadefirs2045
    @chuchuadefirs2045 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ እኮ ድንቅ ልጆች አደሉም ፈጣን አይምሮ ያላቸው ናቸዉ ድንቅ ልጅ የምንለው ዶ/ር ሮዳስ የሚያቀርባቸው ናሳን የሚተነትኑ አይነት ናቸዉ

  • @ተስፈኛዋ-ዠ9ኈ
    @ተስፈኛዋ-ዠ9ኈ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 ปีที่แล้ว +2

    አይ እሼ በጣም እኮ ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤

  • @HHh-k8t
    @HHh-k8t ปีที่แล้ว +12

    እኳን ሠላም መጣህ እሼ አችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሸቱእኛምተሰደንልጆቻችንምየውጭአድናቂናአምላኪሆነንእንዴትአገሬንላስባትልስራላትላርግላትበምንአሳብእንነሳላትሀገሬማማዬያቺወርቅአልታየም

  • @edensisay4086
    @edensisay4086 ปีที่แล้ว +1

    Yene knjooo edeg beyelgn edet edasakishgn ❤❤❤😂😂😂

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 ปีที่แล้ว

    Edemena tena yeseteshe tebarekye
    Eshethuye edmehene bemhulhu betrna befeker bemogese nhurelehe yene leje

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
    @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ ปีที่แล้ว +5

    የአባባ ተስፋየ ዘመን ናፈቀን

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz ปีที่แล้ว +1

    የኔጣፋጭ❤❤❤😂😂😂የሼንግግር😂😂😂

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሽዬ 🎉ክክክክ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እሽ ኑርልን

  • @mesfinmatewos5758
    @mesfinmatewos5758 ปีที่แล้ว +1

    To be shure. በቴሌግራም ፔጅ በስማችሁ የሚደረገው ሽልማት ትክክለኛ ከእናንተ ነው?

  • @kbfikadu
    @kbfikadu ปีที่แล้ว +2

    Always good to see you eshetu❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @madesign21
    @madesign21 ปีที่แล้ว +1

    የጃፓን ልብስ እኔ እሰራላታለው😅❤

  • @ሣራሣራ-ሸ3ተ
    @ሣራሣራ-ሸ3ተ ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ ปีที่แล้ว +2

    እሼ በሕልሜ አይቸሕ በምን ልመስልሕ እስከሚስትሕ ❤❤😂😢

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ያቀረብካት እጊሊዘኛዋን ነው አሼ ባክህ እነዜማን አቅርባቸው 😮😢😮

  • @fentafetene6517
    @fentafetene6517 ปีที่แล้ว

    እሼ በርታልን እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @EthiopFirst
    @EthiopFirst ปีที่แล้ว +1

    እሼው ወንድሜ እባክህ አንድ ጉዳይ እንድትተባበረኝ ፈልጌ ነበር ድጋፍህን ፈልጌ ነው መጽሐፍ ጽፌ ነበር እሱን ለማስገምገም እና ኤዲት ለማስደረግ አቅሙ አልፈቀደልኝም መጽሐፌ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳይ የያዘ ነው መንፈሳዊነት ላይም ያተኩራል ነገር ግን እጄ ላይ ብቻ ቁጭ ብሎ ቀረ ልትረዳኝ ከቻልክ እባክህ መልስ ስጠኝ ያንተው አክባሪ ወንድምህ🙏🙏🙏🙏

  • @M198020
    @M198020 ปีที่แล้ว +3

    እሽዬ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c ปีที่แล้ว +1

    የቅርታ ይቺ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነች እነዴ ለነገሩ እሷ ሳትሆኔ ቤተሰቦቿ ናቸው ባክህ እሼ አንዳድ የገጠር ልጆችን አቅርባቸው

  • @marthatadesse5590
    @marthatadesse5590 ปีที่แล้ว +1

    ኮንፊደንሱዋ ደስ ሲል ።

  • @AlemuAlemu-go4iu
    @AlemuAlemu-go4iu ปีที่แล้ว +2

    እግዚቤሔር ይባርክህ ወዲሜእሸ

    • @Farawtube
      @Farawtube ปีที่แล้ว +1

      እንደመር❤

  • @robazenebe8421
    @robazenebe8421 ปีที่แล้ว +1

    she is very fantastic

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE ปีที่แล้ว +2

    ስታምር ❤😅

  • @menderochumbolo3890
    @menderochumbolo3890 11 หลายเดือนก่อน +1

    Akachewalewe