ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር | የቀጠለ ክፍል . . .
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ሰላም ያገር ሰው 🌼
ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር ነን ። በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሶሺያል አንትሮፖሎጂ ተማሪ ነው ። በጥልቅ ንባቡና የሐሳብ ፍኖቱ የሚደነቁለት አይነት ወጣት ነው ። ከአዘጋጅና አቅራቢያችን ጋር በነበረው ቅርበት በኩል ንባብና የእውቀት መሻቱን ታዝበናል ። ከኻሊድ ዮሐንስ ጋ ስለ እጣና ነጻ ፈቃድ አውግተናል ። ይህ ክፍል ከባለፈው ቆይታችን የቀጠለ ነው ።
ይመቻችሁ !
ማምዬ በዚህ ልጅ ረክቻለሁም አልጠገብኩትም በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ልጅ መኖሩ አጀብ የሚያሰኝ ነው ❤በርቱልን
በርታ በርታ ሳንጠግበው ቢያልቅም ፈጣሪ በፈቀደው ቀን በቃላችሁ መሰረት በድጋሜ እንጠብቃለን መልካም መንገድና የትምህርት ዘመን ይሁንልህ
🧡🧡🧡
የዚህ ልጅ ወደፊት ማየት ያጓጓል ! ማሻአላህ
❤
❤❤❤
ጎበዝ ልጅ ነው።
መመርመሩን እና ስለ አርቲስቶች ያለው ነገር በተለይ
ከእንግዳው በተጨማሪ ማሜ ምን ያክል አንባቢ እንደሆነ ያየሁበት ፕሮግራም ነው፤ አላህ ይጨምርለት።
❤❤❤
❤❤❤