Hareg Podcast
Hareg Podcast
  • 27
  • 66 310
የማይሸጥ ነገር የለም ! | ከኢብራሂም አብዱ ጋር | #021
ሰላም የሐገር ሰው !
ከወራት በፊት ተቀርጾ ወደእናንተ መድረስ ያልቻለውን ከኢብራሂም አብዱ ጋር የተደረገውን ውብ ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል ። ኢብራሂም አብዱ ጠለቅ ያለ ንባብ ያለውና የትምህርት ዝግጅቱን ከፍ ያለ ወጣት የፋይናንስ ባለሙያና ፀሓፊ ነው ። በዚህ ክፍል ከኢብራሂም ጋር ስለኢኮኖሚና የሰው ልጅ ፣ ስለካፒሊታሊዝምና የሸማች ማህበረሰብ ከሞራል ከፍልስፍናና ሌሎች ሰብዓዊ ጥናቶች ኣንጻር መልከ ብዙ ጉዳዮች ተጨዋውተናል ። የዩቱዩብ ቻነላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ለወዳጅዎ በማጋራት የቤተሰብ ያህል እንሁን ።
አብዱሰላም ሺፋው ፣ ጋዜጠኛ ሙሐመድ ሐሰንና ሙኒራ አብዱልመናን ለዚህ ክፍል መሳካት ተመስጋኞቻችን ናቸው ።
መልካም ቆይታ ።
Powered by : © Agmas Media and communication
มุมมอง: 964

วีดีโอ

ስለልጅነት ወራት | Documentary
มุมมอง 2.4K21 วันที่ผ่านมา
Where childhood ends poetry begins. Andrei Tarkovsky Bezawit Tewodros Eman Abdu Tamrat Kassahun Yiftusira Mitiku Cinematography Gebrela shewakena Editing Rahma abas Directing Muhammed Edris Kassa Special thanks : Ekram Ahmed ( Dr. ) Moonirah Abdulmenan Ubuntu TV Esubalew Abera Nigussie Sebreen Ahmed Hashim Abdulwahid Dawit Nigussu Agmas media and communication
ጥልቅ ስሜቶች ይገዙኛል ! | ከቤተል ጌቱ ( @BethelGetu ) ጋር | #020
มุมมอง 1K2 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ! ቤተል ጌቱ ሰዓሊ ፣ ፎቶግራፈር ፣ እና የፎቶሞዴል ናት ። ስዕሎቿ ጥልቅ ስሜት ያዘሉ ፣ በግሏም ኪነትን በተለየ መንገድ የምትረዳ ወጣት ናት ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የስዕል ተማሪ ቤት የመጀመርያ ዲግሪዋን አግኝታለች ። የትምህርት ቤት ቆይታዋን ፣ የስራዎቿን ሓሳብ ጥበባዊ ኣረዳዷንና ሌሎች ሓሳቦች አንስተናል ። ተመልከቱን ። #Subscribe
የማውራት ዘመን አይደለም | ከሙኒራ አብዱልመናን ጋር | #019
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ! ሙኒራ አብዱልመናን የዚህ ክፍል እንግዳችን ናት ። እጅግ ገናና በሆኑትና ከእውቅ ፖለቲከኞች ጋር በተደረጉት ቃለ መጠይቆቿ ትታወቃለች ። በዚህ የሚዲያ ሙያ ጉዞዋ በቱርኩ አለምአቀፍ የሚዲያ ተቋም Anadolu agency ጭምር ሰርታለች ። በፍልስፍና የመጀመርያ ዲግሪዋን ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ አግኝታ በቱርክ ደግሞ በስልጣኔ ጥናቶች ዘርፍ የማስተርስ ዲግሪ ምሩቅ ናት ። በሳቅና ጨዋታ እያዋዛን ከፖለቲካ እስከ ጥበብ በብዙ በብዙ ጉዳዮች ላይ አውግተናል ። ተመልከቱን ። ሰብስክራይብ ቢያደርጉ ይጠቅሙናል ።
ከተሞች ይገርሙኛል ። | ሲሃም ካሚል | #018
มุมมอง 2.9K3 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ! ሲሃም ካሚል ለፍልፍስፍና ጥልቅ ፍቅር አላት ። የUrban Heritage and architecture ተማሪም ናት ። ሌሎች ብዙ ብዙ ስለሷ የምንለው ነበረን ። በቆይታችን ስለከተሞች ስልጣኔዎች ቅርስና ፍልስፍና አውርተናል ። ሰብስክራይብ ያድርጉ ። ☕️
ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር | የቀጠለ ክፍል . . .
มุมมอง 6694 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው 🌼 ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር ነን ። በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሶሺያል አንትሮፖሎጂ ተማሪ ነው ። በጥልቅ ንባቡና የሐሳብ ፍኖቱ የሚደነቁለት አይነት ወጣት ነው ። ከአዘጋጅና አቅራቢያችን ጋር በነበረው ቅርበት በኩል ንባብና የእውቀት መሻቱን ታዝበናል ። ከኻሊድ ዮሐንስ ጋ ስለ እጣና ነጻ ፈቃድ አውግተናል ። ይህ ክፍል ከባለፈው ቆይታችን የቀጠለ ነው ። ይመቻችሁ !
የነፃነት መጨረሻው ሞት ነው ! | ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር | #017
มุมมอง 3.8K4 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው 🌼 ከኻሊድ ዮሐንስ ጋር ነን ። በዲላ ዩኒቨርሲቲ የሶሺያል አንትሮፖሎጂ ተማሪ ነው ። በጥልቅ ንባቡና የሐሳብ ፍኖቱ የሚደነቁለት አይነት ወጣት ነው ። ከአዘጋጅና አቅራቢያችን ጋር በነበረው ቅርበት በኩል ንባብና የእውቀት መሻቱን ታዝበናል ። ከኻሊድ ዮሐንስ ጋ ስለ እጣና ነጻ ፈቃድ አውግተናል ። ይዩን ። ሐሳብ ይተዉልን! ይመቻችሁ !
ማዕረግ ያቆርበኛል ! | በሐይሉ ሙሉጌታ @behailumulugeta5062 | #016
มุมมอง 6K4 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ! በሐይሉ ሙሉጌታን በሐረግ ፖድካስት ደግመን አገኘነው ። ምክንያት ያደረግነው ደግሞ ሁለተኛ መፅሐፉን ' ሁለተኛው እትብት'ን ነበር ። ከበሐይሉ ጋር በመፅሐፉና ከመፅሐፉ ጋር የሚተሳሰሩ ሐሳቦችን እያነሳን ቆይተናል ። ተከታተሉን ።
ሲትራ ምልክት ናት ! | ከአብዱሰላም አበራ ጋር | #015
มุมมอง 2.4K5 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ! አብዱሰላም አበራ ባለመረዋ ድምፅ የሚባል ነው ። ቁርዓንን በቃሉ ለመሸምደድ በቅቷል ። ሁለት የነሺዳ EPዎችን ሰርቷል ። 'አሊፉን' እና 'መደድ' ይሰኛሉ ። ከነዚህም ውጭ ሌሎች ተወዳጅ ስራዎችን በግልም በቡድንም አበርክቷል ። የኢስላማዊ ጥበብ ዘርፍ ጥልቅ መረዳት ካላቸውም ወጣት ባለሙያዎች መሓል ነው ። በዛሬው ክፍል ከአብዱሰላም ጋር ሐይማኖታዊ ጥበብ መልኩንና የራሱን ደግሞ ግላዊ ጉዞውን ቃኝተናል ።
መርካቶ ወርቅ ሰፈር ነው ! | ከፍሬዘር ታሪኩ ጋር | #014
มุมมอง 5815 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ! ዛሬ ደግሞ ከፍሬዘር ታሪኩ ጋር ነን ። በፊልምና ትያትር አረዳድ የላቀ አቅም ካላቸው መሐል ነው ። ጥልቅ አንባቢም ነው ፍሬዘር ። ከቴሌቭዥን የሪያሊቲ ሾዎች ጀምሮ ሰርቶ ጨርሶ ለህዝብ እስካላበቃቸውው ፊልሞች ድረስ ብዙ ሰርቷል ። ከልጅነቱና ከሰፈሩ መርካቶ ተነስተን ብዙ ተጫውተናል ።
እውነት የሚባል ነገር የለም ! | ከነዋል አቡበከር ጋር | #013
มุมมอง 3.1K5 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ! ዛሬ የምንቆየው ከነዋል (ኢንቲሳር) አቡበከር ጋር ነው ። በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በጋዜጠኝነትና ኮሚዩኔኬሽን ምሩቅ ናት ነዋል ! ከዚህ ቀደም ቢቢሲና አሻም ቲቪን በመሰሉ በሌሎችም ሚዲያዎች ላይ ሰርታለች ። በሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሐላፊነትም ሌሎች ተቋማት ላይ ሰርታለች ። ውብ ግጥሞች አጫጭር ታሪኮችን ትፅፋለች ። ሰላሳዎቹ በሚል የስብስብ መፅሀፍ ላይም ተሳታፊ ናት ። በመፅሀፉ ላይ ያሰፈረችው ' የክራሩ ክር ' የተሰኘው አጭር ታሪክም በጀርመንኛ ቋንቋ ተተርጉሟል ። በወዳጅ መንፈስ ስለህዝብ አደባባይ ( Public sphere ) እና አሁናዊ የንግግር ባህላችን አውግተናል ። ይመቻችሁ ።
የወንዶች ጉዳይ የዘመን ፌስታል ነው ። | ከረድዔት አሰፋ (Red-8) ጋር | #012
มุมมอง 3.4K6 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ረድዔት አሰፋ ( Red-8 ) !የሚያስደንቅ ሐሳብና ውበት ባላቸው ግጥሞቹ በማህበራዊ ሚዲያ ይታወቃል ። በግጥሞቹ ውስጥ ሁለንተናውን ዘልቆ የሚያይበት መንገድ ያስገርማል ። ስለሱ ብዙ ማለት ቢቻልም በቆይታ ውስጥ ካነሳቸው ውብ ሐሳቦች ጋር ብንተዋችሁ መርጠናል ። ዛሬ ሐረግ ፖድካስት ረድዔት አሰፋን ከሚያማምሩ ሐሳቦቹ ጋር ከእናንተ ጋር ያቆየዋል ። ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ያበርቱን ። ይመቻችሁ !
ግጥም የጀመርኩት ስብሰባ ላይ በተሰጠኝ ደብተር ነው ። | ከሀብታሙ ሐደራ ( HAB HD ጋር | #011
มุมมอง 1.4K8 หลายเดือนก่อน
ሰላም ያገር ሰው ። በቅርቡ 'እንዲህ ያለም የለ ! ' የተሰኘ መፅሀፍ አሳትሞ አስመርቋል ። አላማጣ ተወልዶ ያደገው ሀብታሙ ሐደራ ግጥም የኪነት ምሪቱ ብትሆንም ለሕይወት ያለው ቀላል ምልከታም የራሱ የኾነ ውበት አለው ። በትግራይ ጦርነት ወቅት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩት ቤተሰቦቹ ራሳቸውን ከጦርነቱ አሰቃቂ ሁኔታ ለማውጣት የሄዱበት መንገድም ይደንቃል ። በጦርነቱ ወቅት አባቱን ያጣው ሀብታሙ የአባቱ ቁጭትና ናፍቆት በፅኑ ይወዘውዘዋል ። ግጥሞቹንም ከነዛ የናፍቆት ስሜቶች ፈልቀው የሚያበሩ ናቸው ። ተመልከቱን 💙
በእኛ ሐገር ከጦርነት በኋላ የማይታከም በሽታ አለ ! | ከይፍቱስራ ምትኩ ጋር | #010
มุมมอง 1.4K9 หลายเดือนก่อน
ይፍቱስራ ምትኩ ከአዲሱ ትውልድ ሴት ፀሐፍት መሐል ቀድመን ከምንጠራቸው ናት ። ሁለት መፅሀፍትን በተወሰኑ አመታት ልዩነት ውስጥ አንባቢዎች ጋር አድርሳለች ። በመፅሀፎቿ የአተራረክ ስልት የቋንቋ አጠቃቀምና ግጥማዊ ባህሪያቸው ከሁሉ ለይተን ይፍቱስራ የጻፈችው ነው ለማለት የሚያስደፍር የራሷን መንገድ እየፈጠረች ነው ። በሁለቱ መፅሀፎቿ ውብ በኾነ መንገድ የማህበረሰብ አረዳድና ስርዓት ፣ ቤተሰብ ፣ ጦርነትና ሌሎች ሐሳቦች ተዳሰዋል ። ከይፍቱስራ ጋር ስነ ፅሁፍና ሴቶች በተመለከቱ ርዕሶች በኩል ስለስራዎቿና ተያያዥ ሐሳቦች ላይ አውግተናል ።
የሰው ልጅ የሚያሳዝን ፍጡር ነው ። | ከበሐይሉ ሙሉጌታ ጋር | #009
มุมมอง 7K9 หลายเดือนก่อน
ሰላም የሐገር ሰው ! በሐይሉ ከአዲሱ ትውልድ ጸሐፊዎች መሐል አንዱ ነው ። የመጀመርያ መፅሐፉ 'ቤተልሄም' ለንባብ ከወጣ የተወሰኑ አመታት ያስቆጠሩ ሲኾን ያነበቡት ዘንድ ጥሩ ምላሽ አስገኝቶለታል ። ድሬዳዋ ተወልዶ ያደገው በሐይሉ የአፃፃፍ ሆነ የአነጋገር ነጻነቱን ከትውልድ ሐገሩ የተዋሰ ይመስላል ። ከመፅሐፉ ቤተልሄም በመነሳት በተለያዩ ስነ ልቦናዊ ጉዳዮች ውስጥ ያሉ ሰዎችን በማማከር ላይ ይሰራል ። በተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በኩልም ሐሳብና ምልከታዎቹን ይሰነዝራል ። ቤተልሄም የበሐይሉ ውብ የቋንቋ ክህሎት የታየበት መፅሐፍ ነው ማለት እንችላለን ። በቆይታችን በልቦና ጠባሳ ( Trauma ) ዙርያ ከግለሰባዊ እስከቡድናዊ ...
ካሜራዬን ማናገር እፈልጋለሁ ። | ከዳዊት ንጉሱ ጋር | 008
มุมมอง 1.2K11 หลายเดือนก่อน
ካሜራዬን ማናገር እፈልጋለሁ ። | ከዳዊት ንጉሱ ጋር | 008
ይሄ ህይወት ትርጉም አይሰጥም ። | እሱባለው አበራ ንጉሴ | #007
มุมมอง 2.7Kปีที่แล้ว
ይሄ ህይወት ትርጉም አይሰጥም ። | እሱባለው አበራ ንጉሴ | #007
አለም ላይ እንዲህ አይነት ኪሳራ የለም ። | ከዮሴፍ ይድነቃቸው ጋር | #006
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
አለም ላይ እንዲህ አይነት ኪሳራ የለም ። | ከዮሴፍ ይድነቃቸው ጋር | #006
የድሮ ስርዓት ናፋቂ ነኝ | ከዮናስ መኳንንት ጋር | #005
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
የድሮ ስርዓት ናፋቂ ነኝ | ከዮናስ መኳንንት ጋር | #005
Ultra capitalist ዘመን ነው ። | ሄኖክ በቀለ | #004
มุมมอง 2.3Kปีที่แล้ว
Ultra capitalist ዘመን ነው ። | ሄኖክ በቀለ | #004
ማዕረግ እንወዳለን ። | ሄኖክ በቀለ | #003
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ማዕረግ እንወዳለን ። | ሄኖክ በቀለ | #003
#002 - ከሙዓዝ ጀማል ጋር
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
#002 - ከሙዓዝ ጀማል ጋር
#001 - ከፉአድ ጋር
มุมมอง 1.8Kปีที่แล้ว
#001 - ከፉአድ ጋር
ቅምሻ ከመጀመርያ እንግዳችን ጋር . . .
มุมมอง 832ปีที่แล้ว
ቅምሻ ከመጀመርያ እንግዳችን ጋር . . .
Intro - መቅድም
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
Intro - መቅድም

ความคิดเห็น

  • @SumeyaJemaludin-e5b
    @SumeyaJemaludin-e5b 2 วันที่ผ่านมา

    Betam wededkut, 👏👏👏👏👏👏

  • @chernetbekele650
    @chernetbekele650 3 วันที่ผ่านมา

    Temhertbetoche erasue eko indiviualsim apperciate yadergale ,

  • @nejathassen4755
    @nejathassen4755 7 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ማየት ስጀምር ነበር የኮመትኩት🙄 አሁን ጨረስኩት... ድንቅ ነው ማሜ🧡!

  • @SemiraAli-j2d
    @SemiraAli-j2d 9 วันที่ผ่านมา

    This is amazing

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 10 วันที่ผ่านมา

    ገራሚ ሀሳብ ገራሚ ዶክመንተሪ ይህን ይሰባችሁ እና ያዘጋጃችሁ እናመሰግናለን ባለታሪኮቹ የሁላችሁም ታሪክ ልዩ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ትሪካችሁን ስላጋራችሁን

  • @nejathassen4755
    @nejathassen4755 10 วันที่ผ่านมา

    ☕🤎🤎🤎

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 10 วันที่ผ่านมา

    Time well spent! Thank you ሙሃዬ for inviting such an intellect guest. Elaborated and ስብስብ ያለ ቆይታ ነው 🌼

  • @BinalfewAbebe
    @BinalfewAbebe 10 วันที่ผ่านมา

    💙💙💙

  • @aliyuseid55
    @aliyuseid55 10 วันที่ผ่านมา

    So professional Ibrowa!!!

  • @elleninegash2288
    @elleninegash2288 10 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ አቀራረብ👏👏

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 10 วันที่ผ่านมา

    Loved it ሙሃዬ❤

  • @ekramahmed8214
    @ekramahmed8214 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  •  10 วันที่ผ่านมา

    FABULOUS..!! KEEP UP!

  • @Ehite-de8cx
    @Ehite-de8cx 11 วันที่ผ่านมา

    አረዳዱ ከነ አገላለፁ 👌 ማምዬ ወንድሜ ❤

  • @kamilabdela1365
    @kamilabdela1365 11 วันที่ผ่านมา

    መርሀባ

  • @sumeyaasir2845
    @sumeyaasir2845 11 วันที่ผ่านมา

    Amazing episode!!

  • @alimekonnen8596
    @alimekonnen8596 12 วันที่ผ่านมา

    Perfect 👌

  • @userrr22244
    @userrr22244 12 วันที่ผ่านมา

    Finally .. !

  • @MuniraAm
    @MuniraAm 14 วันที่ผ่านมา

    Can’t wait!!

  • @amriyamubarak9801
    @amriyamubarak9801 14 วันที่ผ่านมา

    i can't wait ❤

  • @sarona648
    @sarona648 17 วันที่ผ่านมา

  • @MartinLuther-f3l
    @MartinLuther-f3l 18 วันที่ผ่านมา

    silemndnw gn yawerachut endegena ba amarigna yidegemln

  • @minasesamuel1035
    @minasesamuel1035 18 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሰው እናመሰግናለን ...

  • @lidyaabiy
    @lidyaabiy 19 วันที่ผ่านมา

    This is wholesome,heartbreaking,contagious,vulnerable,and it's is a history of mine❤️‍🩹🤍 Bez you are so brave and I am so proud of you for being who you are🩷🤍

  • @SekinaRuh
    @SekinaRuh 20 วันที่ผ่านมา

    sooo good ❤ nd we missed the podcast too mame😍

  • @fayikajemal4636
    @fayikajemal4636 20 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ስር ማሚላ 👌🏼👌🏼

  • @moonshemsu1086
    @moonshemsu1086 21 วันที่ผ่านมา

    Ohhh Beza 🥺 yes you are ጀግና !!

  • @YitbarekMasresha-o5p
    @YitbarekMasresha-o5p 21 วันที่ผ่านมา

    ማሜ እናመሰግናለን .. ይሄ መንገድ ብዙ ያስጉዛሃል (Doc..) .. እኛ በዚህ አይነት በኩል እንጠብቃለን ።

  • @frehiwotbelete-n8o
    @frehiwotbelete-n8o 21 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢❤

  • @zebibmelke5010
    @zebibmelke5010 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም።

  • @hamzakedir1796
    @hamzakedir1796 22 วันที่ผ่านมา

    ማሜ 👌

  • @entisview2360
    @entisview2360 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendwesenayele1798
    @wendwesenayele1798 22 วันที่ผ่านมา

    What an amazing story

  • @elssamulugeta9320
    @elssamulugeta9320 22 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ማሜ እኮራብሃለሁ💙💙💙

  • @chachiabebe
    @chachiabebe 22 วันที่ผ่านมา

    This is so sad and beautiful! Bezawit🖤

  • @Ehite-de8cx
    @Ehite-de8cx 22 วันที่ผ่านมา

    የሁሉም ህመም ሌላ ህመም ነው። ልጅነትን ልጅ ሆኖ አለማሳለፍ ከባድ ነው። የኔ ቤዝዬ ግን ልጅነቷ ህዕ ብሎ ያስለቅሳል። የሚገርመኝ አድጋ ልጅነቷ ማንነቷን አላጠለሸባትም። የምርም ቤዛዊት ነች❤!

  • @SumeyaJemaludin-e5b
    @SumeyaJemaludin-e5b 22 วันที่ผ่านมา

    በርታ በጣም እየተከታተልኩህ ነው

  • @SELAQ1
    @SELAQ1 22 วันที่ผ่านมา

    👏👏🔥🔥

  • @kulsmanur9856
    @kulsmanur9856 22 วันที่ผ่านมา

    Thank you all for being vulnerable and sharing your stories.

  • @eman4540
    @eman4540 22 วันที่ผ่านมา

    it's a good work 😍 the editing too 💪

  • @UmmuSiyam-e3v
    @UmmuSiyam-e3v 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Eshetaole
    @Eshetaole 22 วันที่ผ่านมา

    @Tigi perspective

  • @haileleulaph4437
    @haileleulaph4437 22 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ማሜ። በጣም አሪፍ ነው።

  • @Useridc251
    @Useridc251 22 วันที่ผ่านมา

    Why does this feel sad? It’s well done though 💛

  • @ZerrTaye
    @ZerrTaye 22 วันที่ผ่านมา

    ዉብ ይዘት ነው ማሜ ፤ keep pushing 💪

  • @mahimesf3417
    @mahimesf3417 22 วันที่ผ่านมา

    እኔ እራሱ እኮ ውስጡ ገባው 😢በጣም በጣም ምርጥ ስራ👌 ምስጋና ይገባችዋል ግን እልቅ አለብኝ ❤❤

  • @Yohannes_Asrat
    @Yohannes_Asrat 22 วันที่ผ่านมา

    🥺🥺🥺

  • @amriyamubarak9801
    @amriyamubarak9801 22 วันที่ผ่านมา

    በጉጉት እየጠበቅሁት ነበር፡፡ እንኳን ጠበቅኩ ቆንጆ ስራ ነው፡፡

  • @TsiOn-ki4lc
    @TsiOn-ki4lc 22 วันที่ผ่านมา

    🥺❤️❤️❤️