እልልል ሚኪ እውነትን ፍለጋ ወደ ጴንጤ መጣ የተዋሕዶው ሊቅ የጭንቀትን ካባ ሊከናነብ ገባ ዘማሪ ዳግማዊ ውሐ ሚያስጠማ ጥያቄ መዘዘበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 8 วันที่ผ่านมา +2

    የሰላምታ ድምፅ ከሌላ ግዜ የተለየዉ ፀጋዉን ስለተሸከመች ነዉ

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሚኪ ተባረክ ግን ለአንተ የሚጠቅምህ በማሰተዋል መፀሐፍ ቅድሰ አንብብ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 10 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwetHiwet-z6t
    @HiwetHiwet-z6t 11 วันที่ผ่านมา +1

    Dagye fkr.we love you.All Eritreans believers love you too much.

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 9 วันที่ผ่านมา +1

    እረ እረ ስለ ሞተው ሰው ይግባኝ ይጠየቃል የሚል መድሃፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ዬትም የለም ይህ የስህተት ትምህርት ነዉ ።

  • @suraphelkassahun5477
    @suraphelkassahun5477 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀምር ፅዮን በእብራይስጥ በወንድ አንቀፅ ነው የተፃፈው በአማርኛ ፅዮን በሴት አንቀፅ ቢሆንም ።

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 9 วันที่ผ่านมา +1

    በተአምር ማርያምና ብድርሳናት ያለው ያለው ቅን ቃል ነው ስህተት የለበትም ? ለምንድነው ይህንን ያልኩት ኦርቶዶክሶች ትክክለኛ ትምህርት ታስተምረናለች ስል ልክ ነዉ ።

  • @EseyeAlamerew-in7vk
    @EseyeAlamerew-in7vk 11 วันที่ผ่านมา +4

    ጴጥሮስንም እኮ ጌተ ብፁዕ ነህ ብሎታል እንደገናም ከተጻፈው አልፈሃል ሚኪ ኃጢያት የለባትም ማለት ግን ከእናትና ካባት አልተወለደችም ማለት ነው ግን እኮ ቤ/ክያናችሁ አባቷ እያቄም እናቷ ሀና ትባላለች ብላለች ስለዚህ ኃጢያት አለባት ።ኃጢያት ባይኖርባትማ መድኃኒቴ አትለውም ነበር ።ከምን አድኖአት ከኃጢያት ነው እንጂ ።

  • @aneleymiheretie8887
    @aneleymiheretie8887 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ የናቁሽ ሁሉ በእግሮችስ ሥር ይወድቃሉ የሚለው ስለ እስራኤል ነው ወንጌላዊወ ኤርሚያስ በስፌው ኣስተምሯል ዩቱብ ላይ ኣለልህ መፅሐፍ ቅድስን በጥልቀት መረዳትን ይጠይቃል::