ኤርሚ ከባድ ቪድዮ ይዞ ተከሰተ ተዋሕዶ ቤት ቋንቋቸው ተደበላለቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • #faithlin #ቤተክርስቲያን #ተናገር
    / @yinegerewnetaw
    In this channel, Ethiopian Protestant spiritual discussions, spiritual lessons, book hymns, biblical questions and their answers are presented with other denominations. Subscribe and become family.
    በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት መንፈሳዊ ውይይቶች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ዝማሬዎች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ከሌሎች ቤተ እምነቶች ጋር ቀርበዋል። ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ ይሁኑ

ความคิดเห็น • 9

  • @merafmelaku
    @merafmelaku 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚዬ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ በራም የምንኮራብህ ❤❤❤❤❤

  • @ኢየሱስአ
    @ኢየሱስአ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ ጌታየባርክህ ፀጋይብዛልህ

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Dereje-x9g
    @Dereje-x9g 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኤድሚ ተባረክ ወንድሜ

  • @AlmiGeze-v2h
    @AlmiGeze-v2h 6 วันที่ผ่านมา +1

    😥😥😥😥😥

  • @eleni311
    @eleni311 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ ለኦርቶዎች የናተሰ ጥምጣማቼው እሰኪዎድቅ የምትጬፍሩት ሰትላቼው አይ እነሱ ተሀድሶ ናቼው የኛን ለብሰው ይሉሀል እኔኮ በጣም ነው የሚገርሙኝ ተሀድሶ ጊዎርጊሰ ቢራን ደርድሮ ነው የማጬፍረው? ነውራቼውን እሰው ላይ ያላክካሉ ይሄኮ እርግማን ነው በነሱ ቤት የተጠራቀመው ነውር እንዳይታያቼው ተረግመዋል ያው እንደሚያመልኳቼው ጣኦቶች ይሁኑ ተብለው የለ በጌታ በኢየሱስ ሰም የኛን አይን ያበራ ጌታ ለነሱም ይድረሰላቼው ተባረኩ🙏❤

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 5 วันที่ผ่านมา +3

    አንዳንዴ እኮ ቄሶችና አባቶች የሸወዱን ነገር አለ ብሎ የሚያምን ብዙ ኦርቶዶክስ አለ ቆይ ገዳም የሚማሩት ምንድነው?የሰንበት ተማሪዎችስ ከመፅሀፉ ቅዱስ እውቀት ለምን ነፆ ሆኑ??ገድላትና ደርሳናት በሀዋርያቶች አልተፆፉ በአባባልና በተረት ሰይጣን የፈለሰፋቸው መፆሀፉት አይደሉምን?አንድ ኦርቶዶክስ ደረቱን የሚነፋው እነሱን አየተሞላ አይደለምን?

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 5 วันที่ผ่านมา +1

    መጠጡ አናታቸዉ ላይ ወጥቶ ነዉ። ደግሞ ሌሎችን የመተቸት ሞራል ከየት እንዳመጡት ይገርማል።