ዝማም አያሌው ያለው ከሌለው አዲስ ነጠላ ዜማ(Zimam Ayalew Yalew Kelalew New Single) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 335

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 4 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ አዲሥ አመት አላከብርም ግን አማራ መሆን እራሡ በቂነው ሁሉነገርኮ ደሥ ሢል💚💛❤

  • @rabiarabia9152
    @rabiarabia9152 4 หลายเดือนก่อน +23

    ወላሂ አማራነት በራሱ ውበትነውኮ ሰላሙን ይስጠን😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 4 หลายเดือนก่อน +18

    አቤት የተዋናይ ፈርጧ እመዋ አበጀሽ መሐል ብትገኝ ደግሞ ልዩ ነበር ❤
    ዝማምዋ ግሩምስራ ነው በርቺልን እናመሰግናለን!

  • @gesatube1221
    @gesatube1221 4 หลายเดือนก่อน +34

    የዙማምን ድምፅ እደኔ የሚወድ በላይክ አሳዬኝ❤️

    • @Ethioኢትዮ-g6p
      @Ethioኢትዮ-g6p 4 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ዘፈኖቿ ቆንጆ ናቸው 🎉🎉 በተለይ የቆዩት❤

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 4 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ቆንጆ ግሩም የሆነ ስራ ነው እህታችን ዝማም። ከቆንጆ ድምፅ ጋር በርቺልን። ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ትልቅ አድናቆት ይገባችኋል። ሌላው ይህ ሙዚቃ አሪፍ ስራ በመሆኑ ደጋግመን በማዳመጥ በሚሊዮን የሚቆጠር ተመልካች/viewers/ እንዲኖረው እናድርግ ቤተሰብ።❤❤❤

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 4 หลายเดือนก่อน +14

    ለምን በድምፇ አትመጣልንም ስል ነበር ዙማሜ አደረግሺዉ ጀግኒት በባህላችን ድምቅ ያለና ንፁህ አማራነትን የሚያሳይ ባህላዊ ሙዚቃ ነዉ የኔ ወርቅ እናንተን ሳይ ይበልጥ በአማራነቴ ያለኝ ኩራት ይሄንን ጀምኣማ ከፋኖ ድል ቡሀላ ከዘሜ ሀገር ጎጄ መጥቼ እኔ ወሎዬዋ እህታችሁ የምጎበኛችሁ የኔ ኩሩ ህዝብ ማይ ጎጃም❤❤❤❤💪👏

    • @Ethioኢትዮ-g6p
      @Ethioኢትዮ-g6p 4 หลายเดือนก่อน +1

      ብዙ አልበም አላት ዝማም አያሌው የ90 ዎቹ ፈርጥ ናት❤❤

  • @GdhdhHdhh
    @GdhdhHdhh 4 หลายเดือนก่อน +12

    አይ አማራየ የጥበቡ ሻማ ፈጣሬ ሰላምሽን መልሶልን የበለጠ አሸብርቀን ደምቀን የምንኖርበትን ቀን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigistgetachew3198
      @tigistgetachew3198 4 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ የእኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አማራዬ እንኳን ከናተ ነው የተወለድኩት የእኔ ኩሮወች ስወዳችሁ ከልቤ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 4 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማም አያሌው ምርጥ ድምፅ አለሽ።አሪፍ ሥራ ነው።ያምራል።ፅድት ያላችሁ ናችሁ❤❤❤❤

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬ ጎጃም ሀገሬ እማማ ኢትዩጲያ ሰላምሽ ይብዛ እማያችሁ እንደ ፊልም አደለም እናቴን እዳየሁ ገወገኔ ጋር ያለሁ ይመስለኛል❤❤❤❤ ተባረኩ ጥበበኞች❤❤❤

  • @yibeyinbiwota8362
    @yibeyinbiwota8362 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማም እግዚአቢሄር እረጅም እድሜና ጤና ከበረከት ጋር ያድልሸ ይሰጥሸ በጣም ደሰ ትይ አለሸ በጣም አድናቂሸ ነኝ

  • @maeritube21
    @maeritube21 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማምዬ የኔ ድምጽ መረዋ ዋዉዉዉዉ ስታምሩ አባት አለባበስ ላይክ ሸር አድርጉ🙏❤❤❤❤❤

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 4 หลายเดือนก่อน +4

    እመዋ ወልዳ ከሆነ ያላየናት እንኳን ማርያም ማረችሽ እንላለን በዚህ አጋጣሚ❤❤❤❤❤❤

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው እጅግ በጣም ነው የምታምሩት የአዲስ አመት አንደኛ ዘፈን ነው እንዴት እንደወደድኩአችሁ ኩላችሁንም ድምፁዋ መረዋ ነው

  • @mikiselam-s9m
    @mikiselam-s9m 4 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ስታምሩ ኢትዮጵያን በናንተ አያታለው ሀገሬ ይናፍቀኛል እናንተን ሳይ ማርያምን ኑሩልን ግን አበጀሽ ያት ሄደች

    • @halleluyazelalem17
      @halleluyazelalem17 4 หลายเดือนก่อน

      አበጀሽ የት ሄዳ ነው?????

  • @YibekanalMulu
    @YibekanalMulu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማም እንዴት እንደ ምገልፅሽ ቃላት ያጥረኛል በጣም፣በጣም፣በጣም ድንቅ ሥራ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።አጃቢዎቹም ጽድት ያላችሁ ናችሁ በርቱ፣በርቱ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያጽናላችሁ።

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ህዝብ በህልውና ትንቅንቅ ላይ ቢሆንም እንዲህ ደምቃችሁ በመታየታችሁ ለጠላት ለቅሶ ለወዳጅ ኩራት ነው።
    ዝማም ወደ ሙያሽም በመመለስሽ ደስ ብሎኛል። በሁለንተናዊ ሙያችሁ በርቱ። እናንተን ሳይ ከቤተሰቤ መካከል ያለሁ ያህል ይሰማኛል። በዚህ ክሊፕ ላይ አበጀሽን እቤቷም ሆና መካተት ነበረባት። በተረፈ በርቱ።
    ድል ለአማራ ህዝብ!

  • @DagemAbera-hl2ze
    @DagemAbera-hl2ze 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለባህል ልብስ ያላችሁ ምልከታ እና የጎጃምን ባህል ለማስተዋወቅ የምታደርጉት ጥረት ጎንበስ ብየ ነው የማመሰግናችሁ ሲበዛ አክባሪያችሁ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @MulugojjamAnmaw
    @MulugojjamAnmaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    አማራዊያን እንኳን አደረሳችሁ ❤❤ ሙዚቃውን እስከመጨረሻው እንይላት እይታው እንዲጨምር ጀምረን ካቆምንው እይታ አይኖረውም

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ስብስብ ነው አሜሪከካን ሀገር ዘና የሚያደርገኝ ነው ሁላችሁም very talented smart . my 2 years old she loved sisay . For me all are the best of best

  • @zinashfentie1124
    @zinashfentie1124 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትብብራችሁ ደስ ይላል ዝማምዬ ♥️♥️♥️ ለራሴ የሚገርመኝ ነገር አብርአቺሁ ያለው የሚመስለኝ ነገር

  • @baetaab5226
    @baetaab5226 4 หลายเดือนก่อน +40

    ጋይስ ሸር ላይክ አርጉ ይታይላት ሸር አድርጉ ደሞች❤❤❤❤❤

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 4 หลายเดือนก่อน +3

      አስተያየትህ ጥሩ ሆኖ እያለ ጋይስ ያልካትን ቃል ግን ብታስተካክላት ጥሩ ነው።

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Solomon-vy2khእሽ እሴት ነኝ😂😂ደሞ

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@baetaab5226እሺ ጥሩ ስምሽን የወንድ ይሁን የሴት ለመለየት ሳነበው ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው በወንድ የፃፍኩት። ይህ ስራ ሀይማኖት ባህል ወግ እና ሥርዓትን ጠብቆ የተሰራ ቆንጆ ስራ ስለሆነ ነው ይህን ያልኩት። አስተያየትሽ ግን ጥሩ ነው ብያለው።

    • @MonajIi-g3o
      @MonajIi-g3o 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdeyDagnewu
    @AdeyDagnewu 4 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ደጉ ያገሬ ሰው ጎጃም የባሌ ሀገር አግብቼ ሂጄ ነው ማውቀው ጎጃምን በጣም ምርጥ ሀገር ነው 😢😢ሰው ፍቅር ነው

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 4 หลายเดือนก่อน +2

    የዝማም አድናቂዎች ያልተበከለ ምርጥ ስራ

  • @Asmeks9
    @Asmeks9 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ዙማምዬ በርቺ ❤👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ሲያምር አረ እነ ፍትፍቴ ይህን ስታቀናብሩ ነው እንዴ የጠፋችሁት 🌹🌹🌹

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማምየ ቆንጆ ድምፅ መረዋ❤❤❤❤

  • @Abr1212Qweqwe
    @Abr1212Qweqwe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማም ምርጥ ስራ ነዉ በርችልን ❤❤❤❤❤❤ባህላችን እናተጋ ብቻ ያለ ነዉ የሚመስለዉ ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @Melat-Meli
    @Melat-Meli 4 หลายเดือนก่อน +11

    🎉🎉እሰይ ጎበዝ መልካም እድል ዝማም የእኛ ምርጥ🎉🎉❤❤❤❤

  • @Fentaadane
    @Fentaadane 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታምራላቹህ ፈጣሪ ይባርካቹህ ዝማምየ በርቺ ድምፁሺ ያምራል

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማምየ ግሩም ስራ ነዉ፡፡ወደንልሻል፡፡በርች የእኔ እህት፡፡

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሲምር❤❤❤❤ አማራየ ሰላማችን ይመለስ

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 4 หลายเดือนก่อน +3

    ድምፀ መርውዋ ዝማምዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ደሞች አማራወች🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉዉዉዉብ ድምፅሽ ዝማምዬ መልካም እድል ዉድድ ሁላችሁንንም ድል ለጭቁን ለአማራ ህዝብ 🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራዬ ሁሉ የሚያምርብህ ቁሩ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ውይ ዝማምየ ድምፅሽ ሲያምር በእውነት አገር ሰላም ሁኖ አናንተን ሁሉም ከየአለበት በሰላም ተመልሶ ለማየት ያብቃን

  • @maserotube
    @maserotube 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍ ስታምሩኮ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @YeromYeshitilaYeromYeshitila
    @YeromYeshitilaYeromYeshitila 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ አዎ ዛሬ የደረስነዉ በፈጣሪ ፈቃድ ነዉ እንጂ እኛ እንደህዝብ ሞት የታወጅብን ህዝብ ነን አሁንም ፈጣሪ ይጠብቀን ❤❤❤❤እዉነት ከሃገር ወተን ኑሮን ለማሸነፍ ናፍቆት እና ብዙ ስቃይ ዋጥ አድርገን የምንኖር እህት ወንድሞቻችሁንም ስለምታስቡን በጣም እናመስገናለን

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 2 หลายเดือนก่อน

    በውነት ሁሉንም ትችላላቹ ዋው ዋው ፡ታዲያ ላይክ ይበዛባቸዋል ወይ ፡ እረፎንጭሩት።

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአመቱ ምርጥ ክሊፕ ነው ቀናችንን ባራካችሁት

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማምዬ ቀጥይበት እንኳን አደረሳችሁ አቤት ማማራችሁ❤❤❤❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ግን ትንሽ ቅር አለኝ አበጄሽ አለመኖሯ 😢😢❤❤❤

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ዘፈን ዝማም ከበሀርማዶ ላለን ሀገራችን አስታወሽን❤❤❤❤

  • @destaTefra
    @destaTefra 2 หลายเดือนก่อน

    አማራበመሆኔ ደስተኛነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በጣም ደስ ይላልእንኳን አደረሳችሁ ለመስቀልእግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያውርድልንበተረፈ በእርሱ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹

  • @almazyoseph6077
    @almazyoseph6077 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማም በጣም ቆንጆ የአውዳመት ዘፈን ነው ተባረኪ

  • @ethio1283
    @ethio1283 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደሥ ብሎኛል ዝማምይ

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እረ በስምአም አቤት ውበት ታዲ የጎንደር ጃኑ አምሮብሐል ፈጣሪ አይለያቹ በጣም ው የምወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እንዴት መታደል ነው ❤
    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውድ ርህሩህ ደግ ወገኖቼ
    የከርሞ ሰው ይበለን
    አሜንአሜን አሜን❤❤❤

  • @meharidegefaw2617
    @meharidegefaw2617 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማምና ተዋናይ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዙማም ታምሬለሽ በርች ከሙዚቃ ጠፍተሻል❤❤❤❤❤❤በሌላም እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tig-d4u
    @Tig-d4u 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኦ ድምፇ በጣም ያምራል😂ከታዴ ጋር ሁሌ ልዝፈን እያለች እደተጣሉ😂ይሄዉ ተሳካላት❤❤❤

  • @HelloHi-d7f
    @HelloHi-d7f 4 หลายเดือนก่อน +8

    ደሙቸ ምን ላርጋችሁ ዝማየ ጎበዝ በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ የአዉዳመት ዘፈን ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ማሮች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🍾

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 4 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ይላል በርቱ

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ዙማም ልዩነሽ እህታለም የተዋናይ ቲቪ ተዋናዮች ልዩ ናችሁ ሁላችሁም አበጀሽ ብትኖር በዚህ ላይ ነበር አቤት የበለጠ ድምቀቱ ይቦገቦጋል በርቱ ወገኖቼ

  • @MulushewaAmtataw
    @MulushewaAmtataw 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እኛም በአገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን አምላካችን

  • @Ethiopian-society-union
    @Ethiopian-society-union 4 หลายเดือนก่อน +1

    የበፊቱን በአድስ ትስራልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማምዬ እድሜና ጤናው ያድልሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትችያለሸ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 4 หลายเดือนก่อน +2

    አማራነት ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 4 หลายเดือนก่อน +2

    የጠፋችው ጎበዝ ቆንጅየዋ አርቲስት ስለአየኃት ደስ ብሎኛል❤❤❤ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቱልን

  • @Habtam21
    @Habtam21 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እናተንም ሳይለያችሁ ከአመት ያድርሳችሁ ያድርሰን ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ሁሉም የሚያምረው ሐገር ሰላም ሲሆን ነውና🙏😢😢😢

  • @TigsteTadele
    @TigsteTadele 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አማራነት መታደልነው

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማም ቆንጆ ዜማውን በደንብ ቢሰሩሽሸ ምርጥ ድምጽ ነው እኮ ያለሽ።ይሄም አሪፍ ነው።በርቺ። ሁላችሁም ትችላላችሁ።በርቱ~~~

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተሰብ ለየት ባለ ስራ መጡ ዋዉ🥰💞💞🥰🥰💞💞💞💞💞💞

  • @HayatMucha
    @HayatMucha 4 หลายเดือนก่อน +5

    በርቺ ዙዛሜ

  • @zelalembelete8779
    @zelalembelete8779 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዙማም በርቺ ለሀገራችን አምላካችን ሰላም ያምጣልን።

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 4 หลายเดือนก่อน +4

    ውይኔ በጣም ደስ ይላል ክበሩልኝ ውድ ያገሬ ልጁች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 4 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺ 👍👍♥️👍

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፋ እንደውም የምወዳችሁ ናችሁ ይሄ ፕሮግራም ደሞ ትክክለኛው አሀዱ ትዮጲያዊነት ነው የድሮ ፍቅር መሰብሰብ አብሮ መብላትን ዘመኔን አስታወሳችሁኝ አሂን የምናየው ጅብነትን እርኩስነትን ነው ኒሩልን ሂሉ ነገራችሁ እውነትን ፍቅርን ነው የምተታስተምሩት ለሁላችሁመም አዲጰሱ አሠት ጤኔና አሁኑኑ ድሜውን በረከቱን ይዞላቸሁ ይግባ እወዳችሀለሁ አእንካን አደረሳቸሁ 💐🌷🌷🌷🌷💐🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርች ደሜዋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samitemu4364
    @samitemu4364 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማምዬ የኛ መረዋ
    ቀጥሎ ደግሞ ሙሉ ካሴት ልክ እንደ እሰይ ናት አራሹ ገበሬ አይነት እንፈልጋለን

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወርቆች ❤❤❤❤ ሃገር ስገባ ከፋኖ ቀጥየ እናተን ማግኘት ነው የምፈልገው

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማምይ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እናንተ ባትኖሩ እንሞት ነበር አብሶም በስደት አረብ አገር ያለን ❤❤❤❤❤❤❤ድምቅ በሉልኝ ሺአት ኑሩልኝ እወዳችሁአለሁ💐💐💐💐💐💐💐💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💝💕💕💕💕💕💕💒💒💒

  • @adugnagebeyehu803
    @adugnagebeyehu803 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቆንጆ ስራ ነዉ በርች

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ዉዶችየ❤❤ላይክ አደርጉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ሰወዳቸዉ ወላሂ እናተዘይ ዉሰዱኝ
    ለሰምንት ቀን እንኳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 4 หลายเดือนก่อน +3

    አምላክ አይለያያቹ ያገሬ ድምቀቶች❤🎉🎉🎉

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ቆጅ ስራ ነው አይ ሀገሬ ውብ ናትኮ ፈጣሬ የቀድሞ ሰላምሽን ይመልስልን 🤲🤲🤲

  • @aer9i
    @aer9i 4 หลายเดือนก่อน +7

    ውድ የአማራ ልጆች ሼር ላይክ አርጉ እናበርታታችው❤❤❤❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ደሜዋ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ጥሩ ስራ❤❤❤

  • @Tirusew-xy3ub
    @Tirusew-xy3ub 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ

  • @Habtam21
    @Habtam21 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማምየ ትለያለሽ በጣም ትችያለሽ በርቺልን❤❤❤❤❤

  • @tigisthmariam
    @tigisthmariam 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ በርቱ

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኒኮ አበጀሸ ናፍቀችኝ የት ገባች እደናፍቀችኝ ንገሩልኝ በተረፍ ሰታምሩ

  • @AkliluAsefa-g3c
    @AkliluAsefa-g3c 3 หลายเดือนก่อน

    ጠንካራዋ ተስፋ ማትቆርጠዋ ጀግናዋ የነገ ሚታያት

  • @Ethiopian-society-union
    @Ethiopian-society-union 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውበታቹህን በምን ልግለጸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህህህህ አይይይይ አማራው አዋጂ የታወጀበት ይህነው😢😢😢😢😢😢

  • @የኢቅራዕተማሪነኚ
    @የኢቅራዕተማሪነኚ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እመዋ የለችም በሰላም ነው

    • @SemiraSusu-p6k
      @SemiraSusu-p6k 3 หลายเดือนก่อน

      ወልዳ ነው

    • @yonidaniz2044
      @yonidaniz2044 3 หลายเดือนก่อน

      ወልዳ ነው 🎉

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሱቤ እስክስታ አንደኛ❤

  • @AbebeFetene-k8u
    @AbebeFetene-k8u 4 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነት ትዝታ አለብኝ ሙሉ አልበም ብትሰሪ ምናለ ዝማምየ

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እምዋ የናፈቀችው. የኔ የዋህ ኧረ አምጡልን

  • @kewoam1658
    @kewoam1658 4 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን እናንተም ሳይለያያችሁ በሰላም ያድርሳችሁ።
    እጅግ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው።

  • @TruewerkMussa
    @TruewerkMussa 4 หลายเดือนก่อน +2

    እምዋ የለችም ወልዳ ተኝታ ነወይ❤

  • @askaletebebu8223
    @askaletebebu8223 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል የበአል ዝግጂት እና ዜማ ነው ያቀረባቸሁት አመት ለአመቱ ያድርሰን አበጄሽ ግን ምን ላይ ናት ?

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም አድስ አመት አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ እሱቤ እንቁላሉ በቅምሻ አለቀ፤ ገረመው የት ሄደ???? ምርጥ ሥራ ነው ዝማም.።

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው እምታምሩት ዝማም ዘፋኝ እንደሆነች ታስታውቅ ነበር 👌💞💕❣️አበጀሽ የናፈቀቻቹ 👍ንገሩን እንኳን ማርያም ማረችሽ እንድንላት 🥰🤗💞💕❣️🙏🙏🙏

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@EthioCrypto-uu3er አበጀሽ ማለትሽ ነዉ መሰለኝ ከሆነ 1000 ግዜ ላይክ አደርግ ነበር ቢደረግ በጣም ነዉ የናፈቀችኝ አበጀሽ

    • @EthioCrypto-uu3er
      @EthioCrypto-uu3er 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@yesharegmamo8436 አመሰግናለው ውዴ yes 👌😊😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @EthioCrypto-uu3er
      @EthioCrypto-uu3er 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@yesharegmamo8436 yes 👌

  • @yibeyinbiwota8362
    @yibeyinbiwota8362 4 หลายเดือนก่อน +2

    መለካም ባአል ይሁንልሸ እንወደሸ አለን❤❤❤❤❤❤

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔወዶች ስታምሩ ዝማምየኔጀግናበሰች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ዙማምዬ🎉🎉🎉🎉፣በጣምደስ❤ትላላችሁ

  • @MaraNata-y3s
    @MaraNata-y3s 2 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ዋው አቤትባህል ክበሩልኝ

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 4 หลายเดือนก่อน +1

    በማርያም እየገባችሁ እዩላቸው በጣም የምንወዳቸው የአማራ ፈርጦች ናቸው ዳይ like share subscribe አድርጉላቸው

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማምዋ ❤