ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጦርነት ይጥፋ ዘረኝነት ይጥፈ የሰዉ ዘር በሙሉ በሰላም ወቶ ካሰበዉ ቦታ ደርሶ የሜመለስበትን ዘመን አምጣልን
ዋውዋው፡ስታምሩእመዋብረቁ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤😢😢😢😢
አሜን
አሜን🙏🙏
አሜን. አየ. የዋ. ህዝብ. አይ. 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የኔ አማራ የኔ ባለቅኔ 😢 ጥልቅ የሆነ መልዕክት አዘል ትወና ነው በርቱ አይለያችሁ የኔ ዉዶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌
❤❤❤❤
❤❤❤
ዛሬ ደሞ አዝማሪ ሆናችሁ 👍👍እመዋ እና ታዴ 👏ዛሬ ሁላችሁም ተቀይራችሁአል ታምራላችሁ 👏👏💐💐💐👍👍 ድግስ ናፍቆኛል 😀😀
Tiktok ላይ አይቸው ፈልጌ ፈልጌ ነው የመጣሁት የቅኔው ነገር ተመችቶኛል ልዬ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
አቤት ስታምሩ ስትችሉበት የኔ ጀግኖች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤
እዉይ አማራየ ባለቅኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለማሲንቆ ! በጣም ታምራላችሁ ቆንጆዎቻችን ። በርቱ ቆንጆዎች ፋኖን የሀገር መከታን ተንከባከቡ ።
Fesame 😂
@@SamsungAs-bp1wgዝምበይ
የኔ የዋህ ህዝብ አይ አማራዬ እናታነዉ ሊገሉ እደጅ ድረስ የሚመጡ 😢😢ክፉዉን ያሳላችሁ ሠላማችሁን ያብዘልን❤❤❤❤
አሚንንን😍😍😍
አቤት ውበት አቤት ማንነት አቤት ባህል እኛ ኢትዮጵያኖች ታድለናልኮ ሀገሬ ሠለምሽ ይብዛልን
ባለግዜ ሁነህ ወንበሩ እዳይጥለህ ደስ ይላል
የኛ ምርጦች በርቶ አደራ አደራ ባሕላቸው ጠብቁ አደራ በራሳቸው ነው የሚያምርባቸው
የኔ ማሮች የዛሬው ደግሞ ይለያል ታዴ እና እመዋ የድራማው ድምቀት ❤❤❤❤😂😂😂😂
እመዋ አልታለቺም አማራ ባለቅኔው ወገኔ❤❤❤❤❤ሁላቺሁንም ወድድ
የቅኔ ባለቤት💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬❤
የኔ ባለቅኔ ለሚገባው ጥሩ መልክትበርቱ ❤❤ድልልልልል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤
❤❤❤❤😂በጣምነው ፈታያረጉኝ በጣም ደሥምትሉ ሕብረተሠብ እናተናቸሁ በረቱ 🎉🎉🎉🎉❤❤ ሡየን በጣምነውምወደው ወሬው ይመቸኛል እደኔ ፈታበሉ የማዳም ቅመሞቸ❤❤🎉🎉 መልካም በአል❤❤❤🎉🎉
በርበሬ በዛና ምላሴን ተኮሰው አነካክቶ መብላት አላውቅም እንደሰው፣ አይ ስውውው !? አትችልም ስትባል እንደማትችል አውቀህ እንደው ምን አለበት አርፈህ ብትተኛ አርፈህ ብትቀመጥ ባትሆንብን እሳት ባትሆን እረመጥ ! ለጥፍልኝ እና ከፊትህ ልነሳ ከፊትህ ልከላ ባለ ግዜ ሁነህ ተንጠራራህ እሳ ወንበሩ እንዳይጥልህ በግዜ ተነሳ ! ተነሳ !ተነሳ !ተነሳ!🤗👍❤👏🎉🇨🇦
ማርያምን ለሚገባዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ልጨናነቅላችሁ
አማራዬ❤❤❤❤❤😢😢 አይዞን
አቤት ስወዳችሁ የኔ አማራወች❤❤❤❤❤❤❤
እራራራራ እነ ሸጋው እና እነሸጌቱ ሸጋ ሁነው መጡ ዋውውውው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂 ብርቁ ግን የት ገባ 😳
ወይኔ እመዋ የሚቀርሽ ነገር የለም የኔ ጀግና😍😍😍😍👍👍👍👍
ወይኔ ባህሉና ውበቱ የባህላችን ጨርቅ ለብሰው ሳለ በጣም ደስ ይሉ ነበር ዛሬከእመዋና ከያየሽ ውጭ ያለው የሴቱ አለባበስ ሴያስጠሉ ቀለሉኝ
ታደሰ ዛሬ ሌላ የስራ ዘርፍ ጀመረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እመዋ እኮ ትለያለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤የዛሪው ልዩ ነው በጣም ታምራላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭 አስኪ ዱአ አድርጉልኝ በየ ሀይማኖታችሁ በስደት ሁኘ አባቴ ሞተብኝ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም 😭😭💔💔🖤 ጭንቀት ጭንቀት ይሰማኛል በሰው ሀገር እንዳላብድ ብየ ፈራሁኝ 😭😭😭😭
አይዞሺ 😢😢
ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት አብሽሪ እህት አለም
አላህ ይሶብርሽ አላህ ይርሀማቸዉ
አይዞሺ እህቴ የኔም አባቴ በስደት ነዉ ያጣሁት እሚስረሳሺን ነገር ላይ ትኩርት አድረጊ
ሶብር አሪጊ እህቴ አላህ በጀነት ያኑረው አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣሽ እህቴ
ሚገሙ ልጆች ናቸዉ በባህሉም በከተማዉም አለባበሱ ሳምርባቸዉ ሁሁም ይሄድባቸዋል
አበጀሽ እሱባለውና ያየሽ የድራማው ድምቀት❤❤❤❤
አቤት ቅኔ ሰላማችሁ ይብዛ።!! የሚያነሳ ነገር ያንሳልን እንጠብቃለን
የኔ ቆንጆወች ስታምሩ ዛሬ ሁላችሁም ተቀይራችሀል አበጅሽ እራሱ ተቀይራለች የገፀር ካራክተር ውስጥ ስገቡ ደግሞ ብክክለኛ የገፀር ሰው ትመስላላቹ ይመቻቹ❤❤❤❤
እምዋ አምሮባታን🎉🎉🎉🎉🎉
ታደ እና እመዋ የምር ባ እና ሚድት እሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው ግን ምን አይለያዩ 😂😂😂
እማዋ በጣም አምሮባታል የሣቄ ምጭ ሥወዳት እኮ በነገራችን ላይ ብሮቆ የት ደረሠ
Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤.
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኧረ ድምፅ ሁኑ ወገን አለቀ
😂😂😂 enswe ekw selame whonwe meselgn emserwe 😂😂 jele kezeh yelele wer eysemashe atkebazerw😂😂 hager selam new edezh zena belew ayetayesheme😂
Qinie atawukim malet new kezih belay fetifitew yagursush endie?😅😅😅
የመዋ ግጥም ለአብይ ነው
የመዋ ፀጉር ሚን ሚን አለች😂😂😂😂
እረ ስታምሩ በጣም ነው የምወዳችሁ ብርቁንም ቀላቅሉት እምዋና ታዴ
ስታምሩ በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ያማል ቅኔው❤❤😂😂😂ሰወዳችሁ የኔ እብዶች
ተነሣ ተነሣ ተነሣ ተነሣ 😂😂😂😂😂
አዝማሪና ዶሮ የላቸው አዝመራ ታበላቸዋለች እናቲቱ ጭራ😂😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጮች የኛ በለ ቅኔዎች ትመቹኛላችሁ 😂😂😂😂😂 ልብ ላለው ግጥሙን መዝር ናት ቃላቷ😂😂😂😂
ምርጥ ኮሜዲ
የኔ ምርጦች ..የጎደሉትስ ?እኔ ምለው የእውነት አበጀሽና ታዴ ባልና ሚስት ናቸው???🙏
አነካክቶ መብላት አላዉቅም እንደሠዉ❤❤❤❤
ዋው ዛሬ ማንነታችሑ ታየ ስታምሩ ይሕን ደምጱ የሜያምረውን ልጂ አገናኙኝ ተው
ኧረ ጋዜጣ አሁንም ይለጠፋል እረ ፏ ያለ ነው የዛሬው ድራማ😆😍😍😍😍
ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤
ወንበሩ እዳይጥልህ በጊዜ ተነሣ😂😂ያማል ቅኔው
በጣም አማራየ የኔ ባለቅኔ 😂ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤
የኔ አማራወች
ይኔ ለካ ወጣቶች ናቸዉ በሳቅ ገደሉኝ
አጀግ አጀግ ኢትዮጵያዊ በአልን የተላበሰ ሰራ ብቻ ብሎ መናገረ ያንሰዎል ግን ደሰ ደሰ የሜል ነው በርቱ ቀጥሎ በሊላ ሰራም አንጠብቃችሁለን መልካም ሁሎ ነገረ የአናንተ ይሁን ።
አረ ታዴ አዲስ ነገር አታጣም መቼ "ሆዬ አንቺ" አቦ በጣም ነበር የናፈቃቹኝ❤❤❤😂😂😂😂
አቤት ሰወድቸሁ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ሰላም ያረገለን እማየን ያርብ❤❤❤❤❤😢
አይ ታዴ አሁን መሰንቆዉን መትተኸዉ ሙተህ ነዉ። አበጀሽ ሁሉ ባንች ያምራል ያላንች ቤቱ አይደምቅ ❤❤❤❤
እመዋ የሁሉ ድምቀት 🥰
ያየሽ፣እመዋ❤❤❤❤❤❤
እመዋና ታዴ ትክክለኛ አዝማሪ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ለካ ወጣት ናቸው እኔ እኮ በድሜያቸው ገፋ ያሉ ይመስሉኝ ነበር
❤አበጀሽ እና ታዴ አይለያዩም 🌹
ያለምወርቅ የኔ ቆንጆ የኔ ድኔቡሽብቡሽ❤
ዛሬ፣ሱባለው፣አምሮበታል😂😂፣
ዛሬ ጠጅ ቤት😂 እነመዋ አያ ታደሰ😂😂 እመዋ አንደኛ
ያለምወርቅ እኮ አየሁት የኔ ኩሩወች ጀግኖች😘😘
እመወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አወ ይህም ቀን ያልፍና ያተዛዝበናል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አዝናኝ ነው ወገኖቼ በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ቆርጣችሁ ለሠው ገዳዮቹ ኦሩሙማዎች አድርሱልን ህዝብ እንዴት እንደጠላቸው ይወቁት
live ቦታችሁ ላይ ማየት እፈልጋለዉ የት ነዉ ቦታዉ ቤተሠብ?
በኢየሱስም ትውልዳችን 😢በምሕረቱ ይመልስልን😢ገና ደም እባ እናለቅሳለን በዘመናችን ትውልድ መበላሸት።
ምን አረጎ እሄ የዋህ ህዝብ
ለናተ ቃላት አጠረኝ
እመዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከዚ አውሬ መግስት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያማል ቅኔዉ ህህህህህ ተነሳ ተነሳ እዲያ አሸሸ😂😂😂😂
እመዋ አዝማራ ይመችሽ
😂😂😂😂እረ እመዋ እማትሆኝው የለሽል ወይ ስወድሽ
❤❤❤❤❤❤ በጣም አምሮባችሀል
እኔ ግን በጣም ከገረመኝና ከታዘብኩት ነገር ለካ የባህላችን (ገጠርኛው) አለባበሳችን አነጋገራችን አመጋገባችን ሁሉም ነገር የሚያምርብን አሱ ነው። እንጅማ ኢሄ ከተምኛ አለባበሳችንም ሆነ አበላላችን አነጋገራችን ምንም አያምርብን አይሄድብንም።እነዚህ ልጆችኮ ገጠርኛውን ገጸባህሪ ሲላበሱኮ እንዴት እንደሚያምርባቸው በተለይ ያለምወርቅና እሱባለው ኧረሁሉም።
ዘንድሮ ይህን ከባድ ጊዜ እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ምን እሆን ነበር።
Era,yeswoeban,selke,setowye❤❤❤❤❤❤❤
አይዞን ወንጌ የመጨረሻው አለቀሰኝ ያልፋል ይህ ቀን
በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን።
ያማል ቅኔው 😂😂😂😂😂😂
የገባይግባው ልብያለውማለቴነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ታምራላችህ❤❤❤❤
እሱቢየኔውድማሸአላህሁነሀልዛሬ
ባለጊዜ ሁነህ ተንጡራራህ እሳ ወንበሩ እዳይጥልህ ተኑሳ ተነሳ😂😂😂 ያማል ቅኔው
አለሜና ሀይሌ የት ገቡ ?የአበጀሽ ወንድምና የታዴ የስደት ሚስቱ ድምፀ መረዋዋ የት ጠፋችሁ በህይወት ካላችሁ እባካችሁ ን የበፊቱን ተከታታይ ድራማ ጨርሱልን።
ኧረ እመዋ ❤❤❤❤❤
አረ የመጨረሻዋ እስክስታ 👏😍😅😅
😂😂😂😂😂😂
ዛሬዉ ይለኛል 😂😂😂😂😂 ቅኔም ጭምር አለዉ፡፡ ዛሬ እስክታዉ ከግጥምጋ ልዩ ነዉ 😅😅😅 😅😅😂😂😂😂 መጨረሻዉ 😢😢😢😢
አይዞሽ እማማዬ ይሄም ያልፋል 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
ዛሬ እመዋ አምሮባታል😂😂😂😂❤ ደሞ መቀመጫ አቀጣይ ዛሬ 😂😂😂😂😂
ስወዳችሁ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ይመልስልን!!!አቤት እስክስታችሁ ሲያምር❤❤❤❤❤ነጭ ሸሚዝ የለበሰው አቤት እስክስታው😅😅😅😅😅
የብረቅየናት❤❤❤❤
ያማል ቅኔው እራሳችሁን ጠብቁ😂
በጣም ደስ ትላላቹህ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣል
የዛሬው ደሞ በጣም ነወ የሚምር❤❤❤😂😂😂😂
ያማል ቅኔው 😂😂❤❤
የዛሪው ይለያል አረ ብርሊው እንዳይሰበር❤😂😂😂😂😂❤
ዛሬ ሁላችሁም ተቀይራችዃል አይእሱባለዉ እና አበጀሽ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያቺ አዛባ የምለቀልቀው እጊልዘኘዋ ልጅ የለችምሳ😂😂😂😂😂
ዋው ውይ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤ ብርቁየስ
በጣም ደስደስደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይ አበጀሽ ስወድሽኮ የምር ትወና የሚያቅትሽ የለምኮ ደሞ ውዝዋዜ ስችይ ኧረበለው ወፎቹ እረገፉ ቁረጢ ሎተሪ አላለችም😅😅አይ ታደ መሠቆ😅😅አገባትተ የለምኮ አመታቱ የለለ ነው😅የምር ትችላላችሁ ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችላላችሁ በርቱ👍👈የአበጀሽ አድናቂወች እስኪ👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጦርነት ይጥፋ ዘረኝነት ይጥፈ የሰዉ ዘር በሙሉ በሰላም ወቶ ካሰበዉ ቦታ ደርሶ የሜመለስበትን ዘመን አምጣልን
ዋውዋው፡ስታምሩእመዋብረቁ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤😢😢😢😢
አሜን
አሜን🙏🙏
አሜን. አየ. የዋ. ህዝብ. አይ. 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የኔ አማራ የኔ ባለቅኔ 😢 ጥልቅ የሆነ መልዕክት አዘል ትወና ነው በርቱ አይለያችሁ የኔ ዉዶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌
❤❤❤❤
❤❤❤
ዛሬ ደሞ አዝማሪ ሆናችሁ 👍👍እመዋ እና ታዴ 👏
ዛሬ ሁላችሁም ተቀይራችሁአል ታምራላችሁ 👏👏💐💐💐👍👍 ድግስ ናፍቆኛል 😀😀
Tiktok ላይ አይቸው ፈልጌ ፈልጌ ነው የመጣሁት የቅኔው ነገር ተመችቶኛል ልዬ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
አቤት ስታምሩ ስትችሉበት የኔ ጀግኖች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤
እዉይ አማራየ ባለቅኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለማሲንቆ ! በጣም ታምራላችሁ ቆንጆዎቻችን ። በርቱ ቆንጆዎች ፋኖን የሀገር መከታን ተንከባከቡ ።
Fesame 😂
@@SamsungAs-bp1wgዝምበይ
የኔ የዋህ ህዝብ አይ አማራዬ እናታነዉ ሊገሉ እደጅ ድረስ የሚመጡ 😢😢ክፉዉን ያሳላችሁ ሠላማችሁን ያብዘልን❤❤❤❤
አሚንንን😍😍😍
አቤት ውበት አቤት ማንነት አቤት ባህል እኛ
ኢትዮጵያኖች ታድለናልኮ ሀገሬ ሠለምሽ ይብዛልን
ባለግዜ ሁነህ ወንበሩ እዳይጥለህ ደስ ይላል
የኛ ምርጦች በርቶ አደራ አደራ ባሕላቸው ጠብቁ አደራ በራሳቸው ነው የሚያምርባቸው
የኔ ማሮች የዛሬው ደግሞ ይለያል ታዴ እና እመዋ የድራማው ድምቀት ❤❤❤❤😂😂😂😂
እመዋ አልታለቺም አማራ ባለቅኔው ወገኔ❤❤❤❤❤ሁላቺሁንም ወድድ
የቅኔ ባለቤት💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬❤
የኔ ባለቅኔ ለሚገባው ጥሩ መልክትበርቱ ❤❤ድልልልልል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤
❤❤❤❤😂በጣምነው ፈታያረጉኝ በጣም ደሥምትሉ ሕብረተሠብ እናተናቸሁ በረቱ 🎉🎉🎉🎉❤❤ ሡየን በጣምነውምወደው ወሬው ይመቸኛል እደኔ ፈታበሉ የማዳም ቅመሞቸ❤❤🎉🎉 መልካም በአል❤❤❤🎉🎉
በርበሬ በዛና ምላሴን ተኮሰው
አነካክቶ መብላት
አላውቅም እንደሰው፣
አይ ስውውው !?
አትችልም ስትባል
እንደማትችል አውቀህ
እንደው ምን አለበት
አርፈህ ብትተኛ
አርፈህ ብትቀመጥ
ባትሆንብን እሳት ባትሆን እረመጥ !
ለጥፍልኝ እና ከፊትህ
ልነሳ ከፊትህ ልከላ
ባለ ግዜ ሁነህ
ተንጠራራህ እሳ
ወንበሩ እንዳይጥልህ
በግዜ ተነሳ !
ተነሳ !ተነሳ !ተነሳ!
🤗👍❤👏🎉🇨🇦
ማርያምን ለሚገባዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ልጨናነቅላችሁ
አማራዬ❤❤❤❤❤😢😢 አይዞን
አቤት ስወዳችሁ የኔ አማራወች❤❤❤❤❤❤❤
እራራራራ እነ ሸጋው እና እነሸጌቱ ሸጋ ሁነው መጡ ዋውውውው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂 ብርቁ ግን የት ገባ 😳
ወይኔ እመዋ የሚቀርሽ ነገር የለም የኔ ጀግና😍😍😍😍👍👍👍👍
ወይኔ ባህሉና ውበቱ የባህላችን ጨርቅ ለብሰው ሳለ በጣም ደስ ይሉ ነበር ዛሬከእመዋና ከያየሽ ውጭ ያለው የሴቱ አለባበስ ሴያስጠሉ ቀለሉኝ
ታደሰ ዛሬ ሌላ የስራ ዘርፍ ጀመረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እመዋ እኮ ትለያለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤የዛሪው ልዩ ነው በጣም ታምራላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭 አስኪ ዱአ አድርጉልኝ በየ ሀይማኖታችሁ በስደት ሁኘ አባቴ ሞተብኝ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም 😭😭💔💔🖤 ጭንቀት ጭንቀት ይሰማኛል በሰው ሀገር እንዳላብድ ብየ ፈራሁኝ 😭😭😭😭
አይዞሺ 😢😢
ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት አብሽሪ እህት አለም
አላህ ይሶብርሽ አላህ ይርሀማቸዉ
አይዞሺ እህቴ የኔም አባቴ በስደት ነዉ ያጣሁት እሚስረሳሺን ነገር ላይ ትኩርት አድረጊ
ሶብር አሪጊ እህቴ አላህ በጀነት ያኑረው አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣሽ እህቴ
ሚገሙ ልጆች ናቸዉ በባህሉም በከተማዉም አለባበሱ ሳምርባቸዉ ሁሁም ይሄድባቸዋል
አበጀሽ እሱባለውና ያየሽ የድራማው ድምቀት❤❤❤❤
አቤት ቅኔ ሰላማችሁ ይብዛ።!! የሚያነሳ ነገር ያንሳልን እንጠብቃለን
የኔ ቆንጆወች ስታምሩ ዛሬ ሁላችሁም ተቀይራችሀል አበጅሽ እራሱ ተቀይራለች የገፀር ካራክተር ውስጥ ስገቡ ደግሞ ብክክለኛ የገፀር ሰው ትመስላላቹ ይመቻቹ❤❤❤❤
እምዋ አምሮባታን🎉🎉🎉🎉🎉
ታደ እና እመዋ የምር ባ እና ሚድት እሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው ግን ምን አይለያዩ 😂😂😂
እማዋ በጣም አምሮባታል የሣቄ ምጭ ሥወዳት እኮ በነገራችን ላይ ብሮቆ የት ደረሠ
Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤.
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኧረ ድምፅ ሁኑ ወገን አለቀ
😂😂😂 enswe ekw selame whonwe meselgn emserwe 😂😂 jele kezeh yelele wer eysemashe atkebazerw😂😂 hager selam new edezh zena belew ayetayesheme😂
Qinie atawukim malet new kezih belay fetifitew yagursush endie?😅😅😅
የመዋ ግጥም ለአብይ ነው
የመዋ ፀጉር ሚን ሚን አለች😂😂😂😂
እረ ስታምሩ በጣም ነው የምወዳችሁ ብርቁንም ቀላቅሉት እምዋና ታዴ
ስታምሩ በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ያማል ቅኔው❤❤😂😂😂ሰወዳችሁ የኔ እብዶች
ተነሣ ተነሣ ተነሣ ተነሣ 😂😂😂😂😂
አዝማሪና ዶሮ የላቸው አዝመራ ታበላቸዋለች እናቲቱ ጭራ😂😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጮች የኛ በለ ቅኔዎች ትመቹኛላችሁ 😂😂😂😂😂 ልብ ላለው ግጥሙን መዝር ናት ቃላቷ😂😂😂😂
ምርጥ ኮሜዲ
የኔ ምርጦች ..የጎደሉትስ ?እኔ ምለው የእውነት አበጀሽና ታዴ ባልና ሚስት ናቸው???🙏
አነካክቶ መብላት አላዉቅም እንደሠዉ❤❤❤❤
ዋው ዛሬ ማንነታችሑ ታየ ስታምሩ ይሕን ደምጱ የሜያምረውን ልጂ አገናኙኝ ተው
ኧረ ጋዜጣ አሁንም ይለጠፋል እረ ፏ ያለ ነው የዛሬው ድራማ😆😍😍😍😍
ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤
ወንበሩ እዳይጥልህ በጊዜ ተነሣ😂😂ያማል ቅኔው
በጣም አማራየ የኔ ባለቅኔ 😂ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤
የኔ አማራወች
ይኔ ለካ ወጣቶች ናቸዉ በሳቅ ገደሉኝ
አጀግ አጀግ ኢትዮጵያዊ በአልን የተላበሰ ሰራ ብቻ ብሎ መናገረ ያንሰዎል ግን ደሰ ደሰ የሜል ነው በርቱ ቀጥሎ በሊላ ሰራም አንጠብቃችሁለን መልካም ሁሎ ነገረ የአናንተ ይሁን ።
አረ ታዴ አዲስ ነገር አታጣም መቼ "ሆዬ አንቺ" አቦ በጣም ነበር የናፈቃቹኝ❤❤❤😂😂😂😂
አቤት ሰወድቸሁ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ሰላም ያረገለን እማየን ያርብ❤❤❤❤❤😢
አይ ታዴ አሁን መሰንቆዉን መትተኸዉ ሙተህ ነዉ።
አበጀሽ ሁሉ ባንች ያምራል ያላንች ቤቱ አይደምቅ ❤❤❤❤
እመዋ የሁሉ ድምቀት 🥰
ያየሽ፣እመዋ❤❤❤❤❤❤
እመዋና ታዴ ትክክለኛ አዝማሪ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ለካ ወጣት ናቸው እኔ እኮ በድሜያቸው ገፋ ያሉ ይመስሉኝ ነበር
❤አበጀሽ እና ታዴ አይለያዩም 🌹
ያለምወርቅ የኔ ቆንጆ የኔ ድኔቡሽብ
ቡሽ❤
ዛሬ፣ሱባለው፣አምሮበታል😂😂፣
ዛሬ ጠጅ ቤት😂 እነመዋ አያ ታደሰ😂😂 እመዋ አንደኛ
ያለምወርቅ እኮ አየሁት የኔ ኩሩወች ጀግኖች😘😘
እመወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አወ ይህም ቀን ያልፍና ያተዛዝበናል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አዝናኝ ነው ወገኖቼ በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ቆርጣችሁ ለሠው ገዳዮቹ ኦሩሙማዎች አድርሱልን ህዝብ እንዴት እንደጠላቸው ይወቁት
live ቦታችሁ ላይ ማየት እፈልጋለዉ የት ነዉ ቦታዉ ቤተሠብ?
በኢየሱስም ትውልዳችን 😢በምሕረቱ ይመልስልን😢ገና ደም እባ እናለቅሳለን በዘመናችን ትውልድ መበላሸት።
ምን አረጎ እሄ የዋህ ህዝብ
ለናተ ቃላት አጠረኝ
እመዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከዚ አውሬ መግስት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያማል ቅኔዉ ህህህህህ ተነሳ ተነሳ እዲያ አሸሸ😂😂😂😂
እመዋ አዝማራ ይመችሽ
😂😂😂😂እረ እመዋ እማትሆኝው የለሽል ወይ ስወድሽ
❤❤❤❤❤❤ በጣም አምሮባችሀል
እኔ ግን በጣም ከገረመኝና ከታዘብኩት ነገር ለካ የባህላችን (ገጠርኛው) አለባበሳችን አነጋገራችን አመጋገባችን ሁሉም ነገር የሚያምርብን አሱ ነው። እንጅማ ኢሄ ከተምኛ አለባበሳችንም ሆነ አበላላችን አነጋገራችን ምንም አያምርብን አይሄድብንም።እነዚህ ልጆችኮ ገጠርኛውን ገጸባህሪ ሲላበሱኮ እንዴት እንደሚያምርባቸው በተለይ ያለምወርቅና እሱባለው ኧረሁሉም።
ዘንድሮ ይህን ከባድ ጊዜ እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ምን እሆን ነበር።
Era,yeswoeban,selke,setowye❤❤❤❤❤❤❤
አይዞን ወንጌ የመጨረሻው አለቀሰኝ ያልፋል ይህ ቀን
በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን።
ያማል ቅኔው 😂😂😂😂😂😂
የገባይግባው ልብያለውማለቴነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ታምራላችህ❤❤❤❤
እሱቢየኔውድማሸአላህሁነሀልዛሬ
ባለጊዜ ሁነህ ተንጡራራህ እሳ ወንበሩ እዳይጥልህ ተኑሳ ተነሳ😂😂😂 ያማል ቅኔው
አለሜና ሀይሌ የት ገቡ ?
የአበጀሽ ወንድምና የታዴ የስደት ሚስቱ ድምፀ መረዋዋ የት ጠፋችሁ በህይወት ካላችሁ እባካችሁ ን የበፊቱን ተከታታይ ድራማ ጨርሱልን።
ኧረ እመዋ ❤❤❤❤❤
አረ የመጨረሻዋ እስክስታ 👏😍😅😅
😂😂😂😂😂😂
ዛሬዉ ይለኛል 😂😂😂😂😂 ቅኔም ጭምር አለዉ፡፡ ዛሬ እስክታዉ ከግጥምጋ ልዩ ነዉ 😅😅😅 😅😅😂😂😂😂 መጨረሻዉ 😢😢😢😢
አይዞሽ እማማዬ ይሄም ያልፋል 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
ዛሬ እመዋ አምሮባታል😂😂😂😂❤ ደሞ መቀመጫ አቀጣይ ዛሬ 😂😂😂😂😂
ስወዳችሁ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ይመልስልን!!!አቤት እስክስታችሁ ሲያምር❤❤❤❤❤ነጭ ሸሚዝ የለበሰው አቤት እስክስታው😅😅😅😅😅
የብረቅየናት❤❤❤❤
ያማል ቅኔው እራሳችሁን ጠብቁ😂
በጣም ደስ ትላላቹህ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣል
የዛሬው ደሞ በጣም ነወ የሚምር❤❤❤😂😂😂😂
ያማል ቅኔው 😂😂❤❤
የዛሪው ይለያል አረ ብርሊው እንዳይሰበር❤😂😂😂😂😂❤
ዛሬ ሁላችሁም ተቀይራችዃል አይ
እሱባለዉ እና አበጀሽ 😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤