Michael Belayneh - ውስጠ ወይራ - Wiste Weyra | Track 11 (Official Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 374

  • @mohammedhabib5196
    @mohammedhabib5196 4 วันที่ผ่านมา +1

    ብሞክር ላደንቅህ
    ብምጥህ ብምጥህ
    ስም አልባ ሆነብኝ ረቂቅ ችሎታህ
    ለንተ ሚመጥን ቆንጆ ቃል አጠረኝ
    ሁሌም ለኔ ጀግና ነህ።
    ከማንም ላወዳድርህ አልችልም

  • @yemisrachbogale4366
    @yemisrachbogale4366 2 หลายเดือนก่อน +96

    ወይ ጉድ ዘፈን ለካ እንዲህ ኖሯል ጆሮዬ ቀን ወጣለት Good Luck

  • @Hfcfrdxxhjnbv
    @Hfcfrdxxhjnbv หลายเดือนก่อน +25

    ያንተን ስራ ስሰማ ማፍቀር ያምረኛል ግን ምንያረጋል እኔምፈልጋት ልጅ አንተ ሙዚቃ ላይ ብቻ ነው ያለችው 😢

    • @kerstinaapherem
      @kerstinaapherem หลายเดือนก่อน +1

      ere eyew beakale alew

  • @AbelfikreAb
    @AbelfikreAb หลายเดือนก่อน +7

    ይሄን ዘፈን በሰማውት ቁጥር የተለያየ ስሜት ጋር እሄዳለው አሁን በሀገር ስሜት ነው የሰማውት፣ ትናንት በአፍቃሪ ወንድ ስሜት፣ የሆነ ሰዓት እናቴ እያሰብኩ ፣ነገ ደሞ የት እንደምሄድ አላውቅም በቃ በጣምምምምም ተመችቶኛል

  • @simonpicture4118
    @simonpicture4118 2 หลายเดือนก่อน +67

    ደሞ ላፈቅር ነው🥰

    • @SmithSeya
      @SmithSeya 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂ትዝ ይልሃል በክረምቱ አሳው ተከማችቶ ምናምን እያልክ💥🔥

    • @mahletmasresha
      @mahletmasresha 2 หลายเดือนก่อน

      ❤😂

    • @YetnayetTesfaye-yh4us
      @YetnayetTesfaye-yh4us หลายเดือนก่อน

      የባለፈዋን ጠበቅ አርግ

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 2 หลายเดือนก่อน +15

    የማ እና አንተ ተቀናጅታችሁ አንድ ነገር ብትለቁልን...እዩኤል ሰምተሀል።
    ሚኪ ከልኩ አይወርድም ሁሌም❤

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 2 หลายเดือนก่อน +13

    ለዚ ዘፈን ምንም ቃለት አጣሁለት ምንም እንደምል አላቅም ትልቅ መፅሐፍ ሆነበኝ ትርጉም በዛ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽

    • @romanbetew9232
      @romanbetew9232 2 หลายเดือนก่อน

      ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤️🙏🏽

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ ዘፈን ሰም እና ወርቅ ነው የሆነብኝ ግጥም ፀሀፊውን ሳላደንቅ አላልፍም ለኔ ከዚህ አልበም 1ኛ ብየዋለሁ what do you think guys??????

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 หลายเดือนก่อน +5

    ወስጠ ወይራ ድንቅ ስራ እመኑኝ ይህ ስራ ጊዜ እማይሽረው ረጂም አመታት የሚደመጥ ታምራዊ ሙዚቃ ነው❤❤❤

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 2 หลายเดือนก่อน +9

    በርግጠኝነት የሚኪን የምናዳምጠው አሁን እድሜያችን ከ......... በላይ ሆኖናል ምክንያቱም..........በሱ የፍቅር ዘፈኖች ስላደግን፡፡

  • @SamiSami-n5h
    @SamiSami-n5h 2 หลายเดือนก่อน +19

    የዜማው ጥልቀት የግጡሙ ብሰለት የቅንብሩ ውህደት ብቻ 90 ዎቹ ኑሩልን❤❤

  • @yabserayeshtla
    @yabserayeshtla 2 หลายเดือนก่อน +21

    የጆሮአችን እንባ ጠባቂ እናመሰግናለን

  • @Hawassabellema
    @Hawassabellema 2 หลายเดือนก่อน +22

    የ90s ስጦታችን ኑርልን እንወድሃለን ❤

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 หลายเดือนก่อน +8

    ሚኪ ባንተ አልበም ልዩ ቦታ አለው በእኔ ቤት የበኩር ልጄ እራሱ ቃል ነው ስሙ የእኔ እና የቀድሞ ፍቅረኛዬ የአሁን ባለቤቴ እጅግ ልዩ ትዝታ አለን። ❤❤❤ እንወድሀለን። ሚኪ

  • @mahita433
    @mahita433 2 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ወርቅ❤❤❤❤

  • @Feyselian1
    @Feyselian1 2 หลายเดือนก่อน +18

    በቃ ይሄ ጭጋግ የክረምት ጉም ገፈፍከው🎉
    ምርጥ ስራ👏

  • @ብርሃኑአይነታው
    @ብርሃኑአይነታው 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስለ ኢትዮጵያ እኮ ነው ዘመዶች ተረጋጉ።ውስጠ ወይራ❤❤❤Its deep

    • @eyerusalemayalew7999
      @eyerusalemayalew7999 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሊሆን ይችላል
      ሙዚቃ ደግሞ እንደ አረዳድህ ይገባዋል ለምትለው ትጋብዘዋለህ
      ለዚህ እኮ ነው ጥበብ ረቂቅ ናት የሚባለው

    • @የአዛኝቷልጅ
      @የአዛኝቷልጅ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ተወዛግቢያለሁ ትንሽ እንደ እሱ አትለኝም 😅

  • @Sabafricans
    @Sabafricans 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቃላቶቹን ጨረስካቸው ምን ቃላት አለኝ ለጥበብህ - እፁብ ድንቅ ስራ ነው -

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውስጠ ወይራ ወድጄዋለሁ ከሁሉም❤

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ናፍቆን ነበር ሚኪ ትችላለህ በተለይ የግጥሞቹ ፍሰት ምጣኔያቸው የሚገርም ነው በተለይ በተለዋጭ ዘይቤ የተሰሩት ዋውውውው

  • @biniyamlefe3486
    @biniyamlefe3486 หลายเดือนก่อน

    ግጥም እና ዜማ የተዋሀደበት
    እምዬ ኢትዮጵያን ልኳን ያየንበት

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 2 หลายเดือนก่อน +3

    የተጨበጨበለት ድንቅ ስራ ነዉ

  • @btnibret3496
    @btnibret3496 หลายเดือนก่อน +1

    Just like country music ውስጠ ወይራ

  • @Amenhayil
    @Amenhayil หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ እንዴት እንደወደድኩት በጣም ጎበዝ❤

  • @ephermBogale
    @ephermBogale หลายเดือนก่อน

    እናንተን ነበር ጆሮዬ የናፈቀው ተመስገን ብያለው ሙዚቃ የለም ብዬ ባመንኩበት ሰአት የኔ ምርጥ ከየት ብቅ እንዳልክ ❤

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍ እንዴት እንደምወድህ ሚኪ በቃ ሆዴን እየባባኝ ነው የምሰማው ሙዚቂህ ❤️🇪🇷

  • @wegukebeta1602
    @wegukebeta1602 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህችን ኢትዮጵያ በልባችን ያአለች ተባብረን እንውለዳት

  • @He_techn
    @He_techn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልብ ሙልት ሚያደርግ ረቀቅ ያለ መልክት ያለው ድንቅ ሙዚቃ። እውነትም ውስጠ ወይራ!!!

  • @natnaeleshetu5844
    @natnaeleshetu5844 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ!!!!

  • @MakedisGatachew
    @MakedisGatachew หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስ ይላል

  • @TtfSign
    @TtfSign 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪዬ ድምፅህ እንዳለ ነው በርታልን

  • @beksey4311
    @beksey4311 หลายเดือนก่อน +2

    ጥበብ በጥበበኛ ደመቀች ክብረት ይሰጥልን ሚኪ🥇

  • @bethlehemtadesse2346
    @bethlehemtadesse2346 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ቃል የለኝም ሁሉንም ሰማሗቸዉ 😮እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @benzg436
    @benzg436 หลายเดือนก่อน

    Mickyachen, ያንተን ደረጃና ለዛህን የሚመጥን አልበም ነዉ የሰጠኸን👌🏾🙏. You have always been one of the few I listen to.

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 2 หลายเดือนก่อน +140

    ሚካኤል በላይነህ ፣ አብነት አጎናፍር ፣ አብዱ ኪያር ፣ ጥበቡ ወርቅዬ ፣ ጌድዮን ዳንኤል ፣ ሀይማኖት ኦማሂሬ ፣ ጌቱ ኦማሂሬ ፣ ላፎንቴኖች ፣ አበባና ትዕግስት ፣ አብርሽ ዘጌት ፣ ዳዊት መለሰ ፣ ሔኖክ አበበ ፣ ወንድሙ ጅራ ፣ ፀደኒያ ገብረማርቆስ ፣ ዘሪቱ ከበደ ፣ ማንአሊቦሽ ዲቦ ፣ አሌክስና ጎሳዬ ፣ ጆኒ ራጋ ፣ ሃይልዬ ታደሰ ፣ ታምራት ደስታ ፣ ማዲንጎ አፈወርቅ ፣ አህመድ ተሾመ ፣ ቴዲ ሞሲሳ ፣ ብዙአየሁ ደምሴ ፣ ብስራት ጋረደው ፣ ይርዳው ጤናው ፣ ግርማ ተፈራ ፣ ቴዲ አፍሮ ዘጠናዎቹን ያለእናንተ ማሰብ አንዴት ሆኖ።

    • @seblegirma7315
      @seblegirma7315 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነውውውው❤❤❤

    • @fitsumfitsha9922
      @fitsumfitsha9922 2 หลายเดือนก่อน +20

      አንደኛ ኮኮብ 💎💎💎💎 ረስተሀል እዮብ ሞኮንን አንደኛ 💎💎💎💎💖💖💖💖💖

    • @tadeesetekleab5755
      @tadeesetekleab5755 2 หลายเดือนก่อน +6

      @@fitsumfitsha9922እዮብ እና ጂጂን የመጀመሪያ ምርጫዬ ከምላቸው ሙዚቀኞች ውስጥ ናቸው። እዮቤ 90 ውስጥ ስላልመሰለኝ ነው። እንጂማ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰሩ ድንቅ አልበሞች የኢዮብ አንዱ ነው። አመሰግናለሁ።

    • @tigestwotetenh3041
      @tigestwotetenh3041 2 หลายเดือนก่อน +3

      Ewinet new y90 tezetachin ❤

    • @tigestwotetenh3041
      @tigestwotetenh3041 2 หลายเดือนก่อน +3

      Anersachiwm ❤

  • @DawitHailu-r5b
    @DawitHailu-r5b หลายเดือนก่อน

    በእውነትም ጂጂን የሚገልፃት ይሄ ዜማ ነው GOD bless you Michael

  • @TrezaGetache
    @TrezaGetache หลายเดือนก่อน

    ጆሮዬ ቀን ወጣለት ሚኪዬ እረጅም እድሜ
    ፈጣሪ ይስጥል🙏🙏❤❤

  • @samialem12
    @samialem12 หลายเดือนก่อน +1

    WOW 👏. This one is on another level. የአመቱ ምርጥ ዘፈን🦻

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 หลายเดือนก่อน +2

    ጆሮዬ ዘንድሮ አለፈልህ🎉❤❤❤ ሚኪዬ እናመሰግናለን❤

  • @DessuEngdaw
    @DessuEngdaw หลายเดือนก่อน +1

    እድሜህን ያርዝመው በስላሴ❤

  • @HayimanotWondimu
    @HayimanotWondimu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውውውው💞💞💞💞💞💞

  • @giftbayisa1520
    @giftbayisa1520 หลายเดือนก่อน +4

    ማዳመጥ ማቆም ኣልቻለኩም❤❤

  • @mekdeshaimanot4192
    @mekdeshaimanot4192 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ግጥም አና ዜማ ነዉ!!! 👏👏👏ውስጠ ወይራ!!!

  • @mera-2121
    @mera-2121 หลายเดือนก่อน +1

    ለ15ኛ ግዜ ሳዳምጠው።👏👏👏🙏🙏🙏🙏thank you

  • @eliasalemu3671
    @eliasalemu3671 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ይቅናህ ምርጥ ስራ ነው

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦህህህህ የጆሯችን ጤናው ተመለሰ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopianpple
    @Ethiopianpple หลายเดือนก่อน +2

    ዉይይይይ እንደዉ ምን ለበልህ ሚኪዬ❤❤
    ይሄ ዘፈንህ ልክ እንደ ጂጂ አሞራ ወድጀ አሞራ ሆኛለሁ ብላ እንዳዜመችዉ ልክ ሳዳምጥዉ የሆነ ዌቭ ሞገድ አለዉ ከሠዉነቴ እየተምዘገዘገ የሆነ ቦታ ወሰዶ ያንሳፍፈኛል:: በቃ የቴፑን ቮሉዩም መጨመር ብቻ ነዉ🤣🤣 your Album music is my therapy for 2016🙏

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሚኪ ምንጊዜም 1000000%👌🔥🔥👏👏👏👏👏
    ይሄ ዘፈን ግን በጣም ወደ መንፈሳዊነት ያደላ ስብጥር ነው ያለው ልበል🤔 ለ የሰው ልጅ ሴት አልመሰለኝም.....
    በዚህ ዘፈን ግጥም ብቻ ሞናሊዛ እስካሁን ምንም አልተንቆለጳጰሰችም አፈር ደቼ በልቷታል ባይ ነኝ😂😂
    እጅግ ግሩም ስራ ጀግኖች 👏👏👏

  • @TewoldeMarie
    @TewoldeMarie หลายเดือนก่อน

    the most underrated music it must have 2M view

  • @amuusweet4866
    @amuusweet4866 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ ይችላል 🎉😮😮😮😮

  • @haletahaleta-mj4ny
    @haletahaleta-mj4ny 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hiwot yalewu mirt album❤ esti endene yewededachihut❤❤❤like

  • @c2beca272
    @c2beca272 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤this song for our beloved sister GiGi 😍😍🎉

  • @birukmesfin9895
    @birukmesfin9895 หลายเดือนก่อน +1

    Lezih zefenhi kal aticheletalehu..... ejigi maraki new betam

  • @amen4974
    @amen4974 2 หลายเดือนก่อน +10

    በመጨረሻም ወጣ መልካም ዕድል ሚኩ

  • @jengadnan2391
    @jengadnan2391 2 หลายเดือนก่อน +4

    Wuste weyra ❤
    Le ma new yetezefene 😍
    🤩🤩🤩🤩

  • @SmithSeya
    @SmithSeya 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣስተያየት ላይ ብዙም አይደለሁም
    ግን የኔ ጠይም ቀለም
    የኔ ጠይም ውበት
    አይታለፍም ❤❤❤
    mikiያችን እንወድሃለን በድጋሚ፣፣
    ይቀጥላል ፣፣

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 หลายเดือนก่อน

    ውስጠ ወይራ❤

  • @MeleseAlemu-fp6id
    @MeleseAlemu-fp6id หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሚካኤል🎉

  • @surafelabebe2177
    @surafelabebe2177 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

  • @Maaza-n3b
    @Maaza-n3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮም ትለያለህ አሁንም አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @Aman21M
    @Aman21M 2 หลายเดือนก่อน +1

    የ ጆሮዎች ግዜ መጣ 👌👌👌

  • @BirktiHailesilassie-d4u
    @BirktiHailesilassie-d4u 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተከበረ ድንቅ አቀንቃኝ ነክ,የሙዚቃ ንጉስ ❤❤❤❤❤

  • @betawef9713
    @betawef9713 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላት ያጣሁለት አልበም ሚገርም ሰራ ነወ በውነቱ በዚህ ዘመን ጫጫታና ሁከት መሞላበት ዘመን እንዲህ አይነት ነፍሰን የሚያረሰርሱ የጥበብ ባለሙያዎችን እረጅም እድሜ እመኛለሁ

  • @habvito
    @habvito 2 หลายเดือนก่อน +85

    በዘመኔ ሙዚቃን ለ ሴት ጋብዠ አላውቅም፡ ትክክልም አልነበርኩም!
    ዛሬ በ35 የህይወት ዘመኔ የ26 አመት ልዩ ሴት በቅርቡ ተዋወቅን የእውነት እወዳታለሁ ከምላችሁ እጅግ ባዋራኋት፣ በቀረብኳት ቁጥር ታስደንቀኛለች!!
    በዚህ ልዮ ዜማ ስሜቴን ከመግለፅ የተሻለ እድል የለኝም አይደል?
    እመኛለሁ ለሰርጌ ሚካኤልን እጋብዘዋለሁ!!

    • @He_techn
      @He_techn 2 หลายเดือนก่อน +8

      ጥሩ ምርጫ ነው ያጣፍጥልክ ግን ይሄ ዘፈን በሴት አምሳል ተዘፈነ እንጂ ለሴት የተዘፈነ አይመስለኝም በደንብ አዳምጠው

    • @freweinigebremedhn6160
      @freweinigebremedhn6160 2 หลายเดือนก่อน +4

      Me too!!!!I think for Ethiopia(my guss) I feel it like that.

    • @freweinigebremedhn6160
      @freweinigebremedhn6160 2 หลายเดือนก่อน +4

      This music is about My Ethiopia.I feel like that.What do you think?

    • @Anisa.Fafi.
      @Anisa.Fafi. 2 หลายเดือนก่อน +3

      ከሚያፈቅሩት ጋር መኖር ነው የኔ የህይወት ግብ! አይለያችሁ💜

    • @BilenFekra
      @BilenFekra 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው

  • @seblegirma7315
    @seblegirma7315 2 หลายเดือนก่อน

    Micky anten yemesele yet ygegnal የኔ ውስጠ ወይራ❤❤❤ love u more❤❤❤

  • @Ermiyelbakoss
    @Ermiyelbakoss 2 หลายเดือนก่อน +11

    ይሄ ሙዚቃ ብቻውን ሙሉ አልበም ነው።
    የሚገርም ዜማ የሚገርም ዜማ እና ቅንብር ከሁሉም ሙዚቃዎች ይሄ አንደኛ ነው።
    ዜማው ግን ከማሊው የሙዚቃ ንጉስ አሊ ፋካቱሬ የተፖለሸ ይመስላል።

    • @mekdilove9234
      @mekdilove9234 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ይመስላል ብቻ ሙሉ ለሙሉ ዜማ ነው የተውስደው ያሳፍራል ቢያንስ ክሬዲት ይገባል

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 2 หลายเดือนก่อน

      ከየትኛው ሙዚቃው?

    • @birukgezahegn-jl4xi
      @birukgezahegn-jl4xi 2 หลายเดือนก่อน

      @@mekdilove9234 keyetgnaw zefen?

  • @KedusmkMk
    @KedusmkMk หลายเดือนก่อน

    በጣምምምምም ነው የምወድህ😢 በጣምምም

  • @menatesfa-xl3th
    @menatesfa-xl3th 2 หลายเดือนก่อน +4

    This song is number 1❤❤❤❤❤

  • @brsh4591
    @brsh4591 หลายเดือนก่อน

    በጣም አምሰግናለዉ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @KeriAli-w4v
    @KeriAli-w4v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤Be ewnete Enamesgenalen yemertoche merte nh..
    .

  • @Lami18Wbo
    @Lami18Wbo 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዘፎኖችህ ሁሌም አንደኛ የልጅ ናት ትዝታዎቻችን ወደኋላ እያተመለስን በዝህ ድምፆች ተመስጠን እያኮመኮምን ነው❤

  • @jemilamohammed3302
    @jemilamohammed3302 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @addissimret192
    @addissimret192 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ፣ ዘፈን ማሪያምን፡ እናማእሰናለን Dear ሚካዔል

  • @ሀበሻHabesha
    @ሀበሻHabesha 2 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ለሷ የሚሆን ግበዣ ይህ ነው❤

  • @Eyuel_M_Junior
    @Eyuel_M_Junior 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት አዝያዝያም አቤት ድንቅ ስራ just woow

  • @bahruatnafu3509
    @bahruatnafu3509 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ነው ሚኰ🎉

  • @Wud5u
    @Wud5u 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wooowwww...... one of the most prominent musician of Ethiopia come back again, his ever-green songs are continuing to shower through our broken heart

  • @RuthRuth-u6u
    @RuthRuth-u6u 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Michael Belayineh ❤

  • @gelilademeke9447
    @gelilademeke9447 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ!!! እንዴት እንደወደድኩት አታቅም

  • @TesfahunTerefe
    @TesfahunTerefe หลายเดือนก่อน

    ዋው ጀሮየ መድሀኒት አገኘ ❤❤❤

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru วันที่ผ่านมา

    ❤️🔥🔥🔥🔥❤️

  • @TizitaSeid-yi4xf
    @TizitaSeid-yi4xf 2 หลายเดือนก่อน +1

    wow❤❤❤❤❤❤ bezeh album yetsatfachihu bemulu tebarku🙏🙏🙏🙏🙏🙏......

  • @eyob4271
    @eyob4271 2 หลายเดือนก่อน +2

    I have listened all the songs in this new album. All are beautiful but this one is special masterpiece.

  • @teddy6326
    @teddy6326 2 หลายเดือนก่อน +2

    Awesome 👏

  • @KalkidanNegash-l6g
    @KalkidanNegash-l6g หลายเดือนก่อน

    yihe music be metshaf bitatem ergtegna negn tegelto ayalkm hasabu tlk new i do not express it thank you miki

  • @FikirHabte
    @FikirHabte หลายเดือนก่อน

    እውይይይይይይ ምን ላርግህ እህት ሆኜ ቀን በቀን ባዘፍንክ በጣም ነው ደስ እሚለው ..........(ውስጠ ወይራ)...... አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @maktheory9619
    @maktheory9619 2 หลายเดือนก่อน

    የልቤ ማሳ...✌️

  • @misrakkibret
    @misrakkibret 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow ቃል አጠረኝ በጣም ምርጥ ስራ❤❤❤❤

  • @brooknegusei8570
    @brooknegusei8570 2 หลายเดือนก่อน

    a touch of Jazz. love it! it goes with a glass of Merlot and a Cigar

  • @Tinybisrat2
    @Tinybisrat2 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ስራ ነዉ ወደ ጂጂ አይነት ከለር አለዉ በተለይ ደሞ ቤዙ በጀመረበት አይነት ላይን እራሱን እየደጋገመ ቢያልቅ ኖሮ ይጣፍጥ ነበር የነ ሮሀን ባንድ አይነት የራሱ ዜማ ፈጥሯል ለኔ አንደኛ ስራ ነዉ

  • @masslyrics218
    @masslyrics218 2 หลายเดือนก่อน +3

    this is class
    this is masterpiece
    this is miki
    shout out to the underrated andi betezema ... 🥰🥰🥰

  • @minyaheldemelash
    @minyaheldemelash 24 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ዘፈን እኔ ኢትዮጵያን የሚገልጽልኝ ለምን ይሆን?❤❤❤❤❤እናንተስ

  • @TewoldeMarie
    @TewoldeMarie 2 หลายเดือนก่อน

    ትለያለክ ሚካኤል 😘😘

  • @firdoskebir7381
    @firdoskebir7381 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful song!

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 หลายเดือนก่อน

    Wuyi Micky min libalik...thank you

  • @Haile-gq1zj
    @Haile-gq1zj 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am in love with this track, so deep 😊😊

  • @HerodSanchez
    @HerodSanchez 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ቃል ልጣ አንተንና ስራወችክን ማደንቅበት አንደ ABD ፖፖፖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሲጳራ
    @ሲጳራ 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኩየ ሁሉም አንደኛ ነው❤❤❤

  • @FireKi-vq3im
    @FireKi-vq3im หลายเดือนก่อน +1

    lav lav it 🔥🎶

  • @birukmitiku2571
    @birukmitiku2571 หลายเดือนก่อน

    Andy Betezema Congratulations on arranging this timeless classic💯