#GMM_TV_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም በጣም የሚያስገርም ምስክርነት እግዚአብሔር ለፈለጉት የሚገኝ አለሁ የሚልና የሚናገር ልክ ሙሴ እግዚአብሔርን እንደ ወዳጅ እንደሚያናግረው ሁሉ በአንተ በወድማችን ላይ ይህንን ታላቅ ሥራ የሰራ ጌታ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን። ከተናገርከው ንግግር የቀረልኝ "የእግዚአብሔር ልጆች የሚገለጡት በእግዚአብሔር ቃልና በእግዚአብሔር መንፈስ ሀሳብና ብርታት ነው" አንዱን ይዞ ሌላውን ትቶ ምንም ማድርግ እንደ የማይቻል ለመረዳት ችያለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ወደማችን ተስፋዬ ካሳሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በምታቀርባቸው እንግዶች ብዙ ነገር እየተማርን ስለሆነ በርታ ገና ብዙ ነፍስ ታደናለህ ጌታም ይረዳሀል

  • @tigistk
    @tigistk 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Hallelujah

  • @tigistk
    @tigistk 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW amazing testimony, thank you for sharing.

  • @natanimshumeta9061
    @natanimshumeta9061 ปีที่แล้ว

    May God bless you more and more berisho!!!!!!

  • @zufang.
    @zufang. ปีที่แล้ว

    ዋው ጌታ ይባርክህ ፓስተር ብርሃኑ አስደናቂ ምስክርነት ነው ። ምስክርነትህን በመስማቴ አንተና ጏደኞችህ ለኢትዮጵያ ንጹህ ወንጌል ይዛችሁ እንደተነሳችሁ አምናለሁ። በጣም ተጽናንቻለሁ እግ/ር መጨረሻችሁ እንደጅማሪያችሁ ያድርገው። የማይበረዝ ብዙዎችን የወሰደ የዚህ አለም ነገር አያግኛችሁ እላለሁ!!!!

  • @temesghntewelde1883
    @temesghntewelde1883 ปีที่แล้ว

    Wonderful man of God

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @z7456
    @z7456 2 ปีที่แล้ว +1

    አርዱኝ ብሎ ገንዘብ ያልጠየቀ አገልጋይ በዚህ መድረክ ላይ አንተ ብቻ ነህ.. ያመንክውና የተመካሀበት አምላክ ይድረሰልህ. Amazing testimony

  • @lilywendu992
    @lilywendu992 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ነው የጌታ አሰራር ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @kuleleta9834
    @kuleleta9834 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት አርነት ያወጣል በእውነት ከኦርቶዶክስ አውግዛቸው መውጣቸው ነው እኔም ተከትዬ የወጣሁበት ጊዜ ነው በእውነት ተፅኖዋቸው አለብኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mekbeb
    @mekbeb ปีที่แล้ว

    ፊታችን ያበራ ነበር ነው ያልኩው? አይ ፉገራ😅። ይህን ከእውቀትና ከትምህርት የራቀ ሕዝብ Act እያደረጋችሁ ትጫወቱበታላችሁ