ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንጀራ ይውጣልሽ ተባረኪ ዕፀገነት እውነትምኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር ።
በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ ። እንዳንቺ አይነትም ዜጎች ስላሉን ተስፋችን ጭልጥ ብሎ አይጠፋም።እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
I know you know it but I have to say it. YOU ARE BRILLIANT!!
በጣም ነው የማደንቅሽ! እይታሽ ብስለትሽንና አስተዋይነትሽን አጉልቶ ያሳያል! ፈጣሪ ይጠብቅሽ! ትንሿ በውቀቱ !
በጣም የተዋጣሉት እውኑትን ያዘለ ነቆራ ነው ለጸሀፊዋ ክብር ይገባታል ነገር ግን እዚህ አርት ላይመልክት ይዘው የሚመጡ ልጆች ጭብጨባ ፈልገው አይደለም የሚመጡት የሕዝብን ጩኽት ለመጮሕ ነው የሚመጡት እዚሕ አርት ቲቪ ላይ ታዳሚዋቹ ደሞ በብዛት ምሁራን ናቸው ጩኽቱ የነሱም ስለሖነ በደስታ አጨብጭበው ይሄዳሉ ቤታቸው ሲገቡ ይረሱታል ቢሮአቸው ሲገቡ ሕዝቡን ያስጮሁታል ጎበዝ አገርሕ ያለችበት ችግር በጭብጨባ የሚፈታ አይደለም በቁርጠኝነት በመታገል እንጂ ቀና ብለሕ እን ድትሄድ የአረጉሕ የአያቶችሕ ነፍስ እንዳይፋረድሕ አጎንብሶ የሚሔድ ልጅ ፈጥረሕ እንዳታልፍ ጊዜሕን ተጠቀምበት
😊
ብራቮ ሲስ
ጀግና ነሺ ኑሪልን
ችግሮቻችን እያወቁ የሚያጨበጭቡ ብፁዓን ናቸው እህታችን እደተቀመጡት ይመርብሽ ይመችሽ
በጣም የሚገርም ነው። የተዋጣልሽ ጸሀፊ ነሽ እንዳንቺ ያሉትን ህዝብ አንቂ ያኑርልን። አድናቂሽ ነኝ።
Unique and outstanding. You have no idea how much you made my day.
You are the best!!! ስወድሽ!!!!!
ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏
I wish you a long life, sister . You are awesome
Thank you really impressive.
ሁሌም ዋው የምታሰኘኝ ነቁዋሪ
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እግዜር ይጠብቃት እውነት ነው ያለውን ነገር ነው ይምትናገረው እንዳለ ቅኔ ነው ይጠብቃት የእስራኤል አምላክ እኔ እምለው እያስተማረችም ነው እትጠይቀን ራስህን እወቅ ትላለች ግሩም የሆኑ የእዲሱ ትውልድ ኮራሁባቸው የቤት ሥራቸውን እየስሩ ነው በርቱ ልጆቼ
ከዘረኝነት ይልቅ በሰውኛ ማሰብ በጣም ትልቅ የሰውኛ ፀጋ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑ
ቁምነገር በቀልድ አዋዝቶ በማቅረብ ቁጥር አንድ!!! ይመችሽ እህታችን!!!!
መምሕርት በጣም እናመሰግናለን🙏
አይ ጀግኒት 💚💛❤️💚💛❤️
የሁሉም ልብ ውስጥ ያለውን እንዲህ ንገሪልን
ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ 🥰🥰🥰 🙏🙏🙏
ትችያለሽ የእኔ እህት ጥበብ የበለጠ ይግለፅሽ ከክፉ እጆች ይጠብቅሽ
Thank you so much to share us 💕 😘
ውይ እንደው ተባረኪ ስልችት ያለን ነገር ነው የተናገርሽልን መምህርት፡፡
እግዜአብሔር ይጠብቅሽ ከዘመኑ የቀነ ጅበች የጠብቅሽ !!!
እህቴ እንአንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን👌🙏አክባሪሽ ነኝ🙏❤
It is the best message for those begs hurting poor ethiopians,may lord clean them up soon,you the best god bless you & safe.❤!
Thanks 🙏🥰🥰🥰
የሚገርም ነው ይመችሽ
💚💛❤ WOW GREAT FUN 💚💛❤
ቃል የለኝም😊😊😊❤❤❤
ዋው !!!! ❤❤❤
ዋው የቅንድቧ ታሪክ አንደኛ ናት!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ሃገራችን እውነትን በቀልድ መልክ እያዋዙ የሚናገሩ ወጣቶች መብዛት ተስፋ እንዳለን ያመለክታል።
ከዘረኝነት ይልቅ በሰውኛ ማሰብ በጣም ትልቅ የሰውኛ ፀጋ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር
Amharic 👍😍
I like her. She is smart.
እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
ተመመቸቺን አማረች አሸበረቅች ተባረኪ
ተባረኪ እውነቱን እንዲህ እያዋዛሽ ንገሪልን እንጅ
በህይወት ካለሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ
እጹብ ድንቅ መልክ ነው ጸጋውን ያብዛልሽ
ድንቅ ሰውነሸ በርቺ
❤ትችያለሽ❤ያንችን ዝግጅት በናፍቆት ነው የምጠብቀው 11 ፐርሰንት 😂 ገደልሺኝ
መምህርት ፀጊ ከልብ እናመሰግናለን ።
በጣም ይገርማል በርቺ ሚያሰማው ሰው ቢያገኝ ጥሩ ነበር
እጅግድንቅ ትምህርት ሰጨ መልዕክት ነው ጆሮ ያለወ ይስማ
Zemeneshe yebareke 11111111
ብዕርሽ አይንጠፍ 🥰🥰🥰
መምዕርት ከልብ አመሰግናለሁ
❤️👏🏽
Yena konjo you so funny and talented 🙏💞💖 betame dese teyalshe 👏👏👏👍💞
ጀግና ነሽ
በርቺ
አንደኛ የሰው ልጅ
Here she the greatest woman she is hero for me
ካሸሞሩ አይቀር እንደዝህ ነው እዉነቱን መረዳት ችግሩ መንደርተኛ ባለስልጣናት እንኩዋንስ ባሽሙ በቀጥታ ቢነገራቸዉም አድስ ቃል ፈጥረው ላባ ያደርጉታ እንጅ መች ዉስጣቸዉን ያዩበታል ኤሊዋ የተሸክመችው የቀለላት ይመስል እግር እና ጭንቅላትዋን ስተንቀሳቀስ እንዳይበርዳት ተጨማሪ የድንጋይ ካፖርት ሊያለብሱት ይሞክራሉ ያዉም ኦጋዴን
ቢገባቸው ጥሩ ነበር።ምን ያረጋል ማገዶ መፍጀት ነው ትርፉ የዘመኑ ተረኞች በእሣት አይበስሉም።እንደኔ ከሆነ እሥቲ በሚወዱት ቋንቋ ተተርጉሞ ይነበብላቸው!
Solomonድንቁርና ቤቱን የሰራባቸው ተረኛ መኮንንት አሁን በምንም ቋንቋ ብትነግራቸው አሁን እይሰሙም የጫጉላ ሽርሽር ላይ ስለሆኑ ህልም ላይ ናቸው። የተቀመጡበትን ወንበር ስትገለብጠው ከህልማቸው ይነቁና ወደ ገሀዱ አለም ይመጣሉ።
ትችያለሽ👌😃
መምህርት እጸገነት እውነትም መምህርት! ባንች የሚማሩ ተማሪዎች እንዴት እድለኞች ናቸው!
ዘማሪም ነበርች❤❤❤
God Job
exactlly
nice to see you መምህርት : ዕፀገነት:: የት ጠፍተሽ ነበር ?
አንቺ በዚህ ዘመን ታዋቂውን የስነፅሁፍ መምህርና ወግ ፀሐፊ ደራሲ መስፍን ሀብተማርያምን የተካሽ ጥሩ የትችት ወግ ደራሲ ስለሆንሽ በርቺ!!
ያማል ቅኔው❤❤❤❤
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
እንዳንቺ አይነቱ እልፍ ይወለዱ ለሃገሬ ለተደበቁትም ለመውጣት አቅም ሰጪ ናችሁ አንቺና አንቺን የሚመስሉ።
YES THE VERY CUTE YOUNG LADY THE PROFOUND WRITER.WE MUST HEAR HER CONCRETE WORDS
አንችን የመሰልሽ ድንቅ ፈላስፋ በማይመጥንሽ በአስተማሪ ደሞዝ ያሹሻል አይዟን የኢትዮጵያ ትንሣዔ ቅርብ ነው እንደመሸ አይቀርም ጠብቁ አሜን !!!🙏
". ክፋትን የዘራ መከራን ያችዳል "። ታላቁ መፅሃፍ
አንቺንም እንደቴዲዮ እንዳይሰልቡሽ ደሞ ባለጊዜ ነን ባዩች መቼም አጥበሽ ነው ያስጣሽልን እድሜሽ ይርዘም
አስተያየት አለኝ የመንግስት ባለስልጣናት እዚህ መድረክ ላይ መጥራት አይነፋም።
አቤት ጆሮ ያለው ቢሰማዉ።
ይገርማል ቅኔው የሚሰማ ካለ
አዲስ አበቤ ህዝብ የሚፈናቀለው ከሰፈሩ ግን የት ነው የሚሄደው. ግን ለምን ዝም አሉ? ግርም ይለኛል. 🤔🤔
እውነት ነው ግን ተካፍሎ ይበላል ማይክ አገኘሁ ብለሽ አንቺም ???
እእእእ ያማል ቅኔወ ለዮናታ እና ለተከታዮች አይገባቸወም እኮ እነሱ አሜን ብቻነወ ሚያወቁ ክክክክ
You are really amazing fact teller, but I fear for you, they may kidnap you. Any how God bless you teacher!!!
የምሬን ነው ላጨበጭብ እጄን ሳነሳ ስልኬ ወደቀ ።
ምን ዋጋ አለዉ አዉቀዉ ስለተኙ ብንቀሰቅሳቸዉም አቤት አይሉም
አንቺም ብዕርሽም ተባረኩ::
ክክክክክክክክክክ አማረች አሸበረቀች ኪኪኪኪ
እኔ አልገባ ያለንኝ ይህ ከስም በፊት ያለው ቅጥላ ነው፣ መች የመጣ ብህል እንደሄነ አይገባንኝም። ኢንጅነር እከሌ፣አርቲስት እከሌ፣መምህር( ት) እከሌ፣አንቂ እከሌ፣ ምንድነው የሚሉት ሙዝአጥበብ ምናምን ነው? ዶር፣ፕሮፌሰርእማ ወይ ጉድ የገነትን ቁልፍ እየተደረጉ ነው የሚጠሩት።
Damtel tiseriyalesh lezagbawu betish????
እውነቱ ለመናገር ኢትዮጲያ "የእምነት ኣገር፡ ደጊ ህዝብ፡ እግዝኣቢሄር ፍራቻ" ያለው ህዝብ ሲባል ሲሰማ እውነት ይመስለን ነበር። ኣሁን ግን ፍጹም ውሸት ብቻ ሳይሆን ብዓልምም እንድዚ ዓይነት ጨካን ህዝብ ያለው ኣይመስለኝም። በተለይ የጥበብ በጣም የወረዱ ናቸው። "ሰው እንብላ፡ በልተናቸው ንቀደስ፡ ሰይጣን ይምራን" ዘንድሮ ምን ያልሰማነው ኣለ
Ere Gudisj‼️ Endaygedlush ‼️😂🤣
ከብልፅግና ከድሬ አይን ይጠብቆሺ
እሳትዋ ፀሀፊ ከጠፍችበት እውነቱን በድንቅ መጣጥፎች ገለፀችው! እንዲህ ነው ! አንበሲት!
ምን ዋጋ አለው ይሄን የመሰለ ጥበብ ተሞልተሽ ብቅ የምትይው ከለእታት አንድ ቀን ነው።
" ገንዘብ ከመስጠት ፍቅርን መስጠት ይሻላል "
እቺ ጉደኛ ስወድሽ ቅኔሽ ገዳይ ነው ለገባው
አለሽ እንዴ
ብድግ ብዬ አጨብጭቤለሁ
አሰላሙ አለይኩም ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌹
ሙዚቃ
ሥራ ከምፈታ የንጀራ ልጄን ላፋታ!
አበሻ ቀሚሰ ብትለብሺ አሪፍ ነበር ለሌላ ጊዜ ይሰተካከል የፈረንጅ ቡትቶ መድረክ ላይ ይቅርብን አሰፍልት ላይ ሰለሰለቸን😂😂😂😂😂😂
የሀገር ልብስ 30 ሺ ብር ትገዛላታለህ ? ወሬ መጥፎ ነው ።
በመምህር ደመወዝ አይሞከርም ወዳጄ ስፖንሰር ካለ ጥሩ ነው ሀሳቡ፡፡
Amesegnalew
ይህ የፋኖ አስተሳሰብ ነው :: እኔ አይደለሁም አዳነች አቤቤ ናት
ምን ታወቃለች ኩበት ከለር
ደነዝ አርት ሚዲያ ጨምሮ ትርጉምየሌለው ፁሑፍ 🤣🤣🤣🤣
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk
ለገባው ትልቅ እውነት ያጨቀ!!!!!!
Etege Tayitu nesh Anchi. Geginachin
እንጀራ ይውጣልሽ
ተባረኪ ዕፀገነት እውነትም
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር ።
በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ ። እንዳንቺ አይነትም ዜጎች ስላሉን ተስፋችን ጭልጥ ብሎ አይጠፋም።
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
I know you know it but I have to say it. YOU ARE BRILLIANT!!
በጣም ነው የማደንቅሽ! እይታሽ ብስለትሽንና አስተዋይነትሽን አጉልቶ ያሳያል! ፈጣሪ ይጠብቅሽ! ትንሿ በውቀቱ !
በጣም የተዋጣሉት እውኑትን ያዘለ ነቆራ ነው ለጸሀፊዋ ክብር ይገባታል ነገር ግን እዚህ አርት ላይመልክት ይዘው የሚመጡ ልጆች ጭብጨባ ፈልገው አይደለም የሚመጡት የሕዝብን ጩኽት ለመጮሕ ነው የሚመጡት እዚሕ አርት ቲቪ ላይ ታዳሚዋቹ ደሞ በብዛት ምሁራን ናቸው ጩኽቱ የነሱም ስለሖነ በደስታ አጨብጭበው ይሄዳሉ ቤታቸው ሲገቡ ይረሱታል ቢሮአቸው ሲገቡ ሕዝቡን ያስጮሁታል ጎበዝ አገርሕ ያለችበት ችግር በጭብጨባ የሚፈታ አይደለም በቁርጠኝነት በመታገል እንጂ ቀና ብለሕ እን ድትሄድ የአረጉሕ የአያቶችሕ ነፍስ እንዳይፋረድሕ አጎንብሶ የሚሔድ ልጅ ፈጥረሕ እንዳታልፍ ጊዜሕን ተጠቀምበት
😊
ብራቮ ሲስ
ጀግና ነሺ ኑሪልን
ችግሮቻችን እያወቁ የሚያጨበጭቡ ብፁዓን
ናቸው እህታችን እደተቀመጡት ይመርብሽ ይመችሽ
በጣም የሚገርም ነው። የተዋጣልሽ ጸሀፊ ነሽ እንዳንቺ ያሉትን ህዝብ አንቂ ያኑርልን። አድናቂሽ ነኝ።
Unique and outstanding. You have no idea how much you made my day.
You are the best!!! ስወድሽ!!!!!
ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏
I wish you a long life, sister . You are awesome
Thank you really impressive.
ሁሌም ዋው የምታሰኘኝ ነቁዋሪ
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እግዜር ይጠብቃት እውነት ነው ያለውን ነገር ነው ይምትናገረው እንዳለ ቅኔ ነው ይጠብቃት የእስራኤል አምላክ እኔ እምለው እያስተማረችም ነው እትጠይቀን ራስህን እወቅ ትላለች ግሩም የሆኑ የእዲሱ ትውልድ ኮራሁባቸው የቤት ሥራቸውን እየስሩ ነው በርቱ ልጆቼ
ከዘረኝነት ይልቅ በሰውኛ ማሰብ በጣም ትልቅ የሰውኛ ፀጋ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑ
ቁምነገር በቀልድ አዋዝቶ በማቅረብ ቁጥር አንድ!!! ይመችሽ እህታችን!!!!
መምሕርት በጣም እናመሰግናለን🙏
አይ ጀግኒት 💚💛❤️💚💛❤️
የሁሉም ልብ ውስጥ ያለውን እንዲህ ንገሪልን
ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ 🥰🥰🥰 🙏🙏🙏
ትችያለሽ የእኔ እህት ጥበብ የበለጠ ይግለፅሽ ከክፉ እጆች ይጠብቅሽ
Thank you so much to share us 💕 😘
ውይ እንደው ተባረኪ ስልችት ያለን ነገር ነው የተናገርሽልን መምህርት፡፡
እግዜአብሔር ይጠብቅሽ ከዘመኑ
የቀነ ጅበች የጠብቅሽ !!!
እህቴ እንአንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን👌🙏
አክባሪሽ ነኝ🙏❤
It is the best message for those begs hurting poor ethiopians,may lord clean them up soon,you the best god bless you & safe.❤!
Thanks 🙏🥰🥰🥰
የሚገርም ነው ይመችሽ
💚💛❤ WOW GREAT FUN 💚💛❤
ቃል የለኝም😊😊😊❤❤❤
ዋው !!!! ❤❤❤
ዋው የቅንድቧ ታሪክ አንደኛ ናት!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ! ሃገራችን እውነትን በቀልድ መልክ እያዋዙ የሚናገሩ ወጣቶች መብዛት ተስፋ እንዳለን ያመለክታል።
ከዘረኝነት ይልቅ በሰውኛ ማሰብ በጣም ትልቅ የሰውኛ ፀጋ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር
Amharic 👍😍
I like her. She is smart.
እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
ተመመቸቺን አማረች አሸበረቅች ተባረኪ
ተባረኪ እውነቱን እንዲህ እያዋዛሽ ንገሪልን እንጅ
በህይወት ካለሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ
እጹብ ድንቅ መልክ ነው ጸጋውን ያብዛልሽ
ድንቅ ሰውነሸ በርቺ
❤ትችያለሽ❤ያንችን ዝግጅት በናፍቆት ነው የምጠብቀው 11 ፐርሰንት 😂 ገደልሺኝ
መምህርት ፀጊ ከልብ እናመሰግናለን ።
በጣም ይገርማል በርቺ ሚያሰማው ሰው ቢያገኝ ጥሩ ነበር
እጅግድንቅ ትምህርት ሰጨ መልዕክት ነው ጆሮ ያለወ ይስማ
Zemeneshe yebareke 11111111
ብዕርሽ አይንጠፍ 🥰🥰🥰
መምዕርት ከልብ አመሰግናለሁ
❤️👏🏽
Yena konjo you so funny and talented 🙏💞💖 betame dese teyalshe 👏👏👏👍💞
ጀግና ነሽ
በርቺ
አንደኛ የሰው ልጅ
Here she the greatest woman she is hero for me
ካሸሞሩ አይቀር እንደዝህ ነው እዉነቱን መረዳት ችግሩ መንደርተኛ ባለስልጣናት እንኩዋንስ ባሽሙ በቀጥታ ቢነገራቸዉም አድስ ቃል ፈጥረው ላባ ያደርጉታ እንጅ መች ዉስጣቸዉን ያዩበታል
ኤሊዋ የተሸክመችው የቀለላት ይመስል እግር እና ጭንቅላትዋን ስተንቀሳቀስ እንዳይበርዳት ተጨማሪ የድንጋይ ካፖርት ሊያለብሱት ይሞክራሉ ያዉም ኦጋዴን
ቢገባቸው ጥሩ ነበር።
ምን ያረጋል ማገዶ መፍጀት ነው ትርፉ የዘመኑ ተረኞች በእሣት አይበስሉም።እንደኔ ከሆነ እሥቲ በሚወዱት ቋንቋ ተተርጉሞ ይነበብላቸው!
Solomon
ድንቁርና ቤቱን የሰራባቸው ተረኛ መኮንንት አሁን በምንም ቋንቋ ብትነግራቸው አሁን እይሰሙም የጫጉላ ሽርሽር ላይ ስለሆኑ ህልም ላይ ናቸው። የተቀመጡበትን ወንበር ስትገለብጠው ከህልማቸው ይነቁና ወደ ገሀዱ አለም ይመጣሉ።
ትችያለሽ👌😃
መምህርት እጸገነት እውነትም መምህርት! ባንች የሚማሩ ተማሪዎች እንዴት እድለኞች ናቸው!
ዘማሪም ነበርች❤❤❤
God Job
exactlly
nice to see you መምህርት : ዕፀገነት::
የት ጠፍተሽ ነበር ?
አንቺ በዚህ ዘመን ታዋቂውን የስነፅሁፍ መምህርና ወግ ፀሐፊ ደራሲ መስፍን ሀብተማርያምን የተካሽ ጥሩ የትችት ወግ ደራሲ ስለሆንሽ በርቺ!!
ያማል ቅኔው❤❤❤❤
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
እንዳንቺ አይነቱ እልፍ ይወለዱ ለሃገሬ ለተደበቁትም ለመውጣት አቅም ሰጪ ናችሁ አንቺና አንቺን የሚመስሉ።
YES THE VERY CUTE YOUNG LADY THE PROFOUND WRITER.WE MUST HEAR HER CONCRETE WORDS
አንችን የመሰልሽ ድንቅ ፈላስፋ በማይመጥንሽ በአስተማሪ ደሞዝ ያሹሻል አይዟን የኢትዮጵያ ትንሣዔ ቅርብ ነው እንደመሸ አይቀርም ጠብቁ አሜን !!!🙏
". ክፋትን የዘራ መከራን ያችዳል "። ታላቁ መፅሃፍ
አንቺንም እንደቴዲዮ እንዳይሰልቡሽ ደሞ ባለጊዜ ነን ባዩች መቼም አጥበሽ ነው ያስጣሽልን እድሜሽ ይርዘም
አስተያየት አለኝ የመንግስት ባለስልጣናት እዚህ መድረክ ላይ መጥራት አይነፋም።
አቤት ጆሮ ያለው ቢሰማዉ።
ይገርማል ቅኔው የሚሰማ ካለ
አዲስ አበቤ ህዝብ የሚፈናቀለው ከሰፈሩ ግን የት ነው የሚሄደው. ግን ለምን ዝም አሉ? ግርም ይለኛል. 🤔🤔
እውነት ነው ግን ተካፍሎ ይበላል ማይክ አገኘሁ ብለሽ አንቺም ???
እእእእ ያማል ቅኔወ ለዮናታ እና ለተከታዮች አይገባቸወም እኮ እነሱ አሜን ብቻነወ ሚያወቁ ክክክክ
You are really amazing fact teller, but I fear for you, they may kidnap you. Any how God bless you teacher!!!
የምሬን ነው ላጨበጭብ እጄን ሳነሳ ስልኬ ወደቀ ።
ምን ዋጋ አለዉ አዉቀዉ ስለተኙ ብንቀሰቅሳቸዉም አቤት አይሉም
አንቺም ብዕርሽም ተባረኩ::
ክክክክክክክክክክ አማረች አሸበረቀች ኪኪኪኪ
እኔ አልገባ ያለንኝ ይህ ከስም በፊት ያለው ቅጥላ ነው፣ መች የመጣ ብህል እንደሄነ አይገባንኝም። ኢንጅነር እከሌ፣አርቲስት እከሌ፣መምህር( ት) እከሌ፣አንቂ እከሌ፣ ምንድነው የሚሉት ሙዝአጥበብ ምናምን ነው? ዶር፣ፕሮፌሰርእማ ወይ ጉድ የገነትን ቁልፍ እየተደረጉ ነው የሚጠሩት።
Damtel tiseriyalesh lezagbawu betish????
እውነቱ ለመናገር ኢትዮጲያ "የእምነት ኣገር፡ ደጊ ህዝብ፡ እግዝኣቢሄር ፍራቻ" ያለው ህዝብ ሲባል ሲሰማ እውነት ይመስለን ነበር። ኣሁን ግን ፍጹም ውሸት ብቻ ሳይሆን ብዓልምም እንድዚ ዓይነት ጨካን ህዝብ ያለው ኣይመስለኝም። በተለይ የጥበብ በጣም የወረዱ ናቸው።
"ሰው እንብላ፡ በልተናቸው ንቀደስ፡ ሰይጣን ይምራን" ዘንድሮ ምን ያልሰማነው ኣለ
Ere Gudisj‼️
Endaygedlush ‼️😂🤣
ከብልፅግና ከድሬ አይን ይጠብቆሺ
እሳትዋ ፀሀፊ ከጠፍችበት እውነቱን በድንቅ መጣጥፎች ገለፀችው! እንዲህ ነው ! አንበሲት!
ምን ዋጋ አለው ይሄን የመሰለ ጥበብ ተሞልተሽ ብቅ የምትይው ከለእታት አንድ ቀን ነው።
" ገንዘብ ከመስጠት ፍቅርን መስጠት ይሻላል "
እቺ ጉደኛ ስወድሽ ቅኔሽ ገዳይ ነው ለገባው
አለሽ እንዴ
ብድግ ብዬ አጨብጭቤለሁ
አሰላሙ አለይኩም ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌹
ሙዚቃ
ሥራ ከምፈታ የንጀራ ልጄን ላፋታ!
አበሻ ቀሚሰ ብትለብሺ አሪፍ ነበር ለሌላ ጊዜ ይሰተካከል የፈረንጅ ቡትቶ መድረክ ላይ ይቅርብን አሰፍልት ላይ ሰለሰለቸን😂😂😂😂😂😂
የሀገር ልብስ 30 ሺ ብር ትገዛላታለህ ? ወሬ መጥፎ ነው ።
በመምህር ደመወዝ አይሞከርም ወዳጄ ስፖንሰር ካለ ጥሩ ነው ሀሳቡ፡፡
Amesegnalew
ይህ የፋኖ አስተሳሰብ ነው :: እኔ አይደለሁም አዳነች አቤቤ ናት
ምን ታወቃለች ኩበት ከለር
ደነዝ አርት ሚዲያ ጨምሮ ትርጉም
የሌለው ፁሑፍ 🤣🤣🤣🤣
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk
ለገባው ትልቅ እውነት ያጨቀ!!!!!!
Etege Tayitu nesh Anchi. Geginachin