ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
AmazingGod bless you
ወ/ ዊት እመቤት የወንጌል አርበኛ እና የብዙዎች መንፈሳዊ እናት ነች። በእርግጥ እህት እመቤት ብለህ ስትጠራት እኔም ቅር ብሎኝ ነበር። ዛሬ በውሸት ሐዋርያ ቅባጥርሴ .... ብለው እራሳቸውን ከሚጠሩ ይልቅ ወንጌላዊ እመቤት ትላልቅ የሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናትን በሰሜን እና በሌሎችም ስፍራ እንዱቌሙ ታላቅ ዋጋ የከፈለች የሁላችንም መንፈሳዊ እናት ነች። ጌታ ይክበር።
መንፈሳዊ እናታችን ነሽ ያንቺ ውጤት ነን እንወድሻለን❤❤ ያንቺ ታሪክ ስንት መጽሀፍ ይወጣዋል።
O my God you didn't know mhal meda Mnzwoch endaysmoh kkk
Amazing
God bless you