ድንቅ የአመት በዓል ቆይታ ከገጣሚ ታገል ሰይፉ ጋር | Tagel Seifu | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 77

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 5 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ታገል ሰይፉ፣ ለእውነት ና ለሀገር የሚሰራ መልካም የስነ ጽሁፍ ነው።

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ሁልጊዜ የሚገርመኝ አባባል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የሚለው ነው ሰማይና ምድር ያልፋል ይላል ቃሉ ዘላለማዊ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @9torres995
    @9torres995 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiipia.....Ende Tagel Aynet Bego Astesaseb Yalew Mhur New Emiyasfelgat..... Selam Le Ethiopia.... Selam Le Alemachin

  • @baroze9738
    @baroze9738 5 ปีที่แล้ว +6

    ግሩም የስነ ፅሁፍ ሰው ነህ:: extremely bright! Keep up the great works!

  • @laketana7060
    @laketana7060 5 ปีที่แล้ว +9

    እግዛብሄር ይባርክህ ታገል, አንጀቴን ነው ያርስከው :: 💚💛❤️

  • @bisratmelaku7606
    @bisratmelaku7606 5 ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኛው በጣም በሳል እና የተረጋጋ
    ታገል በጣም አዋቂ የገባው
    ግሩም የሆነ ቃለምልልስ::

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 ปีที่แล้ว +6

    This conversation by it self great book, God Bless you my Brother, Tagel ‼️‼️‼️💚💛❤️

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 5 ปีที่แล้ว +6

    ታገል ይህን ያህል የእውነትና የአቋም ሰው አይመስለኝም ነበር።
    እንኳን ሰማሁህ።

  • @martydawit5489
    @martydawit5489 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Tagele !! I listened to you growing up.. you nailed it ! Specially about Christianity!!! The church leaders need to pay attention to the teaching of Christ!!

  • @agrawhussen3017
    @agrawhussen3017 5 ปีที่แล้ว +2

    በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ከሚያደርጉን ነገሮች እንደ አንተ አይነት አስተሳሰብ ያለቸውን ሰወች በማየታችን ነው ፣ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው በርታልን ፣ያንተ አይነት ሰወች ይብዙልን።

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว +5

    I can’t thank you enough for what you said about religion. So true please say it again and again!!!!!!🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @debol3814
    @debol3814 5 ปีที่แล้ว +3

    You were great as a young, you are great now as an adult and I am sure you will be great. Thank you very much for you gave me(us). Bravo Tagel

  • @johnawake9870
    @johnawake9870 5 ปีที่แล้ว +3

    ካንተ የሚጠበቅ ምርጥ እይታ

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 5 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል ታገል የልምንድን ጠቃሚነት የምታየው የአሜሪካን ባለስልጣናትንና ሚንስትሮችን ጡረታ ሲወጡ አሜሪካን ያሉ ዪንቨርስቲዎች ውስጥ ሲያስተምሩ ስታገኛቸው ነው. የእውቀት ሽግግር ይሉሃል.

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @ተናፊኖስእምነጽዬንይብልሰ
    @ተናፊኖስእምነጽዬንይብልሰ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ስምህ ነው ታግል
    ልብህ ትልቅ ነህ ታገል

  • @solf2000
    @solf2000 5 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ዝግጅት፥ በሳል ቃለ መጠይቅ። እንዲህ ሞላና ፀዳ ያለ የሚያጠግብ ምልልስ ፋይዳው ከማዝናናትና ማስተማር የዘለለ ነው። ታገል፥ ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን መለስ ብለን በፅኑ ልንፈትሻቸውና አቧራ ለብሰውና ተረስተው ከተወሸቁበት ብርሃን አልብሰን ልናወጣቸው የሚገቡ ቁም ነገሮችን አስታውሶናል። ቆም ብለን እናስብ፥ እናሰላስል። ለመናገር አንፍጠን፥ ለመናገር በጥልቅ እናስብ፤ የግድ አስፈላጊ ካልሆነ ባንናገርስ?

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว +1

    ታገል ጀግናው ።

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +5

    🌻✨🌼🌻እንኳን ከዘመነ ከሉቃስ ወደ ዘመነ ዩሃንስ በሰላምና በጤና አደረሰን አመቱ መልካሙን ሁሉ የምንሰማበት አመት ያድርግልን✨✨🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว +1

    What a wisdom!! I also liked what you said about wisdom.

  • @hilenaalewey8495
    @hilenaalewey8495 5 ปีที่แล้ว

    Weyne wedime tagel siwedihi wedime yawukewal silkun sitegn byew eshi eyale aysetegnim ewunet yegtim adnaqi negn🙏🙏🙏

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሠው ታገላችን የኛ ሠው የፌት የፌቱን ብቻ ነው

  • @loidgebrehiwot6074
    @loidgebrehiwot6074 5 ปีที่แล้ว

    Endih be temokurona be ewket yedabere chinkilat yalachew sewoch betam tikit mehonachew new yegodan. Hulu sew endezi lij biasib hager bicha sayhon alemim selam tihon neber.

  • @raheladdsi2771
    @raheladdsi2771 5 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ሰው👏👏

  • @GL-pr1me
    @GL-pr1me 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you.

  • @nahomtegen8774
    @nahomtegen8774 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የኢትዮጵያዊን እኳን ለ 2012 በሰላም አደረሳችሁ መልካም በኣል

  • @haniwill521
    @haniwill521 5 ปีที่แล้ว

    Amen kefiche new Yadametkut , very interesting Man , Bewket yetemola ena Eyanebebe yenore Sew mawrat sijemir Wistu Yitatal.....Geta Yibarkih Abo. !!!

  • @babayebaba4985
    @babayebaba4985 5 ปีที่แล้ว +1

    Tagel bexam gobez keep it up...

  • @gy8086
    @gy8086 5 ปีที่แล้ว +2

    Goshe tagele endh new Ethiopiaw!! Ahun kurte new!endate aynuten yabzalen!!

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 5 ปีที่แล้ว

    Entertaining and educational as well. Thank you Tagel

  • @kefyalewasefa2482
    @kefyalewasefa2482 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አደንቅሀለሁ!!

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye277 5 ปีที่แล้ว

    Good citizen! Keep it up; God Bless you!

  • @gy8086
    @gy8086 5 ปีที่แล้ว

    Ewnt new ewnt new tebarke begta eysue sira meklde aychalme!!

  • @Lula2090
    @Lula2090 5 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 5 ปีที่แล้ว

    God Bless you TAGEL🤗🤗🤗👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 5 ปีที่แล้ว +1

    I know Tagel he might not remember me when were kids or we went elementary school together I also know his family he is not raised that way he is got a very good patriotic Ethiopian parents.

  • @sisaygebre9828
    @sisaygebre9828 5 ปีที่แล้ว

    True True True Tagel u are True

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 ปีที่แล้ว +4

    ታገል አንበሳ

  • @kalbr8454
    @kalbr8454 5 ปีที่แล้ว

    አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁክ አቦ ዘርክ ይለምልም በሜሌኔየም አዳራሽ ባለፈው ስታቀርብ ያሁሉ ውርጅብኝ ሳነብ አዝኝ ነበር እኛ ኤትዮጽያውያን ሰውን ሳናቅ አፋችንን ማላቀቅ መች ነው የምናቆመው ??😭😭 እደአንተ አይነቶን ያብዛልን በማንም የማይጠመዘዝ ሰው እውነተኝ ሰው ተባረክ...🙏🙏🙏

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 5 ปีที่แล้ว

    God bless u tagele.

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 ปีที่แล้ว

    Wayooooo kedirow yebase wedeeeeedkuuuuuuu tage wandime geta yibarki sle bete emnetina sle ethio yalehin emnet sitnager libe endet aset endadergechi

  • @mimaybunylij1675
    @mimaybunylij1675 5 ปีที่แล้ว +1

    tebrk abo

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว +2

    ከምን ያህል ከፍታ ላይ እንደወደቅን ሳሳየኽን እናመሰግንሀለን :: የመንግስተስማይ ዜጋ ከመሆን ወደ መንደር ተራ

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 5 ปีที่แล้ว +1

    ከታገል ኅሳቦች የወደድኳቸው:-
    ----------------------------------------------
    -የቀደመው ትውልድ መሰረት በመናዱ ዛሬያችንን መኖር ነገንም መገንባት ተቸግረናል!
    -ደርግን የጣለው ኢህአዲግ አይደለም ! ሞራሉ የወደቀን ሰራዊት ነው ያሸነፈው- ኢህአዲግ!
    -ዘረኝነት በኢስላም ቦታ የለውም!
    -ኃይማኖት የጉዞአችን መሰረት ሊሆን ይገባል
    ሰማያዊ ስትሆን : ሰው ትሆናለህ ኢትዮጵያዊነት ይጠበሃል : አፍሪካ ይጠበሃል! ስፋትህ ዓለምን ያካለለ ይሆናል ጉዳይህ ጠባቡ ዘርህ ሳይሆን የሰው ልጅ ይሆናል!

  • @yitbarekbelete8723
    @yitbarekbelete8723 5 ปีที่แล้ว

    eske ketibeb sewoch agerachn bizu timar, jorona lebona kalen

  • @baroze9738
    @baroze9738 5 ปีที่แล้ว +6

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 100% ትክክል ነው:: ደርግ የተሸነፈው እራሱ በራሱ ወያኔ ደርግን አላሸነፈም:: አራት ነጥብ:: ኢትዮጵያዊነት አሸናፊ ይሆናል::

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 5 ปีที่แล้ว +1

    I agree with you I came to Ethiopia from the USA after 20 years knowing Meles was dead thanks to ESAT I was so surprised people were crying for unknown reasons because no human being willingly cry for Hitler kind of person.

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 5 ปีที่แล้ว

    Wow betam des belong new yadametekut

  • @teferraalemayehu3579
    @teferraalemayehu3579 5 ปีที่แล้ว

    Tagel I am one of your fan for your creative writing. But you put our problems very simple and the prescribed simplistic solutions for them. Just taking your word here, it’s the Ethiopian Orthodox Church that made a fertile environment for discrimination and eventual dissatisfaction of some. So as much as orthodox tried to preserve what was meant Ethiopia, it’s the same orthodox that created a dissent group that opposes this position of this church.

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 5 ปีที่แล้ว

    ታጊ የኔ ምርጥ ። የበረሃ ጓዴ ። 💚💛❤

  • @kamenbashager3996
    @kamenbashager3996 5 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ሰው ከትልልቅ ነገሮች ውስጥ ትንንሽ ነገር ያወጣል።ጥበበኛ ሰው ከትንንሽ ነገሮች ውስጥ ትልልቅ ነገሮች ያወጣል።ይገርማል

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 5 ปีที่แล้ว

    የናንተ ትውልጅ መቸም መሳይ አይገኝለትም ልዩ ትውልድ

  • @hareguabanti3262
    @hareguabanti3262 4 ปีที่แล้ว

    Betam new madenqh wendime.gitmh bicha sahon.anebebebh

  • @mimaybunylij1675
    @mimaybunylij1675 5 ปีที่แล้ว

    tagle miret sw

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ታገል!!!!አስገራሚ ጩጨ ሆነሽ ስለማውቅሽ አሁን ሌላ ሰው ትመስይኛለሽ!!!!

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ደግሞ ሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በስለጠነው አለም የምንኖረውም ይትግሬ የኦሮሞ ቤተክርስቲያን እየተባለ በችርቼሮ ነው እምልኮ

  • @GL-pr1me
    @GL-pr1me 5 ปีที่แล้ว

    B

    • @GL-pr1me
      @GL-pr1me 5 ปีที่แล้ว

      God bless you.

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 5 ปีที่แล้ว

    Shokaka neh

  • @nmdneem7180
    @nmdneem7180 5 ปีที่แล้ว

    Taga magna naki

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 ปีที่แล้ว +1

    Pls dont stop cup taking

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 5 ปีที่แล้ว +2

    ታገል አንድ ጥቁር አሜሪካዊ ነገረኝ ብለ ስለ መስጊድ የተናገረውን ደግፈ እንድገለፅክልን እኔ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ወንድም ያየውትን ልንገርህ _በአፍሪካ ውስጥ ሊቢያ ላይ አብዛኛው ጥቁሮች መስጊድ ገብተው ነጮቹ ሙስሊሞች እደማያስግዷቸው በእግዚአብሔር ስም ሳልዋሽ እነግርሃለሁ።ያውም አሁን ሳይብስባቸው በጋዳፊ ግዜ ስለዚህ እውነት ይሄ ነው

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 5 ปีที่แล้ว

    !፨

  • @tedberd
    @tedberd 5 ปีที่แล้ว

    51/100

  • @hiwethadush6429
    @hiwethadush6429 5 ปีที่แล้ว

    ምን ኣለ ቀዋሚ ኣቋም በንይዝ ኣይይይ

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 5 ปีที่แล้ว

    Who cares about your opinion// you have been pertaining about politics. You should choose one thing! Polices or reality!! You are young don’t pertained.

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 5 ปีที่แล้ว

    ለእውነት የቆመ ካድሬ እና ፖለቲከኛ የለም አለ ያገሬ ስው
    አቋምህን ለመግለፅ ሌላውን እምነት ማጠልሸት አያስፈልግም
    አንዱ እምነት በአንዱ እንዲነሳ የሚጋብዝ ንግግር ነው👎🏽

  • @hiwethadush6429
    @hiwethadush6429 5 ปีที่แล้ว

    ፈሳም የታባክ ሄድ ለኣግትህ ዙምባቤ ጠይቀው፣ደሞ ኣያፍርም በግዳ ክመኪና እየዘለለ ነው የተጋደለው ይላል ኣዝኖ መስለህ እንዴ የዘለለው ፍርቶ ነው እንጂ ፈሳም የፈሳም ልጅ