አንጋፋው ደራሲ ተዋናይ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ አዘጋጅ ጋሽ ነብይ …. ጥቅምት 12፣ 2015 አዳማ እንገናኝ| Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2022
  • አንጋፋው ደራሲ ተዋናይ የአዲስ አድማስ መፅሄት አዘጋጅ ጋሽ ነብይ …. ጥቅምት 12፣ 2015 አዳማ እንገናኝ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 146

  • @darikenye2290
    @darikenye2290 ปีที่แล้ว +90

    አሁን ጀመርክ ምርጥ ሰው ማቅረብ ሰይፉ አረ መአዛ ብሩን የሸገሯን አቅርብልን ምትሉ።

    • @fififofo8155
      @fififofo8155 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @user-yv6go8fw5z
      @user-yv6go8fw5z ปีที่แล้ว +1

      እንደነዚህ አይነት ብራንዶችን ለማወቅ ማንበብ ይጠይቃል ፍገራ ሁሌ ይደብራል መአዚን ለማቅረብ እውቀት ማንበብ ይጠይቃል

    • @Shewa-jj3ts1bm5p
      @Shewa-jj3ts1bm5p ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma ปีที่แล้ว

      10ሚሊዮን ነን

  • @feve680
    @feve680 ปีที่แล้ว +8

    ገጣሚና ደራሲ ጋሽ ነብይ ሸገር ላይ ከአንጋፋዋ ጋዜጠኛ እና ጨዋታ አዋቂዋ ወ/ሮ መዓዛ ብሩ ጋር በተከታታይ ለ 13 ሳምንታት ያደረጉት ደስስስስ የሚል የማይጠገብ ምነው ባላለቀ ብለው የሚያዳምጡት ,ደግመው ቢሰሙት ይማይሰለች ምርጥ ነበር👍🏽👍🏽👍🏽 . It’s good to see you legend . መልካሙን ሁሉ ተመኘሁሎት 🙏ጋሼ

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y ปีที่แล้ว

      እሳቸው ናቸው እንዴ ወይኔ ሲገርም ድምፃቸው የት ነው የሰማሁት እያልኩ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @milywondywondy2479
    @milywondywondy2479 ปีที่แล้ว +20

    ሁሌም የሚገርመኝ ለምን እንደዚህ አይነት አስተማሪ ሰዎች ከፊት እንደማይመጡ ነው።

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy ปีที่แล้ว +17

    እኔ የግብረ ግብ እስተማሪ የየኔታ ካሳሁን ልጅ ነኝ። በጣም ደስ ይላል ስንሳሳት ፊታቸውን ይሽፍናሉ ያልከው የእባቴ ትዝታ ውስጥ እስገባኽኝ ፍትው ብሎ ፊቴ ላይ ታየኝ ። እግዚእ ብሄር ይባርክህ ደስ ይላል

    • @samueladal3847
      @samueladal3847 ปีที่แล้ว +1

      የእሳቸው ልጅ በመሆንሽ ታድለሻል አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የጠፋው ግብረ ገብ ነው

    • @mery-gd8jy
      @mery-gd8jy ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ውንድሜ እግዚእ ብሄር የጠፍውን ይመልስልን

  • @hanaaraya7524
    @hanaaraya7524 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ነብይ ትልቅ ክብር አለኝ። ከመዓዛ ጋር ባደረከው ቃለመጠይቅ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩህ። በንግግርህ እስር ቤቶቹን አስጎበኘኸኝ በጸጥታው ፍርሃት ውስጥም ነበርኩ .. ያንን ጠዋት ጠዋት እቃ ሊያደርስ መጥቶ ከገራፊው ተቀብሎ ሰው የሚገርፈውንም አልረሳውም.....እድሜና ጤናን ይስጥልን!
    እንደ ዛሬ ትልቅ ስራ አላየሁም ። እናመሰግናለን ሰይፉ!!!

  • @asniit1199
    @asniit1199 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርመኝ ነገር ግን እንደዚህ ምርጥ የሆኑ ሰዎች ሲቀርቡ እይታ ለምን የለም ይሄኔ አሉሽ አሉ ወሬ ቢሆን አቤት ግሪሳ even 1k👍ለማድረግ እራሱ ከበዳችሁ ጥሎብኝ ትላልቅ ሰዎችን ማዳመጥ እወዳለሁ ለዚህም ደስ ይለኛል አትርፌበታለሁ

  • @alemayehudense
    @alemayehudense ปีที่แล้ว +11

    ያመቱ ምርጥ ቃለ መጠየቅ

  • @masreshamohammeddawde5997
    @masreshamohammeddawde5997 ปีที่แล้ว +6

    ነብይ መኮነን ከደራሲነቱም ባሻገር እጅግ ግሩም ጨዋታ አዋቂ እና የማይጠገብ ሰው ነው
    እረጅም እድሜ ለደራሲ ነብይ መኮነን
    ሰይፉ ይህንን የመሰለ ሰው በማቅረብህ በጣም አመሰግንሃለሁ🙏🙏❤️❤️

  • @ermimengesha7378
    @ermimengesha7378 ปีที่แล้ว +16

    የ ነብይ መኮንን interview በጣም አስተማሪ ነው መዓዛ ብሩ ሸገር fm ላይ በ 10 ክፍል አለ በጣም አስተማሪ ነው really recommended

  • @bilkatgeletu3578
    @bilkatgeletu3578 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ interview ነው እንዲዚህ አዋቂና አስተማሪ ሰዎች ያስፈልጋሉ ።

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 ปีที่แล้ว +9

    ሰይፉ እንዲ ለሀገር ብዙ ይሰሩ ሰታቅርብ ደስ ይላል እናመስግናለን እረጅም እድሜ ተመኘሁን

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @journeywithjonny8475
    @journeywithjonny8475 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ የተረጋጋ ማንነት ከበሰለ እና ጥዑም ከሆነ ንግግር ጋር🙏🙏🙏

  • @birukmekonnenzewdiezewdie7641
    @birukmekonnenzewdiezewdie7641 ปีที่แล้ว +8

    ነብይ መኮንን አንቱ ማለት ይከብደኛ በጣም ነዉ ማከብርህ በጣም ነው እምወድህ ። የኛ ሰው ባሜሪካ ማይረሳኝ ስራ ዎችህ ናቸው ።ነብይ ያሌድክበት አገር ያልኖርክበት አለም የለም እንዲሁ ሳስብህ ከሜሊየን አንድ ድንቅ ሰው ነህ ።

  • @abuditube8660
    @abuditube8660 ปีที่แล้ว +2

    ገና ሳላየው የፃፍኩት ኮሜንት ነው እንደውም ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ ነው ጋሽ ነብይ በጣም ለዛ ያለው እውቀት ያለው ጥበብ ያለው ሳየው እራሱ የሚደንቀኝ ድንቅ ደራሲ ነው Gone with the wind በሚለው የትርጉም ስራህ ተደምሜ፣አዝኘና ተዝናንቸባቸዋለሁ በዛ ላይ የማይጠገቡ ግጥሞችህና ጨዋታ አዋቂነትህ ያስደምመኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይችርልኝ አክባሪህ ነኝ።

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ነብይ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልዎታለሁ ባለጉዳይ ድራማ ላይ የማስታውሳት አባባል ነበረች"መሠረቱ ሲናድ ጣሪያው ጣር ይሆንባችኋል"

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ነብይ እግዚአብሔር በእድሜ ጤና ይስጥህ በጣም ግሩም ነው ስራዎችህን ለማንበብ ጓጓሁ የሚገርም እውቀት ነው አነጋገርህ እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል ስነምግባር እርጋታህ ትውልድ ያንፃል እድሜ ይስጥህ ሰይፉየ እንደነዚህ አይነት አስተማሪና ለሀገር ባለውለታ የሆኑ ሰዎችን አቅርብልን የዛሬው ፕሮግራም በጣም ነው የወደድኩት ሰይፍሻ ተባረክ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የተረጋጋና የማይጠገብ ወግ ነጋሪ I wish በሁለትና ሶስት ክፍል የሙሉ ግዜ ቃለመጠይቅ ብታደርግላቸው ሁሉ የማይጠገቡ ተወዳጅ ሰው ናቸው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏

    • @natyashebir
      @natyashebir ปีที่แล้ว

      ከመአዛ ብሩ ጋር ሸገር ላይ ያረጉትን ቃለ መጠይቅ ስማ

  • @nebilpool1
    @nebilpool1 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ነብይ መኮንን ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አንደበትህ ሁሌም አይጠገብም ቀሪ ዘመንህን አላህ የደስታ የጤና ያድርግልህ

  • @daneiltilahun4864
    @daneiltilahun4864 ปีที่แล้ว +3

    ለሰይፉ 👏👏👏👏👏👏👏👏 አሁን ምርጥ እንግዳ አቀረብክ ነብይ መኮንን ታላቅ ሰዉ እዉነታኛ አዋቂ 14 አመት አሜሪካን ሀገር አንድም ቀን ሳይደብረኝ እንዳሳልፍ ያረከኝ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለዉ 🙏🙏🙏🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏

  • @martagatchew7332
    @martagatchew7332 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ሚድያወች እንዲህ እንድትሆኑልን ነው እምንፈልገው ጋሽ ነብይ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦዎት

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว +2

    ሠይፍሻ እንደዚህ አይነቱን መልካም ታሪክ አዋቂ ጨዋ ኢትዮጲያዊ አባቶችን ጋብዝልን እርጋታቸው ብቻ ይበቃል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o ปีที่แล้ว +3

    የእኛ ሰው በአሜሪካ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በተከታታይ ይቀርብ ነበር ነብይ መኮንን በመፅሀፍ ፅፉታል የት እንደሚገኝ መፅሀፉ የሚያቅ ይንገረኝ

  • @misteryosef_2
    @misteryosef_2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ፣ፍቅር ❤፣ ጤንነትና ደስታ ለሀገሬ 💚💛❤️ህዝቦች ይሁን ። መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ።👍

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +6

    ብዙን ጊዜ የስይፉን ፉንታሁን programበፍቅር እንደኔ የሳምንቱን ቀን የምትጠብቁ ብዙ ናችሁ አይደል?🙏🏾
    💚💛❤️✌🏽🕊✔️💯🫶🏽

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 ปีที่แล้ว +1

    ጋሼ ነብይ አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ፈጣሪ ክብር የሚገባህ ሰው ጋሽ ነብይ

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ ጋሽ ነብይን ስላቀረብክልን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ።ዋውውውውውው መድረክህ ራሱ ግራማ ሞገስ ተላበሰ።እነዚያን መንቃራ ሴቶች እንዳታቀርብብን አደራ።ጋሽ ነብይ የሀገር ዋልታዎች ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።መልካም ዘመን።ልዩ ጭውውት ነው ይህ ትውልድን ይቀርጻል።ሰይፍሻ በዚህ ቀጥል።ላንተም ታላቅ አክብሮት አለኝ።

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክ እናመሰግናለን

  • @zedtube1229
    @zedtube1229 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤🥰

  • @srvneyo9011
    @srvneyo9011 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አንዱ የሰይፉ ተቺ ነበርኩ ግን በሆዴ ነበር ሚስሜ ስለምትከታተለው ።የምተቸው ሰው እንዴት ወሬ በማውራት program ይሰራል እል ነበር ። ታድያ እኔ ደግሞ ተመሳሳይ program የፈረንጅ አይ ነበር ።በነቃሁ ቀን ለምን እንደዚህ እንዳሰብኩ መልስ ስፈልግ መልሱ ንቀት ሆኖ አገኝሁት ደግነቱ አፌን አለመክፈቴ ጠቀመኝ ከህሊናዬ በቀር የሚያውቅ የለም ።ዛሬ በውጪ እየኖርኩ ለአገሬ ሙሉ ክብር

  • @rehanahussen6173
    @rehanahussen6173 ปีที่แล้ว

    ነቢብ መኮንን በጣም በጣም የምወደው የማደንቀው ገጣሚ እንዲሁም ደራሲ ለረጅም ግዜ እንደዚህ ሲጫወት ማየት የምመኘው ነበር አመስግናለሁ ሰይፉ ሀገር ቤት ኖሬ የተዘጋጀለት ፕሮግራም ብገኝ ደስ ባለኝ እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @adethiopia9828
    @adethiopia9828 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው
    ከምሰራበት ድርጅት ውስጥ አንድ ነጭ አሜሪካዊ ጓደኛየና ሱፐርቫዘሬ "the last lecture" የሚለውን መጽሐፍ ጋብዞኝ ነው ያነበብሁት በጣም ነበር የወደድሁት
    እትዮጵያ ውስጥ መታተሙ አሪፍ ነው
    ደራሲውን ምስጋና አቅርቡልኝ

  • @yakobalemu-lw2lj
    @yakobalemu-lw2lj 7 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ እና ጤና ለታላቁ የስነፅሁፍ ሰው ነብይ መኮንን።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 ปีที่แล้ว +3

    Seifu: First of all thank you for having an intellectual guest once a YEAR.
    Secondly, your usual interruptions were here today. We wanted to hear Gash Nebye's all book choices list but you interrupted him twice. NOW, WE NEED U TO ASK HIM AND LIST ALL OF THE BOOKS AT THE COMMENT SECTION. Thank you again.

  • @leilasalah5073
    @leilasalah5073 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ከምር ትልቅ ሰው አቀረብክ እጅግ በጣም የማደንቀው ነብይ መኮንን በተለይ ያቺን የኛ ሰው ሰላምታ የምትለውን ምነው በጠየክው አገራችን ካፈራችቸው ምርጥ የጥበ ብ ሰው ጋሽ ነቢይ ረጅምእድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው

  • @millamedia2053
    @millamedia2053 ปีที่แล้ว +1

    የረጅም ግዜ የአዲስ አድማስ ደንበኛ ነበርኩኝ ነብይ በጣም አመሰግናለው ።

  • @em6708
    @em6708 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ነብይ አንደበትክ እንዴት እንደሚጥመኝ
    ከመዓዛ ጋር ያረጋችሁትን ጨዋታዎች ሁሌ ነው የምሰማቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @tsehayashenafi7893
    @tsehayashenafi7893 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ አመሰግናለሁ የኔ ውድ አጎት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልክ

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 6 หลายเดือนก่อน

    ሀሪፉ ብሮግራም ነው

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥወት

  • @user-ew4oo1kf9k
    @user-ew4oo1kf9k ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ስራ ይስጠወት

  • @Muanhete_13
    @Muanhete_13 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ነብይ አምላክ ጤና ሰጥቶህ ብዙ ዘመን ቆይልን። የማይጠገብ ጣፋጭ አንደበት የተሰጠህ የታደልክ👏🏾

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ሰው ❤

  • @thewodroswolde9157
    @thewodroswolde9157 ปีที่แล้ว

    ይኸንን ጉምቱ ሠው ደረጀ ኃይሌ በነገራችን ላይ እያለና እያዋዛ ቢጠይቀው ብዙ ነገሮችን ማወቅም መስማትም እንችል ነበር
    ሰይፍሻ ተወዳጅና ማዝናናት ላይ የሚያተኩር ስለሆነ
    ለማንኛውም ሰይፏ ሰይፍ ብራቮ

  • @user-kt1ll9vs5q
    @user-kt1ll9vs5q 7 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜና ጤና።

  • @besfatgetu923
    @besfatgetu923 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ነብዩ እድሜ ይስጥልን‼ሰይፉ ማለት የምፈለገውን አንተ አልክብኝ/ልኝ/ በአጭር ግዜ ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች አሰተማረኝ እንደዚህ አይነት ትልቅ ሰው ያብዛልን/ያቆይልን/ደስ ብሎኛል፡፡ 👏👏👏👏

  • @aragawgebeyehu8304
    @aragawgebeyehu8304 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ እንዲህ ይልመድብህ
    ጋሽ ነብይ
    ዘመንህ ይባረክ

  • @user-tj1vm2fl6h
    @user-tj1vm2fl6h ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወደው ❤ እድሜ ይስጥልን

  • @jo4801
    @jo4801 ปีที่แล้ว +5

    long life for a lgend

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 ปีที่แล้ว

    ነብይ ለኔ በዚያን ዘመን ከተፈጠሩ ሰዎች መካከል በጣም የሚመች ስብእና ያለው ታላቅ ሰው ነው!
    እኔ ብቻ ነኝ ትክክል የማይል, የሌሎችን ጥፋት ከልክ በላይ የማያጋንን, ባለፈ ነገር ላይ ምንችክ የማይል, ጨዋታ አዋቂ ምርጥ የጥበብ ሰው.
    ቀጣዩ መፅሀፍህን በጉጉት ነው የምጠብቀው!

  • @aminreshid4587
    @aminreshid4587 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ መኮንን ረጅም እድሜን ከ ጤና ጋር እመኝልሀለው።

  • @addisalemayehu5984
    @addisalemayehu5984 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ነብይ መኮነን እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልዎት ።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ነብይ ዕድሜህን ያርዝምልን

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ገራሚ እና ትልቅ ሰው አቀረብክ
    gone on the wind አሁን እያነበብኩት ያለ አሪፍ መጸሀፍ ነው!!!!

    • @thetwins7759
      @thetwins7759 ปีที่แล้ว

      "Gone with the wind" negem lela ken newu my all time favorite book . I read it when I was a kid and I loved it!!! Nebiye meclkonen betam tarik awaki be ewuket yetaneste ye Ethiopia kurat newu!!!!!!

  • @wollo4001
    @wollo4001 ปีที่แล้ว

    Thank you ሰይፍየ

  • @wollo4001
    @wollo4001 ปีที่แล้ว +3

    የነብይ መኮንን ግጥሞች ፤ ያስደምሙኛል እርግጥ ከማነብነብና አሁንም... አሁንም ከማጣጠም ባሻገር ሰለ ነብይ መኮነን ግጥሞች ፣ የቃላት ስደራ ፣ የገላጻ ትባት ፣
    የሃሳብ ልዕልና በጥቅሉ ስለ ግጥሞቹና ስለ ገጣሚው ከተደሞ በቀር ምን እላለሁ..? ገጣሚና ደራሲ ፣ የስነ ልሳን ሊቁ በድሉ ዋቅጅራ - ነብይ መኮንን ጋር እኩል በጣሚነት መጠራት አይገባኝም ይላል፡፡
    ( ያው ትህትናው እንዳለ !)
    .
    ዝ..ግጥም ከመ ወይን ጣአሙ
    እስኩ ድግሙ ድግሙ እስኩ ድግሙ..!
    .
    "ብዕር ፍቅር ቢሆን ፣ " መንገድ ምንጣፍ ቢሆን.." "ምስጢረ- ፍቅር "ን አጣጥሟቸው፡፡
    አነሆ..!
    .
    ፩ >
    .✍
    ብዕር ፍቅር ቢሆን ፣
    እሰከ ሰማይ ጥጋት ፣ እሰከ ዓለም ዳርቻ ፣
    አፈቅርበት ነበር...
    አልምበት ነበር...
    አመልክበት ነበር...
    እጽፍበት ነበር-
    ጠይም ስምሽን ብቻ፡፡
    እያንዳንዱን ፊደል ፣
    እያንዳንዱ ሆሄ ፣
    አንቺን አሳክዬ ፣
    ጽፌሽ ውዬ ባድር ፣
    -
    ...ብዕር " ፍቅር " ቢሆን ፣
    በንፁህ ሰማይ ላይ ፣ ንፁህ ሰምሽ ቢሰፍር
    ጦር የጠማው አገር ፣ ፍቅር ይማር ነበር፡፡
    -/-
    .
    ፪ " መንገድ ምንጣፍ ቢሆን.."
    .
    መንገድ ምንጣፍ ቢሆን
    ህብረ ቀለም ያለው
    ታዛዥ እንደእኔ ልብ ፣
    ገራም እንዳንቺ ልብ ፡
    መንገድ ምንጣፍ ቢሆን ፣
    ቢጠቀለል ቢያጥር ፡
    ሳልሄድ ፣
    ሳትመጪ ፣
    እንገናኝ ነበር ፡፡
    ...
    ያኔ ነበር ፍቅር ትርጉም የሚኖረው
    ከንቱ መናፈቅን ፣
    ጊዜንና ቦታን ፣
    ባንዴ ስንገላቸው !
    መንገድ ምንጣፍ ቢሆን ቢጠቀለል ቢያጥር
    ፍቅርሽ ተጠቅልሎ አንቺም ተጠቅልለሽ
    እኔም ተጠቅልዬ አስረሽኝ አስሬሽ
    እኔም ተጠቅልዬ አስረሽኝ አስሬሽ
    ቦታ ፣ ቦታ ጠቦት
    ጊዜ ሁሉ ቆሞ
    ናፍቆት ባለቀሰ ፣ ሜዳ ላይ ተጋድሞ
    --//--
    .
    ፫ " ምስጢረ- ፍቅር "
    .
    .
    በጀማው መካከል ፣ በዐይኔ ሳምኩሽና
    በአደባባይ ፈክተሽ ፣ በአይንሽ ሳምሽኝና
    እንደቆረበ ሰው ፣ አፋችንን ይዘን
    .
    >
    .
    አልን በሆዳችን !!
    .
    (ነብይ መኮንን-ስውር ስፌት ፩ )

  • @lueal30
    @lueal30 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegnalen edezh aynet sewoch tarik mesmat mawek alebn keza belay gn edezh aynet sewoch buzu alun tarikachew bitasf film bisera astemri anekakie yemihon buzu sewoch alun

  • @Black-lioness
    @Black-lioness ปีที่แล้ว +1

    ❤precious soul,great to see you sir..

  • @AS-kk3pr
    @AS-kk3pr ปีที่แล้ว +1

    Am happy to see you ❤

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe ปีที่แล้ว +3

    ፍሬ የያዘ ዛፍ ዘንበል 🙏🙏🙏🙏🙏👆

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ነብይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንተ ራሱ እኮ አንድ ቤተ-መፅሀፍት ነህ♥️🙏

  • @bhailemariyam4625
    @bhailemariyam4625 ปีที่แล้ว

    ሰይፋችን :ክብረት ይስጥልን።

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 ปีที่แล้ว

    This is the best interview you have ever had, Syifishaaa!!!

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 ปีที่แล้ว +1

    Merci 👍

  • @natnaelburaka3033
    @natnaelburaka3033 ปีที่แล้ว +1

    betam enamesegnalen yelmedebeh🙏🏽

  • @bekaluu1
    @bekaluu1 ปีที่แล้ว

    Very informative and lovely interview. I have read few of the recommended books. I thought "Ras Selas the prince of Abyssinia" was by Samuel Johnson. I agree it is a very good book with philosophical inclinations. Setting in Nile, Egypt and Abyssinia. Greatly appreciate both host and guest!!

  • @mesfinkebede4118
    @mesfinkebede4118 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በ10 አመት ዉስጥ የሰራ ምርጥ ስራ ይሄ ነዉ!!

  • @misteryosef_2
    @misteryosef_2 ปีที่แล้ว +3

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @user-zd1lg4uf9m
    @user-zd1lg4uf9m ปีที่แล้ว

    ነብይን የመሰሉ የኢትዮጵያ ምርጥ ሰወች ጠይቅ የማይረባ ከማምጣት እደዚህ ታሪካቸው ምርጥ ሰው አምጣ

  • @USE-THE-SECRET
    @USE-THE-SECRET ปีที่แล้ว

    የጥቅምት 12 ፕሮግራም ስንት ሠዓት ነው እሚጀምረው????

  • @bezbek4253
    @bezbek4253 ปีที่แล้ว

    ....I used to run for my mom's bag every Saturday night to snatch her Addis Admas news paper......I love Nebiyyyyyy!!!

  • @user-dt1rp3dx4c
    @user-dt1rp3dx4c ปีที่แล้ว

    ሴፉ ምናለ እደዚ ለትውልድ አስተማሪ የሆኑትን ሰዎች ብታቀርብልን

  • @Fifiye123
    @Fifiye123 ปีที่แล้ว +2

    Siyaweru erasu tereka yemeselal edmie ena tena abezeto yesetote

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 ปีที่แล้ว +5

    እንቶ ፈንቶውን ትተህ እንዲ ለሀገር ባለውለታወችን አቅርብ

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 ปีที่แล้ว

    He did lots of thing so far I know I respect Nebyu Mekonen he contributed for the generations massive but as a citizen he born in Ethiopia didn’t get much respect as a culture .I wish long live and health Ato Nebyu I got a lot of knowledge from Adiss Admas thanks .Much Much Respect

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 ปีที่แล้ว

    * Nebiy Mekonnen, the POETIC GIANT;
    Because of the POETIC Life and EXISTENCE
    That YOU Continued,
    Our BELOVED ETHIOPIA is, Only, Well SERVED,
    And, Will Continue to be BEAUTIFUL,
    Forever!!!!!
    THANK YOU!!!!!
    And:
    * Seifu Fantahun: SUPERB, Like Always; LOVE Your Show!!!!!
    * EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and ETHIOPIANS!!!!!

  • @kidistaga5162
    @kidistaga5162 ปีที่แล้ว

    We can’t wait till we read your books!!!

  • @oboo8221
    @oboo8221 ปีที่แล้ว +1

    ከአስሩ የተመረጡ የመጽሐፍ ዝርዝሩ ውስጥ፤ የበዓሉ ግርማ አንድ እንኳን እንዴት አይኖርም?
    ያም ሆኖ ነብይ መኮንን አክባሪህ ነኝ።

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun9399 ปีที่แล้ว

    ይሄን ትልቅ ሰው ስሙን ከሰላሳ አመት በኃላ እንደገና ሰማሁት " ባለ ጉዳይ "

  • @yenovelyilma9655
    @yenovelyilma9655 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 ปีที่แล้ว +2

    Des silu❤👍

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z ปีที่แล้ว +2

    አይ ሰይፍ ይሄኔ ኮለኮሌ ቢሆን ጆራችነነ ታደማው ነበር ላንተም ትማራለህ በዛው ዪቱብህን እየሸቀልክ እነዚህን አይነት የማታከብር አገር የሚያሽቃብጥ የሚወድበት በህክምናው በሰነቱ አንቱ የተባሉ ነበሩ ግን ሁሌ ፍገራ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ጊዜ የነሳው ቅል ሆነና ነገሩ ለማንኛውም ገሸ ነቢ የማአዛ ፕሮግራም ፊለም ተከታታይ ቢሆን በውጭ የለነው የበኩላችነነ አናረጋለን የሀገሪቱ ታሪኳ ነውና

  • @user-kt1ll9vs5q
    @user-kt1ll9vs5q 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይሰጥህ።
    ነብይ መኮንን
    አምቦ ጥይት ፋብሪካ ስሰራ ቀን ያወጣልኝ። ባለ ውለታዬ ነህ።

  • @wasihuntafere9119
    @wasihuntafere9119 ปีที่แล้ว

    ሰይፋየ ምንአለበት አለማየሁ ዋሴ እሸቴን ብታቀርብልን

  • @margesmulat8965
    @margesmulat8965 ปีที่แล้ว

    esti seyifu please ye nebiy program lay endigeba invitation card sitegn

  • @kbqday116
    @kbqday116 ปีที่แล้ว

    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    በሃይሉ ገብረ መድህን
    ጋብዘው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ነብይ Physics የተመረቀ ነበር የሚመስለኝ።ተፅፎም አይቼ ነበር። የኬሚስትሪ ተማሪ ነው።

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 ปีที่แล้ว

    Seifuye saran akirebilen ena betsam new yemiwedat ye abbatow sim tefabign Muslim nachew

  • @natyshow5012
    @natyshow5012 ปีที่แล้ว

    ለጥሩነሽ ዲባባ የገጠመላት ነገር የገባት ሰጎን ምርጥ ነው።

  • @user-kt1ll9vs5q
    @user-kt1ll9vs5q 7 หลายเดือนก่อน

    ለምን ስለ ቤተሰቡ ታሪክ አልጠየከውም?
    ሚሰት ልጅ,,,,,,,

  • @ermiasshiferaw1935
    @ermiasshiferaw1935 ปีที่แล้ว

    Ay seiyfu minale zim bileh bitadamit kalawerah ayihonelim

  • @profic9222
    @profic9222 ปีที่แล้ว

    ስይፉ በኣላህ ጋሽ እሸቴ ኣሰፋ ኣቅርብልን

  • @twosene
    @twosene ปีที่แล้ว

    መልሰህ እንደሚታቀርባቸው እጠብቃለሁ

  • @afrak7928
    @afrak7928 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንጂ መጽሔት አይደለም። ርዕሱን አስተካክሉ!

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ እስኪ በነካ እጅህ እንዲህ ረዘም ላለ ጊዜ ታገል ሰይፉንና ዘነበ ወላን አቅርብልን 👏🏽

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p ปีที่แล้ว

    ኦ ሰይፍዬ ሰይፍሻ ሰይፋችን በፈጠረህ እስኪ ደጋግመህ አቅርብልን በተለይ እንደ ነብይ አይነቶችን

  • @mesaygenna3047
    @mesaygenna3047 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለ ዛሬ ደስ ብሎኛል ነብይ ቅመም ነው

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 ปีที่แล้ว

    👂👂👂👂👈💚💛❤

  • @fafbesu1019
    @fafbesu1019 ปีที่แล้ว

    Nurln gashe edme kexena abzto ysx🙏🙏🙏

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ነብይ መኮንን 👏👏👏👏👏👏👏