There are so many useful takeaways from this interview: (1) Education alone is not enough to take public leadership positions; it should be supported by experience. Public leadership must not be a try and error activity. (2) Only Ethiopians can heal Ethiopia. (3) No Ethiopian should be killed without justice. (4) Stand for the justice of others, too. (5) Socialism is imbedded in Ethiopian culture; we need not import it. (6) Foreigners have played their own role in destabilizing Ethiopia. This has to do with our role in helping other African countries to free them selves from colonizers. (7) After the event, even the fool is wise. (8) people flow like a river following few leaders with out understanding where the leaders are leading them.
I don't know what to say about our past. Only God can help us from this kind of suffering. I'm just crying when I listen to this interview. We're now in the worst situation. People are killed brutally everywhere in Ethiopia. Let's all pray day and night for our people and country. The Almighty God protect our country and people all the time!!!
While I was a 12 grader I used to go to ato Akalework's home ( her uncle ) with my friend Meaza Tesfa . How an enjoyable home ; how humble ato Akalewolk was. He used to respect my friend & myself though we were teenagers .
Mengistu was a monster who introduced barbaric mass killings in this country! He massacred Amharas under the cover of Ethiopianism! Aklilu H/Wold the timeless top diplomat ever in the history of Ethiopia!
My Dad was a prisoner of Mengistu regime, he was young and successful……… he was a treasure to the people of Eritrea who fought for his freedom of movement against the tyranny Colonel Mengistu Hailemariam. My uncle was killed in front of his beloved mother in 1965 and a year later her second son killed by Derg then she fainted and died a week after. So sad Eritreans were / are suffering until now thanks to the government of Ethiopia.
@@AbdulhayAyalew naive and lousy, I hope you come from good parents at least respect this old man. You sounds like koshasha kebele kadre .. ante menamen yelal..
Ethiopian Elites or Royal Families, Ethiopian leaders families . It doesn’t help to speak about the past. The past is repeating itself. It shows you guys are not ready to change. ADRO KARIA YIBALAL in Amharic
General Aman Andom was killed just because he was an Eritrean. That’s why we better be good neighbors and stop fighting. Eritrea 🇪🇷 is independent country. Please Ethiopians LIB GZU. We Eritreans are tired of your nonsense propaganda, lies and your give and take propaganda must stop. The reason why we are where we are is because of your lies, hatred.
You are hairsplitting.. even though the money was public money, the king was passionate and positive on education not on his personal gain..your comment is nonsense
@@tamratwolde8192 seriously eko most leadership except the king 👑 was and is very corrupt who gives a shit about people but themselves and their surroundings..The king had a big goal of developing the nation..do not accuse haile Selassie
ለደረግ አደለም የሠራሁት..ለሀገሬ ነዉ የሠራሁት...በጣም የወደድኩት ንግግር ....እናመስግናለን ኢትዩጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!!!!
አባታችን በሆነው ነገር እጅግ አዝናለሁ፤ ያ ዘመን ሀገር የሞተበት ዘመን ነው ብዬ አምናለሁ። ይሄ ሆኖ ግን እያንዳንዱን ነገር ቢነግሩን፥ ጥያቄዎችን በሙሉ ቢመልሱልን መልካም ነው ፤አልያም ተለቅ ያለ መጽሐፍ ቢፅፉልን። ሁላችሁም እድሜ ይስጣችሁ።
ታሪክ የሚያዉቁ ሰዎች ሳያልፉ የታሪክ መረጃ ለማስቀረት የጀመርሺዉ ነገር አበረታች ነዉ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
ጋዜጠኛዋ (መስከረም) እርጋታሽ አጠያየቅሽ በጣም ደስ የሚል ነው ተባረኪ
Thanks so much, Meskerem! This is a historical moment worthy of documenting for the coming generations.
My sincere best wishes to Ato Amde Berhan!
ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ ብዙ ያልጠራ ታሪክን እንደዚ ከባለቤቾቹ መስማት ትልቅ ነገር ነው በርቺ፡፡
አቶ አምደ ብርሃን ስላየዎት ደስ ብሎኛል።አይዞት አባቴ።
እናመሰግናለን መስኪየ ታሪክን እንድንዘክር አደረግሽን:: ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ታሪክ የሰማሁት:: በጣም ልብ ይሰብራል
Thank you Brother Amde 🙏, very well said 👏
God Bless you and be with you always.
እውነትም ይብቃን ‼️
እናመሰግናለን አቶ አምደብርሃን አካለወርቅ ይህን የልብ ጨዋታ ለታሪክ በሚቀር መልኩ ስላወጉን። አዘጋጆችም በሙሉ እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፣ በፀጋው ደግፎ እንዲህ ያሻግራል🙏🇪🇹🙏
There are so many useful takeaways from this interview: (1) Education alone is not enough to take public leadership positions; it should be supported by experience. Public leadership must not be a try and error activity. (2) Only Ethiopians can heal Ethiopia. (3) No Ethiopian should be killed without justice. (4) Stand for the justice of others, too. (5) Socialism is imbedded in Ethiopian culture; we need not import it. (6) Foreigners have played their own role in destabilizing Ethiopia. This has to do with our role in helping other African countries to free them selves from colonizers. (7) After the event, even the fool is wise. (8) people flow like a river following few leaders with out understanding where the leaders are leading them.
I don't know what to say about our past. Only God can help us from this kind of suffering. I'm just crying when I listen to this interview. We're now in the worst situation. People are killed brutally everywhere in Ethiopia. Let's all pray day and night for our people and country. The Almighty God protect our country and people all the time!!!
አቶ አምዴን በመልክ አውቃቸዋለሁ። ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለሥራ ጉዳይ ሲመጡ ሳያቸው ሐዘን ይሰማኝ ነበር። በአክብሮት ነበር የማያቸው። እንዴት ወደውጭ አገር እንዳልተሰደዱ ይገርመኝ ነበር። አገራቸውን ለቀው አለመሄዳቸው ደግሞ ይበልጥ እንዳከብራቸው አድርጎኝ ነበር። ሁሉም ለመሆኑ እርግጠኛ አይደለሁም ግን አብዛኛው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሠራተኛ አቶ አምዴን ሲያይ ሐዘን ይሰማው ነበር። እንዳሉት አቶ አምዴ ያገለገሉት አገራቸውን እንጅ ደርግን አልነበረም። ለሰጡት ኢንተርቪው ምሥጋና ይገባቸዋል።
አቶ አካለወርቅ ሀብተወልድ ጎረቤት ነበሩ ጥይት ፍብሪካ ቤተስቦቼ በጎረቤትነት ያውቃቸዋል ሲሞትውም ለቅሶ ላይ ነበሩ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው እንደነበሩ ነበር የሚነግሩን
ቤታቸው ትልቅ ነበር ? 150 ሰው ለማኖር የሚበቃ
እኔ ዛሬ የ60 ዓመት ሰው ነኝ። የፊውዳል ልጅ ነበርኩ። በእኔ እይታ የፊውዳሉ ስግብግብነት እና ስር የሰደደ ስውር ዘረኝነት ለደርግ ስርዓት፣ የደርግ አላዋቂነትና እና ያለ ፍርድ ጨፍጨፍነት ለወያኔ ስርዓት ደርጎናል። አሁን ደግሞ የአማረ እና የኦሮሞ ፍትጊያ ኢትዮጵያን እንዳይበትናት እሰጋለሁ ።
አይዞት እግዛብሄር ለያንዳንዱ ፋሽስት ሂሳቡን እንዲያወራርድ ያደርጋል የነዚህን ንፁሀን ነፍስ ይማር ለኔ ባባቴ በኩል የስጋ ዘመዴ ናቸው እነ ፀሀፊ ትእዛዝ በዝምድናዬ ሳይሆን የምቆረቆረው ንፁሀን ያገር ባለውለታዋች በመሆናቸው ነው መተኪያም የላቸውም ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ነህ በኔን ለማያውቅ ለግፈኞች የሚያጨበጭብ ሁሉ ትልቅ ትምህርት። እግዝሃር ጤናና ዕድሜ ይስጥልን አባታችን
While I was a 12 grader I used to go to ato Akalework's home ( her uncle ) with my friend Meaza Tesfa . How an enjoyable home ; how humble ato Akalewolk was. He used to respect my friend & myself though we were teenagers .
ግሩም ጥያቄ ነው
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ
ድምጽሺም ያምራል።
እነዚህ የውጭ እጆች በመጨረሻ እየሆነላቸው ነው አማርኛችን ፊደሎቻችን ባህላችን አንድነታችን እየጠፋላቸው ነው ትልቅ ናፍቆት ነበረኝ ወደ አገሬ ጠቅልየ ለመግባት አሁን ግን ተሰፋየ ጠፋ ግን እግዚአብሔር አይተዋትም የየዋሁ ህዝብ አምላክ አላት ለውድዋ ልዩ ለሆነችው አገሬ!!
መንግስቱ እኮ ራሱን እንደ ኤሊ ቀብሮ ከበደ ተሰማ የሚባል አማካሪ ከጎኑ አድርጎ ሲመቻችለት ወደ ስልጣን መጣ ያኔ የኢትዮጵያ ውድቀት ጀመረ ሀገሪቷን ወደ ሀይማኖት አልባ አደረጋት ዛሬ የምናየው ይሄ ነው ጃንሆይም ለዚች ሀገር ውድቀት ከታህሳስ ግርግር በዃላ ተጠያቂ ናቸው ስልጣን ማስተላለፍ ነበረባቸው አእምሮዋቸው እስኪደክም ድረስ ስልጣን አለቅም አሉ መጨረሻም በዚህ አረመኔ ሰው ወደቁ።
መስኪ በርች።
አንበሲት በርቺልን!!!!!
ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ:: እሳቸውም ንግግራቸው ልብ ይነካል:: ኢትዮጵያ ብዙ ምሁራን ለሀገር የሰሩ በግፍል ተረሽነዋል:: ውይይይይ በጣም ያሳዝናል
ጋሽ አመዴ ስሜትህን እየተቆጣጠርክ ቁጣህን እያፈንክ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰቆቃ ምሳሌ የሆኑ ቤተስቦችህን አሳዛኝ ታሪክ ስለአጋራሀን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የጨዋ ልጅነትህን በግልፅ አሳይተሕናል 🙏🏾
THANK YOU SO MUCH ❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!!
Keep up the good work, Meskerem! We appreciate you.
ጭቃኔ መግደል የተጀመረው በመንግስቱ ጊዜ ነው
Black day for Ethiopia!
መስኪዬ በርቺ
የእነሱ በግፍ መገደል እስካሁን ሞት አለቀቀንም
My Dad says that as well
🎉🎉🎉🎉ታሪክን ከስሩ ውሀን ከጥሩ ይሏል ይህ ነው🎉🎉🎉🎉
በወቅቱ ባልኖርም በቤታችን ውስጥ በነበረው ቁጭትና ሀዘን የነበረውን ጨካኔ እገነዘባለሁ የአያቴ አጎቶች የሆኑት ፀሃዩ እንቁስላሴን ጨምሮ አምስት ወንድማማቾችን ያጡበትን ... ሲቀጥልም ሰርተው ያፈሩት የአያቶቼን ንብረት የሆነውን በአንድ ጀምበር ያጡበትና ወደ ድህነት የወረዱበት ኣራ ምኑ ቅጡ... ሀዘኑ ተዘርዝሮ አያልቅም የግዜ ሃይል ብቻ ያደበዝዘዋል እንጂ : እና እኝህ ሰው የሚሉት ሁሉ ይገባኛል :: 😢
ከዚህ ታሪክ ምን እንድንማር ነው የቀረቡት? ከ 50 አመት በላይ ያለፈ ታሪክ ለዚህ ትውልድ "ይቅርታን" ካላስተማረ ምን ፋይዳ አለው? የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ አሉ። ጀግናው መሪ መንጌ ንስሐ ገብቶ እግዚአብሔርም ይቅር ብሎት እድሜና ጤና ሰጥቶት ይኸው በሰላም እየኖረ ነው። ነገ ትሞትና ከእግዚአብሔር ጋር ስትገናኝ ማንን ይቅር ብለሃል ብሎ ሲጠይቅህ አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ ወይስ መልስ ይኖርሃል? በዚህ እድሜ የማያስተውል ሰው ያሳዝናል። ታሪክ ጥሩም መጥፎም ነገር አለው በቃ አለፈ እኮ የምን ማላዘን ነው? መንጌ ለምን ገደላቸው ፃድቅ ከነበሩ?
ጀነራል ኣማን ኣንዶም በጣም የተማረ ነበር መንግስቱ የመንገድ ዱሩየ ነበር በምንም አብረው መስራት ኣይችሉም በዛ ግዜ የመጀመሪያው የደርግ ኣባሎች የተማሩ ነበሩ መንግስቱ ስላልተማረ የበታችነትስሜት ነበረበት ይንቁት ነበር ደርግም ውስጥ ተመርጦ ኣልመጣም በድንገት ኣታሎ ነው ወደደርግ የገባው
What you talking about he was American student texas
ጅጅጋ ሰካራም የነበረ የቪኖ እዳ ያልከፈለ ወራዳ ነበር
ጀነራል አማንን አንቱ ብለህ ኤዲት አድርገው
በጣም አሳፋሪ ሰው ኖት። መንግስቱን የመንገድ ዱርዬ ያሉት አባበል እጅግ በጣም አፀያፊ ሀሳብ እና ቃል ነዉ ። እነ ጄኔራል አማን አንዶሚካኤል እና ሌሎች አብረው የተገደሉ ዕንቁ ኢትዮጵያዊያን በጣም ያሳዝናሉ።
@kbeshir3986 እውነት ነው ከሚሳደበው ፀያፍ ስድብ ውሰጥ ይቅርታ እኔ ስለደገምኩት የሚል ስድብ ወንዳገረዶች ቡሽቲዎች የሚል ቃል እስረኞችን ይሰድበን ነበር
ዝንብ አልገደልኩም ያለው የገነት ቃለ መጠይቅ ላይ አደለም ከvoa ጋዜጠኛ ጋ ያደረገው ቃለ መጠይቅ ነው
@@yikealotesfalidet3557 ለአቃጣሪዋ ገነትም ተናግሯል
@Bio650 ደግሞታል ማለት ነው ያ ቃለ መጠይቅ በስልጣን ላይ እያለ ነው ስልሳዎቹ ብቻ በቂ ነበሩ ለማስረጃ አንድም ነገር ያመነው የለም እነተፈሪ በንቲን የመፈንቅለ መንግስቱን ተከሳሽ ጀነራሎች ኧረ ስንቱን
የኢትዮጲያ ህዝብ ግፍ አለበት. ከንጉሰ ነገስቱ ጀምሮ በተሃሳስ ግርግርና በደርግ የተገደሉት ቤተሰቦች እንባ ወደ እግዚያብሄር ደርሷል❗️
አንድ ብቻህንም ብትሆን በራስህ ቁም ያመንክበትን እውነታ ብዙወች ሳይገባቸው ስለተቃወሙ ብቻ እነሱን አትከተል።
ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀ/ወልድ ከሚያነቡት መፅሐፍት እና ከሚለብሱትሱፋቸው በቀር ሀብት አልነበራቸውም።
🎉🎉🎉
Mengistu was a monster who introduced barbaric mass killings in this country! He massacred Amharas under the cover of Ethiopianism! Aklilu H/Wold the timeless top diplomat ever in the history of Ethiopia!
ከ60ዎቹ የባሰ የሞተው ባሪያው ነው :: ቢያንስ 60ዎቹ የልጅ ልጆቻቸውን ኢዮጵያዊን ያከብሩዋቸዋል :: የባሪያው ልጆች ግን ኢትዮጵያዊን ለሰላምታ አይፈልጉዋቸውም
ሐሳብህ መልካም ሆኖ ሳለ ራስህ ጥቁር ሆነህ ወገንህን ባሪያ በማለትህ ኋላቀርና ጊዜ ጥሎህ የሄደ መሐይም መሆንህን አረጋገጥክ! በ21 ክ/ዘመን ነጭና ጥቁር በተከባበረበት ወቅት አንተ ፀያፍ ቃል ትናገራለህ! ተው ይቅርብህ ሰልጥን ሰው ሁን !!
Mengistu is criminal he is in hell now and will continue to go to hell.
ይህ እራስን መካብ ሌላውን የሰውን ፍጡር ዝቅ አድርጎ መመልከት ነው ፈጣሪ የፈረደባቸው በርግጥ በመሃላቸው ጥሩ ሰዎች ነበሩ የአንተ አይነቱ ግን መሀይም የሚናገሩ አያውቅም
ማንም ሰው ያለ ፍርድ መሞት ባይኖርበትም ከ 200000 በላይ በርሃብ ለሞቱት የወሎ ዜጎቻችን ተመጣጣኝ ሊሆን ይችላል
My Dad was a prisoner of Mengistu regime, he was young and successful……… he was a treasure to the people of Eritrea who fought for his freedom of movement against the tyranny Colonel Mengistu Hailemariam. My uncle was killed in front of his beloved mother in 1965 and a year later her second son killed by Derg then she fainted and died a week after. So sad Eritreans were / are suffering until now thanks to the government of Ethiopia.
የኢትዮጵያ ህዝብ የሰራለትን በመካድና በመቅበር የተካነ ነው ። ለዚህ ነው የአረመኔ መጫወቻ ሆነን የቀረነው ።
የአጼ ሐይለስላሴ ውድቀት ወይም ነገሮች ለመከሰታቸው ምክንያት የሆነ ነገር አልነበረም ወይ ?
እግዚአብሄር ከፍ ያርግሽ
መስኪ ጋሽ አምዴን አስፈቅደሽ መሆን አለበት ቃለ መጠይቁን የቀነጣጠብሽው
እኝህ ሰውዬ ሀሰብ እና አስተያየት ጥሩ ነበር። ነገር ግን የፊውዳል ስርዓት ችግር የሌለበት አድርጎ ማቅረባቸው ፣ ራስ መስፍንና አቶ አክሊሉ ሀብተወልድ የመሬት ስሪት እንዳይሻሻል ሀይለስላሴን የሞገቱት መሆነቸውን ያለመናገራቸው ፣ የ1966 የወታደሩን አመፅ ለማስቆም ልዕልት ተነኘወርቅ ለወታደሩ ደሞዝ መጨመር አለብን ብላ አባቷን ስትጎተጉት የተከለከለው አኪሊሉ መሆኑን አለመናገራቸው፣ እንድሁም አክሊሉ ሀብተወልድ በታህሳሱ ግርግር እጃቸው እንዳለበት አለመናገራቸው እንዲታዘባቸው አድርጎኛል ።
🙏
አካለወርቅ ኃብተ ወልድን የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ኣልፌ የነበርኩበት ትምህርት ቤት የ2ኛ ደረጃ ስላልነበረው ወደሌላ . አውራጃ ተመደብኩ:: ይህ ደግሞ ለሴት ልጅ ቤት ተካራይቶ መኖር ስለማይመች . እስቲ ችግሬን ለስረዳ ብዬ ትምህርት ሚኒስተር ሄድኩ:: ባልጅ አዕምሮዬ ባሊፍት ሲወርዱ. አየሗቸው:: ቀልጣፋና ንቁ ቁመናቸውን ኣስታውሳለሁ:: ይህች ያልታደላች ምድር ግን ታሳ ዝናላች:: እባክህ በቃ በላት ፈጣሪ::
❤❤❤
🙏💚💛❤️🙏
I hope we will hear the true facts.
😢😢😢😢
@@eskedartessema6318 እስከዳር ደህና ነሽ የአስክዪ ልጅ
Enkuan yegedelew , esey.
መሐይም ከንቱ! አሁን አንተ ሰው ነህ? በጭራሽ!
@@ebsa6614 Animal
"አውሎ ንፋስና ቅዝምዝሚት ሲመጣ ዝቅ ብለህ አሳልፍ" ግን 50 ዝቅ ማለት አይከብድም ? አውሎ ንፋሱም ቅዝምዝሚቱ አላልፍ አለ
I have listened to what Prime Minister Akelilu Habteweld said at the time,I am so sorry.
ልክ ነወት ያኔ ብዙ የተማረ አልነበረም እናንተ ብቻ ነበር የምትማሩት 😂
አሳፋሪ አሁንም ያደገ አገር እየኖረ ጭንቅላቱ በዛው የቀነጨረ አሳዘኝ።
ደብዳቤውን ለምን post አታደርግም?
@@AbdulhayAyalew naive and lousy, I hope you come from good parents at least respect this old man. You sounds like koshasha kebele kadre .. ante menamen yelal..
@@AbdulhayAyalew መንግስቱ የወሰነበት እኔ አለኝ ስልክ ተለዋውጠን ልልክልህ እችላለሁሁ
@Bio650 post አድርገው ያልኩት የለም ወይም ውሸት ብዬ አይደለም። ሁሉም ሰው ቢያዬውም ችግር የለውም። ፖስት ይደረግ እንየው
ደርግ (ከመንጌ ጀምሮ ቅናተኛና በበታችነት ስሜት የተወጠሩ) ሰዎች ናቸው . አንዶምም መጀመሪያ ከነመንጌጋ የሰሩ አወናባጆች ናቸው
Hé had other plan,a peaceful plan.
I think all the leaders of Ethiopia were/ are suffering from inferiority complex syndrome because they didn’t know what to do.
Ethiopian Elites or Royal Families, Ethiopian leaders families . It doesn’t help to speak about the past. The past is repeating itself. It shows you guys are not ready to change. ADRO KARIA YIBALAL in Amharic
Mengistu GALLA endet yalut ye,AMHARA muhran(scholars) belachew,asbelachew
ምንድነው ፀጉርሽ ?
General Aman Andom was killed just because he was an Eritrean. That’s why we better be good neighbors and stop fighting. Eritrea 🇪🇷 is independent country. Please Ethiopians LIB GZU. We Eritreans are tired of your nonsense propaganda, lies and your give and take propaganda must stop. The reason why we are where we are is because of your lies, hatred.
America did break diplomatic relations with Ethiopia after this event. FACT
What is the agenda of this media ????????
Girmame newyn yenet Tut nekesh alkew? antem ye Abeti Bite neh. Zerenha ena be tilecha yetemolha. Abeti eko new Le Generla Tedese Biru Oromo memer yelebetim yelew.
ከወታደር ተነስተው አገር እንመራለን ብለው አገርን ወደ ቁልቁለት የመሩት መጀመሪያ መንግሥቱ ሃይለማርያም ቀጥሎ ዘረኛውና አቅመቢሱ አብይ አህመድ ናቸው።
መለስ ዜናዊን የት አስቀምጠህ ነው?
@Wolde6881 አዎ እሱንም ጨምር
መለስ የሆነ ጥፋት ልኖረው ይችላል ግን ሰለም ነበር ሰርተህ ትለወጥ ነበር ያው ፓለትካ እጁ ያስገባ ምህረት የለውም ሆነው የት እንደታሰሩ ይታወቅ ነበር እና አናወዳድራቸወ@@Wolde6881
ከዚህ አመት በኋላ ሀገሪቱ የንጉሱ የግል ንብረት እንደሆነች ነው ገለፃው።ንጉሱ አስተምርዋቸው ማለት ምን ማለት ነው?? በህዝብ ገንዘብ ነው የተማሩት።
You are hairsplitting.. even though the money was public money, the king was passionate and positive on education not on his personal gain..your comment is nonsense
@@tamratwolde8192 seriously eko most leadership except the king 👑 was and is very corrupt who gives a shit about people but themselves and their surroundings..The king had a big goal of developing the nation..do not accuse haile Selassie
Abiy is dergue number two
absolutely not 😡
ከ400 ሰው 10 ቢሆን ነው ሌላው ጭሰኛ ነው። እውነት ተናገር።
I agree, majority, if not 95% of them there to serve. He can’t see this because he from minority rich side.
ምን ታካብዳላቹ ንፁሀን በዚህ ዲጅታል ዘመን አብይ አህመድ ህዝብ እየጨረሰ ዝም ብላቹ 😊
አብይማ እንዳንተ አይነቱ ያገማውን እያፅዳ ያለ በኢትዮጵያ ታሪክ ያልታየ ፍፁም ሀገሩን የሚወድ ሌላው አለምከደረስበት ሊያደርስ እንቅልፍ ያጣ ና እየተሳካለት እንዳንተ አይነት እኔ ብቻ የኞ ዘር የማይል እስማርት መሪ ነው አንተ ቁጭ ብለህ እርገም
@@tesjij8484 ጋላ ጋላ ነው ንፍጥ
ሀሳብ አስጨርሺ በፈጠረሽ ፈረሳይ ሄዶ እነዴት ቤት እንደተከራየ እያወራ ይከስትሽ እና የሚከስት ነገር ,,,,,,,አቋረጥሽው ከአፉ