"በኢትዮጵያዊነት እና በኦሮሞ ብሔርተኝነት መካከል ትልቅ ችግር እየመጣ ነው! " | አቶ ታምራት ላይኔ | [ነፃ ውይይት] | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 395

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 ปีที่แล้ว +2

    thank you both.ከአቶ ታምራት ገለፃ እንደተረዳሁት እሳቸው በጠቅላይ ሚኒስቴር ስልጣን ላይ እያሉ ወሳኝ በሆኑ እንደ አሰብ(የባህር በር)አሜሪካኖቹ propose ባደረጉት ሀሳብ ላይ ተካፋይ እንዳልነበሩ ስረዳ የነመለስ inner circle ምን ያህል አገራችንን አዘቅት ውስጥ እንደጣልዋት ለመረዳት ችያለሁ።መለስና ፓርቲው ዘላለማዊ ገሀነም ውስጥ እንዲኖሩ ላምላኬ እፀልያለሁ።ምን በድለናቸው ነው እዚህ ድረስ የተበቀሉን።ከዚህ እንኳን ተምረን አዲሶቹን ተረኞች ተደጋጋሚ ጥፋት እንዳይሰራ ህብረት እንፍጠር።one thing i like of the current ethiopian govt is ነፃ ውይይት እንድናደርግ ማበረታታቱ ነው።በዚህም ነው በአቢይ ተስፋዬን ያልቆረጥኩት

  • @exclusiveethiopia202
    @exclusiveethiopia202 4 ปีที่แล้ว

    thank seyou i appreciated all your questions

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ዋው ተባረክ የእውነት አምላክ አይለውጥህ።

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 5 ปีที่แล้ว +13

    ስለ ታምራት ላይኔ ከዚህ በፊት ከሌላ ሰው ጋር ላደረገው ኢንተርቪው የሚከተለውን አስተያየት ሰጥቼ ነበር። ጊዜ ሳገኝ ለዚህም ኢንተርቪው አሰተያየት እሰጣለሁ።
    ታምራት ላይኔ ሁልጊዜ እራሱን እንደ ጲላጦስ ከሁሉም ጥፋት ነጻ ነኝ እያለ ያለ ሐፍረት ሲዋሸን መቆየቱን እናውቃለን።
    ዛሬ ደሞ ለሚዲያ ስራ እንዲቀጠር በፓርቲ የተመረጠውን የድርጅት አባል ሰው ትቶ ፤ ሌላ ባለሙያ መርጦት መቅጠሩን ሲያወራ እኔ ስለ እርሱ በእጀጉ አዘንኩለት።
    እሰቲ አስቡት! ድርጅት ከምንም በላይ መሆኑን በአንክሮ እየተናገረ እንዴት ብሎ ነው በድርጅት ተመርጦ የተለከለትን የድርጅት አባል ሰው አባሮ ሌላ ሰው የሚቀጥረው ? እንዲህ ብሎ ለመዋሸትስ ይመቻል ?
    ስሜነህ ጎበዝ ጋዘጠኛ መሆኑን አውቃለሁ። ዛሬ ግን ቻለንጅ ማድረግ የፈለገ አይመስለኝም።
    ሌላው በጣም ትኩረቴን የሳበው ከአቶ ጌታሁን ታምራት ((ቪኦኤ) ጋር አደረኩት ያለው ኢንተርቪው ጉዳይ ነው።
    በእለቱ ፤ ኢንተርቪውን በጆሮአችን ሰምተን እጅግ በጣም መናደዳችንን በደንብ አስታውሳለሁ። አቶ ጌታሁን ካነሳቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የኤርትራ የጋራ ንብረት እንዲሆን መወሰኑን በሚመለከት ነበር ። ይህ ጉዳይ በወቅቱ ከፍተኛ የህዝቡ መነጋገሪያ አጀንዳ ስለነበረ የአቶ ጌታሁን ኢንተርቪው እጅግ አጓጊና ትኩረታችንን የሳበ ጉዳይ ነበር።
    አቶ ጌታሁን እንዲህ ሲል ጠየቀው ። ሰሞኑን የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ፤ የኤርትራ መንግስትና የኢትዮጵያ መንግስት የጋራ ንብረት እንዲሆን ስምምነት መፈራረማችሁ ተገልጿል። በዚህም ምክንያት ብዙ ሰዎች ስምምነቱ ትክክል አለመሆኑን ይገልጻሉ።
    ምንም አይሮፕላን ከሌላት ሀገር ጋር የኢትዮጵያን አይሮፕላን የጋራ ንብረት ማድረግ ፤ ኢትዮጵያን ሊጎዳት አይችልም ወይ የሚል ጥያቄ ሲያቀርብለት ፤ ታምራት ላይኔ የሚከተለውን አስደናቂ መልስ ሰጠ። እንዲህ ይላል ፦ በስምምነቱ ፤ ከኤርትራ ይልቅ ኢትዮጵያ የበለጠ ተጠቃሚ ትሆናለች። ምክንያቱንም 1. ተጨማሪ ገበያ ታገኛለች (ኤርትራዊያንን በማጓጓዝ ማለቱ ነው) 2. ኤርትራ ፤ ለአይሮፕላን ጥገና ጋራዥ ስለሌላት አይሮፕላኖቹ የሚጠገኑት በኢትዮጵያ ጋራዥ ይሆናል ። በዚህም በኩልም ገቢ አግኝታ የበለጠ ተጠቃሚ ትሆናለች በማለት መለሰ።
    ይህ ጥያቄና መልስ ፤ ዛሬ የተከናወነ ያክል ስሜቴን እንደኮረኮረ ይገኛል ። ለዚህም የአቶ ጌታሁን አቀራረብ ተጽዕኖ ያደረገ ይመስለኛል ። የአቶ ጌታሁን ታምራት ኢንተርቪውና ድምጻቸው ፤ እንደ ጥላሁን ገሰሰ የፍቅር ዜማ ፤ በቀላሉ ከአእምሮዬ የሚወጣ ሆኖ አላገኘሁትም ። ለዚህም በጣም አድናቂያቸው ነኝ ።
    ምናልባት ጥያቄውና መልሱ ቃል በቃል የተገለበጡ ባይሆኑም ሁኔታውን በትክክ ስለመግለጸቸው ያለ ሐፍረት ፤ አቶ ጌታሁን እንዲታዘቡት ማድረግ እንደሚቻል ለመጠቆም እወዳለሁ።

    • @hidayaabdellah3418
      @hidayaabdellah3418 5 ปีที่แล้ว

      እድሜና ጤና ይስጥልን ።አቶ ጌታሁን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛና ገዥ የሆነ ድምፅ ነበረው ።እድሜና ጤና ለጌታሁንም

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ሰውዬ ልክ እንደ ስሙ
    *ለዓይናችን ፡ ታምራት ሆነኮ!*
    "የውስጥ አርበኛ" ነበርኩኝ ሊል
    አንድ ሃሙስ ቀርቶታል።
    ዛሬ ላለንበት እውነታ ካበቁን ነቀርሳዎች አንዱ
    መሆኑ ቢነገረውና
    አፉን ቢዘጋ ፥
    የኢትዮጵያን ህዝብ ይጠቅማል!

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 ปีที่แล้ว +17

    ኢትዮጵያና👉
    ኦርቶዶክስን
    አማራና 👉
    አማርኛን
    አዲስ አበባንና 👉
    የኢትዮጵያ ባንዲራን
    ለማጥፋት ማለም እንጂ ማየት አይቻልም🙏 የህልም እንጀራ✌

    • @yonatanakalu-tk2xl
      @yonatanakalu-tk2xl 5 ปีที่แล้ว

      Selame Door ahya Amhara

    • @hurumeregassa5249
      @hurumeregassa5249 5 ปีที่แล้ว

      ፍንፍኔ የኦሮሞ እንብርት የኦሮሞ ዋና ከተማ የኦሮሞ ክልል ናት ።አራት ነጥብ

    • @dannydiaspora8326
      @dannydiaspora8326 5 ปีที่แล้ว +1

      ኦሮሞ ነህ ወይስ ከቀን ጅብ ባለአንበጣው ? ከየትኛው ነህ በአማራ ስም የመጣኸው🤑😅😄

    • @dannydiaspora8326
      @dannydiaspora8326 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hurumeregassa5249 😂😅😄😱 እምብርትህን ነገሌ ቦረና ሂድና ፈልገው እዛ ነው የተቀበረው👉 ትግሬ ከሆንክ ደደቢት በረሀ ላይ ....እሺ እሺ ጎፍታኮ በል😃🤑

    • @heywet
      @heywet 5 ปีที่แล้ว

      Sele adisaba Amara ayagebawem! Adisaba yebalebetu ye Oromomiyaa new. Sorry 👎👎👎👎👎

  • @michaelnigussie3338
    @michaelnigussie3338 5 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Tamrat Layne for the wise words...

  • @mullera4766
    @mullera4766 5 ปีที่แล้ว +4

    ታምራት፡ በጣም፣ ነው፣ የሚዋሹት፣ይህም፣ ነው፣ኢትዮጵያን፣ የመሰለቸ፣አገር፣ ጥፋት፣ የሚጎትታት። የኤርትራ፣ ሪፈረንደም፣ የነበረው፣yes or no፣የሚል፣ምርጫ፣ እንጂ፣ ባርነት ወይም፣ ነጻነት፣ የሚል፣ አልነበረም። አማኝ፣ነኝ፣ ነው፣ የሚሉት፣ አይዋሹ፣

    • @tamratlayne5913
      @tamratlayne5913 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ አቶ ሙሉጌታ ስለ እርማትዎ። ስለ ስህተቱ ይቅርታ እጠይቃለሁ። የሌሎችን ትርፍ ንግግር ትቼ የእርስዎን ለመመለስ የመረጥኩት አግባብ ያለው ማስተካከያ ስለሆነ ነው።

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 5 ปีที่แล้ว

      @@tamratlayne5913 ይሄ እኮ የትላንት ታሪክ ነው ማንም ሰው ጎግል አድርጎ ማግኘት ይችላል: ይል የነበረው፡ ኤርትራ ልኡላዊት ሃገር እንድትሆን ትፈልጋለህ ውይስ አትፈልግም ነው።

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 3 ปีที่แล้ว +1

    ሥልጣንም ያልፋል፣ ክብር ይሻራል፣ የተሰጠንን እድል ለመልካም ነገር በአግባቡ ብንጠቀም ታሪክ ያከብረናል። የማንፀፀትበት ህይወት ይኖረናል። ያለበለዚያ ግን የማናስተካክለው ጥፋት ይሆናል።

  • @ድግልአማላጄ
    @ድግልአማላጄ 5 ปีที่แล้ว +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በኻላ የማንቆጭበትን ስራ ሰርተን
    እድናልፍ እግዚአብሄር ይርዳን

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 5 ปีที่แล้ว +4

    Seyoum, you did good job. Keep it up.

    • @bezabezuneh5311
      @bezabezuneh5311 5 ปีที่แล้ว

      ውሽታም ሌባ አንተ ስርቀህ ነው በጥላቻ የሰከርክ ስዩም ተሾመ

  • @orionlal58
    @orionlal58 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you seyoum

  • @mulusewbirhanuayalew9041
    @mulusewbirhanuayalew9041 5 ปีที่แล้ว +8

    Thank-you seyoume . Why the Amahara people care for Ethiopia alone ? Why do not Ethiopia be scrambled ? who cares ?

    • @citycreatures3572
      @citycreatures3572 5 ปีที่แล้ว

      Good! Just leave Oromiyaa for good, please, we beg you!!!

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 5 ปีที่แล้ว

      @@citycreatures3572 where is Oromia ? I don't know where that country? LOCATED? Its 21 century but I didn't see that country get life . EGGHEAD

    • @citycreatures3572
      @citycreatures3572 5 ปีที่แล้ว +1

      @@elizabethmersha2994 I have no time to give you Geo101. You are a good example of the failing Education system in that Empire!

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 5 ปีที่แล้ว

      @@citycreatures3572 coz u are out of reality . This 21 century . Oromo made by tplf imaginary states of Ethiopia u accepts that . But like I said before go Google it 21centry there isn't no Oromo as country in old world map or the new world map. Your imaginary history and imaginary country . When u wake up your dreams is nothing never been never will . But one thing I am 100000⁰0000% sure . U have country . Madagascar u can go back . U will be happy so is Ethiopian people's. Get lost

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 5 ปีที่แล้ว

      @@citycreatures3572 your inferiority complex and low self esteem issues is going killed u even we give Oromo in power. So we can't help u your low_selfstem and inferiority complex issues and ahmara phobias. Go see your mental health professionals. Ahmara can't help with it

  • @yohannesbaraya4269
    @yohannesbaraya4269 5 ปีที่แล้ว +5

    @20:40 ኣሉባልታ! በእድሜያችን ዘመን የተፈጸመ ድርጊት (የኤርትራ ሕዝብ ውሳኔ) ይህን ያህል ብዥታ ከፈጠረ፥ በ3ሺ ዘመን ታሪክ/ተረት ትረት/ ላይ እንዴት ነው መግባባት የሚቻለው? ኣይ የኢትዮጵያ ሊሂቃን!

  • @wossenabate2634
    @wossenabate2634 5 ปีที่แล้ว +12

    አይ ስዩም በቃ ነገር ሁሉ የተቀዳ ድራፍት ይመስልሃል አይደል አገርን ያህል ነገር አፍህ ሳይደናቀፍ ብትፈርስስ ስትል ? እስቲ መጀመሪያ ትንሽ እሩጥና ቦርጭህን አፍርሰው ከዚያ ስሌላው እናወራለን ።

    • @todtod5393
      @todtod5393 5 ปีที่แล้ว

      u really Trash !! ask yourself what i have done ?? definitely Nada !!! do u have moral ground to talk about Seyumee ??? Yemotek

    • @yohanneskassa4280
      @yohanneskassa4280 5 ปีที่แล้ว

      ሞኝ
      እኛም እንዳንተ እንሳደብ ነበር ኤርትራ ብትገነጠልስ ትገንጠል ሲሉን
      ግን
      ተገንጥላ ስናይ
      ፀጥ ነው ያልነው እናም....አትሳደብ
      ኢትዮጵያ መገነጣጠሏ አይቀርም ወይም ከፍተኛ ጦርነት ይነሳል ።
      ታያለህ ።

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 5 ปีที่แล้ว

      ድሮም አገር አጥፊው ተማርኩ ባዩ ነው
      "የተማረ ይግደለኝ" ይባል የል ለሰው ርህራሄ ስላሌለወ

    • @learntospeakamharic8323
      @learntospeakamharic8323 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @heywet
      @heywet 5 ปีที่แล้ว

      @@todtod5393 manew Ena? Kkkkkkk 👎👎👎👎

  • @LDZ-cy6mn
    @LDZ-cy6mn 5 ปีที่แล้ว +3

    ኣንዳፍታን እከታተላለሁ:: ስዩምንም ኣድናቂህ ነኝ :: አቶ ታምራትን አማኝ ሆነ ስሰማ የተለውጠ ይመስለኝ ነበር :: ነገር ግን ገና ህዝብን ያታልላል:: ለምሳሌ የተናገረውን ማጣራት እንዳይቻል አሁን ስሙን መጥቀስ የማልፈልግ ሰው በሚል ሽፋን ያድበሰብሰዋል:: ከዚህም አልፎ የኤርትራን ረፈረንደም በጫካ የተስማሙትን ለእነሱ ትቼ ለህዝብ የቀረበውን ጥያቄ ግን እኔ ስለነበርኩበት ልንገርህ:: ኤርትራን ነጻ እና ሉአላዊት ሀገር ትሆን ዘንድ ትደግፋለህን? ይላል:: መራጩም አዎን ወይም አልደግፍም በሚል ካርድ ፍላጎቱን ይገልጻል:: ይህንን ለማረጋገጥ ጋዜጠኛ ስዩም እንኳን ሶስተኛ ክፍል ቀርቶ ያኔ ያልተወለድክ ብትሆንም አሁኑኑ ጎግል አድርገህ ማረጋገጥ የምትችለው ጉዳይ ነው:: ወደ አቶ ታምራት ልመለስና እኔ የማውቀውን ሲያጣምም ካየሁት የማላቃቸው ነገሮች ላይ እንዴት ነው ማምነው?

    • @neameno
      @neameno 5 ปีที่แล้ว

      17062018 LDZ
      I recommend Ato Tamrat and the journalist Eritrean History 101

  • @citycreatures3572
    @citycreatures3572 5 ปีที่แล้ว +5

    "አማራ ሲሆን ሀገር አዳኝ ሌላው ሀገር በታኝ"! ይገርማል የሰው ቅለቱ!

    • @salemtegen8077
      @salemtegen8077 5 ปีที่แล้ว

      Paradise P ታምራት ላይኔ አማራ አይደለም

    • @citycreatures3572
      @citycreatures3572 5 ปีที่แล้ว

      @@salemtegen8077 I don't care. What is important is his views.

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 5 ปีที่แล้ว

      Salem Tegen,
      Tamirat liene is, of course Amhara!

  • @lovetifero3983
    @lovetifero3983 5 ปีที่แล้ว +6

    ኦሮሞ አማራ እያላቹ ገነጣጥሉን መልሱን ከፈጣሪ ታገኛላቹ ዎዳቹ ይገነጣጠል

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 5 ปีที่แล้ว +2

    It’s sad to hear about the pain you both suffered thank you, yes that has been the story of our country not just for the past 27 but for the past 40 plus years with thousands of victims.
    When I heard Ato Tamrat tell the story about how he studied history in prison it reminded me of a story an acquaintance told me who was one of the first leftist revolutionaries who took up arms in the time of the Emperor. He told me that they used to read books about guerrilla warfare in Indochina to learn how to struggle. To make long story short it took him years after he came back to town before he read two books one by the Emperor and one by Dej. Kebede Tessema and he said everything they wanted to know about guerrilla warfare was right under their nose but who would have the sense to pick it up and read how ironic.

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Mr. Tamerat

  • @only1-way712
    @only1-way712 5 ปีที่แล้ว +5

    አይ አቶ ታምራት ስለአማራ ጉስቁልና ልማት ወደኃላ መቅረት ጥያቄዎችን እንዴት እንደሸሻቸው ዛሬም አለመለወጡን ያሳያል::መቼም ይሄ ዳርዳርታ ወደ ስልጣን መወጣጫ እንደሆንግልፅ ነው::በሹመት ስልጣን ላይ ትቀመጥ ይሆናል እንጅ በምርጫ እንዳታስበው

  • @BB-mc9ni
    @BB-mc9ni 5 ปีที่แล้ว +1

    You know I love your show seyoum.

  • @g.mariam3156
    @g.mariam3156 5 ปีที่แล้ว +3

    በእየሱስ ኣማኝ ነኝ እያልክ መዋሽት ኣያጸድቅም፡ በኤርትራ ረፈረንዱም ጊዜ ባርነት ወይስ ነጻነት የሚል ምርጫ ብቻ ነው የነበረው ብለህ ልምን ያንየ ገና ልጅ የነበረውን ስዩምን ማታለል ያጸድቀሃል ወይ?ይልቁንስ ከዛ በፊት የኤርትራ ሕዝብ በባርነት እንደነበረ ነው የነገርከው።

    • @petrossolomon8760
      @petrossolomon8760 5 ปีที่แล้ว

      How about now Eritrea people still under control of dictatorship eisayas worst than mengstu hailemariam so WHAT'S DIFFERENT?

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 5 ปีที่แล้ว +5

    ታምረት የራስህን እውነታዎች መመለስና እውነቱን በማስረጃ ማስረገጥ ሲኖርብህ ስለ ሌላውን አርሲ ቡርሲ ውን ታወራለህ በዚህ መልኩ የቱጋር ነው የአንተ እውነት?

    • @mustafaaliabdu1558
      @mustafaaliabdu1558 4 ปีที่แล้ว

      Antensayh yamengal allah yifredibh tegalbeh metteh ageren lezih kabekuat ante ena adisu legese endriyas eshete semen wello yebanda meflekya yehonech gud awraga ehhhhh tekatelku

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 ปีที่แล้ว

    Great interview! Great experience!
    God bless Ethiopia!

  • @mhatima5974
    @mhatima5974 5 ปีที่แล้ว +1

    Here the true history of Eritrea:
    - Eritrea was for about 300 year colony of Turkey
    - Eritrea was for 40 year coloney of Italia
    - Eritrea was for 10 years coloney of British
    - Ethiopia tried to have Eritrea as part of Ethiopia and this desire, we all know, it has resulted to 30 years blood war.
    Please do not mislead people. We were never been part of ethiopia. Yes we know that The Ethiopian gavermnents want our getways to see but this does not mean we were part of Ethiopia.

    • @bero431
      @bero431 5 ปีที่แล้ว

      @ M Hatima-- I advise you to get checked your head. Turkey never colonized Eritrea. Turkey was colonizing the Red Sea and some of the ports. That is why most of the people are Mohammedan. Read books. There are hundreds. I recommend you to read the book written in 1532 by the Portugese soldiers who fought along side with the brave deki Bahire Negash lions. Britain never colonized Eri either.

    • @mhatima5974
      @mhatima5974 5 ปีที่แล้ว +1

      @bro: very good, you know the history of eritrea and never been part of Ethiopia. This is the main point i want highlight, Eritrea and its cost never been part of Ethiopia, do not worry the details we will takecare of it, you take care of yours.

  • @redeatbayleyegn7826
    @redeatbayleyegn7826 5 ปีที่แล้ว +3

    በ17 አመቱ መጀመሪያ የመጣለትን የከሰረ ርዕዮተ-አለም አፍሶ ዋጠ! ... ታስሮ ሲሰቃይ ደግሞ እንደገና መጀመሪያው ያገኘውን እምነት ደግሞ አፍሶ ዋጠ!.... አድጎ ያላለቀ!

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 ปีที่แล้ว

      የማሰብ ችሎታውን ተጠቀመ ከእሱ መማር እንጂ እሱን መወንጀል ትንሽ ከሰውነት ተራ ያስወጣል።

  • @compasseritrea7702
    @compasseritrea7702 5 ปีที่แล้ว +3

    ውሰላታ ሀዝብ ኣታደናግር ያልነበረ ታሪክ ኣታውራ ኣመሪካ ማን ሆና ነው ኣሰብን ም ብላን ነበር የምትልው ስለ refrendum አንድሱ ኣልነበረም የነበረው ከኢትዮፒያ ጋር ውይ freedom yetbalew

  • @ሐማርያምንይዞየሕይወትጉዞ
    @ሐማርያምንይዞየሕይወትጉዞ 5 ปีที่แล้ว +7

    ኣማራውን ከኢትዮጵያ ልትነጥሉ አትችሉም

    • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
      @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ ባክሽ በአራቱም አቅጣጫ ደማችንን እየጠጣቹህ እኛማ ኢትዮጲያዊ ነበር የምንለዉ ስታርዱን ፈልጋቹህ አማራ ታረጉናላቹህ

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያን ሊያፈርስ እሚያስበውን ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ባህር ይጣልልን።

    • @addisaddis3562
      @addisaddis3562 5 ปีที่แล้ว

      @S.M.H. media ally americawew God have a way I believe on that. It my take time but not ten thousand years.

  • @yesufsaid5725
    @yesufsaid5725 5 ปีที่แล้ว +2

    ስዪሜ በእድሜ ካንተ በእጥፍ እበልጣለሁ የኢትዩጽያን የፖለቲካ ሂደት ከኢህኣፖ ጀምሮ በደንብ እከታተላለሁ
    ሃገራችን ግን እንደዘንድሮ በመበታተንና ባለ መበታተን በነኦነጋዊ ጃዋሮችና ወያኔዎች ፋተና ወድቃ ኣታውቅም ይህን ካልኩኝ ዘንዳ ኣቶ ታምራትን ልጠይቅ የምፈልገው ለምንድነው ወንጀለኛ ሌባ ገዳይ ሁሉ ከተጠያቂነት ለመዳን ለማምለጥ ሁሌ ወደፔንጤ እምነት የሚገቡት ?
    በደርግ ግዜ በቀይ ሽብር የጨፈጨፉ ሁሉ ኣብዛኛዎች ወደ ፔንጤ ገብተዋል በወይኔም ግዜ ለምሳሌ ታምራት በሚሊየኖች ከዘረፈ ቁጥር የለሽ ኣስቃቂ ወንጀል በተለይ በኣማራ ላይ በመለስ ትእዛዝ ከስራ በህዋላ ወደ ፔንጤነት
    ለመሆኑ የፔንጤ እምነት የወንጀላኞች መደበቂያ ኣይደለም ወይ ?

    • @tbb5294
      @tbb5294 5 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለሐጢያተኞች እንጅ ለጻድቃን አይደለም‼️

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 5 ปีที่แล้ว

    Thx Bros !!!!

  • @berhanualemeneh6168
    @berhanualemeneh6168 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ታምራት.... ''አንተው ታመጣው አንተው ታሮጠው'' አለ የሀገሬ ሰው አንተው በዘር ከፋፍለህ አንተው ኢትዮጵያዊ ልታደርገን ነው እንዴ፤
    ስትቅምና ስትሰክር የብሄር ጭቆና ምናምን ብለህ ልትከፋፍል ጌቶችህ ጋር ተኳርፈህ ሲቀፈድዱህ ኢትዮጵያዊነት ልትለን፡፡
    ቢረሳ ቢረሳ የበደኖ፣ ወተር፣ አርባ ጉጉ ደም ይረሳል??
    ሞኝ አደረግከን እኮ........

  • @eritreanone5496
    @eritreanone5496 5 ปีที่แล้ว +5

    በመጀመርያ የ ኤ ርትራረፈረንደም ጉዳይ " እወ ንናጽነት ኣይፋል ን ናጽነት " ነው የተባለው: ከዛ ኣልፈው ከናንተ መኖር ኡነት ባርነት ነው::

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 ปีที่แล้ว

    What a great alternative sighted politician .

  • @liyagebretsadik8778
    @liyagebretsadik8778 5 ปีที่แล้ว +1

    አዲሱ አመት
    የኢትዮጵያ ጠላት የሚወድመድበት
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት
    ኦነግና ህወሓት ከኢትዮጵያ የሚጠፉበት
    ደግ አሳቢዎች የሚበዙት
    ታማሚዎች ጤና የሚያገኙበት
    ያላገባ የሚያገቡበት
    ያልወለዱ ልጅ የሚያገኙበት
    ህፃናት በጥበብ የሚያድጉበት
    ወጣቶች አስተዋይ የሚሆኑበት
    ሽማግሌዎች የሚመርቁበት
    እናቶች እንባቸው የሚታበስበት
    ነጋዴ የሚያተርፍበት
    ገበሬ ብዙ ምርት የሚሰበሰቡበት
    በጎደለው እግዜር ሞልቶበት
    ይሁንልን አሜን ።

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜርካ አሰብ ወሰዱ ብሎን ነበር እምቢ አልን አለ ታምረኛዉ ታምራት ። ባለጉዳዩ ኤርትራን ተዋግቶ ነጻ ያወጣወ የኤርትራ ህዝብ እንጂ አሜርካ አይደለምም አያገባዉምም ። ደግሞም ኤርትራኮ ሁለት ዓመት ከሬፈረንደሙ በፊት ነበር በወግያ አሸንፋ ነጻ የወጣቹ ። የሬፈረንደሙ ጉዳይ ደግመ ሽዓብያ ገና በረሀ እያለ በፕሮግራም የተያዘ እቅድ ነዉ ። እሚገርመዉ ግን ስንት የዋህ ኢትዮጽያዊ አለ : አሁንም ታምራትን የሚያምን : ከመረረ እዉነት የጣፈጠ ውሸት ሰምቶ የሚደሰት ።

  • @front_spice
    @front_spice 5 ปีที่แล้ว +3

    በዚ ትልድ ቀልዶ ካለፉት 1ኛው ታምራት ነው
    እኔ የምለው አማራ ነው እንዴ እትዮፒያን የሚጠብቀው ?
    እኔ የምለው ይሄ ስዩም ተብዬው መረቅኔ የምታዎራው ነገር ይገረመኛል
    ይሄ ስውይ ታምረት እራሱን ንፁ አድርጎ ለማየትየሚሞክረው ነገሩ ይገረመኛል

  • @dirrarberhe7856
    @dirrarberhe7856 5 ปีที่แล้ว +1

    This my generation I never seen him like this gornalist you r really really hero

  • @welafta-2137
    @welafta-2137 5 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ታምራት በእውነት የአማራ ሊህቅ ነው ብለን ብናስብ እንኳን እንደ ብዙዎቹ የአማራ ልሄቃን ስለ መጣበት የአማራ ህዝብ ዘብ ከመቆም ፣ ከመከራከር ይልቅ እራሱን እንደ ኢትዮጵያ አምባሳደር አርጎ ከወያኔዎች በላይ ትግሬ ሆነ የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነው ፣ ከኦነጎች በላይ ኦሮሞ ሆኖ የኦሮሞ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነው እያለ ያልተረጋገጠ መግለጫ ይሰጣል ። የአማራ ምሁራን ስለ ትግሬ ወይም ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነት ፍርዱን ለነሱ ትታችሁ ስለመጣችሁበት ህብረተሰብ ተቆርቆሩ። ኢትዮጵያን የማዳን ስራ የ84 ነገዶች ሀላፊ ነት ነው።

  • @gebrehiwottewoldeberhan2033
    @gebrehiwottewoldeberhan2033 5 ปีที่แล้ว +2

    ይኸ ፓስተር ግን አሁን የሚናገረው ወደ ኃላ ማለትም ከ30 ዓመት በፊት የታገልኩለት የሚልለት ግዜ ተመልሶ ብያስታውስ እራሱን የሚሳፍረው ይመስለኛል። እራሱ ጠ.ሚ ሆኖ አይደለም እንዴ ሕገ መንግስቱ ያፀደቀው? ስለዚህ አሁን ስለ ሕገ መንግስት ምንድነው የሚቀባጥረው? ወይንስ ኢትዮጵያ እንደ ላባላቶሪ ሊያደርጋት ይፈልጋል? እንደነዚህ ሰዎች እያሉ የኢትዮጵያ ህልውና አሁንም አደጋ ላይ ነው።

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 4 ปีที่แล้ว

    ወደፊት የታሪክ ፍርድ ከሚጠብቃቸው ጥቂት ግለሰቦች ይህ ግለሰብ አንዱ ነው። ብዙ የሚያስለፈልፈው ጉዳይ አለው። ይህ ባንድ ወቅት በሌብነት ቅሌት እስር ቤት የነበረ ይቅር የተባለለት። አሁን ግን እንዲህ ይቀዥብራል። እስኪ ማስረጃ አቅርብ ቢባል ጥሩ ነው። የሚያቀርበው ማስረጃ የለውም። ሌላው ስራ አጥ ስለሆነ አሁንም ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ በሃገሪቱ ጉዳይ ላይ ቁማር ሊጫወት ይፈልጋል። ስለዚህም መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ገና ለገና ኦሮሞዎች ይሳካላቸዋል በሚል ምቀኝነትና መሰሪ ሃሳብ መላ ምት ላይ ነው ያለው። ነገር ግን ለአንዱም ማስረጃ የለውም። የተነቃብህ የቀን ጅቦች ተላላኪ ነህና አስብበት። ባለፈው እኔ ኢትዮጵያን እታደጋለሁ ስል ነበር። ከህወሃት ጋር እየተሞዳሞደ እንደነበር ይህ አመላካች ነው። ማለትም ለ27 አመታት የተዘረፈውን ብር እንዳጎረሱት ይታየኛል። የትም ይሁን ፍራንክ ፌርት ላይ የተደረገው በይቅርታ ታስቦ ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ያን ማንሳት ከፈለገ እነ ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ ሃገር አፍራሽ ተብለው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ነበር። ይህ የዱሮ ወሬ ነው። ስለኦሮሞ ልህቃን እንዲህ አጣምመህ ማቅረብክ በጣም ያሳዝናል። አንተ ግራ የገባክ ሰው ነሕ። ጌታን አውቃለሁ። ፓስተር ነኝ ትላለሕ። ግን ምንህም ጌታን አያውቅም። ውሽታም ስለሆንክ። ጌታ ፍቅር ነው ። ፍቅር ስበክ። ያምርብሃል። መለያየት ምክንያት አትሁን።

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ የሚባል አዳኝ አግኝቼ ከበቀል ከጥላቻ እንደዚህ ነፃ ወጥቻለሁ አሜን

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 5 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ አላህ ይታደግሽ እኔስ ግራ ገባኝ ያንች ነገር ሀገሬ ያአላህ

    • @nigatamsalu8597
      @nigatamsalu8597 5 ปีที่แล้ว

      ጸልይ እህቴ አንቺ ጠንካራ ከሆንሽ!! ወይ ሀገሬ!

  • @sisaywolde7542
    @sisaywolde7542 5 ปีที่แล้ว +16

    ስዩም ቡል ነገር ነህ! ። ታምራትስ ሀገር የመገነጣጠል መሀንዲስ አልነበርከም!?

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

      Awo. Neber. Wedb. Albendnhon. Feramiw. Tameratnew. Werada. Kehadi!!

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 ปีที่แล้ว

      አልነበረም አትሳሳት።ኢህድን የተለያዩ ብሄሮች የነበሩበት እንጂ ትህነግ አልነበረም።

    • @beletetom107
      @beletetom107 5 ปีที่แล้ว +2

      Tamerat አንተ ኮተታም በደኖ ላይ አማራን ያስጨፈጨፍክ። ነፍጠኛ የሚለውን ስያሜ የፈጠርክ። ሌባ የሌቦች አለቃ የነበርክ። አመንዝራ ስልጣንህን መከታ አድርገ የብዙ ኢትዮጵያዊያንን ሚስቶች የቀማ ትዳር ያፈረሰክ።
      ንገሩኝ ባይ ዝም በል። አስመሳይ የምን ወደ አማራ ጠገ ጠጋ ነው።

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      Sisay Wolde kkkkkkk

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 5 ปีที่แล้ว

    እኛ ሀገር አሣሪዋች መልሠው በሌላ ጉልበተኛ ሲታሠሩ ብቻ ነው ሥለፍትህም ሆነ ሥለ ሠው ልጆች ሠብአዊ መብት እና ፍትሀዊነት መጠየቅ የሚጀምሩት።ሥካሩ ሢበርድ ማለት ነው!!

  • @mikael3245
    @mikael3245 5 ปีที่แล้ว +1

    Tamrat is ony trying to convince people that he is absolutely innocent of any any crime committed in his time ..

  •  5 ปีที่แล้ว +4

    Lair Pm prisoner, የአማራን ህዝብን ይቅርታ ጠይቅ

    • @TK_1448
      @TK_1448 5 ปีที่แล้ว

      How manytimes alsemahem

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 ปีที่แล้ว

      ስንቴ ይቅርታ ይጠይቅ?

  • @Kedimudi
    @Kedimudi 5 ปีที่แล้ว +3

    You got it wrong when you talk about Eritrea , Mr. Focus on in Ethiopia's internal issues. Comparing Eritrean case with Ethiopian internal issues will mislead the people.

  • @sisaywolde7542
    @sisaywolde7542 5 ปีที่แล้ว +2

    ታምራት ሲአይኤ ይጠቀምበት እንደሆነ እንጂ ዞር ይበልልን

  • @gobezieeyayu2986
    @gobezieeyayu2986 5 ปีที่แล้ว

    good question for tamirat.

  • @ሞቲጃዋር
    @ሞቲጃዋር 5 ปีที่แล้ว +1

    ገለባ አማራ ለመሆኑ የኦሮምያ ያልሆነ የአማራ የሆነ ኦሮሞ የሚዘርፈው አንድ ነገር ጣ እስቲ።152 (donkey years) የአህያ አመታት ሙሉ ከኦሮምያ ዘረፋችሁ እንጂ እስቲ አማራ ምን ኦሮሞ ዘረፈኝ የሚል ነገር አሌ ከሴተኝኣ አዳሪ ውጭ?? እርሱንም ከፍለን ነው ስዩሜ

  • @cooldamee
    @cooldamee 5 ปีที่แล้ว

    Oh Federizlem I love it...

  • @berhantesfai8066
    @berhantesfai8066 5 ปีที่แล้ว +1

    ታምራት አንተም ተጠያቂ ነህ

  • @compasseritrea7702
    @compasseritrea7702 5 ปีที่แล้ว +1

    ያማራ ሊካን ከ rong information stop መርዝ ኣትዝሩ በዚህ አኮ ሰው የማወዳችህ 30 ኣመት ተዋግታችህ ያልቻላቹህ ኣመሪካ አንደጃኪት ኣሰብ ሊወረውርላችህ very fani dialog!!!!! ኦሮሞ አንደዚህ ብሎ ኣይወራም ችግር ኣለባችህ donot poising yuong genertion

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 5 ปีที่แล้ว +2

    The only thing I love to visit this program is its shows me my previous office building while I was in Ethiopia papasinos building thanks for the agame regiom and fanatic people like this program host I forced to leave

  • @eliasabuna4148
    @eliasabuna4148 5 ปีที่แล้ว +3

    Men oromoo tigire tilaleh qomata

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 5 ปีที่แล้ว +5

    Referendum choices where "yes" or "no" for independence. Please, be honest and read the history.
    Why on earth would you offer other options. To begin with, Eritrea was a country that was annexed by force and liberated from the super powers through its armed struggle.
    The people of Eritrea was asked and said yes for independence. Please accept the choice of the people [99.8%]. There were international observers to witness the process. All of of the process is a public knowledge and is well documented. Stop spewing lies and innuendos.

  •  5 ปีที่แล้ว +2

    አሠብን ውሠዱ ሢባል መለሥ እና ስዬም መሥፋን አንፈልግም ብሐው ለኤርትራ በተኑ። እግዚአብሔር በሠማይ ይፈረድባቸው ።

  • @paulostekle8417
    @paulostekle8417 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል። ኢትዮጵያ በዚህ ሰው ጠቅላይ ሚኒስትርነት ነበረ የምትመራው?
    ኣላዋቂ ሳሚ...... ኣሉ፡ ይህ ሰው እቃ ነበረ፡ ከጊዜም ኣልተማረም እቃ እንደሆነ ኣለ። ከተጠያቂነት ሽሽት ዬት ያደርሰናል?
    የኤርትራን ሪፈረንደም ኣንድም ኤርትራዊ ሲቃወም ሰምቼ ኣላውቅም፡ ኣንድም ኤርትራዊ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ነች ብሎ እሚያምን ኣላየሁም። ኤርትራን ነፃ ያደረጋት ጀግናው ህዝብዋ እንጂ ኢህኣዴግ ኣይደለም። ይልቁንም በእነ ወዲ በርሄ የሚመራ ጀግና የኤርትራ የኮማንዶ እና ሜካናይዝድ ክፍል ኣዲስ ኣበባ ቤተ መንግስት ድረስ መሪ ሆኖ እንደገባ የትላንት ትዉስታችን ነው። በኛ እድሜ የተፈፀመውን ታሪክ እንዲህ ካዛባችሁት ባልነበርንበት ዘመን ስለተፈፀመው ታሪክ እንዴት ልንተማመን እንችላለን?
    እንኳን ኣሰብን ልትጠይቁ ማእከላዊ መንግስቱን በሁለት እግራችሁ ረግጣችሁ ልታስተዳድሩ ኣቅም ኣልነበራችሁም። ታምራት ላይኔ ኣንተ ለሳምፕል የተቀመጥክ እቃ እንጂ ምንም ነገር በሃላፊነትህ (በፍላጎትህ) የምትፈፅም ወይም የምታስፈፅም ሰው ኣልነበርክም። ደግሞም ፈሪ ነህ፡ እንዲያ ባይሆንማ እራስህ ላይ መስክረህ፡ በኣደባባይ ስኳር ኣታለላቸው እያለ መለስ ዜናዊ ሲሳለቅብህ ኣንገትህን ደፍተህ በቴለቪዥን መስኮት ስትታይ ድፍን የኣማራውን ህዝብ ኣንገት ባላስደፋህ ነበረ። የሪፈረንደሙ ኣማርጭ እንዲህ ነበረ
    ኤርትራ ነጻ ኣገር እንድትሆን ትፈልጋለህ ?
    ኣዎ እፈልጋለሁ ኣልፈልግም
    ባርነት የሚለውን ከየት ኣመጡት ?
    እመብርሃንን የካደ ለምስክርነት መጥራት ኣያዋጣም።
    ጌታ ተመልሶ ቢመጣ ደግመህ ከመስቀል ወደኋላ ኣትልም
    እግዝኣቢሄር ልቦና ይስጥህ።

  • @michaelw3358
    @michaelw3358 5 ปีที่แล้ว +1

    Yesukar taem

  • @Sknetube
    @Sknetube 5 ปีที่แล้ว

    መልካም አዲስ አመት @

  • @habtom1980
    @habtom1980 5 ปีที่แล้ว +6

    Last time i give my opinion about this man`s dishonest issue about Eritrea.
    But now i come to a conclusion that
    either he is mentaly unwell or needs money for survival.
    otherwise irelevant to Eritrean independence.
    actually it is unrealistic to expect a person who is not honest to his own
    people (Amara) can be ......

    • @bornagain1770
      @bornagain1770 5 ปีที่แล้ว

      Yonatan Tekleab who is not honest for his wife 2. once a lier always a lire.

    • @yosiefgebrezgi5173
      @yosiefgebrezgi5173 5 ปีที่แล้ว

      Who cares don't worry don't give them too much attention this dedeboch. Because they only now gura and zeraf.!!

    • @getachewmekonnen6223
      @getachewmekonnen6223 5 ปีที่แล้ว

      Pop l

    • @seni680
      @seni680 5 ปีที่แล้ว +1

      Yonatan Tekleab who you talking about?

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 ปีที่แล้ว

      Yonathan Tekleab what dishonesty he is telling what we knew already. You might be ignorant to the truth but not us because that was in so many news papers and radio interviews. Kkk are u kidding us? We were even aware of their plan against Tamrat at least a year before his arrest.

  • @gemechisetana4422
    @gemechisetana4422 5 ปีที่แล้ว

    Eritreans especially the elites are , I think, still in trauma after 30 years of independence. The eupheria subsided and the bitternes survived.Sorry to say this they are still bitter even to accept the truth. Bless you!!!

  • @umerendiris39
    @umerendiris39 5 ปีที่แล้ว +1

    ጠቅላይ ሚኒስቴር ከነበርክ እንደት አቅም ዴዝ እንደሃይለማሪያም ነበርክ

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 5 ปีที่แล้ว +2

    Tamrat layne banda ....ke weyane gar siyashikabit amharawun yaschefechefe banda new .

  • @nigatamsalu8597
    @nigatamsalu8597 5 ปีที่แล้ว +5

    አናትህ በመዶሻ ይፍረስ ስዩም!!!!

  • @yossiberhanu9082
    @yossiberhanu9082 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ጥያቄ ነው አቶ ታምራትም ቢሆኑ በግዛው ሌባ ነበር ከዛ ተጣሉብታሰረ አሀ ተፈታ ስለዚህ ያለፈውን ለምን ትጠይቀዋለህ

  • @zeraimebrahtuhabtu226
    @zeraimebrahtuhabtu226 5 ปีที่แล้ว +2

    Ye weyanien mezref be- astemrinet Teteyaqi Tamirat rasu newu

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 5 ปีที่แล้ว +3

    ታምራት ላይነ እጅግ በጣም ዉሸታም ነዉ የኤርትራ ሪፈረንደም ነፃነት ወይም ባርነት የሚል አልነበረም ። ቃል በቃል ሲተረጎም ሬፈረንደሙ የሚለዉ 1ኛ " ኤርትራ ነፃ ሉአላዊነት ያላት ሀገር እንድትሆን ትፈልጋለህ " አወ የሚል አረንጓዴ ካርድና :
    2ኛ " ኤርትራ ነጻና ሉአላዊነት ያላት ሀገር እንድትሆን ትፈልጋለህ " አልፈልግም የሚል ቀይ ካርድ ። ከዚዉጭ የተለመደዉ የኢትዮጵያ ውሸት ወይም ተረትተረት ነዉ ። በጎጎል ሰርች ማግኘት ይቻላል ።

    • @harounekubal8436
      @harounekubal8436 5 ปีที่แล้ว

      ታምራት እንደ እስስትባህሪ ተለዋዋጭ ባህርያለዉ ለሆዱ ያደረ እንደ ኮንዶም መጠቀም የሚቻል ሰዉ መሰል ፍጡር ነዉ ። መጀመርያ የማርክሲስት ሌኒንስት ሊግ ትግራይ /ወያኔ / የአንድ ሳነቲም ሀለት ገጽታ ሆኖ : እግዚአብሄርን እና ኢትዮጵያን ብሎም የኦርቶዶክስ ሀይማኖት የከዳ /ያጠፋ / ሲሀን ። ሲጨንቀዉም የጴንጤ ተከታይ በመሆን የኦርቶዶክሰ ጠላትነቱን ያጎላ ከራሱ ጋር ያልታረቀ ስለሆነ የሚናገረዉ ሁሉ ዜሮ ነዉ።

    • @harounekubal8436
      @harounekubal8436 5 ปีที่แล้ว

      ታምራት ; ላደረገዉ ወንጀል ሀሉ : የሚሸፍንለት : ወይም ከኢትዮጰያ ህዝብ የሚያስታርቀዉ መስሎት ; ከሚቀባጥረዉ አንዳንድ የዉላቹ ። ድሮ ኤርትራ ሀገር ናት ብየ አምን ነበር : አሁን ግን ስተት አለ : ልክ እንደ ወያዎቹ : ባድመን ላለማስረከብና ሰላም እንዳይኖር እንደሚያርጉት ያሉት ። ኤርትራ አገር መሆንዋን አሁን ካልገባዉ : ወደ ሆስፒታል መሄድ ግድ ይለዋል ። ወይም እንደ በቀለ ገርባ መቀሌ ሄዶ ከገራፊዎቹ ጋር ይሞዳሞድ ። ኤርትራ ነጻ ሀገር የሆነችዉ እልህ አሰጨራሽ የ የሆነዉን 30 ዓመት ጦርነት አሸንፋ ; ነፃነቱን የአለም አቀፍ ታዘቢዎች ባሉበት 99.8%በሆነ ዉጤት በሬፈረንደም አረጋግጣ : ተባበሩት መንግስታት አለም አቀፍ ተቀበይነት ያገኘች ሀገር ናት ። ምርጫዉም የነበረዉ እደታምራት ውሸት ነጻነት ወይም ባርነት ሳይሆን : በእእግሊዝኛ DO YOU APPROVE ERITREA TO BECOME AN INDEPENDENT SOVEREIGN STATE ? YES OR NO አበቃ ። እዚላይ አንድ ሀቅ አለ መላ የቀድሞ የኢትዮጽያ ሰረዊት የሚያዉቀዉ እና ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም የመሰከረዉ : " እኔ የተዋጋሁት ከሻብያ እንጂ ወያኔን አላዉቅም ጎርፍ ያመጣቸዉ ናቸዉ " ። በደር የመጨረሻ የዉድቀት አመታት አከባቢ :አንዳንድ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ወደኤርትራ ለዉጊያ ሲሄዱ ይደረግ የነበረዉ ምንድነ : በትግራይ እየተለማመዱ እንዲያልፉ ነበር ነገርግ ወያኔ ተደብቆ ነበር የሚያሳልፋቸዉ ለማለት ይቻላል ከተታኮሰም እያራራጡ ደምስሰዉት በሁለትና ሶስትቀን ኤርትራ ይገቡ ነበር ለምሳሌ 4ቱም የተለያዩ የተራራ ክፍለጦሮች 18,19,21,22ኛ ።

  • @groove8177
    @groove8177 5 ปีที่แล้ว +6

    donkey amhara, Eitrean ballot was : do you approve Eritrea to become independent soverein state YES or NO nothing more or les check it ahiya

    • @Abby-hi4sf
      @Abby-hi4sf 5 ปีที่แล้ว

      First of all he is not Amara. Second your anti Amara sentiment is a great message for entire Amara people. They will support the eviction of all Eritreans soon. We are sorry for consider you as our brothers and protected your people in Ethiopia..

    • @juzekmato
      @juzekmato 5 ปีที่แล้ว +1

      Aye Eritrea GURA BICHA! anyway why you are here watching our programs ??? OH I FORGOT You haven't got yours poor man. 1000 of Eritreans flocking everyday to us . And you chating sh*t . You think we mind you??? Idiot.

    • @stfrcnhghlndr
      @stfrcnhghlndr 5 ปีที่แล้ว

      ባንድ በኩል አማራን አህያ ትላላችሁ በሌላ በኩል ደግሞ ለጣልያን ሽጦ ባርያ አደረገን ከዛ እንደገና ረግጦ ገዛን ትላላችሁ። አህያው አማራ ሲፈልግ ይሸጣችኋል ሲያሰኘው ረግጦ ይገዛችኋል ማለት ነው? አህያው አማራ ጌታችን ነው እያላችሁን ነው እኮ። ጌታችሁ አህያ ከሆነ እናንተ ምን ልትሆኑ እንደሆነ ሳስበው ያስቀኛል 🤣

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 5 ปีที่แล้ว +2

    This guy didn't pay the price for slaughtering Amara people. Why accept him as human being.

  • @countrystayletub
    @countrystayletub 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳያችሁ እንዴት ሁለት ወደብ ለአንድ ሀገር ካልተሰጠ ብሎ ሚከራከር ተወካይ "" እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል "" ይሉሀል ይሄ ነው ።

  • @shiferawtesfaye743
    @shiferawtesfaye743 5 ปีที่แล้ว +2

    Though they had good intentions. Political elites of Ethiopia are all problems and sources of the problems of Ethiopia. As such they only aggravated and complicated the problems of the country. Then the challenging issue how can we solve the problems of Ethiopia in the presence of the sources of the problems and the problem itself. This needs serious consideration on the way forward strategically and collectively.l

    • @Mike-ci5io
      @Mike-ci5io 5 ปีที่แล้ว +1

      Only educated ppl should rule the country instead of warlords ...also the warlords should be investigated for fake degrees

    • @shiferawtesfaye743
      @shiferawtesfaye743 5 ปีที่แล้ว

      @@Mike-ci5io Mike I believe that our fundamental challenge and failure has been our inability to establish and run fair and credible and amicable system. The second problem is that due alien education and total absence of popular participation, the educated youth and political elites attempted to impose irrelevant ideology and every thing messed up and the country derailed. Yet we are not in the right direction and on the right track. It is sad and unfortunate.what we can and should do is to empower the people through information and knowledge, protect the people through legal and administrative measures to curb out the negative influence and manipulation of the elites and activists.

  • @countrystayletub
    @countrystayletub 5 ปีที่แล้ว +2

    ስል ፊሽ ካልሆናችሁ እና ለስልጣን ካልሆነ እንዴት መስራቾቹ ሳትሞቱ ቀራችሁ??? ደሀው ሲያልቅ??ያን ሁሉ አመት

  • @fikruchane4507
    @fikruchane4507 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ስዩም ብዙ ጥሩ ጥያቄ ትጠይቃለህ ግን ስሜታዊ ባትሆን መልካም ነው

  • @kassas4
    @kassas4 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል አቶ ታምራት ላይኔ የልጅነት እድሚያችሑን በረሐ ላይ ከድርጅቱ ጋር ላሣለፋችሑት ትንሽ ለእናንተ እንኳን የማይራራ ጨካኝ ድርጅት ለኢትዬጵያ ሕዝብ ያሥባል ማለት ዘበት ነው

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 ปีที่แล้ว +1

    Seyoum the way you asking is as you have mysterious question and you have found new find outs but what ever question you belch out question is what he has been answered preciously. But this shows you didn’t dig out(read)every corners‼️‼️‼️‼️

  • @ethiopiandailynews2266
    @ethiopiandailynews2266 5 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም ይፈራል

  • @AmharasMedia
    @AmharasMedia 5 ปีที่แล้ว +1

    ያማል ! ሀያላን ሀገራት ወደብ አልባ እንዳትሆኑ ልንረዳችሁ እንችላለን ሲሉ, አንፈልግም ?....የታሪክ አተላ ማለት...ወያኔ ነው! via Befekadu

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 5 ปีที่แล้ว +4

    Oh I forgot one thing I realized his guy is good for nothing except a lier and most important he is unfitted for any positions

    • @beletetom107
      @beletetom107 5 ปีที่แล้ว

      Tamerat አንተ ኮተታም በደኖ ላይ አማራን ያስጨፈጨፍክ። ነፍጠኛ የሚለውን ስያሜ የፈጠርክ። ሌባ የሌቦች አለቃ የነበርክ። አመንዝራ ስልጣንህን መከታ አድርገ የብዙ ኢትዮጵያዊያንን ሚስቶች የቀማ ትዳር ያፈረሰክ።
      ንገሩኝ ባይ ዝም በል። አስመሳይ የምን ወደ አማራ ጠገ ጠጋ ነው።

  • @ggmm2340
    @ggmm2340 5 ปีที่แล้ว +7

    This guy turned coats at least three times-ANDM (EPRDF) then Pentecostal Preacher and now Political Analyst. What’s next????

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 5 ปีที่แล้ว

      GG MM he will be a sportsman 😍

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 5 ปีที่แล้ว

      Lensa Kuma- I would pay to watch him in a free style wrestling ring. That would be a treat!

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 5 ปีที่แล้ว

      ber nat - I’m not even sure if he likes himself. He’s a loser!

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 ปีที่แล้ว

      GG MM it is called thinking ability God gave that to all creatures. Something you've never experienced off course try it.

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 5 ปีที่แล้ว

      undermysaviour - Leave God out of this!
      Turning coats for self-gain is totally against God!

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 5 ปีที่แล้ว +2

    ታምራት የኢየሱስን ስም እየጠራህ አትዋሽ
    ጴንጤወች በደርግና በወያኔ ዘመን ፖለቲካ
    ውስጥ አይገቡም ነበር አሁን ምነው ፈነዱ

    • @messitkiroshaile8521
      @messitkiroshaile8521 5 ปีที่แล้ว

      እረ ነፍ ጴንጤዋች ነበሩ ጎልተው ስላልወጡ ነው እንጂ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃ ሌላው ብሄርተኛ ሲሆን ችግር አይደለም ? አማራ ሲሆን ግን ሆ ተናግሮ አናጋሪን ያዝልን የሚሉት ለካ ለዚህ ነው

  • @beth9473
    @beth9473 5 ปีที่แล้ว +3

    የስዩም ተሸመና የካሳየ ጨመዳ ኢትዮጵያዊነት ለልጅቻችን ሊተላለፍ የሚገባ ተግባር ነዉ፡፡

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰዩም ታምራት እንደሚታሰር ከዓመት በፊት እናውቅ ነበር።

  • @hdhgsu8305
    @hdhgsu8305 5 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ታምራት እንደአሻጉለት ነው እንዴ የነበርክ አላውቅም ስትል አታፍርም እንዴ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነክ አላውቅም ከውሸት ውሸት ነው

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 ปีที่แล้ว +1

      እነ ታምራት ብቻ ሳይሆኑ ጠቅላላው የሰሜን አማራ ህዝብ ለትህነግ ያልታሰበ ሲሳይ ነው የከፈቱለት ከፍተው ሲያስገቡት። ታምራት ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነው ትህነጎች በትግራይ ግንባታ ላይ ስለነበሩ ነው። በጨለማ መብራት ደርግመው የጭነት መኪና እንደጉድ ሲሄድ አስታውሳለሁ። እውነት ለመናገር መብራት ሲጠፋ ሮጠን ወጥተን መኪናዎቹ ሲያልፉ እናይ ነበር። ምንድነው የሚዘርፉት እያልን ግን ተሸፍነው ነበር የሚግተለተሉት። ለዚያ ብቻ ነው ጠቅላይ ያደረጉት ባያውቅ አይግረምህ።

  • @KwtKwt-cj9gy
    @KwtKwt-cj9gy 5 ปีที่แล้ว +3

    እነሱ ይፍርሳሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትፍርስም የትግራይ፣የኦሮሞ ሌቃኖችን ።

  • @eriasmara9789
    @eriasmara9789 5 ปีที่แล้ว +7

    ውሸታም
    ኣንተ መቸም ከስህተትህ ኣትማርም ።
    ከስህተታቹ ኣትማሩም።ደርግ ስንት ግዜ ሞክሮዋል ኣሰብ ብቻ ስጡን እና መገንጠል ትችላላቹ ብሎ ነበር።እኛ ግን የታገልነው ለኤርትራ ሙሉ እንጂ ለምጽዋ ብቻ ኣይደለም።
    ድሮም የኤርትራ ጥያቄ ሀይለስላሴ ደርግ ወያኔ ብሰማ ኖሮ ለዚህ ኣትበቁም ነበር።
    ኣሁንም ቢሆን ለኢትዮ እና ለኤርትራ ህዝብ የሚበጀው ያለፈው ሃቅ ብትናገሩ ነው የሚበጀው።
    የኤርትራ ህዝብ የራሱ ለማንም ኣይሰጡም የሌላም ኣይፈልግም።
    ታምራት የእግዚሂር ስም እየጠራህ ይብቃህ ኣትዋሽ።

  • @4mood
    @4mood 5 ปีที่แล้ว +4

    The Amhara elites exploited for 100 years, then tye Tigres for 27 years, and now time for the Oromos. The difference is that while both the Amharas & the Tigres exploited Oromia, the Oromos are not going to exploite the Amhara or the Tigre region as they have nothing. Rather they will be in control of their own resources & make use of them.

    • @moisse5646
      @moisse5646 5 ปีที่แล้ว +1

      Agreed, all these cry babies, they want to control Oromia and its resources.

  • @solomonezezew7948
    @solomonezezew7948 5 ปีที่แล้ว +3

    I believe Ethiopia is in danger

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 5 ปีที่แล้ว

    ሥዩም ተከታታይነት flow ያለው የወቅቱንም ፓለቲካ የዋጀ ከሥሜት የፀዳ ጥያቄ አይደለም የጠየቅከው። ጥያቄዋቹ በሌላ ሚዲያ የተጠየቁ ናቸው።

  • @ሞቲጃዋር
    @ሞቲጃዋር 5 ปีที่แล้ว

    አገር በአማራ በእናት ሆድ በማባባት ሲገለጥ፤ በኦሮሞ ደግሞ በአባት በጀግንነት ይገልጣል።ስለዚህ ለአማራ አገር ሌላ ለኦሮሞ ደግሞ አገር በሌላ ስለሚገልጥ አንድ አገር የለንም። አንድ ወዳጀ ብርሃኑ ነጋ ዜግነቱን ሳይለውጥ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ አለ፡ አለኝ እኔም የጉራጌ ዜጝኜጥ ስለሌለ እንድይሆን አልኩት፡እና አንዳርጋቸው አናራው ግን ኢትዮጵያ ዜግነቱን ቀይሮአል ስለው አይ እንጀዋር እና ሌንጮ ቀይረዋል አልኝ።እኔም አይ ለጀዋርም ሆነ ለሌንጮ እኮ አማራ በደሙ ኦሮሞን ጡት እየቆርጠ አባቶቻቻእውን እየገደለ ሳይፈልጉ የጨነባቸው ዜግነት እንጂ የምድራቸውን ነጣቂ ኢትዮጵያዊ ፓስፖርት ወደው አይደለም የቀየሩት፡መጀመሪያውንም የነሱ ስላነበረ ነው አልኩት።ጠልታችሁናል አለኝ፡ አንተ ባለ 3000 የአህያ አመት ባለታሪክ እንዴት ትጠላላላችሁ።ፍቅር ከመሆናችሁ የተነሳ በየቦታው የቃጠሎ ክብሪት ምላሳችሁ ቤተ እምነት ጭምር እያቃጠል ነው አልኩት።ምን ይሻላላ ሲለኝ ከ3000 የሰው አመታት በሁዋላ አናግሩን አልኩት ሳቀ!!! ገለባ አማራ ለመሆኑ የኦሮምያ ያልሆነ የአማራ የሆነ ኦሮሞ የሚዘርፈው አንድ ነገር ጣ እስቲ።152 የአህያ አመታት ሙሉ ከኦሮምያ ዘረፋችሁ እንጂ እስቲ አማራ ምን ኦሮሞ ዘረፈኝ የሚል ነገር አሌ ከሴተኝኣ አዳሪ ውጭ?? እርሱንም ከፍለን ነው ስm

  • @yewahentertainment4479
    @yewahentertainment4479 5 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/c_JBprRTVlw/w-d-xo.html th-cam.com/video/c_JBprRTVlw/w-d-xo.html በዚ link እንዴት የምታፈቅሩትን ሰው በፍቅር ማጥመድ እንደምትችሉ የሚያሳይ video ታገኛላችሁ። በርግጠኝነት ትወዱታላቹ!

    • @mulubelay5119
      @mulubelay5119 5 ปีที่แล้ว

      Yewah entertainment
      Please post this in love channels

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 ปีที่แล้ว +1

    ታምረኛው ታምራት አንድ ወቅት አማራ የሚባል ህዝብ የለም በለሃል እራስህንም ትግሬ አድርገህ ነበር የምታየው ዛሬ አማራነትን በስንት ገዛህው ወደብ አልባ አድርገህናል ኤርትራ ትገንጠል ብለህል አይ አንተ ሰውየ ትናገር እንደሆን ለታሪክ የምቀር ፍርጥርጥ አድረገህ ተናገር አሁንም ነፃ ውጣ

  • @bonjour5268
    @bonjour5268 5 ปีที่แล้ว +1

    EXACTLY ERITREA IS A GOOD EXAMPLE - WE HAVE SO MUCH ISSUE AND WHO IS GONNA PAY FOR ETHIOPIA DEBT OF 52B OR MORE????? ADDIS ABABA AND TIGRA AND SOME FOR ORMOI!!! THE REST DID NOT GET A PENNY .

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 5 ปีที่แล้ว

      And some for Amhara. Amhara dominates the work force to this day. Even though, they are not in cabinet members or biro halafi, most secretaries and or any positions below those ranks are held by them.

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 5 ปีที่แล้ว +3

    መለስ ዘናው ጥንብ የተረገመ ወደብ ለግመል ውሃ መጠጫ ነው አለ አገራችን አሁን በያመቱ ስንት ምልየን ትከፍላላች ለወደብ ያ የተረገመ መለስ ኮብራ እባብ

  • @mamush2245
    @mamush2245 5 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ገና ጠያቂና ተጠያቂ ተገናኙ ጆሮ ያለህ ጉድህን ስማ

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 5 ปีที่แล้ว +1

    አንቴ ሌባ ኢትዮጵያ ሕዝብ ፍት ቀርበህ የራስህን ክብር ልትጠበቅክ ያልቻልክ የኢትዮጵያ ፓርላማ ቀርበህ እንደ ምትሉት አማራ ጀግና ነዉ አይቻልም አንድ አጋሜ እኛ ኤርትራዉያን በግራችን የምንረግጠዉን ዓጋሜ ና እድህበል ስልህ አድርገህ አሁን ጀግና መሆን ፈለግክ

  • @solochocho3060
    @solochocho3060 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝም በል በሉት እባካችሁን ይሄን ሽማግሌ ፈሪ