የአማራን ህዝብ ከድህነት አዝቅት ውስጥ የከተተው ማነው? [ነፃ ውይይት] | ታምራት ላይኔ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • ልዩ ቃለ ምልልስ ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ጋር

ความคิดเห็น • 275

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 5 ปีที่แล้ว +10

    እኛ ሀበሾች ስንባል ሰው አጥፍቻለው ይቅርታ ሲል ይቅርታ የማድረግ ችግር አለብን
    ልባችን የበቀል ልብ ነው ግን የኢትዮጵያ ህዝብ አማኝ ነን ይባላል

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 5 ปีที่แล้ว +1

      ይስሙኝማ፤ ይህ ሰው እውነት ጥፋቱ ቆጭቶት ምሕረት ጠይቋል ብየ ባምንበት በልቤ ይቅርታ የማላደርግለት አንዳችም ምክኛት የለኝም። ምሕረት ጽድቅ ነው። የሆኖ ሆኖ ግን ከገነነበት ግዜ ጀምሮ ገጽታው ላይ እንዲሁም ድርጊቱ ላይ የማንበው ነገር በሙሉ ቅጥፈት ሆኖብኝ ስለ አለ ልቤ ሻክሮበታል። ስለጥፋቱ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ለመጠየቅ አሠርት ዓመታት ዝም ብሎ አሁን ዓብይ ከመጣ በኋላ እኔንም ማሩኝ ብሎ አሁን መስረሩ አጋጣሚን ተጠቅሞ ሥልጣን ላይ ቂብ ለማለት ነው። ዓር የነካ እንጨት ይሻለኛል ከዚህ ቀጣፊ ግለሰብ።፡

    • @yosinaft2661
      @yosinaft2661 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ጠይቀዋል ለምን ኣሁን የሚናገርው ያለው መመልከት ነው. ሃይማኖትን መሸሸግያ በማድረግ ኣሁን ደግሞ ኣማካሪ ሁኖ መቅረብ ይገርማል.

  • @chrstinezac3352
    @chrstinezac3352 5 ปีที่แล้ว +2

    ታምራት የኢትዮጵያ እና የአማራ ጠላት ።

  • @negasurafelhaile3831
    @negasurafelhaile3831 5 ปีที่แล้ว +5

    ስዮም፡በጣም፡ጥሩ፡ውይይት፡ነው፡ያረከው።ሌሎችንም፡ሰዎች፡በዛ፡ትውልድ፡የነበሩትን፡ብታቀርባቸውና፡ብንሰማቸው፡መልካም፡ነው።

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 5 ปีที่แล้ว

    ስዩም በአጭር ጊዜ ብቃት ያለው ጠያቂ እየሆንክ ነው ብዙ ማዳመጥ ጥቂት መናገር የራስን አስተያየት መቆጠብ ሁሉንም አሟልተሀል ወንድሜ በርታ

  • @user-py8gp1ne6z
    @user-py8gp1ne6z 5 ปีที่แล้ว +26

    ታምራት በመጀመርያ አማራአይደለህም አማራንምአትወክልም። ሌላው የስዩምጥያቄ ትክክል ነው። የወያኔአገልጋይ የሚለው ካልገባሕ ሎሌ የሚለውስ ይገባህ ይሆን ??????

    • @mekdeshailegiorgis6073
      @mekdeshailegiorgis6073 5 ปีที่แล้ว

      አንተን አስፈቅዶ ነበር መወለድ የነበረበት?
      ማንም ማንንም አይወክልም አንድ ሰው እራሱን ብቻ ነው የሚወክለው ሰው የተገኘው ከአዳምና ሄዋን ተፈጠሩ እነሱ ደግሞ ዘር አልገበራቸውም !!!

    • @gameresearcher4175
      @gameresearcher4175 5 ปีที่แล้ว

      @@mekdeshailegiorgis6073 ማወቅ ያለብሽ ፈቃደኛ ባሪያና ተገዶ ባርያ የሚሆን አለ፡፡ ታምራት የትኛውን ይመስልሻል? ታምራት በበር አልሆን ሲለው በመስኮት ነው የመጣው።

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 5 ปีที่แล้ว +14

    በበደኖ ከኦነግ ጋር ሆኖ አማራን እስከ ነፍሱ ገደል የጣለውስ ማን ነው?😎

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      ማን?

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 5 ปีที่แล้ว

      መደምደሚያ በቀለ 😭😭😭😭

    • @KFASIL
      @KFASIL 4 ปีที่แล้ว

      ምን ማስረጃ አለን እሱ ከሚነግረን ሌላ

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ውይይት ነው።Thank you
    አቶ ታምራት በህይወት ተርፈው ያለፈውን ስህተት እንዳንደግም ስላስተማሩን።he was not defending what he has done while he was in power.አንዳንዱ ጥያቄ አላስፈላጊ ነበር።የሆነ ሆኖ እኛ ካለፈው ስህተታችን የምንማ ር ሳንሆን ከሬሳ ላይ የምንዘርፍ ተረኞች ነን።

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว

      Joni London ፡ ህዝብ እማ አልተሳሳተም የተሳሳተው እሱና መሰሎቹ ናቸው

  • @user-om9sk1gz6u
    @user-om9sk1gz6u 5 ปีที่แล้ว +15

    ይሄ ሰው ለምን አርፎ አይቀመጥም? ወኔም ፣አንደበትም የካደው ሰው።

    • @fredericknixon4477
      @fredericknixon4477 3 ปีที่แล้ว

      Pro trick: watch series at Flixzone. Been using it for watching lots of of movies lately.

    • @rayamos4681
      @rayamos4681 3 ปีที่แล้ว

      @Frederick Nixon Yea, have been watching on Flixzone} for years myself :D

    • @bostonmatias4800
      @bostonmatias4800 3 ปีที่แล้ว

      @Frederick Nixon Yea, I've been watching on flixzone} for since december myself :)

    • @noecaden5307
      @noecaden5307 3 ปีที่แล้ว

      @Frederick Nixon Definitely, have been using flixzone} for months myself =)

  • @zerihunteshome8089
    @zerihunteshome8089 5 ปีที่แล้ว

    Well done! What a wonderful dialogue you both have Mr tamerat have fully addressed a redemptive approach to every question and should be appreciated. Then and now??! Friend is a big Casuality when heading to power ....!
    Thanks guys...!

  • @Shanko12
    @Shanko12 5 ปีที่แล้ว +6

    ታምራትን ሳይ ከንዴቴ የተነሳ አሰተያየት መሰጠት ያቅተኞል ያማራውን ህዝብ ጠላት አድርጎ በፓሮግራሙ የቀረፀ ፍፁም ዘረኞ የሆነ ድርጅት ጋር አብሮ ሰርቶ ያንን ሰርዓት ድግፎ አገልጋይ ሆኖ የኖረ ሰው ዛሬ አገልጋይ አልነበርኩም የርዕዮት ጉዳይ ነው ሊለን ይፈልጋል እኔ እሱን ብሆን በ አማራው ላይ ለተፈፀመው ውንጀል አንዱ ተጠያቂ ሰው መሆኑን አምኖ ይቅርታን ጠይቆ እራሱን ከህሊና ፀፀት ቢወጣ ይሸለዎል

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว

      Shanko12 ፡ የምን ተጠያቂ መሆን ነው። ሁለተኛ ዙር ሸቤ ነው መውረድ ያለበት

    • @Shanko12
      @Shanko12 5 ปีที่แล้ว

      @@tamertesera8648 ብታሰረውም ለውጥ አያመጣም ትንሸ ለውጥ ሊያመጣ የሚችለው በትንሹ ከራሱ ህሊና ጋር ቢታረቅ እና ለመላው አማራ ህዝብ ከዛም አልፎ ለቀረነው ኢትዮጰያዊያኖች ምን ያህል ወንጀል በ አማራው ሰም እንደተሰራ ቢነግረን ድጋሚ እንደሱ ያሉ እራሳቸውን ህሊናቸውን ከመሸጥ ይቆጠባሉ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 5 ปีที่แล้ว +3

    ስዩሜ ስራህ ግሩም ነው...በርታ እንወድሀለን፦
    አቶ ታምራት ላይኔ ግን በሄደበት ሁሉ ኢንተርቪው እና ንግግሩ ሁሌም እንጨት እንጨት እንዳለኝ ነው
    የዛ የታላቅ የአማራ ድርጅት ተወካይ የነበረ መሆኑ በራሱ ያሳፍራል፦

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      ቂቂቂቂቂ ምን አልክ? ታላቅ የአማራ ድርጅት ነው ያልከው? ከኢህድን በአዴን የሆነውን ነው የአማራ ድርጅት የምትለው? እንጨት እንጨት የሚልህ የራስህ ውሸት ነው እንግዲያው። ቂቂቂቂቂ ጉድ እኮ ነው ።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 ปีที่แล้ว

    ወንድም ስዩም የእውነት ሳላደንቅክ አላልፍም በርታ አዲሱ ለገሰ አቅርብልን የሚለውን እንስማ እባክክ በአማራ ህዝብ ላይ ያላገጡት ብዙ ናቸው ።

  • @Wenchif
    @Wenchif 5 ปีที่แล้ว +13

    መለስ ዜናዊ የ36 አመት ወጠጤ ነበር ስልጣን ሲይዝ። ነገር ግን ስልጣን ከያዘበት ቀን ጀምሮ ኢትዮጵያን እያደማ ትግራይን ሲያለማ ነብር። ታምራት ላይኔ ደግሞ ከ37 አመቱ ጀምሮ እስኪታሰር ድረስ አማራውን ከውያኔ ጋር ሆኖ ሲያቆረቁዝ ነበር።

  • @Geach86
    @Geach86 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሌም የሚገርመኝ... የታምራት ላይኔ... የአማራ ህዝብ ምን ቢበድለው ነው እንደዚህ ስር የሰደደ ሊፈወስ የማይችል ጥላቻ ያለው?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 หลายเดือนก่อน

      Alekochun ferto..Le Genzeb le seltan sil newa..enji man rasun yetelal ! yehe segibgib new.

  • @wodajedagninet6435
    @wodajedagninet6435 5 ปีที่แล้ว +17

    ይህ ሰዉ በአማራ ላይ የፈፀመዉ ወንጀል በሽቶ ቢነከር አይፀዳም።

    • @yafilms2169
      @yafilms2169 5 ปีที่แล้ว

      ሽቶ ማፅጃ ነው እንዴ?

    • @eagleeye4914
      @eagleeye4914 5 ปีที่แล้ว +1

      ቀበሪቾም ቢጨስበት አይለቅም በፊትም አሻንጉሊት ነበር አሁንም አርተፊሻል ነው ስለፖለቲካ እውቀቱ እንኳንስ ከብፃይ መለስ ጋር የስራ ከአማራ አነስተኛ ገበሬ ጋር የተወያየም አይመስልም ይገርማል
      ከሌኒን ጋር አብሮት የነበረው ትሮትስኪ ሌኒኒን በአስተሳስቡ በጣም ይገዳደረው የነበረ ሲሆን ሰለንድፈሃሳብ ከሌኒኒ እኩል የመተንተን የማሳመን የመለወጥ ብቃት ነበረው በዚህም የተነሳ ሁለቱ በፖለቲካዊ አቅዋም ሲለያዩ ሌኒን ቦልሼቭክን ፓርቲ (ብዙሃን)ትሮትስኪ ደግም ሜንሼቭክን(ጥቂቶች) የሚባሉትን ፖርቲ መስርቶ የአስተሳስብን ልህቀት ያራምድ ነበር
      ይህ ስው ግን እኛ ኢህድን የኢሃአፖ ወራሾች ነን ምናምን ሲል ተቃዋሚዋች ሲይምራችሁ ይቅር እኔ አሁንም መቼም ወደእናንተ ካምፕ አልመጣም ሲል የነበረው ቀደም ዛሬ ደግሞ 37አመቴ ነበር ምንም አላውቅም ሲል አያፍርም ዛሬም አያውቅም ከእውቀት የራቀ እወቅ ያለው 40ቀኑ ያውቃል አትወቅ ያለው 40አመቱም አያውቅ ይልየለ ያገሬስው ይህ ስው ቦኖ ቀጂ የውሃ ተራ አስከባሪ ማድረግ እንጂ ፖለቲከኛ ብሎ መጠየቅም መስማትም አያስፈልግም በዚህ የሚከፋው ካለ ያጨብጭብ።

  • @tamenuabera5885
    @tamenuabera5885 5 ปีที่แล้ว

    i am so inspired to see the next talk......

  • @user-gw7pp8oi5k
    @user-gw7pp8oi5k 5 ปีที่แล้ว +6

    ታምራት ላይኔ ወደ ትግል የወጣው እራሱን ሊታገል ነበር!!

  • @ebefekadu898
    @ebefekadu898 5 ปีที่แล้ว +7

    everyone makes mistake, but at least this guy is humble enough to admit his mistakes unlike the evil Tigre who went to his grave without admitting any guilt..may his soul burn in hell...

  • @adama1771
    @adama1771 5 ปีที่แล้ว +20

    Mr. Tamrat, thank you for making the Amharas' people life hell. You should have started by apologizing what you and your party did.

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 5 ปีที่แล้ว +1

      Exactly my thoughts! It's astonishing seeing this guy in such naivenes. He just couldn't realize the major role he had in bringing misery to the Amhara people.

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว +1

      kalmes2007 ፡ You think he doesn’t know Or he is naive. Lololo.... He has power hunger issue. የሌባ አይነደረቅ አታውቅም።

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 5 ปีที่แล้ว +4

    ታምራት ላይኔ መቼም ይቅር አልለውም ባአማረኛ ላይ የሰራው ግፍ

    • @tigisttg5775
      @tigisttg5775 5 ปีที่แล้ว +1

      የወያነ ንግግር ነው

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      Abrham ሌላ ሞክር ከዚህ ሻል ያለ የለህም ትህነግዋ? በአማርኛ ላይ ክክክ

    • @thomas5820
      @thomas5820 5 ปีที่แล้ว

      Abrham Gesese woyane

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 5 ปีที่แล้ว

      አንተ ሎቅማፅ ወያኔ ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው ማን ጥብቅና ቁምልን አለክ ይሄ ሁሉ የእናንተ ስራ ነው።

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 ปีที่แล้ว +2

    ታምራት ከስህተቱ የተማረ ብቸኛው ፖለቲከኛ

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያን ከጎዱ ሰዎች መካከል አንዱ ሆኖ ሳለ ከእሱ ምን አገኛለው ብለክ እንደምትለፋ አይገባኝም !!

  • @aman-aymn3959
    @aman-aymn3959 5 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ስውየ ግን መቸ ይሆን እውነት የሚያወራው : ለህወሓት በቅጥረኝነት እየሰራ አማራን ሲያሳድድ ነበር :: እባክህ አቶ ስዩም ሶማሌ አማራ ሽርጥ ለባሽ እያላችሁ ነው ብሎ በአማራ ላይ ጥቃት እንዲደርስ አድርጏልና ይችን እጣርተህ ጠይቅልን

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว +2

    ግጥም አድርገህ የመለስ ታዛዥ ነበርክ አሁን ስለከበደህ ራሴን ማዋረድ ነው ብለጅ ስላሰብክ እንጂ ታዛዥ ነበርክ ለዛም ማሳያው ድሬደዋ መጥተህ ሶማሌውን በጫት ማህበር ሰብስበህ ምን ብለህ አማራው ላይ አነሳስተህ የሄድከው ምስክር ነኝ ግን በሶማሌው ህዝብ ሳይሳካላችሁ ቀርቶ በኦነግ በኩል ግን ውጤት አግኝቶላችሁ ዘመዶቻችን አማራን አስመትተሃል

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว

      yetinayet eshete ፡ በንግግር ቢስማማም አማራ ግን አይደለም

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 5 ปีที่แล้ว +7

    አቶ ስዩም እባክዎን አቶ አዲሱ ለገሰን ይጋብዙ እና ለታምራት የጠይቁትን ጥያቄዎች ይጠይቁት ?

  • @tsebaotgirma6351
    @tsebaotgirma6351 5 ปีที่แล้ว +1

    ማንም ሰው ስህተት ይሰራል እግዚአብሔር ስለሚወድህ ነው ቶሎ በጊዜ ከነሱ የለየህ እግዚአብሔር ሀጢያተኛን ሳይሆን ሀጢያትን ነው የሚጠላው። እግዚአብሔር ትዕቢተኛን ይቃወማል ለትሁታን ግን ፀጋን ይሰጣል ሀጢያት የማይሰራ የለም እግዚሀብሄር ይቅር ባይ መሀሪ ነው ሰይጣን ከሳሽ ነው ሰው ደግሞ ፈራጅ ነው የራሱን ጉድፍ ትቶ የሰውን ማየት ይወዳል ይሄ ግብዝነት የሚባለው ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት ይታያል። ብዙ ሳትቆይ ከነሱ ተለይተህ እስር ቤት መግባት ጠቅሞሀል ራስህን እንድታይና በስህተትህ እንዳትቀጥል እረድቶሀል በአንተ ላይ ሲያሴሩ የነበሩ የትግል አጋሮችህ አንድ በአንድ የእጃቸውን እያገኙ ነው። ለንስሀ መብቃትህና ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥህ እድለኛ መሆንህን ይናገራል ።ሰው ዝም ብሎ እንደሚለፈልፈው ሳይሆን አሁንም ድረስ ህውኃት እያለ ትክክለኛ ስራ መስራት እንደማይቻል ውስጡ ያሉ ሰዎች ተኖግረዋል።

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 5 ปีที่แล้ว +20

    ታምራት ማለት የአማራን ሕዝብ የመታ እና ያስመታ እርኩስ ሴጣን ነው:: ሕዝብ ይቅርታ ጠይቀህ ጥፋ:: እርኩስ ሆዳም

    • @tsebaotgirma6351
      @tsebaotgirma6351 5 ปีที่แล้ว

      B K ምንም ስህተት ሰርተህ የማታውቅ ትመስላላህ።

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye 5 ปีที่แล้ว

      Tsion Adenew
      Tsi, ሰው ነኝ ለዛውም ደካማ ትላንትም ስህተት ሰርቻለው ነገም እሰራለው:: ደካማ ሰው ነኝ እንጂ ሆዳም አይደለውም:: የፈለገውን ያህል ደካማ ብሆንም አገርና ሕዝብን ለጥቅሜ አልሸጥም:: ይህ ሰው ከሰው ስህተት አልፋ እርኩስ መንፈስ እራሱን ነው የሆነው::

    • @abrehamfissaha9602
      @abrehamfissaha9602 5 ปีที่แล้ว

      @@BB-vn2ye how do u know for sure u are not hodam if u have never been in his shoes. ሰውየው ይቅርታ ከጠየቀኮ ቆየ ለምን ከዚህ ሰው መማር ያለብንን ወስደን አይዞህ አንለውም

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye 5 ปีที่แล้ว

      Abreham Fissaha
      አብርሃም ሆዳም አለመሆኔን ከኔ በላይ ስለኔ ማንም ሊነግረኝ አይችልም:: የሰው ጭብጨባ ለኔ የእውነተኛነት መገለጫዬ አይሆንም:: እመቤቴን እስከልጆ ይዤ ለሆዴ አላድርም ያውም እዝብ እረግቼ: ገድዬ እና ዘርፌ:: አንተ እራስህን ከተጠራጠርቀው እሱ ያንተ ድክመት ነው እኔ ግን ሰው ሆኜ ስህተት ብሰራም እንደሱ ወርጄ እዝቤን አይደለም ማንንም የፈጣሬ ፍጡር አከብራለው:: አሁን ስለእሱ መናገር ፈልጌ ሳይሆን ይቅርታ እንደጠየቀ አፋን ዘግቶ ይቀመጥ:: ትላንት ረግጦ ያስረገጠውን ሕዝብ ዛሬ ደርሶ አሳቢ ልሁን ቢል ለሱ ማንም ቦታ የለውም:: የአማራ ሕዝብ ይቅር ባይ እንጂ አሻንጉሊት አይደለም:: ድሮም ሴጣን ዛሬም ሴጣን::

    • @enderasenegn
      @enderasenegn 5 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ጠይቋል ማማዬ የአማራ ህዝብም ካባ አልብሶ አክብሮታል

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 5 ปีที่แล้ว +7

    37 አመት እወቅ ላለው በቂ ነው ።እርስዎ ግን በ37 አመትዎ "አማራው ግመል ጎታች ይልሐል አሁን ጊዜው ያንተ ነው በለው"መቼም ይሔን ለማገናዘብ 16. አመት በቂ ነው

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      ፴፯ በጣም ልጅ ነው ከእርሱ አመጣጥ አንጻር ። ቀጥታ ከጫካ ለገባ ታገልኩለት የሚለው ደግሞ በሌለ ፕሮፓጋንዳ ፈጠራ ላይ የተመሰረተ ያልተስተዋለ የኮሚኒስቶችን መጽሃፍ አንብበው ብቻ ውጠቱን ያላስተዋሉ ከራሳቸው አገር ህዝብ አንጻር ያላገናዘቡ። ከሆነ ዓለም መጥቶ የማያውቀውን ዓለም ፈርጆ መምራት እንደማለት ነው።

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      @ChelseafcTube I think Mengistu Haile Mariam was 39 the late but Great Thomas Sankara was 36 or 37.

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      Gontel Belay አየህ ሽርጣም ነበር አሁን ደግሞ ግመል ጎታች ሆነ? ግን ማንን ነው ኦሮሞን ተባለ እሱ ሽርጥ ልብሱ አይደለም ሶማሌን ተባለ በጊዜው የኦጋዴን ወንድሞቻችን ሰላም መሆን ብቻ ሳይሆን በነበረው ትርምስ በዋንነት ከአማራውና ሃረሪው ጎን ነበሩ ታዲያ አፋሩን ነው? ግራ ገባን እኮ።

    • @gontelbelay8516
      @gontelbelay8516 5 ปีที่แล้ว

      @@amourgagnetoujours መለስ እኮ ካልተሳሳትሁ ከታምራት ያንሳል

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว

      ChelseafcTube ፡ 37 maybe to young to lead a country but not to young to tell the difference between good and evil.

  • @sskk5935
    @sskk5935 5 ปีที่แล้ว

    T L is honest, and I would like the journalist to ask him one question. What was the foreign influence at that historical piont which I believe was important and still have importance to analysis the current situation.

  • @user-wn8hk2yu8f
    @user-wn8hk2yu8f 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን አማራን ወደ ገደል የከተታት የሚያደርገውን የማያውቅ ሌሎችን ተከትሎ የሚጓዝ ስኳር አታለልኸኝ ያለ ፈሪ 🐏።

  • @habtomatsbha5790
    @habtomatsbha5790 5 ปีที่แล้ว

    ነፃ ውይይት ላይ ውሃ እስፖንስር የሚያደርግክ ጠፍቶ ነው ወይ ከብዙ ምሁራንና ፖለቲከኞች በምታደርገው ሀገራዊ ወይይት በደረቁ ነው ስታወያይ የማየው ስለዚህ ብታስብበት ጥሩ ይመስለኛል

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 5 ปีที่แล้ว +6

    ምንድነው ይሚቀባጥር ስለ አምራ ሲጠየቅ አብዮታዊ ዳሞክራሲ ምና ምን ይላል ለምን አያምንም እሱና የሱ ድርጅት የትህነግ ተከታይ ሆነው ትግራይ በፋብሪካ ላይ ፉብሪካ ሲግተለተልላት አማራው በድህነት ውራ ሆኗል. ይሄ የመለስ አሽከር አፍ አለኝ ብሎ ደሞ ያወራል 😡

  • @berehanbehonegn136
    @berehanbehonegn136 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ታምራትን የምመክራቸው ይህን ነው:: እራስዎን የእውነት መርምረው በግልወም ሆነ ከሌሎች ጋር ተባባሪ በመሆን እመራዋለሁ ሲሉት የነበረውን በአማራ ህዝብ ላይ የተደረገን ሰቆቃ ሀላፊነት ወስደው የተደረገውን በደል በመዘርዘር ዝቅ ባለ መንፈስ ይቅርታ መጠየቅ ውስጥወትን ለማከም ይረዳዎታል ብየ አስባለሁ:: ምንም እንኩዋን የተፈፀመውን በደል እንዳይሆን ማድረግ ባይቻልም በርስዎ ምክንያት ተጠቂ የሆነውን ማህበረሰብ ስነልቦና በመገንባት እረገድ ሊያግዙ የሚችሉት ተግባር ቢኖሩዎት የተጎጂው ማህበረሰብ ቁስል እንዲያገግም እገዛ ቢያደርጉ የሚል ሀሳብ ላካፍልወ ወደድኩ:

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 5 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ሰጭ ውይይት ነበር ። ጋዜጠኛው ጥሩ ጥያቄዎችን አቅርበዋል ። አቶ ታምራት ለተጠየቁት ጥያቄዎች ሰከን ባለ በሚገባ ቋንቋ ጥሩ አድርገው መልስ ሰጥተዋል ።

  • @gameresearcher4175
    @gameresearcher4175 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንድ ሰዎች ታምራት ላይኔ ላጠፋው ጥፋት ይቅርታ ጠይቋል ይላሉ። ስለዚህ ሰውዬውን አትንኩት ይላሉ።
    የሰው ልጅ ይቅርታ የሚያደርገው ከተሰደበ ; ማንነቱን ካዋረዱት ; የውሽት አሉባልታ ካወሩበት ; በተሳሳተ መረጃ ከመሰከሩበት ይቅርታ ሊያደርግ ይችላል። ይሄም የሚሆነው ወንጀል ፈጻሚዎች ጥፋታቸውን አምነው ዳግም እንደማይፈጽሙና ስህተታቸውን እንደሚያርሙ ቃል ከገቡ በኋላ መሆን አለበት።
    የታምራት ላይኔ ግን ለዬት ይላል። በተለያዩ ሜድያዎች እንደሰማንው በእሱ ትእዛዝ ብዙ አማሮች በጅምላ ህይወታቸው ጠፍቶአል። የሰው ልጅ የባህር ዛፍ ቅርንጫፍ አይደለም ተመልሶ የሚያበቅል። በጊዜው ያለ ጥፋታቸው በጅምላ የተገደሉት ምስኪን አማሮች ህይወት ተመልሳ አትመጣም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድረ ገጽ ጠፍታለች።
    እስራኤሎች እኮ የናዚን(የሂትለርን) ወንጀለኞችን እስከ አሁን ድረስ ከላቲን አሜሪካ አድነው ይዘው ለፍርድ እያቀረቡ ነው። ይቅርታ ስለአሉ ዝም አልተባሉም። ስለዚህ ጅምላ ነፍሰ ገዳይ በሙሉ ይቅርታ ካሉ ይቅርታ ሊደረግላቸው ነው ማለት ነው?
    ሰውዬው ስኳር ሰርቋል ተብሎ 6 ዓመት መሰለኝ ታስሮአል። ግን በተለያዬ የዜና ማሰራጫዎች እንደሰማንውና በቦታው የነበሩ ምስክሮች እንደተናገሩት ከሆነ አማሮችን በሀሰት ትርክት አስጨፍጭፎ ምንም ዓይነት ፍርድ አልተሰጠም። እጅግ በጣም ይገርማል ! ለአማሮች ይቅርታ ብቻ በቂ ነው - ለስኳር ግን 6 ዓመት ?
    "ይህ 37 ዓመቴ ስለሆነ ብዙም የአመራር ዘዴ ስለማላውቅ ነው" የሚለውን የውሽት ትርክት አትስሙ !
    መለሰ ዜናዊም ሆነ ታምራት ያደረጉት በጌቶቻቸው "በነጭ ወያኔዎች" መርህ በተጻፈና በአልተጻፉ (በቃል ብቻ) ባሉ ትእዛዛት እንደሆን የፈጸሙት ተግባራት ይጠቁማሉ። ለምሳሌ :- " የኛ ሰው ስልጣን ከጨበጠ በግልጽም ይሁን በስውር ሌላውን ህዝብ መጨፍጨፍ እልባት" ይላል። ጥቅሱንና ምንጭን መጻፉ ሌሎችን ማህበረሰብ ስለሚነካና ስለሚጎዳ አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም። ስለዚህ ደርግ ስልጣን ሲጨብጥ ቀይሽብርን ፈጸመ ; ወያኔ ስልጣን ሲጨብጥ የበደኖና አርባጉጉ ጭፍጨፋ አደረገ ; አብይ ሲመጣ ደግሞ የሻሸመኔ የለጋጠፎ የጎንደር የጌድዮን ማፈናቀልና ግድያ ተደረገ። ስለዚህ ከትእዛዛቱ ጋር ይገጥማል።
    እዚህ ጋር አንድ ነገር ግልጽ ላደርግላችሁ የምፈልገው ከ5 ዓመት በፊት በአንድ የአውሮፓ ሀገር(ዩክሬይን - ኦዴሳ) ውስጥም የበደኖና የአርባጉጎ አይነት ወንጀል ተፈጽሟል። እንዲያውም እዚያ ያደረጉት እርጉዝ ሴት በመጥረቢያና (እርጉዝ ሴት ሀገራችንም በበደኖ ጭፍጨፋ ጊዜና አሁን ደግሞ የጄኔ አሳምነውን ጽጌ ሚስት አስረው እያሰቃዩ ይገኛሉ) ሰዎችን በቤንዚን አርከፍክፈው ነው ያነደዱዋቸው። ስለዚህ ይዘቱ አለማቀፋዊ ነወ።

  • @user-py8gp1ne6z
    @user-py8gp1ne6z 5 ปีที่แล้ว +3

    ታምራት አንተሌባ ምያረጋል ኢትዮጵያነው ሀገሩ እንጁላንተና መስሎችህ የድሜዘልዛሎች የግፍየሀጢያት ምንጮች። ግን ግዜአለው ለሁሉም። ብርሀኑነጋ እብድውሻመሆኑን አንተምባትገልፀው ተግባሩ ያሳያል።

  • @ewnetuferede5454
    @ewnetuferede5454 5 ปีที่แล้ว

    ጌትሽ እግዚአብሔር ክዚህ ሁሉ መከራ ና ችግር ብሁዋላ ለዚህ በመብቃትህ የእናትና የአባትህ አምላክን አመስግን ብዙ ኢንተርቬው ላይ ሳዳምጥህ ዛሬ ብቻ ስለ ብርሀኑ ተናግርክ ግን ድፍንድን አርገህ አልፍከው እባክህን 1969 ዓም ለይ ስድስት ኪሎ ክምፓስ በነበርንበት ግዜ ዋናው የኢህአፓ አባል ወንዳታዋ ካሱ አቦዬ አንተም ሆነ ብርሃኑ አንድ ቀንም በአጋጣሚ አለማንሳታችሁ በጣም ያሳዝናል ካሱ የወንዶች ወንድ ለኢትዮጵያ ክብርና ዋስትና የተስዋ ወንድማችን ነበር

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 5 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቡና ወገኑ ላይ ከጠላት ጋር የዶለተ ሰው ሥራው በይቅርታ አይጠራም። ባንዳነት ምህረቱ በሞት ብቻ። ራሱን መታደግ ካሻው ንሥሓ ገብቶ ራሱን ያጥፋ።

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba ปีที่แล้ว

    ብሔራዊ ቁዋንቁዋን አማርኛ የሚናገር ሁሉ አማራ እየተባለ ጨቁዋኝ ማለት ውሃ አይቁዋጥርም

  • @user-nh9uy3ym3f
    @user-nh9uy3ym3f 5 ปีที่แล้ว

    የትምክህት ኃይሎች ራሳቸውን በፈቃዳቸው ማለት መብታቸው ሲሆን ኢትዮጵያ ግን የሙስሊም ሃገር ጭምር መሆንዋን ለማመን የካዱ የክህደት ፈጣሪዎች ናቸው።

  • @yadetasabane5442
    @yadetasabane5442 5 ปีที่แล้ว

    ጠያቂዉ ከኣማራ በቀር ስለሌሎች ግድ የሌለዉ የሚያነሱትን ሁሉ ኣስቀያሚ በሆነ መንገድ ማጣጣል ስራዬ ብሎ የተያያዘዉ ይመስላል ሁሌም ከሚላቸዉ ከሚያነሳቸው ነገሮች ኣንፃር የምሬቱ ኣገላለፅ ማንም የbody language የሚገባዉ ሰዉ በቀላሉ የሚረዳው የሆነ ችግር እንዳለበት ያሳያል ላማራ የቆመ መምሰሉም ኣንድ መደበቅያ ማድረጉ እንጂ በእውነት ለኣማራ ኣሞት ኣይደለም ስለዚህ በዚህ ኣትታለሉ እረሳችሁን መፅሃፍ መሸጫ ትርፍ ማካበቻ ኣታድርጉ የኢትዮጵያ መፍትሄ በእደዚህ ኣይነት ሰዎች አጅ የለም ይህ ሰው (ጠያቂዉ) ብዙ የሚያነብ ወይም ያነበባቸው ያልገባው ወይንም በራሱ መንገድ ኣጣሞ ለማቅረብ እረዥም መንገድ የሚጉዋዝ ኣይነት ሰዉ እንጂ መፍትሄ ኣፍላቂ ኣይደለም ጠቃሚም ኣይመስለኝም
    መፍትሄ የሌለው ወሬ compromise ለማድረግ ፍላጎት የሌለው እራሱ እዝያ ማዶ ጠርዝ ላይ ተቀምጦ ወዲህ ማዶ ላይ ብቻ ያዙኝ ልቀቁኝ የማለት ሁኔታ ዛሬ ላለንበት ችግር መነሻ መሆኑን ኣውቀን መቻቻልን ተምረን እኛው እራሳችን ችግሮቻችንን የሚያቃል ሁኔታ መፍጠር ይስፈልጋል ይህንንና ሌሎች መሰሎቹ የሚሉትን ይዘን ለራሳችንም ጠፍተን ሃገርም እንዳናጠፋ ብንሆን ይበጀናል

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 5 ปีที่แล้ว

    የአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን የኢቲዮጲያ ሕዝብ ሁሉ መናጢ ደሀ ነው! አትሊስት የአማራ ሕዝብ ምርታማ አረንጓዴ ውሀ የሞላበት ውብ ሕዝብ ነው! ቢያደኸዮት ምርቱን እየዘረፉነበር አሁን ግን አይቻልም! አማራ የራሱ ፓርቲ አለው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ታምራት እውነት አንተ አማራ ነክ? የአማራ ህዝብ ውሸታምና ሌባ አይወድም ! ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ የሚል ህዝብ ነው ! ባለማወቅ ካደረከው ይቅርታ ጠይቅ !ከህዝባችን ጋር ታረቅ ! የምተን እና የተማረከን ሰው ይቅር ማለት ባህሉም አይማኖቱም ያዘዋል ! ያለበለዚያ ይሄ ህዝብ መቼም አይለቅክም እንደናከው ነው የሚቆጥረው አስብበት ዞሮ ዞሮ ለክፉ የማይሰጥክ ህዝብ ነው ታረቅ ታረቅ ።።።

  • @leulabraham319
    @leulabraham319 5 ปีที่แล้ว +4

    የተጠየቅከው የራስህ ፖርቲ ነው ምንትቃጃለህ

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 5 ปีที่แล้ว

    እስቲ አማራ ላይ ውረዱ ሁሉም ቦታ አማራ አማራ እንዳ ምን እናርጋሽሁ ስዩም ዶማ ስለ አማራ በጣም ብዙ አወራህ በቃህ እኛ አማራወች ድሀ አይደለንም ስንት አለ የ አምሮ ድሀ እኛ ግን የፈለገ ቢሆን የፈለገ ቢፈተፈት አማራ አማራ ነው በቃ ምንም ቢባል ምንም ቢቆላ አማራ መስሎ አይታየውም እራስን ዝቅ ማለትም ሆነ መሸማቀቅ የለም ምክንያቱም አማራ ነንን

  • @sebelewongale3072
    @sebelewongale3072 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን አባቱ ነው ሚያወራ ስለአማራ እየተጠየቀ ስለ ኢትዮጲያ ትዘባርቃለህ አህያ አንተን በበረምጣን ላይ መጥበስ ነበር አንተ ባንዳ!!

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 5 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር። ነገር ግን አዘጋጁ የጋዜጠኝነትን( ኤቲክስ) ብትከተል ድንቅ ነው። ተራ የሆነ አገልጋይነት፣ ተላላኪ የሚለውን ነገር ባትጠቀመው መልካም ነው። የፕሮግራሙን መስዕብ ይቀንሳል። የተራ መንደር ወሬ አስመሰልከው።

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚሳዝነዉ እነዚህ የዘንድሮ ጎርፍ አመጣሽ ጋዜጠኛ አሰዳቢውች እንዲ አይነቱን ነፈስ ገዳይ እያቀረቡ መቅለስለሳቸዉ ነዉ። በቁማችሁ የሞታችሁ የመንደረ ወሬኞች

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว +1

      Teddy Seyum ፡ ጋዜጠኞቹስ ሆድ አደር አይደሉ። ቢችሉ የመለስ ዜናዊ እሬሳም ቃለ መጠይቅ ያረጋሉ እየተቅለሰለሱ

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 5 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው ሌባና ፅንፈኛ ነው አቶ ታምራት ለምን ይለፋሉ ......?

  • @EthioH76
    @EthioH76 5 ปีที่แล้ว +1

    This guy should have been behind bars!

  • @tsigehaile9726
    @tsigehaile9726 5 ปีที่แล้ว

    ታምራት ላይኔ ደቡብ እንጂ የአማራ ተወላጅ አይደለም!!!!
    ይህ ሊታረም ይገባል።
    ታምራት ላይኔም ሆነ ነዋይ ደበበ ደቡብ እንጂ አማራዎች አይደሉም ይህ ሊታወቅ የሚገባው ጉዳይ ነው።
    አማራ ተብሎ ሀረር የለም ያለና አማራን ያስጨረሰ እኩይ ሰዉ መሆኑን እንደ አማራ ተወላጆች በፍፁም አንረሳውም።

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርመኝ ግን ወያኔን የግለገሉ ውድ ች መጨረሻ ፔንጤ ይህን ምን ሀይል ነው እንዲህ የሚያደርገቸው?

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 4 ปีที่แล้ว

    ወደፊት የታሪክ ፍርድ ከሚጠብቃቸው ጥቂት ግለሰቦች ይህ ግለሰብ አንዱ ነው። ብዙ የሚያስለፈልፈው ጉዳይ አለው። ይህ ባንድ ወቅት በሌብነት ቅሌት እስር ቤት የነበረ ይቅር የተባለለት። አሁን ግን እንዲህ ይቀዥብራል። እስኪ ማስረጃ አቅርብ ቢባል ጥሩ ነው። የሚያቀርበው ማስረጃ የለውም። ሌላው ስራ አጥ ስለሆነ አሁንም ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ በሃገሪቱ ጉዳይ ላይ ቁማር ሊጫወት ይፈልጋል። ስለዚህም መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ገና ለገና ኦሮሞዎች ይሳካላቸዋል በሚል ምቀኝነትና መሰሪ ሃሳብ መላ ምት ላይ ነው ያለው። ነገር ግን ለአንዱም ማስረጃ የለውም። የተነቃብህ የቀን ጅቦች ተላላኪ ነህና አስብበት። ባለፈው እኔ ኢትዮጵያን እታደጋለሁ ስል ነበር። ከህወሃት ጋር እየተሞዳሞደ እንደነበር ይህ አመላካች ነው። ማለትም ለ27 አመታት የተዘረፈውን ብር እንዳጎረሱት ይታየኛል። የትም ይሁን ፍራንክ ፌርት ላይ የተደረገው በይቅርታ ታስቦ ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ያን ማንሳት ከፈለገ እነ ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ ሃገር አፍራሽ ተብለው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ነበር። ይህ የዱሮ ወሬ ነው። ስለኦሮሞ ልህቃን እንዲህ አጣምመህ ማቅረብክ በጣም ያሳዝናል። አንተ ግራ የገባክ ሰው ነሕ። ጌታን አውቃለሁ። ፓስተር ነኝ ትላለሕ። ግን ምንህም ጌታን አያውቅም። ውሽታም ስለሆንክ። ጌታ ፍቅር ነው ። ፍቅር ስበክ። ያምርብሃል። መለያየት ምክንያት አትሁን።

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 5 ปีที่แล้ว

    ይህን መሰል አቀራረብ ጋዜጠኛ ነን እያሉ ለሚያደነቁሩን ሁሉ ሊንኩን ሼር አድርጉ እባካችሁ ምናልባት ከተማሩበት🙏

  • @BB-mc9ni
    @BB-mc9ni 5 ปีที่แล้ว +1

    Prime minister at the age of 37! I am 37 , I can't even manage myself.

    • @aarongebre1481
      @aarongebre1481 5 ปีที่แล้ว

      Mark zuckerberg was 20 years old when he invented Facebook and became millionaire ! Age doesn’t matter .do not make excuses

  • @seblemola6880
    @seblemola6880 5 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ማፉሪያ አሁን አንተ ስለአማራ ታወራለህ
    መለስም ተነስቶ ቢጠየቅ እንዳተ ይመልስ
    ይሆናል ጌታን ተቀበልኩ ብትል መቼም
    ከአይምሮም መሽሽ አይቻልም አንድ ቀን
    ትጠየቃለህ

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 5 ปีที่แล้ว

    የአማራህዝብ ከሀገራችን በጣም ደሀ መሆኑን አዉቃለሁ ግን ከአለም???? ከአማራ ክልል የመጣ ሁሉ ሊያፍርና ሊያስብ ይገባል። የሰዉ እምሮ ያለዉ ማለቴ ነዉ።

    • @hayal2284
      @hayal2284 5 ปีที่แล้ว

      ምን የሚያሳፍር ነገር አለ? ሆን ተብሎ በእቅድ ጠላቶች እንደዚህ ሲያደርጉት ያስቆጫል እንጂ አያሳፍርም።

  • @girmah2003
    @girmah2003 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰውዬ ያኔ አፉ እንዳመጣለት በሚናገርበት ጊዜ ወደምስራቁ የሀገራችን ክፍል ሄዶ በትልቅ ጉባዔ ላይ በተለይ ስለአማራዎች የተናገረው ነገር በነፃነት ስማር በነበርሁበት ዩኒቨርሲቲ ውስጥና በአካባቢው ፍፁም ነፃነታችን ጠፍቶና ብዙ ሰው ለአደጋ የጣለ፣ ለምን እንደምታቀርቡት ራሱ ይገርመኛል፡፡ ራሱን መደበቅ ነበረበት፣ ፍትህ ስለሌለ ነው እንጅ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያመጣው ጣጣ ከባድ ነው፣ ራሱ እንደሚያየው ሀገራችን የገባችበት ማጥ እያየው ነው፡፡ አዝናለሁ፡፡

  • @girmaashagrie802
    @girmaashagrie802 5 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ሰው አማራን የበደለ ስው የለም

  • @ssds463
    @ssds463 2 ปีที่แล้ว

    ታምራትአማራአይደለሕም

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว +1

    የተማሪ ንቅናቄ የሚለው ራሱ የዞረበት በሌለ ህልም ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያን ቻይና ቪየትናም ወይ ራሺያ ለማድረግ የተነሳ። የቻይና የራሺያና የቪየትናም ህዝብ የመጣበትን ስቃይ እንኳን ያላስተዋለ። ሌኒን ገዳይ መሆኑን እንኳን ያላየ ግብስብስ ነበር።

  • @therock3058
    @therock3058 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣማራ ዕድሜው ልክ ከገዢ መደብ በላይ ሆኖ ኖሯል። በዛው ወቃማ ዘመኑ በሌሎች ህዝቦች የፈጸመው ገበን በምንም መልኩ ልትሸፍኑት ኣትችሉም። መንግስቱኮ ኣማራ ኣልነበረም ትሉናላችሁ ሃይለስላሴ እኮ ግማሹ ከዚህ ግማሹ ከዛ ትሉናላች። መንግስቱ ፍጹም የተሳሳተ መረጃ የነበረው ኣማካሪዎቹ በጠቅላላ የድህንነት ሰዎቹ በጠቅላላ ኣማራ ስለነበሩ ነው ። ሃይለስላሴም ግማሽ ዕድሜው ለራሱ የተቀረው ዕድሜው ደግሞ ለኣማራ ሲል የኖረ ሰው ነበር። ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ወደ ኣማራ የመለወጥ ዕዉር ዘመቻ ነው ያካሄዳችሁ። ሕዝቦች ሳይወዱ በግድ ኣለፍላጎታቸው የራሳቸው ባህል ትተው ኣማርኛ በግድ እንዲማሩ ተደረገ። ቋንቋቸው ብቻ ሳይሆን የተናቀው ሰብኣዊነታቸው ጭምርም ነው የተጠየፉት። ለ ኦሮሞ ከእንስሳ በታች የሆነ ፍጡር ነው ብለው የሰበኹ ኣማራ ናቸው። የኦሮሞ እናቶች ጡት የቆረጡ ኣማራ ናቸው። ኦሮሞ ሽንት ኣር ፍጥረት ነው ብሎ በስትራተጂ የተሰራለት ዘመቻ ህያው ኣብነት ነው። የኣማራ የትምህርት ምኒስተር በዛች የኣማራ ኢትዮጵያ ወርቃማ ዘመናቸው በጀት ተበጅቶለት ጫላና ጫልቱ የሰው ኣብነት መሆን በፍጹም ሊሆኑ የማይችሉ ኣስቀያሚ ፍጡራን ናቸውና የእነሱን ፈለግ ከመከተል ፈንታ ኣለልን ምን የመሰለ ጨዋ ታታሪ ህዝም በ ፊደል ኣ የሚጀምር ኣማራ የወከሉት ግን ኣየለ ብለው ነበር። ታታሪው ኣየለ የሚል የኣማርኛ መጽሓፍ ሁሉም የተማረበት የቁልቁለት መጽሓፍ ማን ይረሳዋል።ጫላን ዕድሜው ልክ ጩቤ እንደጨበጠ ሊኖር ነው የተመኙት ።ጫላ ሁሉም የኦሮሞ ሰፊው ህዝብ የሚወክል ገጸ ባሕርይ ነበር ልክ እንደ ጫልቱ። ሌላ ዕድሜው ልክ የኦሮሞ ጤፍ የኦሮሞ ቡና የቦረና ነገሌ ቁርጥ ስጋ ቦርጩን ተዉት ያሳብጠው ያሉት በ ፊደል ኣ የሚጀምር ኣየለ ሳይሆን ኣበበ የተባለ ሌላው ኣማራ ነው። ኣበበ በሶ በላ። ኣማራ ይህን ሁሉ ያደረጉት የኦሮሞን ሰፊው ሕዝም ስነልቦና ከምንጩ ለማድረቅ ነው። በኦሮሞ ህዝብ የደረሰ ስቃይና በደል የደረሰው ህዝብ በዚህ ዓለም ኣለ ለማለት ኣያስደፍርም። ጡት መቁረጥ ፍጹም ዘግናኝ ቢሆንኳ ስቃዩ ባመዛኙ የስጋ ነው። እጅግ የከፋ ነገር የኣንድ ህዝብ እንደ ሕዝብ ስነልቦናው መግደል ነው። የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን የኢትዮጵያ ትባል እንጂ ይህ በፍጹም ከእውነት የራቀ ነው። ቤተክርስትያንዋ የኣማራ ጥቅም የምታስጠብቅ ብቸኛ የቀረች ተቋም ነች። የኣማራ የመጨረሻ ምሽግ ይህች ቤተክርስትያን ነች። በውስጡዋ የሚገኙ የሃይማኖት ኣባቶች ተብየዎች ከመጽሓፍ ቅዱስ በላይ በኣማራ በውሸት የተገነባ የእንቆቅልሽ የተረት ተረት ለኣማራን ንግስነትና ልዕልና ዘብ የቆሙ ካድሬዎች ናቸው። ኣማራን ከክልሉ በፍጹም እንዳያልፍ የሓሰት ስብከቱ እዛው በክልሉ ብቻ ታጥሮ እንዲቀር ነው ትግላችን

    • @therock3058
      @therock3058 5 ปีที่แล้ว

      I would like to see the comments you gonna leave me. Stay tuned for more info for i have a lot to tell .

  • @Ase7855
    @Ase7855 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ሀገሪቷ ላይ ለደረሰው የዘር ፖለቲካ ላስከተለው ጦስ ሁሉ ከወያኔ ያላነሰ አስተዋጽዎ ከነበረቸው ሰዎች የመጀመሪያው የኢትዮጵያዊነት ጠላት ይሄ ከሀዲ ሰው ነው አለማፈሩ ? እሱ የአማራ ተወካይ ነኝ ብሎ ነገር ግን በአማራው ላይ ጀኖሳይድ ያስፈጸመ ወንጀከኛ ነው ።

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 5 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ አይነጋ መስላት ,,,,,,,, አርፍ መቀመጥ አንድ ነገር ነው

  • @ytdstfvkfky5808
    @ytdstfvkfky5808 5 ปีที่แล้ว

    ለምን ዘረኛ እንሆናለን ወያኔ አማራን ከሌላው ነጥሎ የጎዳ ነው ብለን እንፈርዳለን :: የተጠቃው ሁሉም ነውና ዘር ዘር አርገን እንፍረድ : ዘዘረኝነት ካንሰር ነው :: ኢትዬጵያ ልዘላለም ትኑር::

  • @sami5610
    @sami5610 5 ปีที่แล้ว +4

    Leba

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 ปีที่แล้ว

    Rip Tamrat leneye

  • @solomonezezew7948
    @solomonezezew7948 3 ปีที่แล้ว

    የማፍያ ስብስብ ነበራችሁ ምንም አይነት እውቀትና ልምድ የላችሁም ። ክብር የነበረውን ህዝብ እናት ማስተዳደር ስትዥምሩ ጥላቻና ክህደት አስጀመራችሁት

  • @Mythoughts455
    @Mythoughts455 5 ปีที่แล้ว

    ስቱፒድ ስዩም ምን አይነት የፖሊስ ጥያቄ ነው ? መለስም አልተማረም ።

  • @Habesha2010
    @Habesha2010 5 ปีที่แล้ว

    ስዩም ግን ቦርጩም ጨጉሩም ሁለመናው በፀረ ህወሓት ጠለቅ ሲደረግ ደግሞ ፀረ ትግሬ ነው። የሚጠይቃቸው ሰዎች ሁሉ መለስንና ወያኔን ካልሰደቡለት ቃለ ምልልሱ ኪሳራ ይመስለዋል። እስቲ ታምራትን በራሱ ህይወትና ሚና ጠይቀው ከሌላ ጋር ሳታላጋ።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ታምራት ላይኔ
    የእኔ ጀግና እንኴን በሰላም መጣህ ወደ አገርህ !!!
    ማንም ቱልቱላ በሚሰጠው አስተያየት እንዳትናደድ ሁሉም ጡሩንባ ነው 😁😁😁😁😁😁

  • @ifakedul939
    @ifakedul939 5 ปีที่แล้ว

    There are some people that doesn't deserve a second chance!

  • @sirawdemas8728
    @sirawdemas8728 5 ปีที่แล้ว

    በእርግጥ ይቅርታ መጠየቅ ይቅር ከማለትም በላይ ትልቅነት ነው፡፡ ለእኔ የገረመኝ ነገር በተወለዱበትና ባደጉበት ሕዝብ ዘንድ ይህንን ሁሉ ስህተት ብቻ ሳይሆን ክህደት ፈፅመው እንዴት በቀላሉ ከራስዎ ጋር መታረቅ እንደቻሉ ነው፡፡ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁንም ድረስ በግፍ እያለቀ ያለው ከመነሻችሁ ጠላቴ ብላችሁ የፈረጃችሁት የአማራ ሕዝብ ይቅር የሚለወት ይመስለወታል? የእኔ ምኞት ይቅርታወ ከልብ ከሆነ ሕዝቡ ይቅር እንዲልዎ ነው፡፡ ለማንኛውም ሁሉን ነገር መስማትና መሸከም የማይሰለቸው እግዚአብሔር ይርዳዎት….

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 5 ปีที่แล้ว +1

    One of the most criminal and killer of the Amhara people, he must have been brought to justice but look he is free and somehow given a place to get into the people and do whatever he wants to do. My poor Ethiopians doesn’t know who to go after, it’s because he came back to Ethiopia with the west church support to continue damaging Ethiopia. (He still has a big agenda to execute in our land with the west support, it’s seriously and we should be looking after this bands). I personally wanted him to be prosecuted for all the damages he has done to my people and the country. It’s so shame and shocking to see this evil going around without any problem. What a world we are leaving on?

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 ปีที่แล้ว

    ስዩሜ ከቻልክና ፈቃደኛ ከሆነልህ በድጋሚ ከቀረበልህ በአሁን ሰዓት ቢቀርብልህና እኛም ብዙ ጥያቄዎች ነበር አቦ እንደው በደንብ አፋጠው ዳግም ኢትዬጵያን ሊሸጥና የወያኔ ተላላኪ ሆኖ የመጣ ስለሆነ

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 5 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻውን ጥያቄ እንዴት እንደሚምልሰው ለመስማት ጏጉቻለው
    ሆን ብለ ው ሀገር ለማጥፋት በእቅድና በፕላን የሰሩትን ስራ የተሳሳተ ፖሊሲያችን ነው ይለናል አሳፋሪ ያሁሉ ድንፋታ እብሪት አሁን ላይ እንዲ ሊሟሽሽ::

  • @abdiimootummaa8943
    @abdiimootummaa8943 5 ปีที่แล้ว

    ከትከትከት .... አቶ ታምራት በብሄር ላይ የተመሰረተ ፌደራልዝም መመስረቱ ስህተት ነበር ይላሉ እኛ ደግሞ የምንለዉ ኢህአድግ በታርኩ የሰራዉ መልካም ነገር ቢኖር በብሄር ላይ የተመሰረተ ፌደራልዝም በመመስረት ብሄር ብሄረሰቦችን ከምንልክ ወይኒቤት ማዉጣቱ ነዉ እንላለን። በዝህ የሚፀፀቱ ከሆነ አቶታምራት እድሜአቸዉን ያባከኑት በከንቱ ነዉ ማለት ነዉ፤ ደግሞም እግዘርና መለስ ይህን ሰዉ ከመንገድ ማዉጣታቸዉ ትክክል ነበር። ብሄር ብሄረሰቦች እልፍ አእላፍ ልጆቻቸዉን የከፈሉበትን ጉዳይ ስህተት ነበር በማለት ምስክንነታቸዉን ይፋ አድርገዋል።

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገረመዉ በየሚዲያዉ አይኑን በጨዉ አጥቦ እንደ ቅዱስ እራሱን በድርቅና ሊያስተዋዉን መሞከሩ ምን ያህል ከነዚህ ሰዎች ዉስጥ እፍረት ያለዉ ያለመኖሩን ነዉ ። እነዚህ የስልሳዎቹ ዘመን ሀገር አጥፊዎች ሞተዉ ካላለቁ ሀገራችን ሰላም አታገኝም።
    ልክ ፌስታሉን እንደረሳ ግለሰብ እየተመፃደቀ ትክክል አልነበርኩም ይላል እሱና መሰሎቹ በተሳሳቱት ስህተት ስንት ወጎኖቻችን ህይወታቸዉን እንዳጡ እና እናቶች እንዳነቡ እንኳን ግምት ዉስጥ አያስገባም።

  • @kelemumesfin9739
    @kelemumesfin9739 5 ปีที่แล้ว

    ታምራት ላይኔን ማየት በራሱ ያማል እረጥፋን አተ ያአማራን ህዝብ ያሥጨፈጨፍከ እና የጨፈጨፍክ ነህ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว +2

    ስኳር ልሼ ብሎ አጎንብሶ እስር ቤት የገባ ደካማ

  • @bornagain1770
    @bornagain1770 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር ለ በጎ ነው ይባላል። ከዚ ሰውዪ ለመማር ሞክሩ። ለወደፊቱ ይጠቅማቹ ዘንድ ግልጽ ሆኖ የድሮውን ታሪክ ዘርዝሮ እየነገራቹ ነው። ዝም ቢልስ ምን ታመጡ ነበር። አንተ ድሮ አንተ ድሮ እያላቹ ችክ አትበሎ። ድሮማ ማን ምን ያላረገ። አዳሜ በ 37 አመትሽ ጫት ይዘሽ ሴት ማባረር ነው ስራሽ።

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 5 ปีที่แล้ว

    ግልጽ አገልጋይ ነበርክ ቢመርህም እውነቱን ዋጠው ታምረት !!!!

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 5 ปีที่แล้ว

    አቶ ታምራት ለህወሓት አገልጋይ አይደለሁም ማለት ለኢትዮጵያ ህዝብ መዋሸትህን አቁም ፣ለአማራ ብላችሁ በመለሰ ትእዛዝ ብአዴን ሆናችሁ ፕሮፌሰር አሥራትን ለማጥፋት፣በግዜው ሐረር ሄደህ ፀረ-አመራ ንግግርህን አስታውስ እንጂ ። ዳግም የኢኮኖሚው ፓሊሲ ሁሉም ነገር በጦርነት ለተጎዳው ትግራይ ተብሎ የተረቀቀውን ስታስፈጽምስ አልነበርን ፣ ከአዲስ አበባ የጤና በጀት 4 ሚሊዮን ብር ወደ ትግራይ የተዛወረው አይንህን ጨፍነህ ነበርን ፣ ሌሎችም ሌሎችም ተሸፋፍኖ ይቅር፣ ግልጽ የሆነውን የመለስን ሌብነት ከማስፋጸም ሌላ ታዛዥ አግልጋይነት ምን ዓይነት ሊሆን ነበር?
    ደግሞም ያን ሸንጎ ላይ ቀርበህ የሰጠኸውን የእምነት ክህደት ንግግር ባታደርግና ሞትም ቢበይኑምብህ ለሃሰት ውንጀላቸው ታማኝ ባልሆንክ ነበር።ብርታትህን ስምህ ፣ ታምራት ያ በወጣት ዕድሜህ ያሳለፍከውን የጀግንነት ትግል ምዕራፍህን በእምቢ ለሃገሬ የመለስን መስሪ ክህደት ባጋለጥክ ነበር የድካምህ ዋጋ። ለአማራም ቢሆን ከበረከት ጋር ለአመራሩ መሰለፍ ትክክል ነበርን? አቶ ታምራት ።

  • @bero431
    @bero431 5 ปีที่แล้ว +2

    The pastor is fake on answering the causes of poverty in Amhara. If that was the case all the regions would be impoverished. Seyum was asking him why Amhara is impoverished but the others are progressing. His answer should be specific. But he is still a slave of tplf.

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 5 ปีที่แล้ว

      Exactly my thoughts! It's astonishing seeing this guy in such naivenes. He just couldn't realize the major role he had in bringing misery to the Amhara people.

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว

      kalmes2007 : Naïve.... ጥርሴን አታስቀው። የሌባ አይነ ደረቅ ነው እንጂ

  • @neguse2675
    @neguse2675 3 ปีที่แล้ว

    እራሱን ደብቆ ነው የሚያወራው። በኢሐፖ ዘመን የሚታወቅ ታጋይም አልነበረም። ኮሌጅም ደጁን አልረገጠም። ሠፈሩ ደምረው ሱቅ የሚባል ቦታ ነው። ስልጣን ላይ ሲወጣ እውነተኛ ስኳር የላሰ ነው። አርፎ ቢቀመጥስ ከሚዘባርቅ።

  • @user-qf3pm3tx5v
    @user-qf3pm3tx5v 5 ปีที่แล้ว +5

    ስዪሜ ግን ልብስህን ከቆዳህ ጋር አብረው ሰፍተውታል እንዴ ሸሚዝህ እኮ ፍትህ ሊል ምንም አልቀረውም

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 5 ปีที่แล้ว

    አየክ ክፉስራ ሁሌ ለፍላፊ ያደርጋል መልካም ስራ ብሰራ ሁሌ ትስቃለክ ትገረም አለክ ያልታደልክ

  • @ahmedtebot
    @ahmedtebot 5 ปีที่แล้ว

    እሱስ ተፀፅቶ፤ ይቅርታም ጠይቀዋል፤ተፀፅተል፤ የህወሀቶቹ ሽማግሌዎች፤መቀሌ ላይ ሆነው፤ ኢትየጵያን፤ ለማፍረስ እየሰሩ አይደል!!!

    • @313_Secret
      @313_Secret 5 ปีที่แล้ว

      ህወሃት ቢፈልግ በ ኣንድ ቀን መግስቱም ይገለብጣል ምንድነው ምታወራው፣ ህወሃት ኣይደል እንዴ እስካሁን ወጥሮ ይዟት ያለ እንዳትፈርስ?? ይሄን ለመረዳት መቸገርህ ያሳዝናል

  • @user-nz9gu2pr8v
    @user-nz9gu2pr8v 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሰውዬ እራሱን አዋርዶ ንስሀውን ተቀበለ መቼም።

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 5 ปีที่แล้ว

      Betam!.

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      ግሩም ዘላአለም እያንዳንዱ ሰው ወዶ እንደሚዋረድ ግን ታውቃለህ? ህዝበኔ፡አማራ አማራ እየተባለ ሲሰደብ ከፕሮፌሰር አስራት ጎን ሩብ አማራ አልቆመም።

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

      @@zemetayeyegletwe2475 lemen yewashal? ferteh new yetewaredekew. Professor Asraten yahel,meri kegonachew sent yetemare qomo eyale yeqerew Amhara berasu afero ketete Enesunem asbela rasum tebela. Yehew new

  • @ssds463
    @ssds463 2 ปีที่แล้ว

    አትቀባጥሩእጃችሑበደምተጨማልቆል

  • @welafta-2137
    @welafta-2137 5 ปีที่แล้ว

    ለአማራ በአሰቃቂ ደህነት መውደቅ ተጠያቄው እራሱ አማራ እና የአማራ ምሁራኖች ናቸው ምክንያቱም ለመቶ አመት እናት ሀገር ወይም ሞት ፣ የቃል ኪዳን ሀገር ኢትዮጵያ እያሉ ምእናባዊ ሀሳባቾን በመግፉት ከፍተኛ የህይወት መእስዋትነት ፣ የቁሳዊና የመዋእለንዋይ ሀብት ስላባከኑ ነው። አማራ ወደ እራሱ አተኩሮ የሳይንስና ቲክኖሎጂ ፣ ወታደራዊ ፣ እርሻ ፣ የጤና አቅሙን ገንብቶ ቢሆን ኖሮ ዛሬ በአፍሪካው ውስጥ ካሉት አንዱ ሀብታም ሀገር ይሆን ነበር ። ያለ መታደል ሆኖ አሁን ብዙዎቹ የአማራ ምሁራን ሌሎቹ 85 የሀገራችን ነገዶች የማያምኑባትን ፣ የማይጋሯቱን " እምዬ ኢትዮጵያ " ወይም ሀስባዊት ( imaginary) ሀገር ለመገንባት ያዙን ልቀቁን እያሉ ነው ።

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 5 ปีที่แล้ว

    ህወሓት አሁን ደሞ አብይ አህመድ ነው!!
    ህወሃት ከአብይ አህመድ ጋር የክፍለ ዘመኑን ምርጥ ስምምነት አድርጋ በስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መቀሌ ተደበቀች!!!
    የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም::
    ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!!
    ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!!
    ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!!
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
    ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 5 ปีที่แล้ว

    አንዳንድ በጥራቆች ዝም ብላችሁ ከምትብጥረቀርቁ እንደ አቶ ታምራት ትንሽ ነገር ለመስራት ሞክሩ
    አቶ ታምራት የልጅነት ጊዜውን በትግል አሳልፎ በመስራት ጥሩም መጥፎም ሰርቶ ባልበሰለ ጭንቅላት የተሳሳተውን አሁን በመረዳት ይቅርታ ስለጠየቀ የስድብ ናዳ ሊወርድበት አይገባም በተለይ ዘረኞች ቆም ብላችሁ አስቡ በዚህ ድርጊታቹህ በየቀኑ መቀመቅ እየወረዳቹህ መሆናችሁን ተገንዘቡ ለማንም የማትጠቅሙ የሀገር ሸክሞች ናችሁ ።

  • @sleshifentie3937
    @sleshifentie3937 5 ปีที่แล้ว

    ስዩም አስተካክል ታምራት የአማራ ተወላጅ አይደለም፣ በአማራ ሰም አማራን የጨፈጨፈና ሲያስጨፈጭፍ የኖረ አረመኔና ከሃዲ ሰው ነው ። አሁን እንኳን እውነቱን ለመናገር የማይደፍር አስመሳይና ወላዋይ ተኩላ ነው። ግን የሰራውን ጥፋት መቸዉንም አንረሳዉም።

    • @tsebaotgirma6351
      @tsebaotgirma6351 5 ปีที่แล้ว

      Sleshi Fentie ስህተት ሰርተት የማታውቅ ትመስላለህ? ማንም ፍፅም የሆነ ሰው የለም ።አንተ ግብዝ መጀመሪያ የራስህ ስህተት ተመልከት። የእግዚአብሄርን ምህረት የናቀ ሰው ሁሎም ፈራጅ ነው።።።። አንተ ባለህ አቅም ለአገርህ ለወገንህ ምን አድርገሀል??????????? ወሬ ብቻ ነው ለአገርህ ያበረከትከው

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว

    መቼነው ይቅርታ የሚጠይቀው ስዩም ለምን አጠይቀውም ?

  • @kidanefikadu9364
    @kidanefikadu9364 5 ปีที่แล้ว +1

    Ye lelawun temenyachu, lelawunim wesedachu gin alaleflachu.

  • @baroze9738
    @baroze9738 5 ปีที่แล้ว +1

    ይኔ የአእምሮ ዝግመት ነበረህ አማራ ጨቋኝ ነው ብለህ ጫካ ስትገባ ? What a retard! አሁን አንተ ከአማራ አብራክ ተፈጠርክ?

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g 6 หลายเดือนก่อน

    ታምራት ላይኔ ነው

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 5 ปีที่แล้ว

    .. አቶ ታምራት :- በነበራችሁ የኢኮኖሚ ፓሊስም ጭምር ሌሎቹ "ክልሎች" እንደተሰራበት በአማራው " ክልል "ተሰርቷል ወይ ?! .. ሌላ ዝርዝር ውስጥ ሳይገቡ በነበራችሁ የኢኮኖሚ ፓሊሲ ?!?

  • @solomondesta8484
    @solomondesta8484 5 ปีที่แล้ว

    No body was Amhara in Andm ; Tamrat gurage / 🇪🇷 Hilawe Eritrean Bereket Eritrean Tadese Agew / Tigre Addisu oromo. Tefera sidama .....so they were doing the right thing ; Abusing the Amharas