Hold your emotions, your unbridled enthusiasm, and your urge to win an argument in check. I am sure you are well read and intelligent, but wear the shoe of your audience, let your guests speak and most of all, respect your guests.
is that the way how the interviewer should ask i said shame on u but i am so happy on the prophesier's answers....he is the one ethiopia needs to have....
Big respect to Birhanu Nega. He made our politics simple, understandable and solvable. Abo Dawid still he has this father kind of character and I like him but as long as he sticks with the Idea of Finifine he will be not a solution at least for our near future.
The two politicians are by far better than the two journalists in controlling their emotions! Surafel, please take a course for EQ, and drop your Khat whenever you have this kind of interview!
Yes smart guy! I have never seen smart guy like you! you are proud of what you wear rather than your body, right? Ethiopian like you are arrogants and the descendants of feudalists
Very good discussion. We'd like to have such talks on regular basis. Also good to understand before taking extreme view is the uniqueness of our situation which could prevent us to carboncopy other experiences.
@@Ben-rm3jv first try to make ur homework. Make some research about the person you are trying to comment on. Let me share with you this link www.viad.co.za/surafel-wondimu-abebe. I feel like you have no clue about us educational background. So you know now, if you dare to read this article.
www.viad.co.za/surafel-wondimu-abebe. Read this article about his background first and see if he can qualify to have this discussion. It is not really fair to judge someone like this. I personally believe we need more of this types of in detailed discussions. By far, this is the best I could see from all the media. We need to encourage them instead of demoralized them.
I agree the "Journalists" need to be a bit detached emotionally. I prefer to hear the guests debate each other rather than heated exchange with journalists. Also, I believe prof Birhanu has adequately answered your questions regarding group vs individual rights so instead of moving you kept going in circles. I have never seen you guys before but I was annoyed with your questioning style and your temper. You need to do a better job in future if you want to keep your Audience
I don't think the issue is detachment, he just doesn't understand the issue. Most Ethiopian journalist don't do research before they sit down for interview.
Kidist Hunde Me too , I will encourage other people to lesson both of them. Very nice conversation except surafal. He need to learn....learn I am thinking Professor watching him like a fresh man Student.
Please journalists control you ego and ethnic emotion but this kind conversation is so good to clarify the main Idea Asham media Keep it up‼️‼️‼️‼️ Prof Is alway Hefty challenger of Ethiopian politics always Love you and OBO Daud is really soft hearted Man Great Father Love You too‼️‼️‼️‼️💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️‼️
The guy in black suit is so emotional to be a reporter, otherwise it was a great discussion and great start in both side...but as always Professor Berehanu, just wow I just Love you and your way of thinking...it would be my dream come true to see you lead Ethiopia one day!!!! You are amazing and we're so lucky to have you, Thank you for being the voice for so many of us🙏 I just don't understand why some people don't see that when someone's rights as individual are respected, then those individuals will have rights as a group as well, they go hand to hand, it just need to start with Individual rights to respect the rights of all equally... I just hope they will get it one day!!!!
When are we going to have a journalist who has a good attitude and discipline to hear and give an opportunity to freely pass over ideas. I'm looking at similar problems in almost all Ethiopian journalists. Please do me a favor to arrange intensive training ethical and professional training.
It is sad that the journalist turned it into a debate between hom and the Prof. Please journalists just ask questions and give the guests time to address issues rather than interjecting your side. Look Mr Dawd is sitting ideal while he can learn a lot from him
We need a journalist who can present his question clearly and able to listen and understand well. Where are your professional ethics and cognitive ability while listening to ideas from your guests?.........Work on your professionalism before you impose your corrupted questions?
One of the journalist, speak too loudly either thinking his loudness makes his points/questions logical/valuable or he likes to here himself. Clearly the journalists do not know the difference between citizen's/individuals rights and groups rights. So far Dr Brehanu is amazing and also Obo Daood is very reasonable. I respect him for that.
I appreciated the views of both Daod and Berhanu. The journalist on the left has to take a chill pill, you can ask "edgy" questions with the purpose of pushing the politicians but please don't go on a self aggrandising campaign and try to "I'm smart" your way through two minute long questions. Hope you take this as a constructive comment, wether you'll understand it or not.
Mr.Dawde.....you give us example about France and Britain how they have been cratered their country and where are they today? My questions is ? what they are losing today’s???
When u see the two clueless journalists trying to sound educated vs the maturity and insight of the interviewees, you are left to wonder how much the country has deteriorated in human capital over the year.
Why is it difficult these days to have an interviewer who would just ask the tough questions that the ordinary citizen/person would ask? Isn't that what interviewers do? It seems that many journalists are inviting someone with a well known face or name not for asking questions but just for the opportunity for themselves to rant.
I saw partiality in this discussion. You can see the journalists' different facial expression to Prof Birhanu and Obo Dawud. Don't make jounalism meaninglesss. just be impartial.
Thank You OBO Dawed & Bre. I am very ashamed by these 2 journalists . The problem is now anyone can b a journalist all you have to do to open a TH-cam account. I ask people who watches this channel unsubscribe them that way we will stop them. I can’t watch these 2 journalists anymore .
The interviewer, I cannot dare to say, Journalist, has got so many lessons, he needs to go back to school to revise his school certificate. He is very elementary, he is the product of the EPRDF, where he needs to go for reform hanging with the reform philosophy.
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የአሻም ቲቪን ዜናዎች እና ፕሮግራሞች በቀላሉ ያግኙ፡፡
t.me/Asham_TV
Hold your emotions, your unbridled enthusiasm, and your urge to win an argument in check. I am sure you are well read and intelligent, but wear the shoe of your audience, let your guests speak and most of all, respect your guests.
ክፍል አንድ በጣም ጥሩ ነበር….ለእንግዶቻችሁ ቡና ከጋበዛችሁ በዛው ልክ አክብሮትን ማሳየት እና ውይይቱ ዘና ያለ እና የተዋዛ ማድረግ ይጠበቅባችሁ ነበር፡፡ ምክንያቱም ቡና ለእንግዳ አቅርቦ በትልቅ ክርክር መጥመድ እና ቁጣ መጨመር ቡናውና የሀገርን ባህል ማመሳቀል ይመስለኛል፡፡ ክርክርና ቁጣ የበዛበት ውይይት ከሆነ መፍጠር የፈለጋችሁት ሙሉ መድረኩንና አቀራረቡን መቀየር ይኖርባችኋል፡፡ ተመልካቾችም ያን ጠብቀን እናያለን፡፡ ነገር ግን ይህ ትንሽ እንግዶቻችሁን አለማክበር ያስመስላል…..እንግዳም ለወደፊት ለማግኘት ትንሽ ይከብዳችሁኋል፡፡
ፕሮፌሰር ሌላ አለም ነው ያለው ለኛ ሀገር ፖለቲከኞች በጣም ይከብዳቸዋል
❤ፕሮፌሰር❤
የሚያወራውን መረዳታቸውን እንኳን እንጃ፡፡
እኔም ሁሌ የምለው ነው ብርሽ ጀግና ነው ግን ለኛ ሀገር በጣም ይከብዳል ፖለቲካው
Estifanos Getachew !
kegna wedeya fuchet
Aff mamotmot new !!!!!
ድንቅ ውይይት ነው። እውቀት፣ ችሎታና መቀባበል ላይ የተመሰረት። በርቱ አገራችን አሁን የሚያስፈልገን ይህ ነው።
እኔ ሁሌም ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ታላቅ ሰዉ ነዉ መሆኑ የሚያሳየኝ፣ ስለምን እንደሚያወራ ምን ማድረግ እንደሚፈልግ በግልጽ ማስቀመጥ የሚችል፣ የትም ቦታ ብትጠይቀዉ ሁሌም አቋሙ አንድ የሆነ፣ በሐሳብ የበላይነት የሚያምን፣ የምርጦች ምርጥ ነዉ፡፡ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
mamus mamush በደንብ ገልፅኽዋል በተጨማሪም በእውቀትና በዲሞክራሲ በሰውልጆች እኩልነትን ሚያምን ሰው ነው longe Life ፕ/ር
አሜን እሱን ለመረዳት ሌላ 100 አመት ያስፈልገናል አውቆ ልብ አድርቅን ማስረዳት ይከብዳል
እኔም አድናቂው ነኝ ግን ለኛ ሀገር ህዝብ ፖለቲካው ይከብደዋል የብርሽ ፖለቲካ ላደጉ ሀገራት ነው የሚሆነው
ቆንጆ አስተማሪ ውይይት ነው። አስተዋይ ጠያቂ፣አንባቢና አዳማጭ ይፈልጋል። ከስሜት ነጻ መሆን ያስፈልጋል።
Thanks professor, you did an excellent job under the circumstances.
ፕሮፌሰር ብርሃኑ በውነቱ በራሱ የሚተማመን ብሩህ የፖለቲካ መስመር ያለው መሆኑን ያሳየ ሊህቅ ነው ::...እስቲ በምክናታዊ ሃሳብ የምታምኑ ፖለቲከኞች ...እንዲህ ደፈር ብላችሁ ሃሳባችሁን ሽጡ
is that the way how the interviewer should ask i said shame on u but i am so happy on the prophesier's answers....he is the one ethiopia needs to have....
Lol just because???
This is not an interview. This is more of discussion rather.
Professor my hero obo dawud respact
The journalists, please listen more and ask follow up questions. Dont argue with the guests point of view.
Big respect to Birhanu Nega. He made our politics simple, understandable and solvable. Abo Dawid still he has this father kind of character and I like him but as long as he sticks with the Idea of Finifine he will be not a solution at least for our near future.
ኦቦ ዳውድ እና ፕ/ር በሳል የፖለቲካ ልምድ ያላቸው ናቸው we respect you guys
ጋዜጠኛዉ ግን በጣም ይናደዳል። አዋቂ ለመምሰል ሞክሯል፥ ብርሄ ግን እዉነትም ብርሃን እንዲሁም ዳዉድ።
የሚጥጥዬ እውቀት ተጠቂ/ሰለባ ነገር ነው
Great discussion. Thanks
The two politicians are by far better than the two journalists in controlling their emotions! Surafel, please take a course for EQ, and drop your Khat whenever you have this kind of interview!
ለምንድነው፣ ከመድረክ ጀርባ እንዲህ አይነት ጨዋነትን አፈርድሜ፣ የምናሥገባው? ለማንኛውም የኦቦ ዳውድ ብሥለት እና ጨዋነት እንዲሁም የፕ/ር ብርሀኑ ጥልቅ ትንተና እና ብቃት አለማመሥገን ንፋግነት ይሆንብኛል።
ሱራፌል ወንድሙ አንተ ከፈለክ ብሄርህ ላይ ተንጠልጠል ፣ ለኔ ግን ኢትዮጵያዊነት
ኣብይ ሃብቴማሪያም የምትፈልገውን ብቻ መርጠህ ከሰማህ ያልከው ድምዳሜ ላይ ትደርሳለህ ሱራፌል እያለ ያለውን ስማው በደንብ። አንድ መካድ የማይቻል እውነታ አለ። አግጦ የሚጠብቅ የብሄር እና ብሄር አዘል ፖለቲካ እንዴት ተጣርቆ ከግለሰብ መብት ጋር ሊሄድ ይችላል? አንዳንዴ ነጮች እንደሚሉት ''የዲአቢሎስ ጠበቃ'' የሚኮንበት ጊዜ አለ ያ ማለት ደግሞ የግል ሃሳብን የሚያመላክት አይችልም። ብቃት ያለው መላሽ ካገኘ ይበልጥ ጉልበት ይሰጣል እንጂ አያደበዝዝም።
Yes smart guy! I have never seen smart guy like you! you are proud of what you wear rather than your body, right? Ethiopian like you are arrogants and the descendants of feudalists
አሁን ይሄ ጥያቄ ተፋትጎ ካላለፈ የግለሰብ መብት ተብሎ ነገም እንዳለፈው 27 አመት ሌላ ችግር ይዞ እንደማይመጣ ምን ዋስትና አለህ???
ስለዚህ ሱሬ ጥያቄው ብስለት ያለውና አሻጋሪ ጥያቄ ነው።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ እጅግ ድንቅ የሚባል አእምሮ ባለቤት ነው ኦቦ ዳውድ ኢብሳም ምርጥ ስብእና ያላቸው ሰው ናቸው ኦነግን እንድንጠራጠር ገዳይ አራጅ አድርገው እንድናየው ያደረጉን የቆሸሸ ስብእና ያላቸው መለስ ዜናዊ እና ህወሓቶች ናቸው
biniyam mebratu
TPLF made OLF evil and killer.
ጋዜጠኞቹ በራሳቸው በጣም ችግር ያለባቸው ናቸው ! ሱራፌል በአየር ላይ vacuum የሆኑ ሀሳቦችህ እንዲሁም አመለካከታችሁ መሰረተ ቢስ መሆናቸው እና ምክንያታዊ አለመሆናቸው በጣም ያሳዝናሉ ! ልጅ ሆኜ በtv አውቅሃለሁ እስከአሁን አለማደግህ ያሳዝናል ! ልፈላሰፍ ትላለህ ግን መሰረተቢስ መሆንህ እና ምክንያታዊ አለመሆንህ ያሳዝናል እንዲሁም emotional የሆንክ ሰው ነህ ! emotional የሆኑ ሰዎች እና ሰውን በሀሳቡ መመጎት የማይችሉ ሰዎች ሰውን ሁልግዜ attack የሚያደርጉ ሰዎች መሰረታዊ እና ምክንያታዊ ሀሳብ የሌላቸው ሰዎች ናቸው ! professor Birhanu ላይ በሃሳብ እና በምክንያት መሞገት ስላልቻላችሁ emotional ሆናችሁ ማንነታችሁን አሳያችሁን ! ኢትዮጵያ የተማረ እንደ ብርሃኑ ያለበት እንዲሁም ጭቃ እና ኋላቀር ያለበት ህዝብ መሆኑን በነዚህ ጋዜጠኞች ማየት ይቻላል ! ያሳዝናል እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭
kaye kaye thank you. Ere that journalist is not human. He lives in a parallel world. Limited knowledge is dangerous.
They must fire him he very bullshit journalist
kaye kaye
I think you forgot your medication
kaye kaye
Stupid
Professor Brhanu Nega you are all the time hero !!!! Abo Dawed ibsa I respect you
ዋውውውውው ፕ/ር በጣም ደስ ሚል መልስ ነው የሰጠኽው I proud of you
ወይ ጉድ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ቆንጆ ትምህርት ነው ያስተማራቸው,ግን ጋዜጠኛ ተብዮዎች የገባቸው አይመስለኝም,ኦቦ ዳዊት ይብሳም እኔ እንደ ጠበኳቸው አይደለም,
Very good discussion. We'd like to have such talks on regular basis. Also good to understand before taking extreme view is the uniqueness of our situation which could prevent us to carboncopy other experiences.
At times the Interviewers seem to have engaged in emotional argument than letting the two guest make their points.
ለአንጋፋዎቹም ፖለቲከኞች እንዲሁም ለኛ የሚጠቅም ውይይት ነው ብዬ አምናለው። የጋዜጠኞቹ | አወያዮቹ ሚና አየር ላይ የሚንሳፈፉ ቃላትን በትኖ ለመገጣጠም የሚረዳ ነው አካሄድ ነው። ይሄ ሁለተኛ ክፍል ውይይት
መፍትሄ አለኝ ብሎ ለመጣ ፓርቲ አንድ እና አንድ መፍትሄ የሚባል እንደሌለ ይልቅ መፍትሄው የሚገነባው መደማመጥ ውስጥ እንደሆነ ያመላከተ ነው።
Great explanation by great persons
ዶክተር ብሬም ዳውድም ምርጦች ናችሁ ጋዜጤኛው
ትንሽ ኢሞሽናል አትሁን።
ኦቦ ዳውድን ግን misunderstood አድርጊያቸው ነበር፣ ይቅር ይበሉኝ፣ አክባሪዎት ነኝ በጣም።
ኧረ ሱራፌል አውቃለሁ ሙድ ላይ ነሽ። ጀማሪ አዋቂ እንደሚያረገው እየሆንሽ ነው። የመፅሐፍ ባሪያ አትሁን የኔ ምክር ነው።
@liya Nega .... minden nww yeseqelew aqlunn nwww .... lol.... semtehewal gin .... keqelbu kehone ewnetem ante logic F amttehala ....
liya Nega እውቀት ከ አዋቂ ማንነት እጅግ መራቅ አለበት። በአዋቂ ማንነት ውስጥ መጠርነፍ የማታስተውይው ባርነት ውስጥ ይከትሻል። ስለዚህ እውቀቱን ትተሽ የአዋቂነት ሚናሽን እንደ አክተር ትጫወቻለሽ። በዚህ መንፈስ ውስጥ ስትሆኚ የምታነበንቢው ያቺኑ ያነበብሻትን መፅሐፍ ይዘት ነው። በነገራችን ላይ በደንብ መሰልጠን ያለብን የማወቂያ መንገድ (methodology) ላይ እንጂ ይዘትን አይደለም።
ሱራፌል ቀስ በል ለማዳመጥ ሞክር የጋበዝካቸው ሰዎች በጣም በሳል ሰዎች ናቸው ።
ከነዝህ ሰውውች ጋር ማውራት እና የሆሊውድ ሙዚቃ ማቅረብ ይለያያል።
@@Ben-rm3jv first try to make ur homework. Make some research about the person you are trying to comment on. Let me share with you this link www.viad.co.za/surafel-wondimu-abebe. I feel like you have no clue about us educational background. So you know now, if you dare to read this article.
www.viad.co.za/surafel-wondimu-abebe. Read this article about his background first and see if he can qualify to have this discussion. It is not really fair to judge someone like this. I personally believe we need more of this types of in detailed discussions. By far, this is the best I could see from all the media. We need to encourage them instead of demoralized them.
Who the hell is that journalist in the left? He has an attitude of an old woman who just got divorced😳 I couldn’t listen to his empty arrogance.
Literally he is way beyond arrogance
Don't u remember surafel .... ke surafel Fantahun ena yonatan berhan gar .... host neberu... musiqa ... alamarebetem....
bre bright man he is wonderfull hero have a long life ..surafel gin atingebgeb
Obo Dawd will be a great leader of Ethiopia. Vote for Obo Dawd Ebsa !
We need such kind of elite discussion.Both of them are matured enough in politics (theoretically).
wow Proud to hear your eluquent speech Prof., Amazing
ጋጠ ወጥ ባልሆነ መንገድ እንዲህ ሞጋች ቃለ ምልልስ ማድረግም እንደሚቻል ያሳየ ጋዜጠኝነት ነው፡፡ በእርግጥ ግን ኦቦ ዳውድ በሚገባ ተጠይቀው ባላገኝም እኔ የምደግፈው ኃሳብ ግን በደንብ ተፈትኖ ፕሮፌሰር በደንብ በታትነው ስላስረዱ ደስ ብሎኛል፡፡ ተፈትኖ ማለፍ ይበልጥብኛል፡፡
I agree the "Journalists" need to be a bit detached emotionally. I prefer to hear the guests debate each other rather than heated exchange with journalists. Also, I believe prof Birhanu has adequately answered your questions regarding group vs individual rights so instead of moving you kept going in circles. I have never seen you guys before but I was annoyed with your questioning style and your temper. You need to do a better job in future if you want to keep your Audience
I don't think the issue is detachment, he just doesn't understand the issue. Most Ethiopian journalist don't do research before they sit down for interview.
I am neutral on professor Birhanu, but he is very cool ,descent and extremely logical. I don't think that any politician in Ethiopia can beat him.
መጀመርያ ተማሩ፣ቀጥሎም ተማሩ ከዛም በሁሏ እንደገናም ተማሩ እነዚህ ምሁሮች የደረሱበት ቦታ ለመድረስ እንደሁኔታችሁ ከሆነ 250 ዓመት አይበቃችሁም
ግሩም፡ውይይት፡ነው፡👏🏾👏🏾ጋዜጠኞች፡ስሜታችሁን፡ተቆጣጠሩ፡በጥሞና፡አዳምጡ፡ለጥያቄያችሁ፡መልስ፡እንድታገኙ፡ሰላም፡ለሁላችሁም።
The best journalist thank you man
ዱዉድ ኢብሳ እሰከዛሪ እርሶን ለመስማት እድል በለማግኝቴ አዝናለሁ የተቀረዉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያደምጡ ምኞቴ ነዉ ወቸጉድ
Kidist Hunde
Me too , I will encourage other people to lesson both of them.
Very nice conversation except surafal.
He need to learn....learn
I am thinking Professor watching him like a fresh man Student.
አቶ ዳውድ ህዋት በመጣበት ዋዜማ ላይ ጥርት ባለ አማርኛ በ አሜሪካ ድምፅ ኢትዮጵያን አንድ ሆና እንድትቀጥል በዛ ውስጥ የኦሮሞ መብት እንዲጠበቅ ከፊት የሆነ ሰው ነው ዛሬም ያ ፍላጎት ያሳየበት ነው ....ደስ ይላል
ፕሮፌሰር እንደ መዕሐፍ ቅዱስ ከብዳቸዋል ጠያቂዋቹንም ሆነ ለሌላውም ብዙ ማስተማር አለብሆት አመሰግናለሁ
የእርሶን አስተሳሰብ ገብቶኛል👍🏽
So so proud of you l❤️ love you Obo Dawit Ebsaa . You are father all of us
You should correct obo full name ?
Both of them the Great
ብርሀኑ ነጋ ምርጥ ሰው ነው
Please journalists control you ego and ethnic emotion but this kind conversation is so good to clarify the main Idea Asham media Keep it up‼️‼️‼️‼️
Prof Is alway Hefty challenger of Ethiopian politics always Love you and OBO Daud is really soft hearted Man Great Father Love You too‼️‼️‼️‼️💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️‼️
እነዚህን ሁለት ትልልቅ የሀገራችን ፖለቲከኞች ለመጠየቅ ብቃት የሌላቸው ጋዜጠኞች ናቸው ። ሁለቱን አንድ ላይ የተደስትኩትን ጉጉቴን ወደ ንዴት ለወጠው ። ሱራፌል በናትህ ኩሽና ገብተህ ወጥ ስራ የሚያምርብህ እሱ ነው
The guy in black suit is so emotional to be a reporter, otherwise it was a great discussion and great start in both side...but as always Professor Berehanu, just wow I just Love you and your way of thinking...it would be my dream come true to see you lead Ethiopia one day!!!! You are amazing and we're so lucky to have you, Thank you for being the voice for so many of us🙏 I just don't understand why some people don't see that when someone's rights as individual are respected, then those individuals will have rights as a group as well, they go hand to hand, it just need to start with Individual rights to respect the rights of all equally... I just hope they will get it one day!!!!
THIS IS BEHIND THE SCREEN BIG RESPECT . SURAFEL KEEP IT UP.
I think the journalists are trying to showcase they are well read, instead of taking notes from professor BIRHANU NEGAS’ lecture. So sad boys!!!
Amazing program!!! Will appreciate all of you!!! Well done we need such conversion!!??
ኦቦ ዳውድ ባነሱት clan እና tribe concept, በኔ እይታ ሌላውን ትተን የእርሶን ልጠይቆት (ማለቴ የኛ ሀገር እይታ ይኑረን) የ እናትዎ እናት የምን tribe ናት? ከ አንድ tribe የተፈጠረ የለም፣ በዚያም የሚመለስ የለም፣ ነገር ግን በብሄር (ባህል እና ቋንቋ) መመለስ ግን ይቻላል ብዬ አምናለሁ።
ጋዜጠኛው አወያይ ነው ተምዋጋች፤፤ የጋዜጠኝነትን ኤቲክስ ሳያጠና የተቀጠረ፤ አንቀልባ፤፤ለቃለ መጠይቅ የሚቀርቡ እንግዶች ደረጃ አላቸው፥ክብር አላቸው፤፤ቀዥቃዣ፤፤የኢህ አዴግ ጋዜጠኛ፤፤የእንግዶቹን ጊዜ ሁሉ የሚሻማ ሃሳባቸውን ከአፋቸው የሚነጥቅ፤፤ለዚህም ደሞዝ ይከፍላሉ፤፤የደከመ ማኔጅመንት፤ውጤት፤የደከሙ ሰራተኞች ማደርያ ይሆናል ድርጅቱ፤፤የካድሬ ስነምግባር፤፤
ጠይሙ ጋዜጠኛ ብቁ አይደለህም
አንተ እነዚህን ሁለት ሙህሮች ኢንተርቢው
ለማድረግ የወረዳ ጭንቅላት ነው ያአሀ
አትመጥናቸውም።
Wawa so good Dawaed and Berhanu
ጠያቂዎች ተረጋጉ
When are we going to have a journalist who has a good attitude and discipline to hear and give an opportunity to freely pass over ideas. I'm looking at similar problems in almost all Ethiopian journalists.
Please do me a favor to arrange intensive training ethical and professional training.
ሁለቱም የምወዳቸው ፖለቲከኞች ኦቦ ዳዊድ ኢብሳ እና አቶ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ደስ የሚል ቆንጆ ዉይይት ነበር
እኔ ሁለቱንም መሃል ላይ የሚያየውን ለአንዱም ፅንፍ የማይይዘውን ብልፅግናን መርጫለው፣ ለብሄርም ለኢትዮጽያዊነትም ፅንፍ አይይዝም ለማስታረቅ ይሰራል ሁለቱንም።
መብትህ ነው ወንድሜ! ነገር ግን በዘር ፖለቲካ ላይ ተመስርቶ አብሮ ለአንድነት መስራትና ሌሎች ከደረሱበት መድረስ ይቻላል? የመጀመርያው አገር ነን ማለት ነው፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ያለውን የዘር ፖለቲካ ህገ መንግስት እስከደገፈ ድረስ አማካይ ነው የሚባለው እንዴት እንደሆነም አልገባኝም፡፡
@@tesfayedesalegn5340 መጀመርያ ቃሉን እፕስተካክል፣ የዘር አይደለም የብሄር ነው ሁሉም ዘሩ ካም ነው፣ ሲቀትል የሰረፀን ነገር በአንድ ቅጽበት አታጠፋም፣ አስታግሶ ማስተካከል ይጠይቃል።
አቦ አሻም ቴሌቪዥን ይመቻችሁ፣ ይልመድባችሁ ቀጥሉበት እንዲህ ማወያየት፣ ማቀራረብን፣ በተለይ እንደዚህ ፅንፍ ላይ ያሉ ፖለቲከኞችን አንዱ በብሄር ፅንፍ፣ አንዱ በኢትዮጽያዊነት ፅንፍ።
The most intellectual politician professor Brhanu Nega ! I salute Sir
ዘመን ሳይሰለጥ ሲቀር። እሽ እኛን ግደሉ አሁን እና ፍትህን አስፍኑ አይደል። አሻሞች በርቱ በግልጽ ማንን ማጥፋት እንዳለባቹህም ተናግሩ።
ጋዜጠኛው ብዙ አንብቦቦ ያልገባው ሰነፍ ተማሪ ይመስላል። ከብሔር ፖለቲካ ዛፍ ላይ ተንጠልጥሎ የቀረ ቆሞ ቀር ነገር ነው። ለዶር እና ለኦቦ ዳውድ አክብሮቴ ከፍ ያለ ሆኖ እንዳጠቃላይ ውይይቱ መልካም ነበር።
It is sad that the journalist turned it into a debate between hom and the Prof. Please journalists just ask questions and give the guests time to address issues rather than interjecting your side. Look Mr Dawd is sitting ideal while he can learn a lot from him
Dawud ibsa ayana great explain Ethiopian politics
💪🏽💪🏽💪🏽🙏
ጋዜጠኞቹ ለምንድነው ወደ አንድ ወገን ያዘነበላችሁት? ደግነቱ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ቀላል ሰው አይደለም። ። በጣም ጥልቅ ዕውቀት ስላለው ደህና አድርግ እየመለሰላችሁ ነው።
MESERET KETSELA
Great observer
We need a journalist who can present his question clearly and able to listen and understand well.
Where are your professional ethics and cognitive ability while listening to ideas from your guests?.........Work on your professionalism before you impose your corrupted questions?
እድሜ ይስጣችው
40/50 አመት አርት ውስጥ ያሳለፉ አርቲስቶች እናቃለን አንድ ስራ ሰርቶ አርቲስት እሚባል ሰውም እናቃለን በሚገባ ያነበቡ ጋዜጠኞች አንድ አንዱ ሞተው እራሱ እማይረሱ ስማቹውን በየአጋጣሚው እምንሰማቸው ለምሳሌ እንደነ ጳውሎስ ኞኞ አይነት ምርጥ ጋዜጠኞች ነበሩ ትላንት የ አመት ኮርስ ወስደው አልያም በእድል በየሚድያው እምናያቸው አዲስ ምልምል ጋዘጠኛ በሚል ማአረግ መጥራት እሚከብዱ ከሚያቀርቡት ፕሮግራም (ቁም ነገር) ይልቅ ለአለባበሳቸው እሚጨነቁ ሂውማን ሄር ሰክተው ሜክአፕ ተለውሰው ወይም የክራይ ሱፍ ለብሰው መብራት በተሞላ ስቱዲዮ ውስጥ ሆነው የተኮረጀ የነጮች ፕሮግራም አልያም የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ሰርቶ ሊበላው ስሙን እንኳን ሰምቶ እማያቀውን የነጮች ምግብ አሰራር ካላስተማርንህ ይሉታል ታዲያ እነዚህም ብዙ ከሰሩት ጋር በአንድ አይነት የሙያ ስም ከምንጠራቸው ይልቅ አልያም በልምድ አንጋፋ ጀማሪ እያልን የስም ክፍፍል ለማድረግ ከምንጥር በዚ ጉዳይ ላይ ጥናት ተደርጎ መፍትሄ ካልመጣ አርቱ ይረክሳል ለምሳሌ ዛሬ በየቴሌቭዥን ጣቢያው አርቲስት እገሌ/እገሊት ተብለው እሚቀርቡትን ብናይ አብሶ ሴቶቹ በችሎታቸው ወይም አርት ትምህርትቤት ገብተው ተምረው እዚ ከደረሱት ከጥቂቶቹ በስተቀር አብዛኛዎቹ አርቲስት የተባሉት(የሆኑት) በውጫዊ ውበታቸው ወይም በተክለሰውነታቸው ነው ለዚ ማረጋገጫ የብዙዎቹን ኢንተርቪው ከራሳቸው አንደበት ሰምቻለው እንዴት ወደዚ ሙያ ገባሽ ተብለው ሲጠየቁ የአብዛኛዎቹ መልስ አንድ አይነት ነው ማስታወቂያ አየው ኦድሽን ወሰድኩ አለፍኩ ፊልም ሰራው ይላሉ ይሄ ማለት በ 30 ደቂቃ ኦድሽን አርቲስት ሆንን እያሉን ነው አልያም የሆነ የዘፈን ክሊፕ ላይ ትንሽ ገለጥለጥ ብለው ይታያሉ ከሆነ ግዜ ብኃላ አርቲስት እገሌ ተብላ እንትና ሾው ላይ ትቀርባለች ይመስለኛል የኛ ሀገር ፊልም ያላደገበት አንዱ ምክንያት ይሄም ሊሆን ይችላል እና ማለት የፈለኩት በረጅሙ 😄 አንድ ሰው ስራውን ሊሆነው ሊወደው ሊያከብረው ሊሰራው ይገባል ባይ ነኝ በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኞቹን ሳላደንቅ አላልፍም አሻም ቲቪ ይመቻቹ መልካም በአል ለሁሉም ኢትዮጵያዊ💚💛♥️
ፕሮፌሰር ከባድ ሚዛን ነው ።የኛ ሀገር ፖለቲካ የሚመጥነው አይመስለኝም!!!!!
ቆንጆ ዉይይት ነበር ጋዜጠኛዉ ግን እየጮህ መናገር አልነበረበትም የሆነ ሰአት ለይ ጮሆ እየተናገረ ነበር ይሄ ስርአት አልበኝነት ነው እነዚህ እንግዴች በእዉቀትም በእድሜም በብዙ ነገርም ይበልጡታል
በጥንቃቄ ነበር መጠየቅ የነበረበት ቁጣዉ እና ስሜቱ ቀደመው ጥያቄዉ ጡሩ ቢሆንም ያስተናገደበት መንገድ ትክክል አይደለም የኛ ጋዜጠኞች ብዙ እንደሚቀራቸው በዚህ ማየት ይቻላል ከሁለት አመት በፊት ቢሆንም ይሄ ጥያቄ መልስ ዉይይት ብዙ ማደግ ግን እንደሚጠይቁው የኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት ያሳያል ጥሩ ጅማሬ ነው ነገር ግን ጥንቃቄ አከባበር ይቀራል ።
ሌላዉ ጋዜጠኞቹ ፅንፍ ይዘዉ መከራከርም አልነበረባቸውም ጥያቄዎቻቸውን ያለመወገን ነበር ባስቀመጥ የነበረባቸው ።
ጠያቂው ምነው ይቆጣል ?ተረጋጋ
እባክህን .
One of the journalist, speak too loudly either thinking his loudness makes his points/questions logical/valuable or he likes to here himself. Clearly the journalists do not know the difference between citizen's/individuals rights and groups rights. So far Dr Brehanu is amazing and also Obo Daood is very reasonable. I respect him for that.
LiMaya HE
I feel like Professor watch him like a fresh man Student. You can see Professor holding not to laughing.
LiMaya HE
I respect obo & Professor.
Obbo Dowed is a very gentle politician.
Dawde and Berhanu we respect ya
ትልቁ ችግር በጋዜጠኞች ተብዬዎችና በፕሮፌሠሩ መሐል የሠማይና የምድር ያሕል መራራቅ አለው።
ጋዜጤዝኞቹ ከአውነታው ይልቅ በስሜት የሚንቀለቀሉ ናቸው። ሁለቱን አንግዶች በጣም በሳልና ረጋ ይሉ ናቸው።
Great discussion except the presence of the guy (journalist?) In black suit. Too emotional without basic facts or knowledge.
I appreciated the views of both Daod and Berhanu. The journalist on the left has to take a chill pill, you can ask "edgy" questions with the purpose of pushing the politicians but please don't go on a self aggrandising campaign and try to "I'm smart" your way through two minute long questions. Hope you take this as a constructive comment, wether you'll understand it or not.
Bezemene endezeh ayinet yemeyanaded gazetegna/gareta ayiche alawukem. He has to go back to school and learn what "dignity" means.
It is difficult to separate and treat both group and individual rights.Both of them are important equally.Do not try to separate them.
The skinny journalists little rude!
ሱራፌል ወንድሙ ይባላል ክምትገምተው በላይ ትሁት ግለሰብ ነው በተወሰኑ አጋጣሚዎች አይቸዋለው። ስለአቀራረቡ ሳይሆን ስለሰነዘራቸው ሃሳቦች ግምትህን ብትሰጥ ይጠቅማል የኮከብ ጉዳይ ሆኖብህ ይሆናል:-D
።
@@walbet2700 .... ezelew .... enem tehetenawn awq neber... zare gin awqalehu awqalehu abeza... balege telakqeqe.... kenegnih far endih ayweram
Mr.Dawde.....you give us example about France and Britain how they have been cratered their country and where are they today? My questions is ? what they are losing today’s???
እኔ የምገርመኝ የአማራ ነገር ነው፡፡
አማራው እራሳቸውን ለኢትዮጵያ አሳብ እና ተቆርቋር አድርገው አክት ያደርጋሉ፤ በጣም የምገርማችሁ ነገር አገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ለገባችበት ችግር አማራዎቹ እና ኦርቶዶክሶች በፈጣሩት ጣጣ ነው፤ በደንብ ግልፅ ላድርግ፡ በአማራ/ኦርቶዶክስ አመለካከት ‹ኢትዮጵያ› የምትባለው አገር በአይሁድ ባህልና ታሪክ የምትገለፅ እንድሆን፣ አማርኛ ቋንቋን ኦርቶዶክስ የአይሁድ አመጋገብ አለባበስ ጫምሮ የአይሁድ እምነት የአገራችን ‹ኢትዮጵያ› እንድሆን ነበር፤ ሌሎች ህዝቦች ኢትዮጵያዊነት ለማግኘት በኢትዮጵያ ካርታ ውስጥ መወለድ ሳይሆን ይህን ተረተረት ማመን እና መቀበል አለበት ይህ የአማራ/ኦርቶዶክስ ፍላጎት ነው፤ ለዝህም አስተሳሰብ ነፃ ለመውጣት የኤሪትሪያ ነፃ አውጭ ተመሠረተ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ተመሰረተ፣ የትግራይ ነፃ አውጭ ተመሰረተ፣ የአፋር ነፃ አውጭ ተመሠረተ ወዘተ…
ዛሬ አገራችን ለገባችበት ችግር አማራው ጣቱን በወያኔ ላይ በማድረግ አፄዎቻቸውን ነፃ ለማውጣት ድስኩሪ ላይ ናቸው፤ ‹ድስኩሪ› ማለት የሌለን ነገር እንዳለ አድርጎ መሳል ነው፤
ማስቀየሻ ታክቲክ የድሮ አይነሳ እያሉ አማራው የምያወራ ፣ ከተነሳ ‹ኢትዮጵያ› ትፈርሳለች የምሉት በተረተረት የተገነባች ‹ኢትዮጵያ› አትንኩት ስለ ጌታቸው አሰፋ ብቻ እናውራ ይሉናል፤ ያንን የግብፆች ተረተረት ይቀጥል ማለት ነው፡፡
አማራ የታሪክ አተላ!!!!!
ጫፍ ላይ ተቀምጣችሁ ለኢትዮጵያ መፍረስ የምትሟርቱ እስኪ እንዲህ ሀሳባችሁን በዕዉቀት እና በሳይንሳዊ መንገድ አስረዱን፡፡ ከቻላችሁ፡፡ Thank you, Professor
The professor just lectured the journalist. Lesson for the journalist: don't start an argument with a topic which the opposition is expert on
When u see the two clueless journalists trying to sound educated vs the maturity and insight of the interviewees, you are left to wonder how much the country has deteriorated in human capital over the year.
Why is it difficult these days to have an interviewer who would just ask the tough questions that the ordinary citizen/person would ask? Isn't that what interviewers do? It seems that many journalists are inviting someone with a well known face or name not for asking questions but just for the opportunity for themselves to rant.
I saw partiality in this discussion. You can see the journalists' different facial expression to Prof Birhanu and Obo Dawud. Don't make jounalism meaninglesss. just be impartial.
Birhanu Simachew exactly. They were biased. They’re not journalist in my eyes.
አንድነት ያለ ዕኩልነት ቅዠት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ... ?????????
ኢትዬጵያዊ ነኝ ሐይማኖት አለኝ ጌታን እፈራለሁ ወይም እራሳችሁን አክቲቪት ና ጋዜጠኛ የምትል/የምትይ በኡከልነት አምናለሁ የምትሉ ፕለቲከኞች በሙሉ ለአክሱማዊያን ሙስሊሞች እባካችሁ ድምፅ ሁናቸው
የኦርቶዶክስ ቄሶች ጳጳሶች ጥቂት የኦርቴዶክስ መምህር ነን ባዬች ጥቂት ጭፍን ምንም እውቀት የሌላቸው የእምነትቱ ተከታዬች እንዲሁም ኢትዬጵያ የኦርቶዶክስ ብቻ ናት ባዬች ጭፍኖች እባካችሁ ከአፀያፉ ስነ ምግባራችሁ ታቀብ እንዲህ ዓይነት አስጠያፊ ስነ ምግባር ለኢትዬጵያ አይበጃትም ???
በ21ኛው ክፍል ዘመን የላሊበላ ሙስሊሞች እንዲሁም አክሱማዊያን ሙስሊሞች ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ ለዘመናት በሀገራቸው በትውልድ ቀያቸው መፀለያ ቦታ የላቸውም ለልጄቻቸው መማርያ ስፍራ የላቸውም እንዲሁም መቀበርያ ስፈራም የላቸውም ስለዚህ ለህሊናችን ስንል ክልብ ድምፃቸውን እናሰማ።
ኦርቶዴክስ ሀገር ናት በሚባልበት ኢትዬጵያ ውስጥ
የ85 ብሄር ብሄረሰቦች እንዲሁም የተለያዩ ሃይማኖቶች
መብት እንዴት ሊከበር ይችላል???
Thank You OBO Dawed & Bre. I am very ashamed by these 2 journalists . The problem is now anyone can b a journalist all you have to do to open a TH-cam account. I ask people who watches this channel unsubscribe them that way we will stop them. I can’t watch these 2 journalists anymore .
The interviewer, I cannot dare to say, Journalist, has got so many lessons, he needs to go back to school to revise his school certificate. He is very elementary, he is the product of the EPRDF, where he needs to go for reform hanging with the reform philosophy.
Simply he is idiot journalist Absolutely need to go back school I agree with you
Lemanignawum Teyimu Gazetegna Yeminagerewun Yemiteyikewun Tiyake Bikatinet Bezer Mesferya Silehione Yemilekaw Erasun Yifetish
ብሬና ዳውድ እድሜአችሁ ይርዘም
Obo Dawd!!!!!!!!!!!!
Wow pro brhanu
ኢንተርቪው ( ግራ) አድራጊው ቀለም የቀመሰ መሐይም ነው።
መልካም ገና ሁሉም ሰብስክራይብ ሊያደርገው ይገባል!
ሀገራችን እንደነዚህ አይነት ብሩህ አይምሮ ያላቸው በሳልና ሀገር ወዳድ አዋቂ ምሁራኖች እያሏት የማንም ደንቆሮ መፈንጫ ሆና መኞሯ በጣም ያቃጥላል ፡፡ አሁንም ግን አረፈደም ኢትዮጽያን ወደ ላቀ ደረጃ ላይ አንድነቷ ጠብቀው እንደሚያደርሷት አልጠራጠርም