የዚንቼንኮ ቅሌት, ጄሱስ፣ዚንቼንኮ፣ቲረኒ በጥር ሊሸጡ? ጉዳት እና ቅጣት የፈጠሩት ተፅእኖ ማክሰኞ ህዳር 10/2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @BõõntuuArsenal
    @BõõntuuArsenal 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም የአርሰናል ቤተሰብ
    እንኳን በደህና መጣህ ወንድሜ
    ፈይሳ ለስሜ የተረጎምከውን ስለነገርከኝ አመሰግናለሀ።
    ዚንቼንኮ በጣም ሰው የሚያበሳጭ ነው።
    በርታ ወንድም❤
    ከዮርዳፍኖስ🇯🇴

  • @ahadualemayehu7750
    @ahadualemayehu7750 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ወንድሜ በርታልኝ የኛ ድምፅ ❤❤❤

  • @mesfinrealy6282
    @mesfinrealy6282 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዚንቼንኮ ባለፈው ሲዝን ዋጋ አሰከፍሎና አሁን ደግሞ ሌላ ራሰ ምታት ለመፍጠረ እና ሐመበጥበጥ እየሞከረ ነው።

  • @MayitooMatiyo
    @MayitooMatiyo 2 วันที่ผ่านมา

    Salam Arsenai

  • @FasilGetachew-k1l
    @FasilGetachew-k1l 2 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ግዜ እናልፈፈወውአለን አጥቂ ግድ ነው ያሰፈለገናአል

  • @mesfinrealy6282
    @mesfinrealy6282 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ በርታልን!!!

  • @gerasemu
    @gerasemu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Selam selam ፀሐዬ🎉🎉🎉🎉

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድማችን ፀሀዬ እንዴት ቆየህልን 🙏👍👏 ዚንከቼንኮ አንደአገሩ መሪ ክለባችንን ሊበጠብጥ ነው 🙆🤔😅😆😃

  • @selamkahsay3701
    @selamkahsay3701 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @YohanesGebrehiwot-e2o
    @YohanesGebrehiwot-e2o 2 วันที่ผ่านมา

    ልጆቹ እኮ ዋንጫ ሳያመጡ በጉዳት አለቁ ይህም የአርቴታ እቅድ ምን እንደሆነ የማይታእቅ ነው ሌትኛው ዋንጫ እንደሚጫወት የማይታወቅ ጀርገን
    ክሎፕና ፔፔ በጀመሩ በስንተኛው አመታቸው ዋንጫ እንዳነሱ እናቃለን ቡድኑን የአሰልጣኝነት መሞከሪያ አደረገው

  • @millaarsenal6291
    @millaarsenal6291 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በበኩሌ .... ምንም አልመሰለኝም ፤ ያው ዚንቼንኮ ምንም የማይረባ ተጨዋች መሆኑን እያወቀ እንዲሁም ቶሎ መቀየር ሲገባው ሜዳ ላይ በመቆየቱ ተደጋጋሚ አርሴናልንና አርቴታን አስብለቷል ፤ ይኽም አርቴታ አንዳንድ የተገፉ ተጨዋቾች ላይ ከመጠን በላይ እምነት በመጣሉ ያገኘው ክፍያ ነው ፤ ስቴር ሊንግ ለምን መጣ ??? ስሚዝ ሮው ፥ ንኪታ ፥ ኔልሰን ፥ ቪየራ የመሳሰሉትን ልኮ በዚንቼንኮ መሰደብ አይገርመኝም ፥ ድሮም ጋርዲዮላን አላምነውም ፤ የሆነ ነገር አለ ::
    Rigid መሆን ዋጋ ያስከፍላል ፤ Time is Up !

  • @YilmaMohamed
    @YilmaMohamed 2 วันที่ผ่านมา

    ዋንጫ ለመብላት ግዴታ አጥቂ ያስፈልገናል

  • @Arsenal_life_Tube
    @Arsenal_life_Tube 2 วันที่ผ่านมา

    ወጥ የሆነ አስተያየት አይመስለኝም ወንድሜ ዚንቼንኮ የሰጠው አስተያየት አርቴታ ለተቃራኒ ቡድኖች የጭንቅላት ጨዋታ ያለው አሰልጣኝ ነው ነው ያለው ስለዚህ በዚህ ልክ ሚያስተቸው አይደለም አሰልጣኙን ለማሞገስ የሰጠው አስተያየት እንጂ

  • @YirgaMulubrhan
    @YirgaMulubrhan 2 วันที่ผ่านมา

    አርሱ የድል ባለቤት እነደምሆን አለጠራጠርም

  • @GizawTebeka
    @GizawTebeka 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FekaduAbi-g3i
    @FekaduAbi-g3i 2 วันที่ผ่านมา

    እኛ,አርሰናሎች,ከቬንገር,ጊዜ,ጀምሮ,የዘጠኝ,ቁጥር,ችግር,አለብን,ክረምት,ሲባል,ጥር, ጥር,ሲባል,ክረምት, እየተባለ, ግራ,አጋቡን, ኮ, ያለ, ዘጠኝ,ቁጥር,ዋንጫ,አይገኝም ::እመነኝ::ድል,ያለ,ድል,ለክለቤ,አርሰናል::

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 2 วันที่ผ่านมา

    Enasjenfalen Arsenal

  • @YayaYak-wc7rj
    @YayaYak-wc7rj 2 วันที่ผ่านมา

    Salam

  • @bereketabebe6073
    @bereketabebe6073 2 วันที่ผ่านมา

    Zichenko says perfect but you explain worst idea

  • @gerasemu
    @gerasemu 2 วันที่ผ่านมา

    Banda honiwal malet nwe.
    Tolo meliqeq alebet bay neghn. Yehon gize ageligilonal leza tnx malet alebn. Ahun gin yibeqawal. Arsenal yerasu tark yalew budn nwe.

  • @huluale4245
    @huluale4245 2 วันที่ผ่านมา

    የትኝውም ትልቅ ጋዜጠኛ አንተ ያልከውን አላለም አትቀባጥር

    • @kalaraya5735
      @kalaraya5735 2 วันที่ผ่านมา

      ማነው ትልቅ ጋዜጠኛ

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 2 วันที่ผ่านมา

    በጥራቃ ነህ

    • @gerasemu
      @gerasemu 2 วันที่ผ่านมา

      Manehi anite dgimo.... Tergaga wodaj yihe ye Arsenal zone nwe. Tekbabiren nw merja minilewawotew. Yalebotahi tegeghitehal ena wita kz...... Alebleziya gin Medifun atichilewem seweyew😅