የትሮሳርድ አዲስ ኮንትራት, ጉለር እና ዲያዝ ወደ አርሰናል, የዚህ ሰአት መረጃዎች, ከፎረስት ጨዋታ በፊት ሐሙስ ህዳር 12/2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @BõõntuuArsenal
    @BõõntuuArsenal 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ይህን መጣህ ወንድሜ ❤

  • @BõõntuuArsenal
    @BõõntuuArsenal 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም የአርሰናል ቤተሰብ

  • @ShamsMilki
    @ShamsMilki 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Super star arteta

  • @dawitsisay2273
    @dawitsisay2273 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአርስናል ደስተኞ ነን የተሻል ነገር እናያለን አይዞን አርሴ

  • @ahadualemayehu7750
    @ahadualemayehu7750 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለን አለን

  • @MasreshaWorkugmeskel
    @MasreshaWorkugmeskel 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንዳንድ ጊዜ ነገሮችን ከስመት ወተን ስለታው ብንሆን ጥሩ ይመስለኛል አሪተታን ብያንስ ስለ ክለባችን በልበ ሙሉነት እንድናወራ አድርጎናል

  • @HaftomMeasho-i4f
    @HaftomMeasho-i4f 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረፈድኩኝ ሲያናድ

  • @GizawTebeka
    @GizawTebeka 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ቤተሰብ ፀሃዬ እኛ ጠቋሚነን ለሌሎች ክለቦች አንቂዎች ነን

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀሐዬ አርዳ ጉለር ... ይህ ቱርካዊ ተጫዋች ማድሪድ ከመግባቱ በፊት አርሰናል ፈልጎት እርሱ ግን ማድሪድን መርጦ የሄደ ተጫዋች ነው ቢመጣ ደስ ይለኛል ግን አይመስለኝም

  • @Chory2818
    @Chory2818 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome bro.
    ለክለቤ ጨራሽ አጥቂ እመኛለሁ ይሳካልህ በለኝ እባክህ ልቤ ግን አይዞህ ግንቦትን በዋንጫ ታከብረዋለህ እያለችኝ ነው።

  • @BirukHabetselassie-l7t
    @BirukHabetselassie-l7t 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አርሴናል ቤተሰቦች

  • @derejezewde1871
    @derejezewde1871 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክህን ሱፐር ደረጃ ላይ አልደረሰም ፣ ማመስገን ይቻላል ግን ማንም አሰልጣኝ ሱፐር አይደለም ፣

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ተሮሳድ ከቤንች ሲነሳ በጣም እደሰታለሁ ቀጣይ ኮንትራት ካደሰም አይከፋም

  • @FekaduAbi-g3i
    @FekaduAbi-g3i 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም,ወንሜ,ፀሀዬ,ክለቤ,ዘጠኝ,ቁጥር,ያስፈርማል?በጥር,ቢሆን,አሪፍ,ነው::

  • @solomonHaile-e3d
    @solomonHaile-e3d 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ኳስ አጠፋ ብለህ አትውረድበት።ቢያንስ ጥሩ የ ስኳድ ተጫዋች ነው።

  • @ashebirshawo3463
    @ashebirshawo3463 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርሴ አጥቅ ኡኡኡኡኡ

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ysehaye whatu wey fece book alachiu