Mensure u're one of a kind n I mean it!!!! I get desperate to listen to ur voice as it lets me know more of the game I love, ⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽!!! #Mensur_Abdulkeni_🇪🇹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Selam mansure ine hule meter megermany united hule seyes ferme ke wetetu befet bezu yewerelechel keze bezu kenesu sela metebek chena weset yegebelu amorin Gen melkemu emenyeletew
😂😂😂R u serious ...?Amorim Amorim ... its boring..when u the last time u talked about ARSENAL? its a lot of news about Arsenal..it's looks like flip flop thing 😅 it's oky we will get back right track ...
United is the biggest club in the world fan base wise so he will have the most views plus it’s a hot topic around the world every one is talking about Amorim so chill
እሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል
አሞሪም ለተጫዋቾቹ ነፃነት ከሰጠ እና ከሚዲያ ትችት ከጠበቃቸው ይሳካለታል Glory Ma United
መንሱሬ የምር ስለማንቸስተር ዩናይትድ ስታወራ በጣም ደስ ይለኛል ggmu
@@GebreMichael-z7f me to
MENSURE u are Extraordinary ❤🙏🙏
Tleyalek abate
ተስፋ፣ ዓላማና እሱ እንዳለው ''Idea" ያለው ቡድን ካየን ለኛ በቂ ነው! ይህ ስልህ ግን top 4 እንደምንገባ እርግጠኛ ሁኜ ነው!
የስፖርቱ ጥም ቆራጭ ዝነኛው መንሱሬ አድናቂህ ነኝ ከቄራ ስለ ማን ዩናትድ አዲስ ነገር ትግስቱ የማንቼ ምርኮኛ ነኝ
Gloriy gloriy man unaytd
Good luck man united 💪
we love you mensure
Wow mensure ye zarew program mertye nw👏👏👏
እኔ መሴ manchester united ተፎካካሪ ለመሆን ከፈለገ የፊት መስመሩን ማጠናከር አለበት ብዬ አስባለሁ ለዚህ ደግሞ ዋነኛው ሰው ቪክቶር ጅዩከረስ ነው አንተስ ምን ትላለህ
❤❤
Good luck my team Manchester💪💪💪💪 united
Glory glory man united
እናመሰግናለን መንሱሬ
Gloriy Gloriy man unatid##
እንደ ባርሤሎና ይቀየራሉ ብዬ እጠብቃለሁ
You are good journalist brother
Mensure u're one of a kind n I mean it!!!! I get desperate to listen to ur voice as it lets me know more of the game I love, ⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽!!! #Mensur_Abdulkeni_🇪🇹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
zmbel neftammm
ብዙ ጊዜ አዲስ አሰልጣኝ ሲመጣ ተስፋ የምናደርገዉ ብዙነዉ እስከ አሁን ከመጡት አሰልጣኞች በዚህ አሰልጣኝ የጣልነዉ ተስፋ ትልቅ ነዉ ግን ሁሌ ቺግር የሚሆነዉ ሌሎች አሰልጣኞች በዉድ ያመጡአቸዉን ተጨዋቾች ምንም መፍጠር አልቻሉም ሲቀጥል ክለቡ ለመሸጥ ሲፈልግ ስለሚቸገር በወረደ ዋጋ የሚሸኙት ያደግሞ የፋይናሺያል እቅዱን አዉርዶ አዲስ ተጨዋቾች ለማምጣት ሲቸገሩ እናያለን ስለሆነ አሰልጣኝ ዉድቀትም ጭምር ናቸዉ
እንደማንችስተር ደጋፊ አሞሪምን ሳስብ ማንችስተር ቤት ስሙ ለብዙ ዘመን እሚነግስ ስም እንደሆነ ይሰማኛል ግን በርግጥኝነት ብዙ እሚለቁ ተጫዋች ሊኖር ግድ ነው አንቶኒ በተመለከተ እንደሚችል ግልፅ ነው ነገር ግን serious ሆኖ የመጫወት እና ግዴለሽነት ለለውጥ አለመጉዋጉዋት ችግር አለብት እነዚህን ነገሮች ከሳራባቸው ሊቀየር ይችላል አለበለዚያ ግን ባጭሩ ከሚጠፉ ተጫዋቾች አይነት ምልክት የሚታይበት ተጫዋች ሆኖ ይሰማኛል መንሱርዬ ምልከታህ ተመችቶኛል
❤ እናመስግናልን🎉🎉🎉
Manutd 80% ይሳካለታል ባይ ነኝ ምክንያቱም አስተዳደሩ ለመለወጥ ቁርጠኝነት በማሳየቱ አንደኛው ሲሆን ሌላው የክለቡ backgrund ገናናነት ሲደመር የAmorim profil ጥሩ የሚባል በመሆኑና የደጋፊው ከፍታን ጉጉት ሲጨመር መሻሻሉ አይቀሬ ነው ባይ ነኝ አራት ነጥብ፡፡
Ruben Amorim will be successful,and I also expect attacking football
Top 4 maybe
Summer 2025
Out: Lindelof, Evans, Maguire, Shaw, Casemiro, Eriksen
Ins: LCB, LB, CM
Wellcome mensur🎉
Manchester ጨራሽ ምህረት አልባ አጥቂ ያስፈልገዋል ለዚ ደሞ hojlund አለ እሱን በደንብ አርጎ ከሰራበት ምርጥ ይሆናል
እንዲሁም ደሞ rashford ወኔው መመለስ አለበት እሱም ላይ ቢሰራ እና mesen mount ድሮ chelsea ቤት እንደነበረው ቢጮት የሆነ ያህል ለውጥ ይኖረው ነበር ክለቡ
selam selam Mensure, indene Man United inesal biye aminalehu, inde Fergie gize hulem destegna indeminhon aminalehu
Mensur😍😍😍💓💓💓💓
ምን አይነት አገላለፅ ነው
መንሱረ 🥰
ሚግርም ካውንተር አታክ ብድን ነው የሚሆነው እመነኝ መንሱሬ የኔው ማንችስተር ዩናይትድ ቶፕ ፎር ይገባል
ለጥቃቅን ነገሮች ትኩረት ስለሚያደርግ ይሳካለታል ብዬ አስባለው
Yes measure your are best
Ykebdewal coach Manchester
መንሱሬ የቆየ ተከታታይ ግን አዲስ ተሳታፊ ነኝ ትቀበላለህ እሺ ካልስ ሀላፊነቱ ከባድ ቢሆንም በጊዜ ሒደት ይወጣዋል እላለሁ ሁሉም ነገር ጊዜ ያስፈልገዋል ማቼ ይነሳል አቦ አትፍራ (አየለ ነኝ ከድሬ)
እኔም ድሬ ነኝ ማጋራህ መረጃ አለኝ!
ከአሞሪን ገ ወደ ዙፈነችን
መንሱሬ አሰልጣኝ ነው እንጂ የተቀየረው ተጫዋቾቹ ያው እነዛው ናቸው :: ስለዚህ ምንም የተለየ የሚመጣ ነገር የለም :: ይሄም አሰልጣኝ የቴንሀግ እጣ ነው የሚጠብቀው ::
Yesakaletal
ብሰካለት ደስ ይለኛል!
❤
መንሱር በአንቶኔ ጉዳይ በጣም ተሳስተሀል ልጁ ትልቅ ብቃት አለው ያጣጣልከውን ያክል አይደልም ስህተቱን ካረመ እና አሞሪ focus ካደረገበት ይመለሳል you will see ❤
ከአንድ ቢሊያን ደጋፊ አለኝ ብሎ በማስረጃ ያቀርባል ክለቡ
Selam mansure ine hule meter megermany united hule seyes ferme ke wetetu befet bezu yewerelechel keze bezu kenesu sela metebek chena weset yegebelu amorin Gen melkemu emenyeletew
ሩድና ቴንሀግ ምን ተባባሉ
የማይፈለጉት ተጫዋቾች ማሰናበት አለበት ሌለ ለመግዛት
Mensure tiru new gin anten mechem endalatah andanatah erefit enkuan enditiwota alifeligim
Salem Salem maeisraia
❤ wow
Man utd One utd
አውራ ንብ ያለ ንግስትና ሰራተኛ ንብ ጥራትና ብዛት ያለው ማር ማግኘት አይቻልም!የሌሎችን ክለብ ወቅታዊ አቋም ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት አለብን!ሥለዚህ ክለቡ ወደ እነዚህ ነበልባል አቋም ወዳላቸው ክለቦች ለመቅረብ ምን ያክል ርቀት ላይ ይገኛል??የተከላካዩ ቦታ መታዬት አለበት።
Sile united ina amori betam beza
እኔ ግን ከቫኔስትርሎይ ጋር ብጣምራ ቢሠሩ መልካም ነበር ባይ ነኝ፡፡ምክኛቱም ቫኔስትሮይ ዩናይትዲዝምን በደንብ ስለሚያቀው በዛላይ የፖርቹጋል ሊግና የእንግሊዝ ይለያያል
❤❤❤❤
UNITD AHUN KALEW AQOAM SITAY ROBIN AMORIN TOP 4 WTAT BEMAMTAT AMETUN BIZGAW SKATU NEAW!!!!
ዩናይትድ ያጠው የቡድን መንፈስ ነው፡እመኑኝ አሞሪም ምንም አይቀይረውም። አስታውሱ ከዚህ በፊት የተረከቡ አሰልጣኞች ወደዚህ ሲመጡ ዩናይትድን ይቀይራሉ ተብሎ ተውርቶ ነበር ግን አንድም ጠብ ያለ የለም።
እኔ ኣሁንም መሃል ሜዳው ፈጣሪ የሆኑ ተጫዋቾች ኣሉ የሚል እምነት የለኝም
Antoni malet yebahr salt yehone sew new mesure
ማንችስተር በአሞሪም የሚሳካለት ክለብ ነው አትጠራጠሩ
Mansure ens United dagafe ngn Ba 1nde yesakelenal malet sahun Gen batam lawut yematal beya asebalaw
Demo kalhone mensur Manchester atilim
Mansure ena United dagafe ngn Ba 1nde yesakelenal malet sahun Gen batam lawut yematal beya asebalaw
Ahunahunima yanten midia meketatel eyedeberegn newu
𝚝𝚊𝚍𝚢𝚊 𝚖𝚊𝚗𝚎 𝚊𝚐𝚍𝚎𝚍𝚑😂😂😂
ተስፋ ይታያል
ለቀጣዩ አመት የተሻለ ቡድን የሚሠራ ይመሰለኛል
Hodam lehodhnew mserawu
Mensure sle joshua zirkizee seraln
Mensure ye zemnu merx ye sport k/dge person
mensure bene amelekaket kehone manche ahunim kehone coch keyre inji waga yelem tesfa bicha arsenal ina city iyale 10 coch keyere ergmanu yetu gar koy
መንሱር ግን ተቀይመንካል። አንተ ሁሌ የምታቀርብልን ኮመንት ከFB እና ከቴሌግራም ቤተሰቦችክ ነው። ከዩቱብ ቤተሰብክ ሀሳብ ለምን አትቀበልም?
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ እንደ ጆሹዋ ዜርክዜ ያማረ አጀማመር ያደረገ ተጫዋች አላየሁም ብለህ ከሰራህ በሗላ ነዉ ያንተ ነገር የበቃኝ
እመነኝ በዚ ኮመንትክ ታፍርበታለክ Remeber the name joshua zirkize😮
@EluSmart-c6c ልጁ አይችልም እያልኩ አይደለም ግን መንሱር የሻሼ ላይ ይቸኩላል
@@EluSmart-c6c ደግሞ ለምን አፍራለሁ ከቶ ይሳካለት እንጂ እኔ ንፉግ አይደለሁም አድናቆትን እለግሰዋለሁ
Enamsegnaln mensure raidu leg neg tesfegaw mance
GGMU❤
Ere tiliki sewu gebitokal amorim bicha honokakal
😂😂😂R u serious ...?Amorim Amorim ... its boring..when u the last time u talked about ARSENAL? its a lot of news about Arsenal..it's looks like flip flop thing 😅 it's oky we will get back right track ...
United is the biggest club in the world fan base wise so he will have the most views plus it’s a hot topic around the world every one is talking about Amorim so chill
Msmate erssu sle arsenale aykbdheam sleshenftachu new zena ymsrawe....
እባክህ ምን ይጠቅማል አሁን ሰለኮሰ መለፋለፋ
እና ሁላችንም እንዳንተ ስለ ማይረባዉ ፖለቲካ እንፈትፍት🙄
ማን አስገደድህ bro
ለምን ታዳምጣለክ😂
@@Mexden1 ደግሞ ሳታፍር ስለማይረባ ፖለቲካ ትላለህ? ይሄኔ እከክህን እያከክ መንገድ ዳር ተጎልተህ ነው ይሄንን የመንሱርን ቅርሻት የምታዳምጠው ። ተነስተህ ታገል ለመንሱር የገቢ ምንጭ ከምትሆን
እንዴ አንተ ካልተመቸህ ተወው ማሞ
GGMU❤