ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጠባቂው ሉኡል አምላክ ነው እሱ ከነናቱ ይጠብቀን በስደትም ያልን አምላክ ያሳባችንን አሳክቶልን ከቤተሰብ ጋር ለመኖር ያብቃን
Amen amen amen
Dr Meron you are young and intellectual 😘😘 thank you for your brief explanation .
አላህ ይጠብቀን
ፈጣሪ ይጠብቅን እናመስግናልን
እህቴ አላህ ይድረስልሽ 😭
Ebs ye Doctor adrasha eski lakulign
አድራሻ ስጡኝ እባካችሁ ህክምናው ያስፈልገኛል 😢
Do you live in Addis ? Can you provide your clinic address. Thanks Ahmedin
እኔ አባቴ ይህ በሽታ ታሞ አመት ሊሆነው ነው መፍቲህ ያለ አችሁ መላበሉኚ ግን 😢😢
አሁን እንዴት ናቸው?
የኔ አባት ሁለት ወር ሊሞላው ነው
የኔም አባት 4 ወሩ😭😭😭😭😭
የፊት ስንፈት ማለት ምን ማለት ነው?????
ገራሚ ዶር ናት ዋዉዉዉ ተባረኪ
እሥትሮክሥ ማለት ምን ማለት ነው
ግልጽነው ገለጻዋ
የሀኪም ቤቱን ስም ንገሩን
💕❤❤
ስንት በስንት ሲሆን ነው አንድ ሰው መዳኒት መጀመር ያለበት ከ40 አመት ጀምሮ 140/90 ክህነት ኖርማል ነው ይባላል እውነት ነው ወይ
ሰብሰክራይብ አድርጉኝ እሰኪ በቅንነት ምርጥ የሀገሬ ልጆች
❤❤💛💚
Hi
stroke የሚለዉን የደም ግፊት ብላችሁ ብትናገሩ ምን ትሆናላችሁ ሁሉ እንዲገባዉ አድርጋችሁ አቅርቡ
ይመችሽ
Stroke ደም ግፊት ማለት አይደለም
@@godisgood3224 ምንድነው
ስትሮክ ማለት ደም በጭንቅላት ውስጥ ሲፈስ ወይም ወደ አንጎል የሚሄደው የደም ዝውውር ሲቋረጥ ይህም የሚሆነው ደም ሲረጋ የደም ቧንቧዎች ይዘጉና ወደ አንጎል የሚሄደው ዝውውር ሲቋረጥ ስትሮክ ሚባል በሽታ ይፈጠራል። ከፍተኛ የሆነ ደም ግፊት ወይም ሀይፐርቴንሽን ደግሞ ለ ስትሮክ ከሚያጋልጡ ወይም ምክንያት ከሚሆኑ ነገሮች አንዱ ነው እንጂ ደም ግፊት እና ስትሮክ የተለያዩ ነገሮች ነው። ለሌላ ጊዜ በደምብ ተከታተል/ዪ ከመቸኮል በፊት!
@@unknown23-m6h thanks