ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይይ እኔስ ሀኪምቤት ስሄድ ጨጓራ እያሉ ኪኒን ያዙልኛል ግን አንድም ለዉጥ የለኝም ይባስ ብሎ ከብርቴ ወደላይ ያለዉን ፓርት ይጎትተኛል ምንድነዉ ስላቸዉ ያዉ ጨጓራሽ ነዉ ይሉኛል ልክ እንደ ልብ ምት እብርቴ ጉትጉት ያደርገኛል😢😢😢😢 እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በሠዉ ሀገር እንዳልቀር በዛ ላይ ወገቤን ያመኛል ድካም ድካም ይለኛል ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አግዙኝ😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪይማራችሁ
እኔም ልክ እዳልሽው ነው😢
አላህ ያሽርሽ የኔህት. እኔንም ጀምሮኛል አሁን ጨጎራ አላህ ያሽረን በባ
አሚን እህቶቼ አላህ አፊያ ይስጠን
ነይሲየነውድበአላህ
ፕሊስ ከጉሮሮዬ እስከ ልቤ ያለው የሰውነት ክፍል ተቃጠለ ምንድነው ንገሩኝ በአላህ የምመገውም ምግብ አልፈጭ እያለኝ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም እዳቺዉ ተቃጠልኩ
የጨጓራን በሽታ ከልብ ህመም ምልክቶች የሚያመሳስለው ምንድነዉ ብዙን ግዜ ጨጓራ ሲያመን ደረታችን ላይ ህመም ስላለ...... 🙏🙏🙏
የኔም ጥያቄ ነው በተለይ የትንፋሺ ማጠር😢
አይዞን እኔ እራሱ ዛሬ ቢያመኝ መጣሁ ያረብ ስደተኞች እራሳችንን እንጠብቅ ብቅ እንቅልፍ እተኛ በእውነት ስልክ አናብዛ😢
እኔም ጀርባየን ያቃጥለኛል ምንድን ነው እላለሁ ለካስ ጨጓራ ነው😢 አላህ የሽፊኒ ወየሽፊኩም
እኔም በጣም ያመኛል😢😢አይዞን
አሚንን ያረብ
ገሎ ነው የሚየነሳኝ እኔንም 😢😢😢
አሚንውደእኔምእንዳችው
አሚን.ያረቢ
እባክህዶክተር እኔም ከጡትናከጡትመካከልና ጀረባየ ላይ ቁስለትይሰማኛል እና ጨጓራነዉማለትነዉ????እባክህመልሴልኚ ቁሰል ያለብኚይመሴለኛል ለቤንናጀረባየ
እኔም ነኝ እህቴ መፍትሄ ካገኘሽ መልሽልኝ😢
እኔም ነኝ አድስ ሁኖብኝ ጨቆኝ ነበር😢😢
እኔም ልማት ነዉ መድሀኒት ካለው ንገሩኝ
እኔም😢😮
እኔ ልቤ ቆሰለ ትፈሽ ያጽረኘል እባካችሁ የምትቁ ንገርኘ
ጀርባየ ተቃጠለ ምግብ ሁሉ አይሥማማኝ እመብርሃን እርጅኝ😢😢😢
እኔ እራስ ስሪ እንድት ልስራ
የአላህ እኔእኮ ለምድነዉ እላለሁ እደእርጉዝ ሴት ያስመልሰኛል ያቅለሸልሸኛል የበላሁት ነገር አይስማማኝም ቅመም የበዛበት ምግብ በጭራሽ መብላት አልችልም በጣም ያቃጥለኛል አላህዋ ድረስልኝ በስደት ላይስ በሽታ ከባድነዉ
ሰዎች ጨጓራየን አመመኝ ሲሉ ይገርመኝ ነበር ጭራሸ ጨጓራየ የት አከባቢ እንደሆነ አላውቅም ነበር።እድሜ ለሰደት ዱባይ ልክ እንደ ገባው ከ 4 ወር በኃላ ጀርባየ ማቃጠል ጀመረኝ በሆዴ ነበር እምተኛው ከዛ ሆሰፒታል ሰሄድ የጨጓራ ባክቴርያ ነው ተባልኩኝ።ከዛ ህክምናው ግን ምንም ለውጥ አልነበረውም እና 1አመት ከ 8 ወር ቆይቼ እዛው እናቴ ጋር ልሙት ብየ ወደ አገሬ ገባው። አ አ ታክሜ ነበር አለብሸ አሉኝ መዳኒት ሰጡኝ እንደገና ወሰድኩኝ ግን ለውጥ የለውም አሁንም ከጉሮሮየ እሰከ ታች ደረቴ በጣም ያቃጥለኛል የጀርባ አጥንቴ ማሀልም በጣም ያቃጥለኛል please አግዙኝ
ውይይ እህቴ እኔን ያገኘው ገጥመሽ እየተሰቃየሁ ነው እኔም በሰው ቤት ሀገሬ ገብቼ እደሆንኩ ብሆን
ህመምሺ ህመሜ ነዉ ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መፍትሄ ካገኘሺ ፃፊልኝ እህቴዋ😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢እኔም ሰሞኑን ይህ በሽታ ድንገት አጋጥሞኛል
አረ አልቻልኩም በሰግደት ላይአረ ከባድ ነው እባክን ፈተ ካለን ምክናቱ እኛ የሰው ሀገር ላይ አክበት ለመውሰድ ያሰቃያሉ አረምን ትላለክ ዶክተር
ኧረ አቁነጠነጠኝ ዶ/ርዬ መፍትሄ መሞቴ ነው😭😭😭😭
ተቃጠልኩ ተቃጠልኩ እሥካሁን አሞኝ አያውቅም ነበር 8ቀን ሊሆነኝ ነው ከአፌ የሚወጣው አየር እሣት ነው
enem😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
😪😪😪😪😪😪😪
ዶክተር ልጀ ገና 12 አመቶ ጨቆራ አለብሺ አሎት እንደት ላድርጋት እኔ ስደት ነኝ
Dr zimbilo yasgesagnal 4 wer hone gin munim himem ayisemagnim min lihon yichilal
ዶክተረ እኔ አብዛኛዉን መድሀኒት በተደጋጋሚ ከወሰድሁ ነዉ ሚነሳብኝ መፈሰትሄዉ ምድነዉ
እኔ የጨጓራ ባክቴሪያ 2ጌዜ ወስጄ መዳኒት አውንም ያመኚል ግን አኩም ቤት ስኤድ የለብሽም አሉኘ ግን አውንም የመኛል
Thank you for sharing Dr
ዶ/ክተር እንዴው ጉሮሮይን የሚያንቀኝ ነገር አለ መደሀኒቱን ሚንደነው ብትነገርኝ
እኔምነኝወላሒ
ጨጓራ ይመሥለኛል እኔም አፍን ሁሉ ያረገኛል በጣም ነው የሚያቀኝ ወይሥደት😢
እርኔም መሞቴነው 😢😭😭
I have a lower back pain, indigenous, can't sleep at night, feel to voimit and constant burping. Is that gastritis ?
ሰላም ሰላም ጨጓራ ድሮም አለብኝ ግን አሁን ላይ ምግብ አይፈጭልኝም ትንሽ ሲርበኝ ያስመልሰኛል ግራ ገባኝ
ዶክተር እኔ ምግብ ሥበላ አክቻ በጣም ያሥቸግረኛል ትፋሽም ያጥረኛል መፍትሔ ካለሕ አትለፈኝ
ዶክተር ባክቴርያው ከሰው አይተላለፍም?
የኔም ጥያቄ ነዉ?
ዶክተር እዳታልፈኝ ተምላሴስርቆስልብኛል እጉሮሮየላይ ቆስሎብኛል እጂናእግሬበጣምይግላል አማናእዳታልፈስስደትነዉያለሁት
የኔውድ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ😢
ኧረእኔም ልሞትነው አሁንስ አልቻልኩትም7 ወር ሆነኝሁለትጊዜሀኪምቤት ሄድኩ ግንምንም መፍትሄ የለው የምበላው ሁሉልቤንያቃጥለኛል ሲፈልግ ያስመልሠኛል ኡኡኡፍፍፍፍፍ አሁንስ እስኪ አላህይድረሥልንሁላችንንም ሠውኳየማይረዳው በሽታ
አሚን
እኔም ሶሥት አመቴ ልሞት ነው ሀኪም ሥሄድ ኩላሊት ቲሉኝ የኖሩት
እኔም ተሰቃየሁ የምበላዉ አይስማማኝም😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እኔም ጨንጋራይን ያቃጥለኛል ተንቅልፊ ስነሳ ሆዴ ቁስል ብሉ ነው የምነሳዉ
አሜን በእውነት እኔም ሆዴን ያቃጥለኛል ወደ ላይ ያረገኛል ከጀመርኝ ያደግመኛል ወደ ላይ ማለት ጨጎራ በጣም ከባድ በሽታ ነው እግዚአብሔር ምህርቱ ያምጣልን ማስታገሻ ክኒን እጠቀማለሁ ይተወኛል ደሞ ቀኑ ጠብቆ ይመጣኛል
@@ormooapss442😭😭😭👈እህህህ እደኔ
ግራ ጉኒ ሁሊም ስንሳ ልክ ሽንቱን እንደቋጠረ ሰው ታምሚ የምነሳው 😢😢 እረ ብቻ ሆድ ይፍጀው
እኔም የጨጎራ ህመምተኛ ነኝ ኢንዶስኮቢ ታዝዤ ነበር ግን 19 አመቴ ነዉ ምንም ችግር የለዉም
😢አነየ በጣም ታሚመለዉ
chogara beshita medehanit eyebelahu 7 amete honengal gin mefteh eskahun algenehum min yishalenga dcoterey😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢mefteh
ይጠውል ኡምርክ ዶክተር እኔም አለብኝማለት ነው
እር ሰውኔቴ እዳለነው እሚቃጠለው የሙቀት ስታይ ሙቀት የለም ግን ወላሂ ስተኛ መተኛትም አልቻልኩ እዳለ ሰውነቴ ይነዳል ጀርባየ በቃ ሙሉ ሰውነቴ መላ ንገርኝ በወላህ
ተመርመሪ የሀሞት ጠጠርይሆናል😢😢
tnks so much
እረኔ ልሞት ነው በሰው አገር ወለሰሂ ሆደንም ይነፌኛል ያቃጥለኛል😢😢😢😢
አኔም ወገቢን ልብን ህድን ይነፋኛል😢😢😢😢 አንደ አነድየ ሰላት እራሱ ቁም መሰገድ ያቅተኛል😢😢😢
ቁረጠት አለዉ ወይ???
የኔሆደ በጣም ይጮሀልግን ጨጓራነውወለሂበጣምነውየምጮረርብኝ ገረዠ
Ok እኔልቤንስለሚያመኝ መደሀኒት እጠቀማለሁ ለዛምነው አሁን ግን የጀጓራውን ቀዲሜ እየወሰዲኩ ትንሺ ለውጥአለው ግን በደንብአልተሻለኝም
Thanks D.r
ስተኛ።ተቸግርጉወደአፍየእየተመለሰምግቡ"""አፍየወስጥአገኛዋለሁቀንስበላየዋልኩት"""በጣምአስቸጋሪነወ,,,ያኔያክልአያመኚም،،،ወደአፍየስለሚመለስብቻነወ
Enam legly new besw አገር ወይ ftary በስላም lagr አበቃን 😭😭
er dotery kGuroroy jemro esk derti tekatelku mn temkergnalh
መልስስጡኝበማሪያም
ጠዋት ጠዋት በጣም ያመኛል።ጨጋራዬን ይህ ከምን የተነሳ ነው ማብራሪያ ይሰጡኝ።
ጨጎራሽ ምግብ አይፈጭም ስለዚህ በጊዜ ቀለል ያለ ምግብ መብላት ነው እኔም በእንደዚህ አይነት አየተከላከልኩኝነው ውጤት ያገኘሁት
tnk you
አረኔ ልሞት ነዉ ምን ይሻለኛሌ😢😢😢😢😢😢😢
እኔም አለብኝ በስደት ተሰቃየሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ 🥺🥺😢
እኔምተቃጠልኩከጄመርኜ8ቀንሆነኜ😢😢😢
Doctor Selam nw chogar quslat madanet setakam yaqatelagnal lamedenawu
ኧረ እኔስ ተሰቃየሁ 😭😭😭በምን እደሚለቅ አላውቅም ዛሬስ ሰለቸኝ ወላሂ
አድሀኪም ቤት ሄጀ ባክትየሪያነዉ አሉኘ መድሀኒሰጡኘ እኔ ገን እሜመኘ በጎኔነዉ ኮላሊቴን መሰለኘ ልምትነዉ የመኖረ ፈቃድ ጠየቁኘ ሌላ ሆሰቢታል
አረብ አገር ከሆንሽ ለስላሳ መጠጦችን አዘውትሪ ወሀ ጠጪ እህት አይዞን
የትነሽ? ሳኡድ ከሆንሽ ንገሪኝ
መዲና እኔም የጨጓራ ባክቴሪያ አለኝ ገራ ጉኔ ለሞት ነው መዳኒቱ ምንም አለፈየደኝ አሁን ይህን በምፅፍበት ሰዓት ራሱ ታምሚያልሁ ኦፎፎ
@@halimatube6233 እኔ ሳውዲ ነኝ የምታቄው ጥሩ አክንቢት አለ?
@@kalkidan-t3j ግራ ጎንሽን እንዴት ዉሀጠጭ ጎመን ጥቅሉን ብዙሳታበስይ ብይ ዘይት ቅመም አትብይ እና ደግመሽተመርመሪ ኩላሊትሽንም
ሺኩራን🎉❤❤❤🎉🎉🎉እኔአንተእንደምታወራዉእሚነሣብኝበሺታነዉግራነዉምንይሻለኛልጨጓራነዉወይስ
ሆድ ይነፍል እባክህ
ሰባት አመቴ በስቃይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እየጀመረኝ ነው ያአሏህ አብርድልን
እኔም ያጥወለውሎኛል ያስታውከኛል ብቻ አልሃምድሊላ
እኔ እያጥወለወለኝ ነው እና ጨጎራ እንዲህ ያረጋል እዴ😢@@ሰአድ-ቸ8ገ
እኔ 4 ወር ሆነኝ መዳኒት እየወሰድኩ አልሻል አለኝ በየሀኪም ቤት ሲሄድ የተለያየ መዳኒት ይሰጡኛል ምን ይሻለኛል
ተልባ እያፈሉ ጠዋት በባዶ ሆድ መጠጣት በጣም ለውጥ አለው
እነኔየም😢😢😢😢😢
Krtet alew ende chgara sijmer
እሠውቤትያለነውሥእንደትልሁንእናቀኑያለፈበትምግብመመገብ
እኔ ልሞት ነዉ😢😢😢😢
እኔም😢😢
መደሀንያለም ድረስልኝ ተሰቃየሁ😢😢😢😢
እኔ በጣም ያመኛል ጨኳራ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ💔😭
😢😢😢 እኔም ተቃጠልኩ በሰው ሀገር
@@ሀብታምወለተጊዮርጊስ😊😊😊😊😊😊😊
እኔሆደይጮረራል ያአላህአንተዉእርዳኝ ቅባትተበላሁኝ ያቅለሸልሸኛል በዛለይመጮረር አሊሂ አንተዉድረሥልን
ጀርባዬን ያቃጥለኛል እኔም😢😢😢😢😢
ሆዴ ይቃጠላል ጀርባየ ይቃጠላህ በተለይ ከጉብሬ በላህላይ ደግሞ እራሴንጉሮረየምን ይዘጋኛል ያስነጥሰኛል ሆዴውጥም ድንጋይ የሆነ ከለ ምን ትለኛለህ ዶክተር
እረምግብ እበላለው አይቀመጥም ወደታችይለኛል
ጨጒራተብየ መደሀኒት ታዞልኝ ያውነው
እረ እኔ የጀርባየ አጥት ተቃጠልኩ ሆዲ እዳለ ተቃጠልኩ እረ መፊቲ የምታውቁ😢😢😢😢😢
አላሕይሽፊነ
የኔውድ እደኔ
አረወላሂተሠቃየሁምንይሻላሽ
አረኔ ተሳቃየሁ በሰው አገር ያአላህ በሰው አገር
wow dokiter mala belegn ebak
በጣም እንመሰግናላን ወንድማችንስሙ በእንግልዘኛ የጮጋራ ህማም ምንድናው ሚባላው ምተውቁንጋሩኝ
Chogara hamam
@@anwarjemal1610 አመርኛውን አቀወላውኝ በEnglishi ስሙ ምንድናው ሚበላው ላምሳሌ ጨጓራዬን አሞኛል ላማላት ምንድናው ምንላው ላማላት ፈልጌ ናው
acid reflux
ስርቅ ይለኛል በተደጋሜ ይህም የጨጓራ ምልክት ነዉ
ኧረ ፀልዮልኝ በጣም ታምሚያለው 😢😢
Doktr.Ane.tsakyaw😢😢😢
ተሳቃየሁ ወላሂ 😭😭😭😭😭
አይዞሽየኔእህት😘😘
እኔም
እኔንየኔእህት,አይዛሽ,አላህ,ያሽርሽ
ውድ,ዱአአድርጊአላህ,ያሽርሻል
እኔም አለብኘ በሥደት ላይ ተሰቃየሁ
ዶክተር እኔን ልቤ አካባቢ ያመኛል ውሀ ና ምግብ ከዛም ሲያስገሳኝ ያመኛል ምንድነው መፍትሄው
እኔም ነኝ😢
ምን በጀሽ እህቴ ምን መፍትሄ አግኝተሽ ይሆን ይሆን እኔ ውሀ ስጠጣ ራሱ ይወጋኛል 😢
Imino gasteraites
እኔ ጨጓር አለብኝ
እረ እኔም ተቸግሬያለሁ
አረ በጣም ያማል ውይ ሲያቃጥል
ውይተቃጠል
Al Faruk
እረ ልሞት ነው ተቃጠልኩ ነደደድኩ
እፍፍፍፍፍፍወገቤተቃጠለ
Girum!

እኔም የጨጎራ ህመምተኛ ነኝ
ኢንዶስኮቢ ታዝዤ ነበር ግን 19 አመቴ ነዉ ምንም ችግር የለዉም
😢አነየ በጣም ታሚመለዉ
chogara beshita medehanit eyebelahu 7 amete honengal gin mefteh eskahun algenehum min yishalenga dcoterey😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢mefteh
ይጠውል ኡምርክ ዶክተር እኔም አለብኝማለት ነው
እር ሰውኔቴ እዳለነው እሚቃጠለው የሙቀት ስታይ ሙቀት የለም ግን ወላሂ ስተኛ መተኛትም አልቻልኩ እዳለ ሰውነቴ ይነዳል ጀርባየ በቃ ሙሉ ሰውነቴ መላ ንገርኝ በወላህ
ተመርመሪ የሀሞት ጠጠርይሆናል😢😢
tnks so much
እረኔ ልሞት ነው በሰው አገር ወለሰሂ ሆደንም ይነፌኛል ያቃጥለኛል😢😢😢😢
አኔም ወገቢን ልብን ህድን ይነፋኛል😢😢😢😢 አንደ አነድየ ሰላት እራሱ ቁም መሰገድ ያቅተኛል😢😢😢
ቁረጠት አለዉ ወይ???
የኔሆደ በጣም ይጮሀልግን ጨጓራነውወለሂበጣምነውየምጮረርብኝ ገረዠ
Ok እኔልቤንስለሚያመኝ መደሀኒት እጠቀማለሁ ለዛምነው አሁን ግን የጀጓራውን ቀዲሜ እየወሰዲኩ ትንሺ ለውጥአለው ግን በደንብአልተሻለኝም
Thanks D.r
ስተኛ።ተቸግርጉወደአፍየእየተመለሰምግቡ"""አፍየወስጥአገኛዋለሁቀንስበላየዋልኩት"""በጣምአስቸጋሪነወ,,,ያኔያክልአያመኚም،،،ወደአፍየስለሚመለስብቻነወ
Enam legly new besw አገር ወይ ftary በስላም lagr አበቃን 😭😭
er dotery kGuroroy jemro esk derti tekatelku mn temkergnalh
መልስስጡኝበማሪያም
ጠዋት ጠዋት በጣም ያመኛል።ጨጋራዬን ይህ ከምን የተነሳ ነው ማብራሪያ ይሰጡኝ።
ጨጎራሽ ምግብ አይፈጭም ስለዚህ በጊዜ ቀለል ያለ ምግብ መብላት ነው እኔም በእንደዚህ አይነት አየተከላከልኩኝነው ውጤት ያገኘሁት
tnk you
አረኔ ልሞት ነዉ ምን ይሻለኛሌ😢😢😢😢😢😢😢
እኔም አለብኝ በስደት ተሰቃየሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ 🥺🥺😢
እኔምተቃጠልኩከጄመርኜ8ቀንሆነኜ😢😢😢
Doctor Selam nw chogar quslat madanet setakam yaqatelagnal lamedenawu
ኧረ እኔስ ተሰቃየሁ 😭😭😭
በምን እደሚለቅ አላውቅም
ዛሬስ ሰለቸኝ ወላሂ
አድሀኪም ቤት ሄጀ ባክትየሪያነዉ አሉኘ መድሀኒሰጡኘ እኔ ገን እሜመኘ በጎኔነዉ ኮላሊቴን መሰለኘ ልምትነዉ የመኖረ ፈቃድ ጠየቁኘ ሌላ ሆሰቢታል
አረብ አገር ከሆንሽ ለስላሳ መጠጦችን አዘውትሪ ወሀ ጠጪ እህት አይዞን
የትነሽ? ሳኡድ ከሆንሽ ንገሪኝ
መዲና እኔም የጨጓራ ባክቴሪያ አለኝ ገራ ጉኔ ለሞት ነው መዳኒቱ ምንም አለፈየደኝ አሁን ይህን በምፅፍበት ሰዓት ራሱ ታምሚያልሁ ኦፎፎ
@@halimatube6233 እኔ ሳውዲ ነኝ የምታቄው ጥሩ አክንቢት አለ?
@@kalkidan-t3j ግራ ጎንሽን እንዴት ዉሀጠጭ ጎመን ጥቅሉን ብዙሳታበስይ ብይ ዘይት ቅመም አትብይ እና ደግመሽተመርመሪ ኩላሊትሽንም
ሺኩራን🎉❤❤❤🎉🎉🎉እኔአንተእንደምታወራዉእሚነሣብኝበሺታነዉግራነዉምንይሻለኛልጨጓራነዉወይስ
ሆድ ይነፍል እባክህ
ሰባት አመቴ በስቃይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እየጀመረኝ ነው ያአሏህ አብርድልን
እኔም ያጥወለውሎኛል ያስታውከኛል ብቻ አልሃምድሊላ
እኔ እያጥወለወለኝ ነው እና ጨጎራ እንዲህ ያረጋል እዴ😢@@ሰአድ-ቸ8ገ
እኔ 4 ወር ሆነኝ መዳኒት እየወሰድኩ አልሻል አለኝ በየሀኪም ቤት ሲሄድ የተለያየ መዳኒት ይሰጡኛል ምን ይሻለኛል
ተልባ እያፈሉ ጠዋት በባዶ ሆድ መጠጣት በጣም ለውጥ አለው
እነኔየም😢😢😢😢😢
Krtet alew ende chgara sijmer
እሠውቤትያለነውሥእንደትልሁንእናቀኑያለፈበትምግብመመገብ
እኔ ልሞት ነዉ😢😢😢😢
እኔም😢😢
መደሀንያለም ድረስልኝ ተሰቃየሁ😢😢😢😢
እኔ በጣም ያመኛል ጨኳራ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ💔😭
😢😢😢 እኔም ተቃጠልኩ በሰው ሀገር
@@ሀብታምወለተጊዮርጊስ😊😊😊😊😊😊😊
እኔሆደይጮረራል ያአላህአንተዉእርዳኝ ቅባትተበላሁኝ ያቅለሸልሸኛል በዛለይመጮረር አሊሂ አንተዉድረሥልን
ጀርባዬን ያቃጥለኛል እኔም😢😢😢😢😢
ሆዴ ይቃጠላል ጀርባየ ይቃጠላህ በተለይ ከጉብሬ በላህላይ ደግሞ እራሴንጉሮረየምን ይዘጋኛል ያስነጥሰኛል ሆዴውጥም ድንጋይ የሆነ ከለ ምን ትለኛለህ ዶክተር
እረምግብ እበላለው አይቀመጥም ወደታችይለኛል
ጨጒራተብየ መደሀኒት ታዞልኝ ያውነው
እረ እኔ የጀርባየ አጥት ተቃጠልኩ ሆዲ እዳለ ተቃጠልኩ እረ መፊቲ የምታውቁ😢😢😢😢😢
አላሕይሽፊነ
የኔውድ እደኔ
አረወላሂተሠቃየሁምንይሻላሽ
አረኔ ተሳቃየሁ በሰው አገር ያአላህ በሰው አገር
wow dokiter mala belegn ebak
በጣም እንመሰግናላን ወንድማችን
ስሙ በእንግልዘኛ የጮጋራ ህማም ምንድናው ሚባላው ምተውቁንጋሩኝ