ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለኸው
ለምስጋና የሚሆኑ በቂ ቃላቶች የሉኝም :: ረጅም እድሜ አና መልካም ጤንነት ያላብስህ :: ፈጣሪ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ::
ህገ አጥባቂነት በጣም ገባኝ !!!!...ይጥራሉ፣ ካልተሳካላቸው ራሳቸውን ይኮንናሉ፣ስሳካላቸው ይመካሉ፣በሌላው ላይ ይፈርዳሉ...ሁለንተናዬ ጆሮ ሆኖ ነው የሰማውት ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
😂😂😂ሁለንተናዬ ጆሮን ወድጃታለሁ
ሰላም ሰላም ያሬዱ በዘመንህ ሁልጊዜ ድንቅ ትምህርት እያስተማርከን ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ 🙏🙏🙏
ያሬድዬ ቃላት ኖረውኝ ስለዚህ ድንቅ ትምህርት መፃፍ በቻልኩ ፣፣፣ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ እንዲህ እግዚአብሔር የመገልገያው መንገድ ያድርግህ ❤🙏🏼
አሜን አሜን የጌታችን የእየሱሰ ክርስቶስ ስም ለዘላለም የተመስገነ ይሁን።"ክርስቶስ በእኔ ውስጥ አለ"ተባረክልን🙏🙏
አሜን ጌታ የሱስ ብቻ በህይወታችን😢 ይገለጥ 🙌
ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በጣም ነው የምወድህ ትምህርቶችህን በጣም ነው የምከታተለው
ሁካታ እና ጫጫታ የሌለው ለስሜት የሆነ ምድር ምድር የሚሸት ሳይሆን ለመንፈስ የሆነ የመንፈስ ምግብ የሚሆን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ
ተባሪካል እንድሁ እንደ አማረብህ ዘመንህ በቤቱ ዪሌቅ የሄን You Tube በማግኘተ ደስ ብሎኛአል😍
እግዚአብሔር ይቦርክህ ያብዞልህ
ሮሜ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።⁴ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
ጌታሆይ በኔ ሰርተህ ፍሬህ ታይቶ ብቻህን ክበር ክበር ክበር 🤲
ይህ "ሙሉ የሆነ ወንጌል" ነው 10 ጊዜ ብሰማው የምጠግብ አይመስለኝም... ነብስ አልቀረልኝም። ይህ... መብል ነው መንፈሳዊ መብል
zamanh yatabraka nw edmana tana yestha labrkat honhal God bless you we love you lemlem waw ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ 🙏
amen ❤❤️❤❤️❤
“ከእነርሱም ሁሉ የተሻለው እርሱ እንደ አሜከላ ነው፥ ከሁሉም ቅን የሆነው እንደ ኵርንችት ነው፤ ጠባቆችህ የሚጐበኙበት ቀን መጥቶአል፤ አሁን ይሸበራሉ።” - ሚክያስ 7፥4
Wonidimachin yaredo geta ahunim kezi belayi yeqalun ewiqeti yisti bexami desi yilali bezi 3 teketayi timiri bedemibi texeqimiyalewu biruk
ለለበረከት ሁን ዛፍነትህ እየታየ ነው ዛፍ ለእራሱ ፍሬ ውን እንደማይበላው የሚበላው እግዚአብሔር በአንተያፈራውን ፍሬ እያበለህ ስላለ
I bless u in jesus name
አሜን::
Waww wonderful u r our blessing my lovely Brother LJBU
ena endzh aynet tmhrty nw yanafakag zamnhe yebarak ❤❤
👍👍
Amennnnnnn❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Thank you❤🙏
🟢የስጋ ስራ የተባለው ያለ እምነት የሚስራ ነው-የመንፈስ ፍሬ የተባለው በእምነት የሚስርው ነው:: ሰሪውን አማኙ ነው በመንፈስ ቅድስ አጋዥነት የሚሰራው ፖሰተሩ የቀላቅሉ በግድ ወደራሳችው ሀሳብ እየወሰድት ነው:: ሀማኝ ሀጥያት የሚሰራው ክርስቶስ በውስጣቹ ስራ ሲያቆም ነው? አዩ ፖስተር ደግመው አንቡ::
አይደለም ሰማያዊውን ደሞዝ ለማግኘት ሰው ምድራዊዉን ደሞዝ ለማግኝት እንኳን ላቡንም ደሙንም ያፈሳል ይሰራል እንዳትሳሳቱ የምንፀድቀው አምነን በምንሰራው ስራ ብቻ ነው ስራ ስራ ግድ ነው
ምን ምን ሰርተን ነው የምንፀድቀው ወዳጄ?
ፖስተሩ የሚሰጡት ምሳሌ እራሱ ትምርታችውን ያፈርሰዋል ምንም መፅሐፍ ቅድሱ አገባችውም
@@ag7541ፓስተሩ አልገባችውም ገና እሩቅናችው
ግራ ገብቶህ ግራ ታጋባለህ መጵሐፍ ቅዱስ ጠቅሰህ ስሜትህን ልቦለድህን ትተነትናለህ ለገዛ ፈቃድህ የሚሆን ትምህርት ።
ውይ ወንድሜ እስቲ መንፈስ ቅዱስን ይህንን ትምርት እንዲገልፅልህ ፀልየህ ስማው። የዛን ግዜ ምልክት ይገለጥልሃል። ጌታ እየሱስ ይርዳህ።
😮😮
ስራ ማለት ራስህ የምትሰራው ነው።ፍሬ ግን ሌላ ባንተ ውስጥ ሆኖ ሲሰራው ባንተ ሲገለጥ ነው
❤❤❤❤
ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለኸው
ለምስጋና የሚሆኑ በቂ ቃላቶች የሉኝም :: ረጅም እድሜ አና መልካም ጤንነት ያላብስህ :: ፈጣሪ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ::
ህገ አጥባቂነት በጣም ገባኝ !!!!...ይጥራሉ፣ ካልተሳካላቸው ራሳቸውን ይኮንናሉ፣ስሳካላቸው ይመካሉ፣በሌላው ላይ ይፈርዳሉ...ሁለንተናዬ ጆሮ ሆኖ ነው የሰማውት ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
😂😂😂ሁለንተናዬ ጆሮን ወድጃታለሁ
ሰላም ሰላም ያሬዱ በዘመንህ ሁልጊዜ ድንቅ ትምህርት እያስተማርከን ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ 🙏🙏🙏
ያሬድዬ ቃላት ኖረውኝ ስለዚህ ድንቅ ትምህርት መፃፍ በቻልኩ ፣፣፣ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ እንዲህ እግዚአብሔር የመገልገያው መንገድ ያድርግህ ❤🙏🏼
አሜን አሜን የጌታችን የእየሱሰ ክርስቶስ ስም ለዘላለም የተመስገነ ይሁን።
"ክርስቶስ በእኔ ውስጥ አለ"
ተባረክልን🙏🙏
አሜን ጌታ የሱስ ብቻ በህይወታችን😢 ይገለጥ 🙌
ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በጣም ነው የምወድህ ትምህርቶችህን በጣም ነው የምከታተለው
ሁካታ እና ጫጫታ የሌለው ለስሜት የሆነ ምድር ምድር የሚሸት ሳይሆን ለመንፈስ የሆነ የመንፈስ ምግብ የሚሆን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ
ተባሪካል እንድሁ እንደ አማረብህ ዘመንህ በቤቱ ዪሌቅ የሄን You Tube በማግኘተ ደስ ብሎኛአል😍
እግዚአብሔር ይቦርክህ ያብዞልህ
ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
⁴ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
ጌታሆይ በኔ ሰርተህ ፍሬህ ታይቶ ብቻህን ክበር ክበር ክበር 🤲
ይህ "ሙሉ የሆነ ወንጌል" ነው 10 ጊዜ ብሰማው የምጠግብ አይመስለኝም... ነብስ አልቀረልኝም። ይህ... መብል ነው መንፈሳዊ መብል
zamanh yatabraka nw edmana tana yestha labrkat honhal God bless you we love you lemlem waw ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ 🙏
amen ❤❤️❤❤️❤
“ከእነርሱም ሁሉ የተሻለው እርሱ እንደ አሜከላ ነው፥ ከሁሉም ቅን የሆነው እንደ ኵርንችት ነው፤ ጠባቆችህ የሚጐበኙበት ቀን መጥቶአል፤ አሁን ይሸበራሉ።”
- ሚክያስ 7፥4