ፓስተር ዮናታን ተክኤ | Pastor Yonatan Tekie| መጸለይን አስተምረን | 05/26/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 3 หลายเดือนก่อน +10

    ውድ መጋቢ ዮናታን እባክህ በአለም ዙሪያ ያገለገልካቸው ሁሉ መልክቶቹን ፓስት ያደርጉ ዘንድ ንገራቸው አለዛ ይበድሉናል

  • @ElsabetBirhanu-rl8pj
    @ElsabetBirhanu-rl8pj หลายเดือนก่อน +3

    ዘመንህ ይባረክ የሚገርነም የሚጠቅም ትምህርት አግኝቻለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @AffectionateFriendlyRobo-nz2bb
    @AffectionateFriendlyRobo-nz2bb 3 หลายเดือนก่อน +9

    ፓስተር ዮናታን ተክኤ በጣም ደስብሎኛል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስሳየሁህ ።ባይብል አርሚ በነበርክ ጊዜ ከነቶማስ ምትኩ ከነአብይ ሐዋዝ ባንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 3 หลายเดือนก่อน +7

    አሁን ቤተክርስትያን ለይ እየቀነሰ ነው ትምህርት ማለት አሜን አትሉም የበዛበት ነው ህዝቡም ቀኑን ሙሉ አሜን የሚያሰኝ ትምህት ነው ሚፈልገው ከፀሎት ይልቅ አሜን የሚያሰኘውን ሰው ነው የሚፈልገው ፀሎትም የሚፈልግ የለም የፀሎት ቀን ቸርቹ ባዶ ነው እንዴት ስለፀሎት ይታወቅ

  • @AynalemBelayneh-k8n
    @AynalemBelayneh-k8n หลายเดือนก่อน +2

    ክርስቶስን የሚሳይ ጸሎት እንድ ጸልይ እንደፍቃዱ እንደ ሐሳቡ መጸለይ መንግስቱን የመናፈቅ ጸሎት ግታ በህይወቴ እንዲታይ ጌታ ያለውን መቀበል እንዳለብኝ

  • @saramulugeta7338
    @saramulugeta7338 3 หลายเดือนก่อน +24

    ብዙ ስብከቶች ከጬኸታቸው የተነሳ ለመስማት ያስቸግራሉ እንደዚ ረጋ ብሎ መስበክ እንደሚቻል ቢያውቁ እመኛለሁ የተረጋጋ ስብከት ወሳኝ መልዕክት ልብን የሚያነፅ ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ሌሎች ትምህርቶችን ብሰማ ደስ ይለኛል

    • @Haimanot-hf6tl
      @Haimanot-hf6tl 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ዋጋ አለው የማስታወቂብዛት በየደቂቃው መስማት አልቻልኩም ተውኩት

    • @gemetube7713
      @gemetube7713 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Haimanot-hf6tlVPN ክፍት ከሆነ ዝጊው ያለ ማስታወቂያ ማየት ይቻላል።

    • @dawitbekele6996
      @dawitbekele6996 2 หลายเดือนก่อน

      ማስታወቂያ ስለበዛ ማዬት ማቆም አይመከርም ታገስና ጠቃሚዉን ነገር ብቻ ዉሰድ።​@@Haimanot-hf6tl

    • @Dukapodcast-fv8h
      @Dukapodcast-fv8h 8 วันที่ผ่านมา

  • @retaensignwe7513
    @retaensignwe7513 3 หลายเดือนก่อน +6

    የየእስራኤል አምላክ ይባርክህ እውነት ነው የልባችንን አይኖች ያብራልን❤

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 3 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም ጠቃሚና መሰመር አሳይዥ ትምህርት ነው።ይጥቀመን!!!አይወሰድብን ወፎች አይልቀሙብን!!!
    ሰባኪው ተባረክ!!!በበለጠ መገለጥ ይግለጥህ።

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s 12 วันที่ผ่านมา +2

    ፖስተር ዬኒ ሰላም ብያለሁ አንተ ምርጥ የእግ/ር ሰው በርታ የእግ/ር አፍ ነህ ከ24 ዓመት ቡኀላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @habtid
    @habtid 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ። ልቤ ውስጥ የገባከው ከ16 ዓመት በፊት ገና አ.አ.ዩ. የተማሪዎች ጀነራል ፌሎሽፕ ላይ መተህ ስታገለግለን ነበር። ከዚያ በኋላ እያሳደድኩ መልዕክቶችህን እሰማለሁ። so much love brother Pr. Yoni.

  • @SolomonBirhanemeskel
    @SolomonBirhanemeskel 4 หลายเดือนก่อน +9

    እባክህ : ከማስተማር : ከ ቶ ፡ አትጥፋ ። ተግተህ ፡ አስተምር : ተባረክ :

  • @GetachewYigletu
    @GetachewYigletu 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀሎትን አውቆ መጨረስ አይችልም ና ሁልጊዜ ልንማረው ይገባልና ጌታ ይባርክህ ፤

  • @AynalemBelayneh-k8n
    @AynalemBelayneh-k8n หลายเดือนก่อน +1

    ስተቱ እንኳን ትምህርት የለውም ቨጣም ትምህርት ቤ/ክ መጥፋቱን ገላጭ ነው ሆበለው ጭፈራን የሚመታ ተባረክ ጸሎታችን ብዙ ችግር አለበት የኔ ጸሎት እኔ ጸልዬ ብዙ ችግር አለት እኔ መቅረት አለበት ሌላው ሰዎች በወሬ የሚቀቧቸው ሳይጸልዩ ጸላዮች ሳያነቡ መጻፌ ይዞ ይዞራል ከእጁ አይለየውም እንደሱ ያለ እያሉ የሚወራለቸው አሉ ለነገሩ ዋጋቸዌ ከምድር ነው ብቻ ቭዙ ያስተምራል

  • @Alem-zk2wb
    @Alem-zk2wb 4 หลายเดือนก่อน +4

    God richly bless You! Amazing sermon!

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 หลายเดือนก่อน +2

    ❤በቃ በዚ ዘመን ለጆሮ የሚመቼ ትምህርት

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ፍንትው ነው ያለልኝ ፀጋ ይብዛልህ

  • @SolomonBirhanemeskel
    @SolomonBirhanemeskel 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘወትር ፡ ትምህርትህ . ልንሰማው ፡ የተገባ : ሆኖ ፡ኣ ግኝቸዋለሁ ።
    58:34

  • @AynalemBelayneh-k8n
    @AynalemBelayneh-k8n หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርት ሳሆን ሰዎች ትብት ታምራት እየተዘወተረ ነው ተባረክ በጣም ተምሬበታለሁ ተባረክ

  • @mekonnenareda781
    @mekonnenareda781 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des yemil timhit new wendme! However. I observed significant allegory in your teaching

  • @ahmedderese-f7u
    @ahmedderese-f7u 4 หลายเดือนก่อน +2

    Pastor yonatan sebketu nuronew betam ye egzehaber sew nw, sile wengel bilo Edify bemli akokumo memhiran lay ena temariyochi lay betam eysera yigegnal Ethiopia lay eyezore bey timrit betu yasitemralu silezi degfut

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 2 หลายเดือนก่อน

    ዓለማችን እና ዓለማውያን ከኃይማኖት ከፖለቲካ ከሣይንስ ከብሔርተኝነት እና ከዘረኝነት ካድሬዎች ከሚዥጎደገድ ወይም በሚዥጎደጎድ ትምህርት የተሞሉ ናቸውነ።
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈 9:09

  • @wndimenehtadesse3124
    @wndimenehtadesse3124 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክልን ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው ከእኔነት የሚያወጣ መልዕክት።

  • @michaelwoldemariam2899
    @michaelwoldemariam2899 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, pastor. I learned a lot today. I don't know you Personality, but the Lord is using you.
    God bless you.

  • @FasikaTsegaye-yk2fh
    @FasikaTsegaye-yk2fh 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bles you ❤

  • @gensho8677
    @gensho8677 4 หลายเดือนก่อน +2

    Geta abzeto yebarkhe pastor Yonatane, denke temherten selastemarkene.

  • @LamlamA-xc6iu
    @LamlamA-xc6iu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam new ytemarkubt geta zemnehn ybarkew segawn yabzalke 🥰🙏🙏

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።ተባረክ🙏❤

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፓ ዮኒ አይን ከፋች እኮ ነህ የተሰጠህ ፀጋ ድንቅ ነው ለምልምልን ኑርልን ክፉ አይንካህ

  • @hameretilahun9263
    @hameretilahun9263 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing teaching. My 3rd time to watch it. God bless you Pastor Yoni.

  • @beleteahailu501
    @beleteahailu501 3 หลายเดือนก่อน +2

    “ I am too busy not to pray” Martin Luther

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hiruttesfazgie7836
    @hiruttesfazgie7836 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek brother woktawi timirt

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ 4 หลายเดือนก่อน +2

    የጊዜው መልክት ተባረክ ፓስተር ዩኒ

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ ብዙ ተማርኩበት❤❤

  • @ThomasThomi-vw2dy
    @ThomasThomi-vw2dy 3 หลายเดือนก่อน +1

    thanke wodim thanke EYETA

  • @UNIQUE-100
    @UNIQUE-100 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ይህ አስገራሚ የተሃድሶ መልእክት ነው ። ጌታ ይክበር !!!

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeeeeen

  • @amsaluargaw9074
    @amsaluargaw9074 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ፀጋውንና ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፓ/ር። ተባረክ!

  • @MrGezai
    @MrGezai 2 หลายเดือนก่อน +1

    True God bless you

  • @yonatanbekeletakiso1404
    @yonatanbekeletakiso1404 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ዮኒዬ ተባረክ🙏🙏

  • @AynalemBelayneh-k8n
    @AynalemBelayneh-k8n หลายเดือนก่อน

    ሳባርክም በርግጥ አምላክ ነው የተባረኩ ሰዎች ሐጢአተኛ አርገው ለሚቆጡሩን ሲሳካልን ብቻ ያን በረከት ከጽድቃቸው ከቅድስናቸው ሌላው የተቸገረው መርገም ወይ ሐጢአተኛ ስለሆነ ለሚሉ ብቻ ብዙ አሰተምሮኛል ጸሎቴን እንድፈትሽ አርጎኛል ተባረክ

  • @BinyamT-kf7rx
    @BinyamT-kf7rx 4 หลายเดือนก่อน +1

    Oh Pastor Jonatan
    You are blessed.

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw 2 หลายเดือนก่อน

    This is incredible. Can we get the following lesson on this topic?

  • @ElsaSolomonTnsae
    @ElsaSolomonTnsae 2 หลายเดือนก่อน

    What a wonderful teaching of prayer- May God's enlightenment be greater and greater Pr. Yoni

  • @FGCYouth
    @FGCYouth 5 วันที่ผ่านมา

    ቅዱሳን የተወደዳችሁ ይሄንን መንፈሳዊ የወጣቶች ቻነል Subscribe እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችሗለን

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you pastor

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 4 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ዮናታን ተክኤ አናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው :እነ ግን እንዳንተ ወንጌል ማስተማር እፈልጋለው። ፀልይልኝ?።

  • @heweve
    @heweve 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏❤️

  • @TadilaaAshchone
    @TadilaaAshchone หลายเดือนก่อน

    Amene amene waqayaa Jesus Christ superstar 🙌

  • @ElsaElsa-rd4dy
    @ElsaElsa-rd4dy 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንን ተባረክ

  • @mahiichant661
    @mahiichant661 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፖስተር ተባረክ በብዙ🙏🙏

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 หลายเดือนก่อน

    ❤Very interesting ❤&blessing too❤ thank you very much glory to our lord christ Jesus Amen Hallelujah

  • @TigistDemise-q4b
    @TigistDemise-q4b 2 หลายเดือนก่อน

    የ ሁ ኑ ክ ር ስ ት ና ግ ራ ያ ባ ል በ ወ ሬ ና በ ት ቢ ት ብ ቻ የ ተ ሞ ላ ነ ው የ ነ በ ር ህ ን ጨ ጋ ይ ላ ጫ ሉ ::

  • @TigistDemise-q4b
    @TigistDemise-q4b 2 หลายเดือนก่อน

    የ ሁ ኑ ክ ር ስ ት ና ግ ራ ያ ባ ል በ ወ ሬ ና በ ት ቢ ት ብ ቻ የ ተ ሞ ላ ነ ው የ ነ በ ር ህ ን ጨ ጋ ይ ላ ጫ ሉ ::

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @Mamite926
    @Mamite926 3 หลายเดือนก่อน

    After Addis Ababa Pentecostal church long time. Nice to see you in the house of GOD.

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 หลายเดือนก่อน

  • @hanaalemayehu5895
    @hanaalemayehu5895 26 วันที่ผ่านมา

    God bless you pastor❤

  • @GetachewYigletu
    @GetachewYigletu 2 หลายเดือนก่อน

    6:19

  • @bezaafwerki7567
    @bezaafwerki7567 2 หลายเดือนก่อน

    Belss yuo to day yuo hlep me to know jeueses will for me tank yuo🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @netsanetzeray9368
    @netsanetzeray9368 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you paster. Thanks God for His grace.

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 2 หลายเดือนก่อน

    Wow yemegarm tmrt naw Egz/r yebarekhi

  • @TenayeTsegaye-k8e
    @TenayeTsegaye-k8e หลายเดือนก่อน

    Paster tebareki

  • @c2beca272
    @c2beca272 หลายเดือนก่อน

    ❤ Amen 🙏🏿🙌🏿

  • @kassahunamogneabate3602
    @kassahunamogneabate3602 4 หลายเดือนก่อน

    pastor Yonatan, God bless you!. You tell us the real truth word of God.

  • @TigistDemise-q4b
    @TigistDemise-q4b 2 หลายเดือนก่อน

    ደ ሰ ይ ላ ል

  • @HappyBreakfast-vu3br
    @HappyBreakfast-vu3br หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @gedimedia8867
    @gedimedia8867 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ መጋቢ በጣም ደስ የሚል ትት ነበር ዋው!!!

  • @BetySolomon-vk6pg
    @BetySolomon-vk6pg 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen Haleluya

  • @DalasaItafa
    @DalasaItafa 2 หลายเดือนก่อน

    Pasteriye ene mesteleyi alchilim

  • @BetySolomon-vk6pg
    @BetySolomon-vk6pg 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarke Betam Denke melekete new

  • @genetyohannes4409
    @genetyohannes4409 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው የተረጋጋ ትክክለኛ ስብከት

  • @ababetefera8691
    @ababetefera8691 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም፣ እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yarednegash9119
    @yarednegash9119 3 หลายเดือนก่อน

    I love this preaching 👏 🎉🎉

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተቸግረናል እኮ

  • @MulugetaTesema-x5g
    @MulugetaTesema-x5g 24 วันที่ผ่านมา

    Amenni,amenni

  • @selamselam366
    @selamselam366 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you pastor yoni 🙌🙌🙌🙌🙌🙏❤

  • @EyoalErango
    @EyoalErango 2 หลายเดือนก่อน

    My God Bless You pastor Yoniy

  • @hassttrrff7936
    @hassttrrff7936 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnet naw geta yibarikeh ❤❤❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 หลายเดือนก่อน

    Mmm 🤔 power full Massage Amen

  • @BegashawAyele
    @BegashawAyele 3 หลายเดือนก่อน

    I read the bible but can not understand it as it is full of contradiction. So how one can understand or believe that is contradictory and impossible to reconcile or harmonize? For example, the bible Matthew 2:1 indicate that Jesus was born at the the time of Herod which he died at 4 BC but Luke said Jesus was born when Cyrenius was appointed 23:38 governer of Syria which is 6 AD. Together, there are 10 years gap. Moreover, Christians as a whole believed that Jesus was born at the first year of the Christian era. I appriciate you if you have any answer to such contradiction. Thank you and I am B.A. from United States.

    • @BegashawAyele
      @BegashawAyele 3 หลายเดือนก่อน

      Correction: sorry for typing error which wrote wrongly undesired number of a chapter and verse. It was meant to write Luke 2:2 to compare with Matthew 2:1. Thanks, B.A.

    • @meazatesfayeargaw9581
      @meazatesfayeargaw9581 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤😅

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you Pastor Yoni

  • @TsegaD
    @TsegaD 4 หลายเดือนก่อน

    You are blessed Pastor Yoni

  • @AynalemBelayneh-k8n
    @AynalemBelayneh-k8n หลายเดือนก่อน

    በጣም የገሰመኝ ትምህርት የሌለው ስት !

  • @kassimwario
    @kassimwario 2 หลายเดือนก่อน

    Yoni tabark

  • @mohammedibrahim15
    @mohammedibrahim15 2 หลายเดือนก่อน

    Tabarahk ❤❤❤❤❤

  • @birukseyfu1891
    @birukseyfu1891 3 หลายเดือนก่อน

    This is the word of life. Bless u more ❤

  • @solomongetahun9575
    @solomongetahun9575 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጠፋህ ብዛ ባክህ እንዲገባን

  • @hameretilahun9263
    @hameretilahun9263 4 หลายเดือนก่อน

    Simple but powerful 👏 👏

  • @EvangelistTJ
    @EvangelistTJ 3 หลายเดือนก่อน

    Be blessed Pastor

  • @TadeleKalo-np5ot
    @TadeleKalo-np5ot 2 หลายเดือนก่อน

    Ishi menfesi kidusi I tetehali

  • @samrawitzerihun5484
    @samrawitzerihun5484 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing sermon!

  • @romanzewdie8974
    @romanzewdie8974 3 หลายเดือนก่อน

    God blessyou

  • @YonasgirmaSancho
    @YonasgirmaSancho 3 หลายเดือนก่อน

    አ ስ ተ ማ ሪ !!!

  • @selamkebede7909
    @selamkebede7909 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 bless you 🙌

  • @samrawitlemma6708
    @samrawitlemma6708 3 หลายเดือนก่อน

    Much grace brother

  • @habtomtesfu8201
    @habtomtesfu8201 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት በዚ ትምህርት ልበይ ረሰረሰች

  • @Tamii-ff6fl
    @Tamii-ff6fl หลายเดือนก่อน

    Amazing sermoni

  • @mazagebere7762
    @mazagebere7762 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤🙌