ዕዳዬን ተሸክመህ || ዘመናይ ጎሳዬ || EDAYENE TESHEKIMEH || Zemenay Gosaye || New Ethiopian Gospel Amharic Song

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @mihretshewangizaw9080
    @mihretshewangizaw9080 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዚያብሔር በየዘመኑ ራሱን ያለ ምስክር አይተውም ተባረኩ አንደሰማይ ክዋክብት እንደምድር አሸዋ ያብዛችሁ ያብዛችሁ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንን ክብር ለእርሱ ይሁን 🙏

  • @aynekulukassie9384
    @aynekulukassie9384 ปีที่แล้ว

    እንደወንጀለኛ ስለእኛ መከራን ተቀበለ ። ስለእኛ ያለው ፍቅር ምንኛ ይገርማል!

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 ปีที่แล้ว +1

    ይገርመኛል ፍቅርህ ያ ብርቱ ትዕግስትህ
    ስጋ የሆንከዉ ቃል ያዳንከኝ በመስቀል
    ያልተማረውን ሰዉ ጌታ ወዳጅ ካለ
    ጥበበኛ የታል መርማሪስ የት አለ
    በስብከት ሞኝነት ስላመነች ነፍሴ
    ኢየሱስ ሆንክልኝ ክብሬና ሞገሴ🎉❤

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን!!!!ብሩክ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም!!!

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይክበር ይመስገን ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ እህቴ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @desalegnabate9727
    @desalegnabate9727 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ!!

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeen kibir lisu yhun amen tebareku biyesusim bixam lib yemneka mezmur new biyesusim tebareki iyesus geta new lzelalem

  • @mihrethagos1513
    @mihrethagos1513 3 ปีที่แล้ว +1

    Absolutely and definitely our lord savior Jesus Christ is our only glory. Bless be hi holy name.

  • @YohanisGasto
    @YohanisGasto ปีที่แล้ว

    አሜን ❤❤❤

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf ปีที่แล้ว

    ❤❤❤sewdesh tebarki

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዘመንዬ ብሩክ ሁኝ

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 ปีที่แล้ว +1

    amen zimare mela ekitn yasemalin

  • @dgami9117
    @dgami9117 3 ปีที่แล้ว +1

    tebareku

  • @videoworld7235
    @videoworld7235 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku!

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረኪ

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen (3)

  • @adinaadina6605
    @adinaadina6605 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeen AmeeeenAmeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yodeteyodete4207
    @yodeteyodete4207 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @eyuruseyurus7297
    @eyuruseyurus7297 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ከፍ ከፍ በል