87ኛB ገጠመኝ ፦ 8 ሴተኛ አዳሪዎችን የማረከ ድንገተኛ ቃል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 775

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 ปีที่แล้ว +153

    መምህር የዛሬው ደግሞ ለይት ያለ ነው የስንት ሰው ነብስ ነው የታደግከው እንጃ ብቻ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን😭😭😭😭

    • @rahwahenok8296
      @rahwahenok8296 4 ปีที่แล้ว

      ሶሊያና ሶሊያና እናቴ ኣሜን

    • @asteraster5074
      @asteraster5074 4 ปีที่แล้ว +2

      Mameri egzabher yebrekekh

    • @asteraster5074
      @asteraster5074 4 ปีที่แล้ว +1

      😭😭❤️💛💚

    • @liya7521
      @liya7521 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልም መምህራችን

    • @werkensh91
      @werkensh91 4 ปีที่แล้ว

      አሜን በእዉነት

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 4 ปีที่แล้ว +106

    ይገርማል እኛ እንደነሱ ወተን እራሳችንን ስላልሸጥን ወይም በሰዎች ፊት የሚታይ መጥፎ ስራ ስላልሰራን ነጠላ ለብሰን ቤተክርስቲያን ስለሄድን እራሳችንን እንደ ጻድቅ እያየን እንኮፈሳለን ነገር ግን እግዚአብሄር ከኛ ከተመላላሾቹ ይልቅ በስጋ እና በ ምግባር እረክሰው እራሳቸውን ግን በ እግዚአብሔር ፊት ዝቅ ያደረጉትን ነብሳቸው የ ክርስቶስን ፍቅር የተጠማችው ነብስ እጅግ አብዝቶ እግዚአብሄር ይፈልጋታል የመዳንዋም ጊዜ ቅርብ ነው እግዚአብሄር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

    • @ageresileshi4369
      @ageresileshi4369 4 ปีที่แล้ว +6

      እዉነት ነው

    • @natenaelfekere5409
      @natenaelfekere5409 4 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ነው አግዚአብሔር በድንግልና ከሚመካው ሰው ይልቅ ፊቱን በንስሀ እንባ በሚያጥበዉ ዘማዊ ሰው ደስ ይለዋል!!!!

    • @rozayeslasabarya3467
      @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว +2

      ይገርማል እውነት ነው
      እኔ ለሀጻን እጅ ለጻድቃን አልመጣሁም ብሏል አምላካችን ተመስገን አምላኬ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን::

    • @ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት
      @ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

  • @yemaryamhaile8242
    @yemaryamhaile8242 4 ปีที่แล้ว +86

    አንተ እና አባ ግርማ እኮ ወደ ክርስቶስ የምትጎትቱን ገመድ ናችሁ ተመስገን

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ
    @የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 ปีที่แล้ว +49

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኔስ መቼ ነው ንሰሀ ገብቼ ሰዉ የምሆነዉ ለእቶቼ የደረሰችዉ ኪዳን ምህረት እናቴ ለኔም ድረሽልኝ 😭😭😭

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 4 ปีที่แล้ว +26

    50 60 100 እጥፍ ፍሬ ማፍራት ማለት እንዲህ ነው
    ትርጉም ያለው ሕይወት ያለው አገልግሎት ማለት ይሔ ነው
    እግዚአብሔር ፀጋና ጥንካሬውን አክሎ ያብዛልህ
    ለኛም የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 4 ปีที่แล้ว +22

    መምህር አልቅሰክ አስለቀስከኝ አንተን ለኛ የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልል እህቶቼ እንኳን ፈጣሪ ሰማቹ

  • @nurmedresa
    @nurmedresa 4 ปีที่แล้ว +68

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የተዋህዶ ሃይማኖትን እናስፋፋ እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በቅርቡ live ማስተላለፍ እንጀምራለን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +37

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ ዛሬስ እንባየ መቆጣጠር አልቻልኩም እግዛአቢሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር 😭😭😭እህቶቻችን እንካን እግዚአብሔር ረዳቸው ከአለም አውጥቶ ለንስሃ ያበቃነው ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ምን አለበት ሁሉም አገልጋዮች እንደእናንተ ሰውን ለማዳን ቢሯሯጡ በእግዛአቢሔር በየ ቦታው እኮ ስንት ቃለ እግዚአብሔር የጠማው አለ ግን ማን ይረዳል ሁሉም እንደ ጥጋበኛ የታየበት ዘመን ሆነ መድረክ ላይ ወጥቶ ሰብኮ ወደ ቤቱ ሩጫ በቃ አቤቱ ጌታ ሆይ ማን እንዳንተ ፍፁም አፍቃሪ , ወዳጅ ክብር ምስጋና አምልኮት ና ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለስምህ ይሁን ኣሜን ፫

  • @ፍቅርካለሁሉአለ
    @ፍቅርካለሁሉአለ 4 ปีที่แล้ว +32

    ምህር አልቅሰህ አስለቃሽ ነህ የኔ አባት 😭😭😭 ሰዉነቴን ወረረኝ ሰዉነኝ አለች ስትል ጌታህይ እኔንም ለዉጠኝ 😥😥

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሄር ባንተ ላይ አድሮ ተአምር እየሰራ ነው ወንድሜ የ 7 አመት ልጄን በፀሎትህ አስብልኝ
    (ፍቅርተ ስላሴ) ብለህ .. አደራ .. አደራ .. 🙏😢

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +5

    *ሁሌ አድስ ትምህርት ሁሌ አድስ ታሪክ እግዚአብሄር በብዙ ምክንያት ያስተምራል ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስ እግዚአብሄር እድንተጋ ይርዳን ደካማ ነንና በቸርነትህ ትጋትን አድለን ከሀጢአታችን የተነሳ ብዙ የለፉን ዘመኖች አሉነ በቃችሁ ብለህ ቀሰቅሰን አምላካችን ሆይ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን*
    *የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጾመ ጽጌ አደረሳችሁ*

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታዬ የልቤን አመፅ በኃይልህ ስበረው!

  • @መአዛየድንግልልጅወለተስላ
    @መአዛየድንግልልጅወለተስላ 4 ปีที่แล้ว +18

    አምላኬ ያንተ ስራ ድንቅ ነዉ
    ጌታሆይ ማረኝ አድነኝ ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭

  • @KedsteMurael-du8ox
    @KedsteMurael-du8ox 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ❤መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ😢

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እሔን ለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን እውነት መምህር ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህር በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሆድ ባሰኝ የስንቱን ህይወት አዳንክ እዉነት መምህር አሁንማ በጣም በስስት ልቤ ነዉ የምመለከትህ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛዉ በክፉ አይን ያየክ አይኑን ያጥፋዉ
    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ከባድ ነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ቸር አምላካችን ንጉስአችን አልፋና ኦሜጋ የሆነ ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ምንም አንደበት የለኝም!.።

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 4 ปีที่แล้ว +9

    እፍፍፍ ተመሰገን አምላኬ 😭😭😭ፈጣሪ የተጠፍን ይፈለገን ነው በሰብብ አሰባብ በረቅቅ ጥበብ የዛሬ የራሴ እንባ አነባሁ በያአንደነድ ገጥመኝ የዓይነጥላ ትምህርት ሰሰማ ማልቀጣረው እንባ እና ንግግር ነው መሰማው ፈራሁ ሳማራዊት ነኝ ብየ ሳላውቅ መሆንክ ጌታየ ....መወዳት መዝሙ ናት ተጋበዙልኝ

  • @turngogetu9012
    @turngogetu9012 4 ปีที่แล้ว +7

    ጌታሆይ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጂህን አሥበኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 ปีที่แล้ว +9

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይውን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል እኝን የቀየረ ፈጣሪ ሌሎችንም እንዲው ይቀይርልን በጣም ያስለቅሳል

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዛሬ ደግሞ እጂጉን አስለቀስከን 😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ሲማርክ ምርኮውን መልሶ ነው የድንግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ፫ መምህር የስንት ሰው ነፍስ አተርፍክ እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ !!! አምላክ ሆይ እጠበኝ ቆሺሻለሁ ሀጢያተኛ ልጂህን በፍቅርህ ማርከህ መልሰኝ ልቤን ወዳንተ ስበርው😭😭😭😭

  • @asnakecheyiuhne1558
    @asnakecheyiuhne1558 4 ปีที่แล้ว +12

    🥺🥺🥺😭 አቤቱ ለእኛም ይደረግል በእውነት

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ክብርን ምስጋናን ለመድሀኔአለም ለናአታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲት እመ አምላክ ይሁን አሜን መምህራችን ተስፈዬ እድሜ ኸነ ጤናቸው ጸጎዉ በረከታቸው ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ሰላም ፍቅሩ ከነቤተሰቦቻቸው ይሁን አሜን አሜን አሜን መድሃኔዓለም ደሙን ሱጉን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 4 ปีที่แล้ว +12

    የእግዚአብሔርን ቃል በጥዋቱ አውቀን ቢሆን እንደዚህ በሀጥያት አጨቀይም ነበር 😭 አሁንም አልመሸም እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነዉ

    • @hanaabanash3429
      @hanaabanash3429 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአቢሔር ይመስገን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +5

    ልክ እንዳንተ እኔም ይህን ትምህርት በጂፓስ ከፍቼ ነው የምለቀው ለቤተሰቦቼ ለሁሉም ዘመዶቼ እንዲመጡ እፈልጋለሁ ወደእግዚአብሔር

  • @yeshiharegfekadu9462
    @yeshiharegfekadu9462 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሒወት የሠሰማልን እድሜህን ያርዝምልን ደግሞ ወደጎንደር ሲደወልልህ ሰልክህን ክፈተው እባክህ ከቻልክ ፀልይልኝ አፀደማርያም ና ሐብተማርያም አሰበን በረከትህ ይድረሰን ለልጅቱ እንደደረሰክ ለኛም እግዛብሔር እንዲደርሰልን ፀልይልን። አሜን

  • @birtatmedia7225
    @birtatmedia7225 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ዉድ አድናቂዮቼ በ 3 ቀን 4700 ሰብስክራይበር ደርሰናል ገና እንበዛለን እየገባችሁ ሴራየን ተመልከቱ ፣

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ መምህር በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን
    ጌታ ሆይ እንደ ሀጥያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እራራልኝ😭😭 በስመ አብ ስጋ ለብሰን ስንቀሳሰቅ ሰው እንመስላለን በእውነት በጣም ይከብዳል😭😭

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እባክህን አታልቅስ እባክህ አንተ ልክ ሲከፋህ ይከፋኛል ስታለቅስ አለቅሳለሁ ስትስቅ እስቃለሁ ስትገረም እገረማለሁ ግን ለቅሶ ከጀመርኩ የኔንም ሰዉ መሆን አስቤ አለቀስኩ😭 እግዚአብሔር መእደሜ በጤና ያኑርህ እህታችን በርች እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እህቶቼ ከዛ ሂወት ወታችሁ ለዚ ስለበቃችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ እመቤታችን ሁሌም ትጠብቃችሁ በርቱ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @yhmeyemaryam4292
    @yhmeyemaryam4292 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ይስጥህ ኪዳነ ምህረት አትለይህ በርታ ፈጣሪ ባንተ ላይ ስራውን እየሰራ ነው በመንግስቱ ይሰብስበን🙏

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 ปีที่แล้ว +8

    በስላሴስም በውነት የዛሬው ደግሞ በጣም ነው ያስለቀሰኝ😭😭😭
    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    መምህር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ በእውነት

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ተስተካከለ ህይወት የመለሳት የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @nebiatkiflemariam8151
    @nebiatkiflemariam8151 4 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን እንባህን ታብስልህ በምትሰራበት ሁሉ የናትነት ፍቅሯ አይለይህ በፀሎቴ አሰብሀለሁ ለቤተሰቦቼ በፀሎትህ አሰታውሳቸው 🙏🙏

  • @እመቤቴይላልአንደበቴእመቤ
    @እመቤቴይላልአንደበቴእመቤ 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ የእህታችን ሂወት የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ሂወታችን ይቀይርልን ኦ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ መንገድህን ኣሳየን ከዚ እርኩስ መንፈስ እንድነወጣ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን ለመምህራችን ደግሞ ቃለ ሒወት ያሰማልን በዕድሜ ናበጤና ይጠብቅልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይስማልን ይህን ነው ሰው የሚፈልገው ዝቅ ብሉ የእግዚአብሔርን ስው ፍለጋ ይህ ነው የእግዚአብሔር ሰባኪ መጣል ሳይሆን ማንሳት ብዙ ነገር አለ ለዚህም ነው አባታችንን መምህር ግርማን የሚሳድዱት ዝቅ የሚሉትን መዋጋት ብቻ በዚህ ባለቀ ዘመን እግዚአብሔር ለእኛ ሀጥያተኙቹ የተሰጣቹን ስጡታችን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @genetgunawarqi8895
    @genetgunawarqi8895 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen ezgabahri yesamagani Mamahari Qaliyoti yesamalin

  • @ataicltegebre4546
    @ataicltegebre4546 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስራዉ እጅግ ግሩም ነዉ እኛ ምን ያህል ብንቆሽሽ አምላካችን ግን አይጠየፈንም 😭😭😭😭😭😭 ደሙኮ በደማችን አለ በእዉነት አስለቀስከኝ ።

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
    @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህርየ እግዚአብሔር በእርስዎ ላይ አድሮ ስንቱን ነፍሳት ማረከ ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ኦ አምላክ ሆይ ታማኝ አገልጋይ ባርያህን ተስፍ ስላሴን አበርታልን ጠብቅልን እኛንም ምርኮኞችህ አድርገን ለይኩን

  • @abrahaasaye1003
    @abrahaasaye1003 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም እሚሳዝን ታርክ ነው የዛሬ ለነሱ የደረሰ ታርክ የቀየረ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለእኔ ሀጥያትኛው የአኔም ይድረስልኝ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለደ ክሮስ መምህራችን በእውነት ያገልግሎት ዘመን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልህ ቡዙ ነብስ እያተረፍህ ነው ቀጥልበት

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህር ምንም ቃል የለኝም እንኳን ስንት ነብስ ማዳን አንድም ከባድ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @hiwotfekadu4239
    @hiwotfekadu4239 4 ปีที่แล้ว

    በእ ውን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህር እኔ ምን ማለት እንፋዳለብኝ አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ የነብስ ዋጋ ያድግልህ መጨረሻህን ያሰማትልን አንድ ነብስ ማትረፍ ቀላል ነገር አይደለም ባንድ ጊዜ ከባለታሪካችን ውጭ 8 ነብስ ማትረግ እኔንጃ ከአእምሮ በላይ ነው የሚሆንብኝ አልቅሰህ አስለቀስከኝ እኔም ሂወታቸውን በቅርብ ስለማውቀው በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ እመ ብርሃን እናቴ ከልጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባኝ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉንም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @abexworku1996
    @abexworku1996 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ልፍትህን ሲሳካ እግዛብሄር ደ ስ ይለዋል መመህር በጣም ነው የምከታአተለው ልጆኦችህ ይባረኩ

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስራ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንዳንተ አገልጋይ ጦፍቶ ነው
    እግዚአብሄር እየፈልግነው የማናገኛው
    መምህራችን የምገርመኝ ነገር እንዴት ታድላሃል
    ከምለቁስ ጋራ የምታለቅስ ከም ደሰቱ ጋራ የምትደሰት በእውነት ይህ መመረጥ ነው ። ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች እንዳንተ ዓይነት ሩሁሩሁ የሆነ ልቦና እግዚአብሄር ያድለን አሜን።

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525 3 ปีที่แล้ว +1

    Embetie tenarek memhir

  • @liya7521
    @liya7521 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እምብባ ይፍሰስ ምን አይነት የዋህ ነህ ወድ ልጅ እኮ ሲያለቅስ ያሳዝናል እኔን ይክፍኝ እኔ ላቅስልክ የዋዉ መሞህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ!!!

  • @birketetades1051
    @birketetades1051 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ከአንድ አመትበሀላ ትምህርትን የስማሁት ከተለቀቀ ገብርሔር መክሊቱን በብዙ ያተረፈ ስው ማለትነህ የእግዚአብሔር ድምፅ የናፈቃትን ነፍስ ጥገኛ የሆነችን ነፍስ ነፃእውጥተህ መልኪትህን ያተረፍክ እግዚአብሔር ያግዝህ ብቻ ስለተማረኩትነፍስ በእንባ የስማሁት ክብሩን ሁሉ እሱይውስዱ አሜን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ትክክለኛ የመምህር ፍሬ ነህ እግዚአብሔር የብዙ ሰዎችን ነፍስ እያዳንክ ነው በእውነት በነጠላ ውስጥ ተሸሽገን ከአይምሮ በላይ የሆነ ሃጥያት እንሰራለን ሰርቻለሁም እግዚአብሔር ግን በወደደው ላይ አድሮ ይፈልገናል ይናገረናል ያስተምረናል እንዳንጠፋበት አሁን ደሞ ልብና ኩላሊት መርማሪው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘመኑን የዘመነኛውን ሃጥያት አይቶ እያዝናና አጥንት የማነካ ትምህርት በገጠመኝ ውስጥ አመጣልን የሚያስለቅሰው እያስለቀሰ የሚያስቀው እያሳቀ በዛ ውስጥ ከሚያሳዝነው እያዘንን አሃ እያልን ህይወታቸውንን በነዚህ ውስጥ እያየነው ብዙ ብዙ ሰዎች ተለውጠናል ብዬ አምናለሁ በእውነት የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋል ይሰጥን

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም የሚቀ ድመው የለም ባንተ ላይ አድሮ ልጆቹን ወደመስመር አስገባ እግዚአብሔር አምላክ ሁላቺንንም በሱ መ ስመር ውስጥ ያስገባን ቃለ ሕይዎት ያስማልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወ ላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ድንግል ክቡር ይቆየኝ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @meklitzewude1317
    @meklitzewude1317 4 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እዴሜናፀጋ ያብዛልህ

  • @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ
    @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsedale5512
    @tsedale5512 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭መምህር የዛሬው የተለየ ነው እውነት በእናተ እናባና ፀሎት ነው ያለነው እግዚአብሔር አምላክ የነዚህ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ልቦና የቀየረ አምላክ እኛንም የተበላሸው ህይወታችን አይምሮቻን ቆይሮ በፍቅሩ ይጥራን ኦኦኦኦኦ አምላኬ ይህ እድፌን ከአቅሜ በላይ የሆነውን ሃጥያቴን እንዳራግፍ እርዳኝ😭😭👐👐👐

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ስለመምህር ተስፍየ እና ስለአባታችን መምህር ግርማ ሳስብ ክርስቶስ ምን ያክል እዳልተወን እደሚወደን አስባለሁ እኔ እኮ አጣት ስሰራ አምላኪ ይክን ስላልሰጠኝ ነዉቢየ ምክንኛት እፈጥራለሁ ግን እኮ አስርቱ ትዛዛት ለኛ ነዉ የተሠጠን እናም የመምህራችን ትምርት ስሰማ እያለቀስኩ ነዉ ምሠማዉ ንስሀ የገባሁበትን ሁሉ ምክንኛቱም ሀጥያት መሆኑን አቃለሁ ግን ደዚክ እያለቀስኩ አይደለም እናም ወገኖቸ እደመምህራችን እዲያበዛልን ፅልዮ ወገኖቸ ፀጋዉን ያብዛልን

  • @ቃልኪዳን-ኸ4ረ
    @ቃልኪዳን-ኸ4ረ 4 ปีที่แล้ว +15

    ምን ይሳናታል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእነሱ እንደ ደረሰች ለኛም ምልጃምልዋ ይድረሰን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን፫ የኔ ጌታ ስራህ ድቅ ቃላት አጠረኝ እኔም እዳንተ በእባ ነው የጨረስኩት ስቶችን ነፍሳት ከሲኦል አዳካቸው እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ተመስገን
    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +1

    እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እንዲህ ባለ ህይወት ያሉ ሰዎች እንዴት እንደሚያሳዝኑኝ።
    እግዚአብሔር ይመስገን!! በመናፍስት የታሰሩትን ሁሉ ይፍታልን አሜን

  • @rg8647
    @rg8647 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ አንተ ልክ እንደ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ ሰው ምንም አይነት ህይወት ቢያሳልፍም ሰው ሳትገፋ እንዴት ወደ እግዚኣብሄር መንገድ እንዲመለስ የምትጥር ነህ። እኔ አንዳንድ ግዜ በዚህ ሰው ክፉ እና ጨካን በሆነበት ግዜ እንዳንተ አይነት ቅን ሰው መገኘቱ በደስታ ያስለቅሰኛል። የኛ ሰዉ እንኳን እንከን አግኝቶ ሳያገኝም ሰዉ በተለያየ ምክንያት ሲወድቅ መልሶ ነው የሚረግጠው። እግዚኣብሄር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ።በጣም እናመሰግናለን ።

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህሬ አስለቅሰህ እረ ውይይይይይይይይ ትምህርትህ ስንቱን አነቃ የመብርሀን ልጂ ስሙ ይማስገን

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መምህር ቃለሂወት ያሠማልን እፁም ደንቅነው የእግዚያብሔር ሥራ እግዚያብሔር ይመሥገን ውድ ምእመናን ኑእንማር ከመምህራችን

  • @ወለተስላሴወለተስላሴ-ኈ9ጀ
    @ወለተስላሴወለተስላሴ-ኈ9ጀ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር የዛሬውስ ለየት ያለ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት የስንት ነፍስ አዳንህ በአንድ ቃል

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስል መምህር እድሜ ጤነውን እግዚአብሔር ያድልህ አንተ ለሰው ድህንነት ደፈ ቀነ ማለት እረሱ ድንቅ ነው ።

  • @سعادهسعدون
    @سعادهسعدون 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ባንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ያለ የእናታችን የቅድስት የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመሰረገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማል ብቻ ቃላት የለኝም ኪዳነ ምህረት ለእህቶቻችን የደረሰች ለእኛም ትድረስልን

  • @mizangebru6823
    @mizangebru6823 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ህዝቡን እየሰበሰበ ነው ዕድሜህ ይርዘም ልጄ ፈጣሪ ይጠብቅህ አስተማሪ ጠፍቶ ነው ህዝቡ የጠፋው እንደ እናንተ አይነት መ ምህራን ያብዛልን።

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህሬ ስታለቅስ አልቅሼ ስትስቅ ስቄ ነዉ የማሳልፈዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ክፍ ሌደርጉብህ ያሰቡትን ሁሉቸሩ መድኃኔዓለም በክብሩ ይጠብቅህ
    እመብርሃን መላአክት ልካ ታስጠብቅህ 😭😭😭😭😭

  • @hsidbdinjxbdi4925
    @hsidbdinjxbdi4925 4 ปีที่แล้ว

    እያለቀስኩ ያዳመጥኩትን አልቅሰህ አስለቀሽከኝ እግዚአብሔር መልካም ነዉ መልካምነህና መልካም ሁሉ ይግጠምህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
    @ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    አልቅሰህ አስለቃሽ ነህ 😭😭😭 የኔ አባት በድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ሲጠራ በአልድ ቃልን ልቦና ይገፍታል አቤቱ ጌታዬ ሆይ የኔንም ልብ ክፈትልኝ እወነት ነው አድን ሰው መጥፎ ቦታ ስናየው ምን ወደ መጥፎ ቦታ በምን ምክንያት እንደሆነ አጠይቅም መተቸትና መጥላላት ነው የሚቀድመኝ የዞው የሚገርምን ነው አድት ልጅ ምክርያት ስንት ሰውች ነው ወደ ክርስቶስ ያቀረብከው አምላክ አብዝቶ ዋጋህን ይክፍልህ መምህሬ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 4 ปีที่แล้ว +1

    መምሀር አግዛኣቢሀር ካንተ ጋር ይሁን ረጀም አድምየ ያደልህ ከፉኡ ኣይንካህ የዛርየ ደግሞ ደአስ ይላል አልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 4 ปีที่แล้ว

    የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ይክበር ይመስገን። ፈጣሪ አለ ዘመኑም ቀርቦአል መንገዳችንን በቀደመችው የሃዋሪያት ክርስቲያን መንገድ ተዋህዶ እንዲሆን የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን። መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን።

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻችን እግዚአብሔር ያሳምረው እኛንም ለንስሃ ያብቃን እህቶቼ በአረብ ሀገር ያላቹ ይህን ትምህርት ሰምቶ ማለፍ ሳይሆን እንድንለወጠ ያብቃን መምህር ቃል የለኝም ከባድ ነው ያንተ ትምህርት ለኛ ፅናቱን ይስጥህ ስንቱን አለፍክ

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እህህህህ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እጅግ በጣም የሚገርም ነገር ግን ፍፁም አስተማሪና ፅናትን የሚጠይቅ ትምህርት ነው። መምህርዬ አምላክ በፀጋ ያቆይልን።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ አንተ ያለህበት ደረጃላይ እግዚአብሔር ያድርሰን ተባረክ እንባህ ፈውስ ይሁነን

  • @kedusmikael9485
    @kedusmikael9485 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ምንም yemlew የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ የክርስቶስ ደም yshefnh....

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አልቅሰህ አስለቀስከን😭😭😭 ገጠመኙ ላይ ለተሳተፉ እህት ወንድሞቻችን የደረሰ አምላክ ይክበር ይመስገን ለእህቶቻችን የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን መጨረሻችንን ታሳምርልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ይጠብቀው አሜን። አንተ በርትተህ መጸለይና መስራት አለብህ በዘመናችን ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ነቀፋና ትችት ሳትበገር መታገል አለብህ። ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲያስቸግሩት የነበሩት በዘመኑ የነበሩት ፈሪሳውያን እና ሰዱቃውያን ነበሩ ፤ ስለዚህ አንተ እግዚአብሔር ያዘጋጀልህን ዋጋህን ማሰብ አለብህ ምንም እንዳትበሳጭ እንዳታዝን እንደውም አብዝተን በእግዚአብሔር ፊት ልንጸልይና ልንተጋ ይገባል።

  • @mesee9350
    @mesee9350 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ነው ደሰ ብሎኝ ድምፅህን ገና ስሰማ ፈውሰ ይሁነኝ ብየ ምጀምረው ከዚህ ኋላ ለምን እኝህን ነብሰ የምታደግ አምላክ በድምፅህ አደሮ የራሱን የተመረጡት እየጠራ ስለ አለ እግዚአብሔር ይመሰገን !እንባህን ዋጋ አለው የኔንም እንባ ሀጢያቴን ይጠብልኝ
    ነጠላ ለብሰን ቤተ ክርስቲያን ስንሄድ እደ ነጠላችን ንፅህና እንመስላለን ነገር ግን ከእነዚህ እህቶች በላይ የረከስን ነን እግዚአብሔር በቸርነቱ ነው የማናኖረን።እድሜ ከጤና ይስጥህ መድኃኔዓለም !

  • @demekeeshete7314
    @demekeeshete7314 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን ለመግለጽ ቃላት ምንም አላገኝሁም በእውነት ደግሞ ደግሞ ደግሞ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ከንቤተስብህ

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን መምህራችን በጣም ሚያሳዝን ግን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሁሉን በቤቱ ይሰብስብ ያበርታቸው

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 4 ปีที่แล้ว

    😢😥😰😥😢መምህር የአንተን እቦ ይስጠኝ በምን ቃል ልግለፅልህ የአንተን መልካምነት ብቻእሲኪ አስበኝ ወለተ ማርያም ብለክ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሚሣነው የለም ክብርና ምስጋናውን ይውሰድ መምህር በፀሎቶ አስቡኝ ፀጌ ማርያም ነኝ

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 4 ปีที่แล้ว

    ሰው በፀጋው በተፈቀደለት ስጦታው ሲያገለግል፤ ሲያስተምር እንደዚህ አስደናቂ ውጤት ያመጣል፡፡ ሁልግዜም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡መ/ር በአብዛው ህዝባችን በእጂጉ በክፉው ከተያዘ ቆይቷል፡፡ ስለዚህ በጣም ብዙ እንደ አንተ ፀጋው ያላቸው መምህራን ቢበዙልን ብዙዎቻችን እንድን ነበር፡፡ የገባቸው መምህራንን ለማብዛት ብዙ ቢሰራ መልካም ነበር ከችግሩ ግዝፈት አንጻር፡፡

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ተስፍሽ ተባረኸ የክርስቶስ ፎቅር እንደዚ ይገለጣን ደስ የሚል !!!¡

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +2

    በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም በእግዚአብሄር የሆነ ሰው ብሩክ ነው።ኤርሚያስ ፡17:7 እውነት መምህራችን እኛም ከነቃን እንድናለን እግዚአብሄር ይደርስልናል ባንተ ላይ አድሮ የዚህ ሁሉ ሰው ነፍስ እንዲድን የረዳን አምላክ ዛሬም ዘወትርም ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫ አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያኑርህ ወንድሜ።

  • @እናቴእማፈቅር
    @እናቴእማፈቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምን እንደምል አለዉቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ብርታቱን ይስጥህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ " የስንቶቻችንን ህይወት ጨለማ የወረሰዉን ህይታችንን ብርሀን ሆንከዉ ልባችን ወደሀጥያት ያሰበዉን መለስክልን እና ቤተሰብህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህርየ የእኔ ሩህሩህ የእኔ ሆደ ባሻ አንተ ስታለቅስ እጂግ በጣም አንጄት ይበላል ሁሉም ልጆች ያሳዝናሉ መምህር እግዚአብሔር በእውነቱ መርጦሀል በክፉ የሚያይህን ሁሉ እግዚአብሔር ይገስፀልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ከቃላት በላይ ነው የአምላካችን የእግዚአብሔር የቀራኒዬ ላይ ስለኛ ዋጋ የከፈለልን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ስለኛ ዋጋ የከፈለ አምላካችን ሁላችንም ከኃጢአት ነጻ የወጣን እንሆን ዘንድ ይርዳን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር አትዘን ደስ ሊልህ ይገባል እኛ እደዚህ ያለ ትምህርት ከኦርቶዶክስ ማግኘት አቅቶ ነው የተበተነው ይሄንን እንኳን አይተውና ሰምተው የማይለወጡ ብዙ የቤተክርስቲያን አባቶቾ አሉን እግዚያብሄር ይማራቸው እነሱንም ።

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የዛሬው በጣም ያማል እንደዚህ እንዳንተ ሁሉ መምህር ቢስተምር ሁሉም ከስስ የውጡ ነበር ታዲያ ምን ያደርጋል እንዲህ አያስተምሬም
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነቤተስቦችህ

  • @abexworku1996
    @abexworku1996 4 ปีที่แล้ว +1

    በየውስጣችን የተደበቀው እውነታ ነው ብዙ ሰው እየተሰቃየ ነው መምህር የአንተ ተምህርት በጣም ልብን የሚያነቃ ነው እድሜና ጤናውን ያብዛለህ

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 ปีที่แล้ว

    መምህር አልቅሰህ አስለቀስከኝ ለመዳናቸው ምክኒያት ሆነሀ ባቸዋል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን ተባረክ የእህቶቻችን ፈውስ የሰመረ ይሁን የብዞችን ህይወት ቀይረሃል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኡፍፍፍፍፍፍ አልቅሼ ልሞት ነው

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያብዛልን
    እህቶቻችን በቤቱ ያፅናችሁ ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን

  • @tadelutamiru4930
    @tadelutamiru4930 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ቃለህይዎትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው ሁሉም ስው ያለምንም ችግር ወደ መጥፎ ህይዎት አይገባም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የእኛ ህዝብ ከንፈሩን መምጠጥ እንጂ ጠጋ ብሎ የስውን ችግር ማየት የሚወድ የለም መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በርታ ከስው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ታገኛለህ እሽ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @temesgenamlake836
    @temesgenamlake836 4 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም እድሜህን ያርዝምልን መምህር እኔ ምን ኣላውቅም ነበር በህይወቴ ላይ እግዚኣቢሄር ኣንተ ላይ ኣድሮ ስለ አስተማረኝ ልኡል እግዚኣቢሄር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ፀጋህን ይብዛ ብዙ ሰው የተማረ (የተቀየረ )ነው 😭😭😭😭😭

  • @yfhgh123
    @yfhgh123 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል የለኝም መምህር. እግዚአብሔር. ይመስገን ባንተላይ ሁኑ ይህን ላደረገ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. እግዚአብሔር. እንደ ሰው አይደለም ሰው. ቢጠይፍም. እግዚአብሔር ግን. ከተናቁት ጋር ነው እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ. አሜን

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
    @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 4 ปีที่แล้ว

    የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ባንተለይ አድሮ የብዙሂወትን እየታደገና እየለወጠነው ያለው ክብር ለድንግል ማርያምልጅ በእውነት አዛኝቷ እሩእሩህ እናታችን ናት ክብርና ምስጋና ይድረሳት ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ አሜን ወንዱልጅ እንደሴት አልቅሰህ ታስለቅሳለህ

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን
    መምህርየ ተስፍሽ የድንግል ልጅ ጥበቃውን ከነ መላው ቤተሰብህ እና በለመአተብ ፍጥሮቶች ህዝቦቻ ጋር ይጠብቅልን ይጠብቀን ፡አሜንንንንን

  • @senaitetafa3208
    @senaitetafa3208 4 ปีที่แล้ว

    መምህር አንቴ የሺህዎችን ነፍስ እያዳንክ ያለሄው የእግዚአብሔር እንቁ ነህና እድሜን ይስጥህ ይህ መልካም ስራ ለልጆችህ ይተርፍልሀል ።ወደ መልካም ህይወት እንድንገባ በፀሎትህ አስበን ወለተ ሰንበት

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የልጂቷም የልጆቹም በደስታ ብዛት እንባዬን መቆጣጣር አቃተኝ እግዚአብሔር ሁሌም ከፈለግነዉ ታሪካችንን ይቀይራል እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdeme betena yakoylini indanta ayntun memheri egzybher yabzalin lihtochachin lewendmochachin inkwan dingil Maryam derschilachew bewinti memiherachin yagelgiloti zemnkin yebarkew tsgawin yabzalki 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃል ያሰማህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከሙሉ ቤተሰቦችህን ይጠብቅህ