ይሄኛው የመጨረሻው ነው | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #samtella #ethiopia #coupleprank #music reaction videos ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሳምቴላ ቤተሰቦች!! በዚህ ቪዲዮ አቤልን ፕራንክ እናደርጋለን እስከ ፍፃሜው አብራችሁን ቆዩ::
    Abel kifle subscribe
    👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
    youtube.com/@A...
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 696

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 6 หลายเดือนก่อน +31

    የሳምሪ እኔ ገብቶኛል ሴት ስለሆነች እድሜው ከሄደ ልጅ አትወዋድም ያ ግዜዋን ታቃጥላለች ማለቷ ነውና እንጅ ያንተንሀሳብ ተቃውማ አይመስለኝም አንተ ግን ትክክል ነህ።❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 6 หลายเดือนก่อน +47

    ወደ ሀገር መግባት ጥሩ ነው ግን ለጋብቻ መፍጠን የለባትም ቢያስ ለተወሰነ ጊዜ ማጥናት አለባት እና ደሞ እግዚአብሔር ነው መንገድን የሚመራው እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ይምራት አስተያየት ለመስጠት ከባድ ነው ካለንበት ዘመን ከባድ ነው❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 6 หลายเดือนก่อน +42

    ወድሜ የአተ አይነት ወዶችን ያብዛልን ለትዳር ያለህ ክብር ልዩነው ❤❤❤

  • @queenharerge8511
    @queenharerge8511 6 หลายเดือนก่อน +50

    አንተ ልክ ነህ ወንድሜ ለትዳር ብላ ጠቅላ መሄድ የለባትም እኔ በአንተ ሃሳብ እስማማለው

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 6 หลายเดือนก่อน +12

    አቤላ ትክክል ነህ ልጅቷ ጠቅልላ መግባት የለባትም ከፈለገጅ ደም ለ2ወር ፍቃድ ወስዳ ልጁን አይታ ያለውን ነገር ተገዝባ ብትመለሥ ይሻላል እሚሆናት ከሆነ ትንሽ ሰርታ መመልሥ አሁላይ ጠቅልላ መግባት ሂወቷን ማቃጠል ነው እና ልታሥብበት ይገባል አቤላ 100ትክክል ነክ😢❤❤

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 6 หลายเดือนก่อน +55

    የኔ እህት ባለ ታሪኳ እርግጠኛ ነኝ እየተከታተልሽ ነው ቆም ብለሽ አስቢ ልጁ በፈለግሽው ጊዜ ካላገኘሽው የራሱ ቢዚ የሚያደርገው የራሱ ትዳር ይኖረው ይሆናል ወደሀገር ለመሄድ ካሰብሽ ጠቅለሽ አትግቢ በደንብ እወቂው ከአንድ ቤተሰብሽጋ አስተዋውቂው ይጠና ጀርባው አንች አረብ ሀገር የመኖሪያ ወረቀት ካለሽ ኢቃማ ችግር የለውም አላህ ካሳካልሽ ትዳርሽን ይዘሽ መኖር ትችያለሽ ባይሆንም የመመለስ እድልሽ ሰፊ ነው ወረቀት ከሌለሽ ግን ወደሀገር ለትዳር ብለሽ አትሂጅ ✍️

    • @biezazenebe5477
      @biezazenebe5477 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወንድን አትመኑ

    • @latinat.4215
      @latinat.4215 5 หลายเดือนก่อน

      I agree with the guy. Opinion.. She can come to visit him and know him.

  • @amhara74
    @amhara74 6 หลายเดือนก่อน +70

    ለምን ስልክ አያነሳላትም ምናልባት ባለትዳር እንዳይሆን አታውቀኝም ብሎ ሊሆን ይችላል አረብ ሃገር የተለመደ ነው 3አዓመት መጀናጀን እና ሂወቷ እንዳይበላሽ ትኒሽ ትስራ እና የራሳ የሆነ ነገር መኖር አለባት የት ታውቀዋለች??ብዙ እህቶቻችን የሚበሉት በዚህ ምክንያት ነው ከያዛት በኋላ እዳይበላት እራሷን ትጠብቅ ኮሜንት ታንብብ ልጅቷ😌😒 ሳምሪ❤❤❤

  • @hayutobe7494
    @hayutobe7494 6 หลายเดือนก่อน +20

    ሣምሪየ የኔ የዋህ አንች ሠዉ ታምኒያለሺ ሁሉም ሠዉ ይለያል በተለይ እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ጥንቃቄ ያሥፈልጋል

  • @mbet1840
    @mbet1840 6 หลายเดือนก่อน +47

    አቤል ልክ ነህ ጋብቻውን ቢያዘገዩት እና መጣ በደብ እሱን ማየት እሱን ከሚያውቁት ሰወች ጋር መገናኘት እና ማጥናት አለባት አቤል አስተዋይ ነህ ድሮስ የዳጊ ወንድም አይደለህ እህታችን ትክክለኛ ሰው ነው ያማከርሽው❤❤

  • @user-ph4zt7vw3u
    @user-ph4zt7vw3u 6 หลายเดือนก่อน +14

    ሰላማችሁ ይብዛ ጥሩ ሀሳብ ነው አቤል እውነቱን ነው ልጅቷ ትምጣ እና በመጀመሪያ ነስሀ ገብታ ፀበል ተጠምቃ ሱባኤ ገብታ ጠይቃ ወደ ትዳር ትግባ(ኦርቶዶክሳዊት ከሆነች)

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 6 หลายเดือนก่อน +58

    የወድማችን ነው ትክክሉ✅👌

    • @dhhhgfhu27
      @dhhhgfhu27 6 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@dhhhgfhu27ደምሪኛ

  • @kuwaitkuwait-bp7ip
    @kuwaitkuwait-bp7ip 6 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ግማሽ የአቤልን ሀሳብ እደግፉለሁ ለጋብቻ አትምጣ ግን ትምጣ እና የሱን ማንነት አይታ መጋባትም ካለባት ግዜ መስጠት ካለበት ማየት አለበታ እደመጣች ዳሬክት ለጋብቻ አልደግፍም

  • @kuwaitkuwait-bp7ip
    @kuwaitkuwait-bp7ip 6 หลายเดือนก่อน +12

    እደኔ መምጣታ መልካም ነው ትክክል ናት የውጪዋን ነገር ሳታበላሽ መታ ከሱጋ ያለውን ነገር ቁርጥ ማወቅ አስፈላጊ ነው ለህይወታ ውሳኔ ያስፈልጋል

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ 6 หลายเดือนก่อน +81

    እፍፍፍ አንተስ ምናለ ወንድሜ በሆንክ 😌

    • @selamselam2215
      @selamselam2215 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤Woooow tebareki yene wudi tewahido betiseboch Siwodachu ❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamselam2215ደምሪኛ

    • @zewditunigatu1292
      @zewditunigatu1292 6 หลายเดือนก่อน

  • @metitadee3352
    @metitadee3352 6 หลายเดือนก่อน +8

    አቤላ በጣም ትክክል ነው እድሜ ምናምን አትበሉ ሁሉ ነገር እንደፈጣሪ ፈቃድ ነው በእምተቷ ትጸልይ ፈጣሪ ሁሉን ቻይ ነው መድኃኔዓለም ይርዳሽ

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w 6 หลายเดือนก่อน +54

    ለትዳሩ ክብር ያለው ወንድ እንዴት ደስስስ ይላን አይለያችሁ💛

  • @user-ce2lf8zd6g
    @user-ce2lf8zd6g 6 หลายเดือนก่อน +6

    አቤል ትክክል ነው ባይሆን አገር ገብታ ባካል ያለውን ነገር ለማየት ትሞክር ምክነያቱም ልጁ ስልክ እማያነሳ ምክነያት እሚደረድር ከሆነ ምናልባት የሆነ ነገር ይኖራል ገዘብም እማይጠይቃት ምናልባት ቤተሰብ የለኝ ስላላለች የትም አያመልጥኝ ብሎም ሊሆን ይችላል በተለይ መሀላ የሚያበዛ ከሆነ ከባድ ነው ምክነያቱም ውሸታቸውን ለማሳመን ስጥሩ መሀላ ያበዛሉ በተረፈ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cell8316
    @cell8316 6 หลายเดือนก่อน +23

    በጣም ነው የምወዳቹ የአንተን ሀሣብ ነው የምደግፈው ውድድድ ነው ማረጋቹ❤❤❤❤

  • @genitube5211
    @genitube5211 6 หลายเดือนก่อน +6

    አቤላ ልክ ነው የእውነት ለሷ ትልቅ ቦታ ቢኖረው ቢያንስ በቀን ትንሽ ሰአት ይሰጣታል ማድረግ ያለብሽ እህቴ ለጋብቻ ብለሽ ከምትሄጂ ለእረፍት ሄደሽ ማንነቱን አይተሽ መመለስ ወደ ስራሽ ከዚያ ትንሽ ሰርተሽ ማንነቱን ካልቀየረብሽ ማግባት❤ 🎉

  • @adamkebede9624
    @adamkebede9624 6 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ነህ አንተ እኔም ብሆን ከማግባቴ በፌት መጥቼ አየዋልሁ:: ካገባሁ መፍታት አልፈልግም ለምን ሦስት አመት ከጠበኩ መጥቼ አይቼ እግዚአብሔር ይሁን ካለ አመትም ቢጨመል እርግጠኛ ሆኝ ማግባት ነው የምፈልገው::

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n 6 หลายเดือนก่อน +6

    አይይይ ምን አልባት እስከዛሬ ብር ያልጠየቃት ሀገር ስገባ እደማንም ብየ ብሯን ሊያዞርባት ይችላል ያው ቤተሰብ እደሌላት አውቆ ትምጣና የራሷነገር ካደርገች በሗላ ታግባው ትንሽ ይቆዩና አላህ ይድርስላት

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 6 หลายเดือนก่อน +6

    ስልችት ያለኝ ነገር ፍቅር የሚባል ነገር ነው ሁሉም ባይሆኑ ስዴት ላይ ን ሴቶች ሀገር ያሉ ወንዶች ጌም ነው የሚጫወቱብን

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 6 หลายเดือนก่อน +5

    ልክ ነች ሀሳብዋ ግን መምጣት ይለባትም በስልክ ነው የምታውቀው ስትደውልእለት በፈለገችበት ሳአት ካላገኝ ችው የራሱ ሂወት አለው ማለት ነው ምን ትልቁ ጥፋትዋ ደግሞ ብቼኝነትዋን ማሳወቁዋ ወንዶች ደግሞ ምንም ቤተስብ እደለሌላት ሴያውቁ ያኔ ነው መሽእሽ የሜጀምሩት በፍፁም እዳትገባ በጣም ትጎዳለች 😊

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሳምሪ ተክል ናት አንድ ሰው እንቁላል አደለም ሰብረህ አታየውም ጊዜያዊ ዝም እበላ ከመጨረስ ፀሎት ወይም ዱአ አድርጋ ማምጣት አለባት ከዛ ቶሎ ወደ ትዳር አለመግባት ትንሽ ጊዜ አብሮመጽናናት እንጂሰው ሀገር ላይ ዝም ብለሽ ጊዜ ሽንጨርሽ የሚባል አማርኛ የለም

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወድማችን ልክ ነህ ገብቶሀል የሠዎች ፀባየ የማለው ሁሉ እውነተኛ ነው ማለት አይቻልም ካገሯ ትግባና እየተገናኙ የሠውየውን ማንነት ታጥና በጣም ከባድ ነው እኔም ስዴት እያለው ቤተክርስቲያን ሁኖ በቪድዎ እየደወለ ይምልልኝ ነበር ሁለት አመት አውርተን እውነታው ግን ሌላ ነው ተረጋግታ ብታየው ይሻላል በጣም ትጎዳለች ትንሽ ወራቶች ትየው

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 6 หลายเดือนก่อน +6

    የራሴን ታሪክ ደገማቹሁት የምንበላለጠው በቆይታ አመታት ብቻ ነው የኔ አስር አመት ነው የምንጠባበቀው ድምፁን እንጂ አንድ ቀን አይቼው አላቀውም አላውቅም ነገር ግን በፈጣሪይ መታመን ካለ በእምነት ይቆያል አምላክን ካመኑ ሰውንም ማመን ነው እምነት ፍቅር ፅናት ካለ ሁሉንም ማሸነፍ ይቻላል በእውነተኛ መንገድ ከተኬደ ነው!!!፡።።🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 6 หลายเดือนก่อน +5

    አራት አመት ሶስት አመት ስለቆዩ ጥሩስውነው ለጋብቻይሆናል ማለት አይደለም ይችልጂ በስልክ በቴክስት አወቀችው እንጂ ይሄ ልጂ ከጀርባው ምን እንዳለው አታውቅም ይልቅ የስራሽውንገንዘብሽን ያዥ ናየእራስሺየሆነነገር ላይ ስሪ ከዛ ልጁን በደንብ እይውና ወደ ትዳሩ ትገቢበታለሽ. አሁን ላይ በተለይ አረብአገርየሆነን ሴቶች ብር እስከ ይልቅ ነውየሚፈልጉን ከዛ ቡሓላ ዞወርበይ ነው የሚሉት ስለዚህ እህቶች ጥንቃቄ አድርጉ

  • @MomMom-nt8vc
    @MomMom-nt8vc 6 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድም ያንተ ሀሳብ ነው የተመቸኝ ✅ትክክል ነህ በተረፈ ደስ ትላላቹ እወዳቸዋለው❤

  • @fikerewoldetensiy8923
    @fikerewoldetensiy8923 6 หลายเดือนก่อน +5

    አያስቅም ይሄ ቀልድ አይደለም ለሰው ህይወት ነው መልስ የምትሰጡት ትክክል ወንድሜ ከሆነ ይሆናል ካልሆነ የሚባል ነገር የለም

    • @AlemBalcha-p9q
      @AlemBalcha-p9q 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👪👭💕

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 หลายเดือนก่อน +7

    በኔሀሳብ መምጣት የለባትም ባይነኝ በፈለገች ግዜ ስልክ የማያነሳ ምክኒያት የሚያበዛ ባለትዳር ቢሆንስ መታ አእምሮዋን ከምትስት አደብ ታድርግ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 5 หลายเดือนก่อน

      Even though she’s wants to go back home she should be quiet and see him without him knowing that

  • @user-ss4vw7vs7s
    @user-ss4vw7vs7s 6 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ምለው ሴቶችዬ የራሳቹ ነገር ሳይኖራቹ ፍቅር በሚል ሰበብ ዘው ብላቹ አትግቡ ገንዘባችሁንም ያዙ ከዛ ከሆነ ይሆናል ካልሆነ ይቀራል🙄
    ሳምቴላዎች ፍቅር ነው የማደርጋቹ❤❤

  • @dhhduruhduduf9202
    @dhhduruhduduf9202 6 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ልክ ነህ ወንድሜ ለትዳር ብላ ጠቅላ መሄድ የለባተም እኔ በእንተ ሃሳብ እሰማማለዉ ❤❤❤የኔ ዋዴች 🎉🎉🎉

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 6 หลายเดือนก่อน +7

    እህ አቤላየ ቀኔን አሳመርከው የመጨረሻው ክርክር የሳምሪ ሀሳብ 😂😂አልዋጥልህ ያለው ወላሂ ዘና አድርጋችሁኛል ሁሌም ተከራከሩልኝ ውድድድድድድነው እማረጋችሁ❤

  • @mubi2chanel
    @mubi2chanel 6 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ 6አመት ሊሆነን ነው ያው መቼም መምጣት አላመንኩበትም እና ዝም ብለን አለን እያደር እየተጠራጠርኩት ወደሱ መሄድ አልቆርጥ አልኩ

  • @user-js8vg5ex1h
    @user-js8vg5ex1h 6 หลายเดือนก่อน +5

    አቤሎ ትክክል ነህ እውነት ነው ወንዶችን እንኳን በሶሻል ሚድያ አብርሽው እየኖርሽ ፍጹም አታውቂውም አንች ያለብሽ ዝም ብለሽ እንደኔ ስራሽን ስሪ ላንች ያለው ይሻግታል እንጅ ማንም አይነካውም አርብ ሀገር እምንሰደደው እኮ ወንድ አጥተን አይደለም ብር አጥተን ነው ስለዚህ የማዳም ቅመሞች እርፉ ለሁሉም ጊዜ አለው ትግስትን እንዴ እዮብ ጥበብን እንደሰለሞን እንጠወምበት ተርጋጊ ስርተሽ የወጣሽበትን አላማሽን አሳክተሽ ስትገቢ የራስሽ የሆነ ነገር ሲኖርሽ ይመጣል እኔ አንድ ገጠመኝ ላካፍላችሁ በቅርቡ ባንክ ቤት የሆነ ቆንጅየ የደሴ ሸበላ እኛ ወርዳ ተመድቦ ሲሰራ ባጋጣሚ ከአርብ ሀገር ተመልሼ ብር ላወጣ ስሄድ አይኔ መጥፎ እይታ አየብኝ በጣም ወደድኩት ፍቅር ለካ ቦታ አይመርጥም ግን ቁጥሩን እንደት ላግኝው ሞባይል ፖንኪግ ለማስከፈት ብየ ጠጋ አሉኩ እንደት እንደምጠይቀው ግራ ቢገባኝም እዚህ ወርዳ9 ወር ቆየሁ እንድንችል ቆንጆ ሴት አላየሁም አለን 😮😮😮 ኦ ማይ ጋድ ቁጥር ልቀበል ሂጀ ተቀበለኝ ማውራት ጀመርን በጣም ቆንጆ ነው እና እንገናኝ ሲለኝ ግን ማግኝት አልፈልግም ሻይ ቡና እንበል ሲል በጭራሽ አልፈለኩም እና እኔ ተመልሼ ወደ አርብ ሀገር ተመለስኩ ባጋጣሚም እያወራን ነበር ሀይ ስለው ፍቅሬን ስገልፅለት ምንም ያን ያክል በአካል እያለሁ ከስልክ ያለፈ ግንኙነት ባይኖርንም ግን ኦቮር የሆነ ላይቭ ውስጥ ነበርን አርብ ሀገር ከመጣሁ በጓላ ግን እንጋባለን ወይስ እንደት ነው ስለው እንጋባለን ግን እስክትመጭ ድርስ ማውራት የለብንም አለኝ😅😅😅😅 ታዳ ይሄ ፍቅር ነው ሱስ እና ዝም በሉ በስደት ሁናችሁ የመጣችሁበትን አላማ አሳኩ ይሄ አሁን ላይ ጓደኛ የለኝ ፍቅርኛ ሁሉ ነገሬ ስልኬ ብቻ ነው ተርጋጉ😂😂😂

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 6 หลายเดือนก่อน +1

    I agree with You Amlak kifu neger seww lay ayaregim
    ያዕቆብ 1:13 - ማንም ሰው ፈተና ሲደርስበት “አምላክ እየፈተነኝ ነው” አይበል። አምላክ በክፉ ነገር ሊፈተን አይችልምና፤ እሱ ራሱም ማንንም በክፉ ነገር አይፈትንም።

  • @shebre1290
    @shebre1290 6 หลายเดือนก่อน +7

    የኔምርጦች እንኳን ደሕና መጣችሑ ያቤላ ሐሳብ ትክክል ነው እሱ ስላላት ይሖናል ብላ ባትወስን ጥሩ ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂 በጣም ትክክል ነህ ወንድማችን ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ነው ይሚሰጠን የሰጠነም፣ራሳችን ስናበላሽ በፈጣሪ እያሳበብን ራሳችንን እንሸውዳለን!በፍቅር ኑሩልን አቦ❤❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 6 หลายเดือนก่อน +7

    ልክነክ አቤልዬ በዛሬ ዘመን እንኳን በርቀት አብሮም አልሆነም 💯✅

  • @abc12452
    @abc12452 6 หลายเดือนก่อน +10

    እኔም የምለዉ ብሯን ይዛ መታ የራሷን ስራ ጀምራ ከዛ ቤት ተከራይታ እየኖረች ማየት አለባት ቤተክርስቲያን ካለ አብራዉ መሄድ አለባት ነገር ግን በፍቅረኝነት መሃል ደሞ አፀያፊዉ ነገር ዝሙት የሚባል ነገር አለ ከእሱ መጠንቀቅ እየዞመቱ ከመኖር መጋባት ይሻላል እና ጥቂት ጊዜ ሰታዉ ማየት ጥሩን ነዉ እና አቤላ ያልከዉ ልክ ነዉ!

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 หลายเดือนก่อน

      አንችንአየሁ ሥትኮንኝ ሌሎቹየሠለጠኑ እየመሠላቸው ቶሎመጋደም ያሥጠላል

    • @abc12452
      @abc12452 6 หลายเดือนก่อน

      @@hshhehsge7113 እኔ ሰዉን ልኮንን ሳይሆን በእጮኝነት ብዙ መቆየት አይመከርም እኛ ግን ምንም አይመስለንም

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@hshhehsge7113ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​ደምሪኛ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 หลายเดือนก่อน

      @@abc12452 አረሢጀመር ዝሙት መኮነንአደለም ከዚህም የበለጠይገባዋል አላህንያሥቆጣል ትውልድም ይበላሻል በዛላይ ሞራሉየወደቀ ትውልድ ጫናያደረበት ነው ትርፉ ሤቶችም ወንዶችም ዝሙት ጸያፍነው ብዙጉዳትአለው

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 6 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ትለያለህ አቤላ ወድም መከታችን እውይይ ንግግር ዋው ሰው የሰውን ችግር እደራሡ የሚይ ሰው እደት ደሥ ይላል❤❤❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሳምሪ ታድለሻል እንደዚህ ያለ ባለቤት ስላለሽ መልካምሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 6 หลายเดือนก่อน +5

    ❤አቤል ትክክል ነውትምጣ ግን ለጋብቻ አይደለም መተያየቱ አሰፈላጊ ነው ቀጥታ መጥታ ወደ ጋብቻ መግባት የለባትም

  • @user-ck4ix5ft3b
    @user-ck4ix5ft3b 6 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅር ከእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ አሁን ላይ ፍቅር የለም ሁሉም የፈለገውን እስከሚያኝ ድረስ ነዉ ወድሜ 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Selam-tu4tj
      @Selam-tu4tj 6 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ፍቅር አለ😊

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@Selam-tu4tjደምሪኛ

  • @user-dp2dn2jc2e
    @user-dp2dn2jc2e 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሳምሪ ትክክል ናት ፈጣሪ ያውቃን መጥታ ታግባው ነው የምለው የሴቶች ግዜ የሚባል ነገር አለ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 6 หลายเดือนก่อน +8

      ጊዜ ተብሎ ከሀላ የሚመጣውስ ነገር ብቻ ቢተያዩ ቢጠናኑ መልካም ነው እያየን እየስማን ያለው ነገር ከባድ ነው

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 6 หลายเดือนก่อน

      ላንቺ ያለው በጊዜው ይመጣል እድሜ ተብሎ እድሜ የሚያሳጥር ማግባት አያስፈልግም።እሷ ለቀልድ ነው ያለችው

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@eyarslaewarkneh4548ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@sitrazee13ደምሪኛ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ወንድም እናት ወልዳሀለች እንደ እናንተ አይነት ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤ውድድ የማረጋችሁ🎉🎉🎉

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪ ሁሉም ውንዶች እኮ እንድ አቤል አይደሉም የቀን ጂቦች አሉ
    አንች እግዚአብሔር ስለወድድሺ አቤልን ስጠሺ ❤ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ❤

  • @meseretniguse4814
    @meseretniguse4814 6 หลายเดือนก่อน +2

    samir&Abel❤❤❤
    samir Anche yasebshebu ende set Lik nesh gin meta magibat yelebatm Liju simechehu bicha new yemiyawera time bihed yeshalal buzu ehitochachen betam yeetgudu new engna Arebi Ager yalen time chen hede bilen wede tidar singeba eyetesakalen Adelem 5 gudegnuche besikay new yalut hiwotachehu miskilk new yalehu

    • @meseretniguse4814
      @meseretniguse4814 6 หลายเดือนก่อน

      lijon bedenbe satakehu magibat yelematm be sik buzu gize beslke yeminkachehu sewhoche be kal sinagegnchehu Ande adelum engna setoche be mesmat enaminalem demon eyetegudan new Ena Abel wendime tekikil new100%

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 หลายเดือนก่อน +5

    አቤላየ በጣም ልክ ነህ💖💖💖😘😘😘 እኔ ያንተ ደጋፊ ነኝ ባለትዳርስ ቢሆን 😡ሆ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 6 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል ነህ ለጋብቻ ብቻ ብላ መሄድ የለባትም ✅✅

  • @user-ej5qj9qh8r
    @user-ej5qj9qh8r 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉዶች ሳምሪ የተረዳችዉ ከየዋህነትና ከእድሜ አንፃር ነዉ ግን ቆም ብለን ብናሰብ መልካም ነዉ❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪ አቤላ ካሜራው እስከሚዘጋ ነበር የሚጠብቀው ሳምሪ ዛሬ ምን አስበሽ ነው እህቴዋ ሊል ሲል ከመንጨርጨር አተርፍሽው ቤተሰብ ቪዲዮወዉን ጨርሱት

  • @emutube6233
    @emutube6233 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አርፍሽ ሥራሽን ብሰሪ ነዉ እምመክርሽ በስደት ሀገር ሁነሽ አንች በምፍልጊዉ ሥአት ካላገኘሽዉ ዉሥጥሽ ጥርጣሬ ዉሥጥ ከሆነ መጥተሽ እዝህ ምን ልትሆኝ ነዉ በፈለግሽ ሥአት ካላገኘሽዉ እንደትስ ለትዳር ይሆነኛል ብለሽ አሰብሽ መሥፍርት የለሽም ጠንክርሽ ሥሪ ሥራሽን ጎበዝ ሁኝ አንች ከሡ የበለጠ ወንድ ታገኛለሽ አንች ፍልገሽ መሄድ ሣይሆን ፈልጎ ጉድጓድ ቆፍሮ ፈልጎሽ ነዉ ሚመጣ እና አርፍሽ ሥሪ !!!

  • @user-dp2dn2jc2e
    @user-dp2dn2jc2e 6 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም ልክ እደሷ ከተዋወቅን 3 አመታችን የአንድ አከባቢ ልጆች ነን በአካል አንተዋወቅም የዘመድ ዘመድ ነው ደሞ ወደቤተሰቦቸ ሽማግሌ ልኮ በጣም ደስተኛ ሁነው ተቀብለውታል አሁን ነይ እያለኝ ነው ምንም የምንጠናናበት ግዜ አይኖረንም ሰርግ እስከምንደግስ ብቻ እቃ እየገዛዛሁ ነው እመብርሃን ታሳካልኝ❤❤❤

    • @user-sr3lq4tq6r
      @user-sr3lq4tq6r 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤነሺ ከምር

    • @user-dp2dn2jc2e
      @user-dp2dn2jc2e 6 หลายเดือนก่อน

      @@user-sr3lq4tq6rፈጣሪ ያሳካልን ❤❤❤❤❤

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማሬ አቺኮ ባታውቂውን ቤተሰቦቺሺ ልጁን ያውቁት ይሆናል እጂ ከባዲ ነው በዚህ ሰአት

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-sr3lq4tq6rደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mednaseeit211ደምሪኛ

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 6 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር በየዋህነት አይሆንም እውነት ነው በዚህ ዘመን የዋህነት አያዋጣም

  • @duniduni5684
    @duniduni5684 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ባለቤትሽ በትክክል በጣም በጣም ትክክል ነዉ አንቺ ግልፅ ያላረክሽዉ የመዉለጃ ግዜዎ እንዳያልፍ ፈርተሽ ነዉ ግን ከሁሉ የሚቀድመዉ እሷ ራሷን ማወቅ ነዉ
    ትዳር ሳይዙ የተባረከ ትዳር ይስጠኝ ነዉ ሚባለዉ ከገቡ በኋላ አይደለም
    በጣም ተሳስተሻል ነገ ባልሽ ቢቀየር ልትፈቺዉ ነዉ ማለት ነዉ?
    ትዳር ክቡር ነዉ

  • @user-ss6hl4jb7l
    @user-ss6hl4jb7l 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግን አምናቹህ ሀሳብ ስጡኝ ብላ ፕራንክ ብለሽ መቀለድ የለብሽም ነበረ ትክክለኛ የየግላቹህን ሀሳብ በአደብ ነው ማስተላለፍጂ ቀልድ አያስፈልግም ወንድሜ ትክክል ነህ ተባረክ ቁምነገር እኮነው ጉዳዩ ምንነካሽ ሳምሪ በተለያየ መንገድ ትፈትነውና ስታረጋግጥ ትግባጂ ትዳር ስራ አደለም ትሞክረው አይባልም

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምርዬ እንደኔነው አመለካከቷ ነገሮችን የምታየው በቅንነት ነው ግንሳምርዬ እኔቅንነት ስለማበዛ ሰዎችሁልጊዜነው ልቤንየሚሰብሩት የአቤልሀሳብ ጥሩነው በሱአሳብነው ምስማማው

  • @alemtiklu7373
    @alemtiklu7373 6 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የአቤልን ሐሳብ ደጋፊ ነኝ
    ጊዜዉ አስፈሪ ነዉ

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ልጅቷ 3 ወር ያህል አገር መታአ ልጅን ከነቤተሰብ ላይፉን አጥታ ቢሆን አሪፍ ነው በዛላይ የእውነት ከወዳዳት እና ሊላአ ህይወት ሊኖረው ይችላል ስለዚ ሳያዩ ያመኑ ብፁሀን ናቸው ይባላል ምንም ያህል ቤተሰብ ባይኖራትም ግን ለህይወቷ በጣም ጠካራና ወታደር መሆን ያለባት እራዋ ነው አቤል ያቀረበው ሀሳብ አደኛ ነው❤❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ ቤተሰቡን ያስተዋውቃት ዚሪያውን ታጥና ቤተሰቡን ያስተዋውቃት ከዛ ታግባ ይሄን ካለረጋ ከጀርባው ፊ ሸይ።

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ወንዲማችን ባለው እስማማለሁ ወደትዳሩ ባትቸኩል. ስደት ላይ ያሉ እህቶቻችን ባሌብለው ጥለውት የመጡት እራሱ ሲሄድ ሌላ ነው ነገሩ ግን ሂደሽ እውነተኛ ትዳር ፍላጊ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ያንንአይተሽ አጥንተሽ. ጥሩ ከሆነ ማግባት ካልሆነግን ጊዜሽን ሳታቃጥይ ወደስራሽ ተመልሰሽ ሰርተሽ እግዚአቢሔር ይርዳሽ ፀልይ ፀልይ

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 6 หลายเดือนก่อน +4

    አቤል አንተልክነክ ትዳር ቀልድ አደለም ብታጠናው ባይነኝ ግን ቅድሚያ ፈጣሪን ትጠይቅ❤❤❤❤❤

  • @mmki178
    @mmki178 6 หลายเดือนก่อน

    አህየዋ ለመወሰን ከባድ ነው ግን ደሞ የኔ ጥያቄ ለምን በፈለገችው ሰሀት ስትደውልለት አያነሳም ለምን ምክኒያት ያበዛል እንደዚህ አይነቱ ሰው ውስጡ አይታወቅም 😳😳😳 ሳምሪዬ የኔ ወርቅ አቤልዬ የኔ ገምሻራ በጣም ነው እምወዳችሁ ኑሩልኝ ♥️🥰🙏

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማን ነው የሳምሪን ሳቅ እንደኔ የሚወድ😂? Seriously

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 6 หลายเดือนก่อน

      ከረሏ በዮኝ መሽአሏ

  • @user-hp3nc8zd5l
    @user-hp3nc8zd5l 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ እህቶቸ በተላይ በስደት አረብ አገር ያላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እንኳን በስነስራት ስልክ አንስቶ የማያወራ ወንድ ተጋብተዉ አብርዉ ኑረዉ ኑሮን ለማሸነፍ ሚስቲቱ ወደ ሳዉዲ መጣች ከባሏ ጋርም በስልክ በጣም ያወራሉ ቤትም ሰሩ ንብረትም አካበቱ እዴ እንዴ እያሉ ልጅቱ 11አመት ሳዉዲ ቆየች በስተመጨረሻም በቃኝ ብላ አገር ስትገባ ባልየዉ ሚስት አገብቶ ቤቱንም ነብረቷንም በቤተሰቦቹ ስም አረጎ ጠበቃት ጭራሽ የምን ብር ነዉ የላክሽልኝ አላቅሽም አላት ልጅቱ አዉን ላይ እራሴን አጠፋለሁ ብላ ኑሮ ተምታቱባት አለች ወደ ህግም ብትሄድ የላክሽበትን እረሲድ አምጭ አላት እሷ ደግሞ የምትልክ ሰዉ በሰዉ ነዉ ማለቴ በጥቁር ገብያ እና በጣም ነዉ የሟሳዝነዉ

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪ እኛም አልገባንም ባይሆን መጥቸ ላየው እችላለሁ እጅ መጥቸማ አላገባም አቤላን ነው እምሰማው የሱ ምክር ተመቸኝ የምር ❤❤❤❤❤

  • @alemtiklu7373
    @alemtiklu7373 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉ ችግሬን አማክሩኝ ፍቱልኝ ብሎ በጠየቃችሁ ጥያቄ ላይ ፕራንክና ፌዝ ነዉር ነዉ ከእናንተ አይጠበቅም ቁም ነገር ቁምነገር ነዉ
    ከትልቅ ይቅርታ ጋር

  • @semalako6020
    @semalako6020 6 หลายเดือนก่อน +1

    መታደልሽ እውነት እግዚአብሔር መርጦሻል ስጦታ ነው የሰጠሽ ለትዳር ያለው አቋም እግዚአብሔር እነት እድሜ ይስጣችሁ በልጅ ተባረኩ

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 6 หลายเดือนก่อน +3

    አቤልዬ አንተ ጎበዝ መካረነህ እግዚአብሔር ይሰጥህ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን እንደሆነ እንጃ ሳምሪን በጣም እወዳታለሁ ❤❤ ባልየው እንዲህ ሲል ቅር እንዳይል ሴት ነኝ አንተ መልካም ጥሩ ባል ነህ እግዚአብሔር ፍቅር በፍቅር ላይ ይጨምርለችሁ❤❤❤

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ሲጀመር አያስፈልግመሸ መምጣቷ ትክክል ነህ አተ ከመጣች ቡሀላ ያስነካት እና ያላትን ግፍፍ ከደረገ ቡሀላ እናትሺ ውሀ ትጋትሺ ብሎ ነው ጥሏት አሰሚሄደው ሲጀመር የስልክ ባል ቢቀርስ በአላህ ሴቱም ልብ የለውም እዴ ዛሬ እኳን በስልክ በአካልም እደሰይጣን ተፈርቷል ሴቱ ልብ ግዙ እረጋ በሉ እደደጋ ብግ የፊታችሁን አትመልከቱ

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 6 หลายเดือนก่อน +58

    ፍትህ በገዳም ለታረዱት አባቶች አቤቱ የሆነብን አስብ

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 6 หลายเดือนก่อน

      ፍትህ ከማን ነው የምታገኙት ፍትህ ያረዱትን ማረድ ብቻ ነው በኛ ሀይማኖት ጅሀዳ ይባላል በሀይማኖት የመጣ ቀድመህ ሙት ነው የሚለው በሀይማኖትህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน

      ​ደምሪኛ

  • @HanyTade-sp8fj
    @HanyTade-sp8fj 6 หลายเดือนก่อน +4

    Abel you right it's hard to trust. long distance relationship ..😮

  • @meryembente1110
    @meryembente1110 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ተህ ሀቢቢ በአሁኑ ሰአት ማንም አይታመንም ወላሄ እጀግ በጣም ቆሻሻ ዘመን ላይ ነው ከተጠቀመባት ወሗላ ዘወር ይላል

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 6 หลายเดือนก่อน +2

    ባለትዳር ነው እረፊ እኔ የማውቀው አንድ ልጅ ነበር አራት አመት በላይ የማውቀው በቁርባን እደምንጋባ ሁሉ አስባን ከዛ ግን ወንድሙን አገኝሁት ሚዲያ ላይ ስጠይቀው ባለ ትዳርየአንድ ልጅ አባት ሁኖ አገኝሁ ተጠንቀቁ እኔ ብር ሰጥቼ አላውቅም ምንም

    • @meseretfekadu6526
      @meseretfekadu6526 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም ታሪክ እዳችሁ ነዉ የኔዉማ ሁለት ልጅ አለሁ

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ በእውነት አቤልን እደግፋለሁ እኔ እህቴ የልጅነት ባሏ ከወሰዳት በዋላ በጣም የተቀየረ ሰው አቃለሁ እሱ የሄደበት ሀገር 16 ዓመት ቁይቱ ነው የመጣው በቃ ያወራላት ሊላ አሆን ያሉበት ሊላ ይቅርባት መቼም አንድ ጓደኛ ሊኖራት ይችላል ስለዚህ መጥታ ትንሸ ይቁዮ

  • @medhint
    @medhint 6 หลายเดือนก่อน +5

    አረ አቤል እዉነትህ ነዉ ትዳር እኮ ወጥ አይደለም ቀምሶ ትዉት ሆይ ተናድጄብሽ ቪድዮዉ አልጨረስኩትም ሆይ 🙄🙄

  • @yabephone5708
    @yabephone5708 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enem Yanten Hasab Edegefalehu EHET Ebakesh Eraseshin Endashewj Bedeneb Tewaweku Emetesh Manenetun Eweki!!!

  • @user-bj1fx4nn6s
    @user-bj1fx4nn6s 6 หลายเดือนก่อน +2

    Samri lki nat because yhulm hiwot yelayal .. because edma yehdal entghi edlya honcghui abrchui nachui yechi lji gin giza yelm ..beytygw giza new metatnew??? Bemtnat giza megdl yelbatm .. kalhona chaw telwalch eda yest lji edma yehdal smrhi absolutely rghit selya tagbaw..lji mewld alghi yest lji edma endhiwend aydlm..kumo atbkim

  • @RahelMengistu-l6q
    @RahelMengistu-l6q 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርግጥ ከሁለታቹም አንዳንድ ነገር ተምሬያለሁኝ ግን የትኛው ሀሳብ ምረጪ ብባል እኔ የአቤል ነው ምክንያቱም ትዳርን ለመፍታት ሳይሆን ቀጠይነት እንዲኖሮ ከዚያ ሀገር ስትመጣ ለማግባት ሳይሆን ለማጥና ከስልክ ይል በአካል ለማየት ዙራው ያሉትን ምን አይነት ሰው ነው እስቲ ቦታው ተገኘታ ያለውን ነገር ማዎቅ መቻል አለባት ብዬ ነው የምለው ምክንያቱም በትዳር አለሙ ላይ ከገባች ቦሀላ አይ አይሆንም ብላ ማፍረስ ስለሌለባት!!!!

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አስተማሪ ነገር ነው የምወዳችው ጥንዶች ❤❤❤❤በተለይ በአሁኑ ሰአት ብዙ እህቶቻችን እየተበሉ ነው

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ ሀሳብነው እኔ በአተ ሀሳብ ነው የምስማማው ወንድም በጣም ነው የምወዳቸው❤

  • @user-og3rj8ir1n
    @user-og3rj8ir1n 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ወድሜ እንኳ
    ን በርቀት ታይተውም ከባድ ነው ወላሂ ❤❤ ፈጣሪ መልካሙን ይወፍቀን የመዳም ቅመሙች

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 6 หลายเดือนก่อน +4

    በነገራችላይ ልጁ የተናገረው ነገር ትክክል ነው እስቲ በደብ አብሰልስሉት።

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሳምሪ Online ላይ prank አደረግሽው ጎበዝ ነሽ👍

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 6 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂ማሪቱ እኮአውቃነው ፕራክ እያደረገችህ ነው እንጂ የአንተ ሀሳብ ነው ትክክሉ

    • @user-py5gd4zb5x
      @user-py5gd4zb5x 6 หลายเดือนก่อน

      ስታስቅ 😂😂😂

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ የአንተ ሀሳብ ትክክል ነህ በተለይ እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች መረጋጋት አለብን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ለጋብቻ ትክክል አይደለችም እሱ አውቆነው እንድታምነው ነው ገንዘብ ያልጠየቃት ጥንቃቄ መጥታ ሳያቅ ትከታተል የሱን ህይወት

  • @ElsaGetachew-jh9pm
    @ElsaGetachew-jh9pm 6 หลายเดือนก่อน +3

    Abela nice smart you fill like breather melkam asabe new tekekl nhe zemnu keftol God bless,,😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @jamila4395
    @jamila4395 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቆቸ ስወዳችሁ ትዳር አላህ መርቆ ሲሰጥ ጥሩሩ ነው አላህ ትዳራችነን ያስምሪልን ያረብ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 6 หลายเดือนก่อน +4

    መጀመሪያ አዚህ መታ ትየው ማንነቱን ታጥናው ተዚያ አግዛበር ያለው ይሆናል

  • @HayatFentaw-mn7yi
    @HayatFentaw-mn7yi 6 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ እደዚህ አይነት አልገደፍም ከጋዶኞችጋ በጣም ነዉ እምንጨቃጨቀዉ ብዙወች ብር አልጠየቀኚም ብር አይፈልግም ብለዉ ይገባሉ ግን ትክክል አይደለም

    • @HAWAMOHAMED-eb3is
      @HAWAMOHAMED-eb3is 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብር እማይጠይቅ የለም አለመሳካቱ እንጂ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@HAWAMOHAMED-eb3isደምሪኛ

    • @HAWAMOHAMED-eb3is
      @HAWAMOHAMED-eb3is 6 หลายเดือนก่อน

      እሺ ማማዬ

    • @HayatFentaw-mn7yi
      @HayatFentaw-mn7yi 6 หลายเดือนก่อน

      @@fatumawase እሺ

  • @cphonetastic1365
    @cphonetastic1365 6 หลายเดือนก่อน +4

    ያአቢ ሀሳብ በጣም ትክክል ነው ሴቶችዬ ተጠቀሙበት👌👍

  • @fikiretgetachew9249
    @fikiretgetachew9249 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ብሆን ላገባው አልወስንም መጥቼ ማንነቱን አጣርቼ በምችለው መንገድ ማንነቱን አጣርቼ ትዳር ቢሆንስ

  • @HanyTade-sp8fj
    @HanyTade-sp8fj 6 หลายเดือนก่อน +3

    Abel she is right if its not work out...wlll that's best option
    To separate

  • @geteneshgebre5313
    @geteneshgebre5313 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምጣት ትምጣ ጋብቻውን ያዝ አርገው ማንነቱን ማወቅ አለባት ለአልጋም ባይቸኩሉ በሸታም አለ። የተጣራ ነገር ውጤቱ ያምራል።

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 6 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ወድሜ እኛን የማይበላ ማን አለ ትንሽ እንኳን አያዝኑልንም 😭😭

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሚሰትዬ ትክክል አይደለሸም ትዳር እንደዚህ አአይደለም ቻሌንጅ አለው ማግባት የለባትም አቤል ትክክል ነው ያንቺ ሀሳቡ ጡሩ አይደለም

  • @monamona7139
    @monamona7139 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችም ልክ ናቹ መምጣት ከቻለች ቶሎ አግኝታ ብታውቀውና እነርሱ ተገናኝተው ቢወስኑ መልካም ነው

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 6 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል ነህ ያተ ሀሳብ