“ልጅ የለኝም” አስደንጋጩ ፕራንክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ሰላም ውዳጆቼ አክባሪወቼ ውድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ

ความคิดเห็น • 442

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 ปีที่แล้ว +103

    እመቤት ታድለሽ አሪፍ እህቶች አሉሽ ደስ ሲሉ ።ንጹህ ህሌና ያለቸው ልጆች እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ ።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Betekekel❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +116

    ደነገጡ የኔ ውዶች ሲያሳዝኑ ግን እኮ የእውነት የሚዋሹ ብዙወች አሉ እኔ ግን በልጄ ቀልድ የለም የመኖሬ ትርጉም የስደት ተስፋዬ አምላክ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ እስኪ 5አመቴ ከተለየሗት 😭😭😭

    • @jeri3637
      @jeri3637 ปีที่แล้ว +7

      በሰላም የልጅሽን አይን ለማየት ስደትን የቀመሰችው ድንግል ማርያም ትርዳሽ

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +1

      @@jeri3637 አሜን ❤😘🙏

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 ปีที่แล้ว +1

      Enem 3 amete beselam yagenagnem

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      @@user-qr7zd8vl1v በቅንነት እነደማመር

    • @zinashtulu7696
      @zinashtulu7696 ปีที่แล้ว

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +73

    ግን ይህ ፕራክ ይሁን እንጅ እውነተኛ ታሪክ ነው ብዙ ስዎች አሉ ከወንድም ከሴትም ልጅ እያላቸው የሚዋሹ አይይ

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x ปีที่แล้ว +26

    እፍፍፍፍ የኔ ውዶቼ ❤️❤️❤️ይረፉ ጎበዝ ልጅ ናት ልጅሽን ጠልቶ ባል ሊሆንሽ አለች 👍👍👍❤️❤️በተረፈ በርቱ ውዶቼ ❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍

  • @sintayehumelese6711
    @sintayehumelese6711 ปีที่แล้ว +18

    ውይ ልጅሽን ጠልቶ አንችን ሊወድሽ አለች ከተንኮል ነጻ የኔ ማሮች ደስ ሲሉ በርቱ 3ቱ እርጎየዎች

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube ปีที่แล้ว +24

    ወይኔ ሲያሳዝኑ ልጆች የገጠር ልጅ ኮ ንጹህ ልብ ነው ያላቸው በእውነት

  • @FanosTube
    @FanosTube ปีที่แล้ว +30

    አሯ እመቤትም መኮሳተር ትችላለች 😳 የዋህነት ሩህሩህነትና ፍቅር... ደስ የሚሉ ትሁቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw ปีที่แล้ว +40

    ለወንድ ብላ ልጆን ካደች እድሌ የኔ ትሁቶች ኑሩል

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 ปีที่แล้ว +12

    እሙዪ ቀንሽን ጠብቂ ይሰሩልሻል እነሱ ሁለት ናቸው አትችያቸውም የእውነት ደግጠዋል 💐💐💐💐💐

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +13

    በጣም አስተማሪ ነዉ ዉዶቼ የብዙወች ታሪክ ነዉ የኔ የዋወች እወዳቹሀለሁ ይረፉ እዉነቷን ነዉ ልጅሽን ጠልቶ አለች የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 ปีที่แล้ว +52

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን ፍትህ ቤተሰብ እንሁን💚💛❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደመሪኝ

    • @rere4822
      @rere4822 ปีที่แล้ว

      ❤🌺🌺❤😁😁❤️❤️

    • @user-zb2gm4of8f
      @user-zb2gm4of8f ปีที่แล้ว

      ኢች ጠይማ ልጅ ጎበዝ ናት

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +39

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ft2qr9xz7m
    @user-ft2qr9xz7m ปีที่แล้ว +11

    እመቤት በሱማቸው ዩቱብ ክፈችላቸው የኔ ውቤች♥

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ እነኝ ሁለት ልጆች እኮ እሚናገሩት ቃላት በሳቅ ነው ሚገለኝ ☺☺☺ ወዩ ምንድን ነው ግን እሱ እምትጠጭው አላለችም

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu ปีที่แล้ว +19

    የእውነት እህቶችሽ ትትና የተሞሉ ናቸው
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @ganetyeshilxaa1441
      @ganetyeshilxaa1441 ปีที่แล้ว

      የእውነት እህቶችሸ ትትና የተሞሉ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @melatmelat6361
      @melatmelat6361 ปีที่แล้ว

      እግአብሔርይባርካችሁ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube ปีที่แล้ว +4

    እህቶችሽ በጣም ደስ ሴሉ ንፁህ ልቦች መታደልሽ እነዚህን የመሰለ እህት የሰጠሽ ሴናገሮ ከአንች ጀምሮ ማር ይወጣቸዋል ጣፋጭ ናቸዉ እመቤት አንድ ቀን ሀገር ቤት ስመጣ አይሻለሁ

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 ปีที่แล้ว +3

    ይረፉ ግን በጣም ብልጥ እና አስተዋይ ጥበበኛ ልጂ ናት
    ጎበዝ ጀግና ይረፉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o ปีที่แล้ว +7

    ቀየ የልበሰይዉ እህትሸ ጎበዝ ናት አሰተዋይ የኔ ቆንጀ ❤❤❤😆😆

    • @user-ye2yy5op3q
      @user-ye2yy5op3q ปีที่แล้ว

      አረቄ ነዉ ዉሀ እምጠጭዉ አለች😂😂

  • @selamtube21
    @selamtube21 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እመቤትና ቤተሰቦቿ ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በድንጋጤ ገደልሻቸው😂😂😂

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo ปีที่แล้ว +4

    የምር አሰለቀስኩኝ😭ወይ የምር ስቶችአሉ ውይይይይ እህቶችሽን ሰወዳቸው እውነት እመቤትየ ታድለሽ እህቶችሽ የትነሽ ኢትዮጵያ በቅርብ ሰለምገባ ላግኛችሁ በእው ሰልክ አስቀምጭልን የዋህ እኮነሽ እፍፍፍ😓ልጇንበወድ እኮ እኔ የእውነት አርጌየተረዳሁትኝ ይረፉየየወይ❤❤🌺🥰🥰

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ አስተማሪ ነው እሙዬ ስታምሩ በልጅ የሚጨክኑ አሉ

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 ปีที่แล้ว +3

    ይች ቅመም የሆች ልጅ ይረፉ 😍የቆመ ድንጋይ ያብለው 🤣🤣🤣🤣
    ቀያ ልጅ ደግሞ በጣም ታምራለች ራስሽን ጠብቂ መሰረት መብራቴን ትመስያለሽ መልክ እርጋታ ሁሉም ❤️🥰

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እሙ በጣም አስደነገጥሻቸው ሲያሳዝኑ አሪፍ ስራ ነው ልጅሽን ያልወደደ ጥንቅር ብሎ ይቅር አንችም አታደርጊውም አውቃለሁ ግን እንደዚህ አይነት ሴቶች አሉ አስተማሪ ፕራንክ ነው በርቱ🙏🙏🙏

  • @nargistel5751
    @nargistel5751 ปีที่แล้ว +4

    እሙዬ ልጅቶን ፀጉር ቤት አስትምርያት አስተምራታለሁ ካልሺ በጣም ቆየሺ እና ቡዙም ደስተኛ አትመስልም

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 ปีที่แล้ว +7

    አማራ ጀግናው ቆራጡ እነዚህ ህፃኖች እንኳን ለወንድ ብለሽ?አሉ ቆራጦች

    • @salamst8116
      @salamst8116 ปีที่แล้ว

      እኮ😘😘😘😘😘😍😍😘

    • @user-xd8do8wj1f
      @user-xd8do8wj1f ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-xd8do8wj1f
      @user-xd8do8wj1f ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +6

    እህቶችሺ ግን በጣም ደስ የሚሉናቸው❤❤❤❤

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d ปีที่แล้ว +6

    አረቂ ጠጥታሻል አለች የጨነቀ እለት ይልሀል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ነጭ ወረቀቶች ምንም ንፁ እኮ ናቸው እሙዬ ግን ታድለሽ አሪፍ ጎበዝ እህቶች አሉሽ

  • @abexd5778
    @abexd5778 ปีที่แล้ว +2

    አልተቻልሽም! የሰሞኑ ፕራንኮችሽ ትንሽ ጠንከር ያሉና እምባ አዘል ቢሆኑም ግን በዚያው ልክ ደግሞ ቁምነገር አዘል ስለሆኑ ተመችተውኛል። በርች!

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ እህቶች አሉሺ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ውድች 🥰🥰🥰🥰

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በነሱ ድንጋጤ አለቀስኩ የኔየዋህዎች❤❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ ምርጦች በጣም ደግጠዋል ብቻ ደሥ ትላላችሁ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛለችሁ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋሆች እዴት እዳሳዘኑኝ ግን ጎበዝ ናቸው እረ እሙ አታስደግጫቸው

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x ปีที่แล้ว +2

    ወይይይይይይይይይ የኔ የዋህ ደነገጡ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @guh9481
    @guh9481 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እኔ እቱቺ ደስ ስትሉ እመቤት ግን ታድለሽ ንጡህ ህሌና ያለው እህት ስላለሽ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y ปีที่แล้ว +1

    በውነት አሳዘኑኝ ጭቀታቸው ግን በማንነታቸው ይኩራሎ ሴት ሆኖ ፈተና ያጋጥማን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ደረጃ ላይ ያድርሳችሁ ጠንካራ እህቶች ናችሁ በርቱ እውንትኛ እየተደረገ ያለነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +5

    ውይ እመቤት እውነት ሰራሽላቸው ግን በጣም ደንግጠዋ በተለይ ታሪኳ ድርቅ ብላለች የኔ እናት ይረፉ ለወንድ ብለሽ ልጅሽን ካድሽ 😀😀
    የኔ አስተዋይ ክፉ አይንካችሁ በርቱልን እናንተም በተራችሁ ምርጥ ፕራንክ ስሯት እሺ እንጠብቃለን 🥰

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪይ እህቴ

  • @hdnd8210
    @hdnd8210 ปีที่แล้ว +6

    ውይ የኔማሮች እዴት እደነገጡ 😃

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማኖቸ አዛዘኑኝ አይይይይይ እግዚያብሔር ልቤ አዘነ ፕራክ ቢሆንም ልቤን አዛዘኑኝ።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማሮች ሲደነግጡ አሳዝነኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች እዲግ በሉ አፈር ልብላ እንዴት እንዳሳዘኑኝ የእሙ እህቶች በጣም ምርጦች

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +5

    አርቄ ነው ወይ የምትጠጭው አለች ምስኪን

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 ปีที่แล้ว +12

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን

  • @edel1883
    @edel1883 ปีที่แล้ว

    ሲያሳዝኑ ደግጠዋል ግን ደህናነሽ አሏሉም የኔ ቅኖች ፈጣሪ አይለያችሁ እሙዬ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb ปีที่แล้ว

    በርች የእኔ ውድ በጣም እረዳሻለሁ አይዞሽ የሴት ጠካራ ቤተሰብ ማስተዳደር ከባድ ነው ጨዋ ናቼው ትግስታቼው ለራሱ በቂ መማሪያ ነው

  • @rahmatube9206
    @rahmatube9206 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የሳዘኑኝ በደቂቃ ውስጥነውህልማቸውን እኮ ገደል የከተትሺባቸው ፀጉር ቤት አስተምርሻለሁኝ ብለሽኝ ስትል አሳዘነችኝ

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 ปีที่แล้ว +2

    የኔማሮች።በጣምደስ።ትላላችሁ።እግዛብሔር።ይጠብቃችሁ።እሙበርቱ👍👍👍👍👍👍

  • @stc6291
    @stc6291 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት በጣምምርጥ እህትችናቸዉያሉሽ ታድለሽእግዚአብሔርእረጅምእደሜናጤናችሁንይስጣችሁ

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 ปีที่แล้ว

    እሙዬ በጣም ቱህት አክባሪ እህቶች አሉሺ አሰተምርሺ ጥሩ ደርጃ አድርሻቸው ደሰ ሲሉ እውነት

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 ปีที่แล้ว +2

    እሙዬ ለቀይዋ ልጅ ከትምህርት መልስ ትንሽ ስራ ያስፈልጋታል

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ባል ሳይሆን መርዝ

  • @senyitkebebew4980
    @senyitkebebew4980 ปีที่แล้ว +2

    እሙ በጣምነው ያለቀስኩት የወለደ ያውቃል የልጅን ነገር

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 ปีที่แล้ว

    እረወይኔ ገደሉኝ በሳቅ ይሄ የምጠጭው ምድነው አረቂ ነው እዴ😂😂😂የኔማሮች እደው ስወዳቹ❤❤❤ለወድ ብላ ልጆን ቀየረይው ወይድሌ ጣፋጭ የሆናቹ ልጆች

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว

    እነኝህን ምስኪን ንፁህ ህሊና ያላቸውን ልጆች አታስጨንቂያቸው:
    አንቺም ቤተሰብሽን የማያስጨንቅ ሌላ አይነት ፈጠራ ድራማ ሞክሪ::

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 ปีที่แล้ว

    እሙዬ ልክ አይደለሽም እኔን ጭምር ነዉ ያስለቀሽኝ ።በነገራችን መልካም የሆኑ እህቶች አሉሽ።እግዚአብሔር እንዱሁ አንደተሰበሰባች እሱ ይባርካችሁ።

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተዋይ ናቸዉ እህቶችሽ

  • @sofiyahabtamu6740
    @sofiyahabtamu6740 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣

  • @abdurehmanmuhyeabegaz3366
    @abdurehmanmuhyeabegaz3366 ปีที่แล้ว

    እሙ ወላሂ ጥሩ አልሰራሽም የኔ የዋሆች አሳዛነኙ የዋህነታቸው በግልፅ ይታያል

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex ปีที่แล้ว +1

    የኔማሮች የምጠጭው ምንድነው አላለችም የኔ የዋህ

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l ปีที่แล้ว +16

    እህቶችሽ አሳዘኑኝ 😭😭

    • @ganetyeshilxaa1441
      @ganetyeshilxaa1441 ปีที่แล้ว +1

      እህቶችሸ አሳዘኑኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      @@ganetyeshilxaa1441 እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ

    • @user-dn6hr8ui2u
      @user-dn6hr8ui2u ปีที่แล้ว

      ሪያምን አስለቀሱኝ🥺🥺🥺😭😭😭😭

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 ปีที่แล้ว

    በመጄመሬያ እህቶችሺ በተለይ ይረፎ በጣም ጥሩ ልጂ ናት ሠዉእኛ ምክር ነዉ የመከረችሺ ግን በጎናችሁ የተቀመጠዉ ልጂ እኮ አገቱ ተቀነጠሠ እመቤትን በማየት በመቀጠል እህቶችሺ እራሣቼዉን ይጠብቁ ገጠር አደለም ያሉት ጸጉራቼዉን ታጠበዉ ቅባት ይቀቡ የበጠሩ ይሠሩ ድቄት የነፎባቼዉ ነዉ የሚሥለዉ አደለም ቅባት ዉሃ ከይቶ የሚቅ አይመሥልም ፀጉራቼዉ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 ปีที่แล้ว

    ለውድ ብላ ልጅን ካደች እድሌ የኔ ዉዴ😂😂
    ጎበዝ👍👍💞💞💞

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ እሙየ ቆንጆ

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 ปีที่แล้ว

    እሙ እሕቶቺሽን አሥጨነቅሻቸዉ እፍ ተይ ያሣዝናሉ

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l 7 หลายเดือนก่อน

    ዋ አንችን ብቻ ነጥሎ ነው እንዴ እሚወድ ደስ ስትሉ❤😂😂😂

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkkkkkkkk
    ምስኪኖች ደንግጠዋል አይይ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY ปีที่แล้ว

    እህተሽ. ግን. በጣም. አስተዋይ. ነች. እግዚአብሔር. ተልርቅ. ቦታ. ያድርሳት

  • @user-cs2xp3tk2m
    @user-cs2xp3tk2m ปีที่แล้ว +1

    ንግግራችሁ ያምራል ለባል ብላ ልጇን ካደች አለች ውድድድድድድድድድ

  • @seadamohammed4379
    @seadamohammed4379 ปีที่แล้ว +1

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሺ፣

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g ปีที่แล้ว +2

    ከከከከ ለግዜው ደህና አይደለሺም አላለችም እውነት ነው

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 ปีที่แล้ว +2

    እመቤት ዊግ አታርጊ በተረፈ እህቶችሽ ደስይላሉ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 ปีที่แล้ว

    አይሙቱ እህቶችሽ ሲያሳዝኑ የኋሆች አሴደነገጥሻቸው እኮ ሰላማቹ ይቤዛ።

  • @user-bv4so5ht4l
    @user-bv4so5ht4l ปีที่แล้ว +11

    የኔማሬች ጎበዞችናቸው ደግሞ በጣም ነው እምወዳቸው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @user-us6nw9zz8y
    @user-us6nw9zz8y ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጦች ደሥ ሥትሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ስታምሩ,አላህይጨምረላቺሁ

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p ปีที่แล้ว +3

    የኔ የዋሆች ስወዳችሁ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማሮች እህት ማለት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 ปีที่แล้ว

    የቆመ ድንጋይ ያብልሸ አለች የኔ የዋህወች😍😍😍😍

  • @user-cl8yh3ot2u
    @user-cl8yh3ot2u ปีที่แล้ว

    ወዬኔ እህቶችሽ ደስስስ ሲሉ አስተዋይ ናቸው

  • @alemtubealemtube9834
    @alemtubealemtube9834 ปีที่แล้ว

    እውይ እንዴት እንደደነገጡ ደና አይደለሽሞይ
    አሉ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-io6qc6qq6t
    @user-io6qc6qq6t ปีที่แล้ว +2

    ያኔ ማሮች ወለህ። ስያምሩ ❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 ปีที่แล้ว +2

    ልዡቹ በጣም ጎበዙችናችዉ

  • @zinetmuhaba9266
    @zinetmuhaba9266 ปีที่แล้ว +5

    የምጠጭዉ ወሃ ነዉምድነዉ አላላይም 😍😍😂

  • @user-iy3ie9dc5h
    @user-iy3ie9dc5h ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች ደሥ ሥትሉ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ስትሉ 3ቅመሞች በርቱ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 ปีที่แล้ว +2

    ተኝተናል መሰለኝ አላለችም ሚስኪን😂😂

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 ปีที่แล้ว

    አብዳ መስሏት ፀበል እንስጥሺ እንዴ😂😂😂😂😂ወይኔ አገሬ ጐጃም ❤❤❤

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እሙ ምነው በድንጋጤ ልትገያቸውነው

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 ปีที่แล้ว

    እሙዬ ማርያምን እንዴት እንዳሳዘኑኝ ልክ አይደለሽም አስለቅሰውኛል

  • @tube-yv6zq
    @tube-yv6zq ปีที่แล้ว +1

    ታማለች አላለችም የኔ ሚስኪኖች

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g ปีที่แล้ว +2

    ተኝተናል መሰል ኧረ ይመችሽ

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 ปีที่แล้ว

    እእእእእእፍፍፍፍፍፍ.እህትአማረኝ.መካሪ.ውድድድድ😂❤❤❤❤

  • @beteyya4267
    @beteyya4267 ปีที่แล้ว

    ውይ ፀበል እንውስዳት

  • @Etiomedia
    @Etiomedia ปีที่แล้ว +1

    የኔ።ማሮች።ደሲ ሲተሎ።ግን።እህቶችሺ።ያሳዚናሎ

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 ปีที่แล้ว

    ልጆቹ ደስ ሲሉ የምር ቀይ ጃኬት የለበሰችዉ በጣም ጎበዝ

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 ปีที่แล้ว

    ክዉ አረግሻቼዉ እሙ ደስ የሚሉ እህቶች አሉሽ 🥰🥰

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 ปีที่แล้ว

    በስመ ስላሴ ደስ ስለሚሉኝ የገጠር ልጂ ስለሆኩ እኔም እያየዋቸው በድንጋጤ ደርቀው ቀሩ ምስኪኖች በተለይ ቀይቱ ልጂ በድንጋጤ ደርቃ ቀርች ምስኪኖች እመቤት በድንግል ካየሽው በሆነ ከገር ሰርፕራይዝ አድርገሽ አስደስቻቸው

  • @53067
    @53067 ปีที่แล้ว

    ታድለሽ እንዴት ምርጥ እህቶች ነው ያለሽ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 ปีที่แล้ว

    ልጅና ቤተሰብ ከልወደደ ጥቅር ይበል አለይ እውነት ኘው አስለቀሱኝ የኔ ማራቺ😢