እመቤት የላከችው ሰዉ መጣ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 293

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 11 หลายเดือนก่อน +223

    እሙ የሌለችበት የደበራቹ ላይክ እርጉኝ

    • @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
      @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 11 หลายเดือนก่อน +2

      የምር ውበት የለም ያለሳሷ

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 11 หลายเดือนก่อน

      Iyebaleme. Yameralu

    • @ekrumohemed7619
      @ekrumohemed7619 11 หลายเดือนก่อน +2

      እረ እኔስ ይቺ ልጂ ደስአላለቺኝም እሙበሌለቺበት ከኔሱእማትነጠለውለንነው ግን

    • @fekerlehulum7413
      @fekerlehulum7413 11 หลายเดือนก่อน +1

      እሙሽዬ የዋህ አዝማሪው ምናለ የእሙ ጠላቶች አበዛዙ ይች ደግሞ parasite.መታለች ነባ

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn 11 หลายเดือนก่อน +2

      እሙ ያለችበት ቦታ ሁሉ ይደምቃል እራሷ ቻናል ብቻ ሳይሆን ኢተርቢ የምተደረግበት ቦታ ሁሉ ቪወ ሀይለኛ ላይኩ ሀይለኛነው የኔ የዋህ እኔማ ከማለዳ ኮኮቦች ጀምሬነው የምከታተላት ቅን ናት ሲበዛ❤❤❤❤

  • @user-pk6qz1gh9m
    @user-pk6qz1gh9m 11 หลายเดือนก่อน +77

    የኔ እናት እሙ የሊለች እበት ቅዝቅዝ ያለ አልመስላችሁም እረእሙን አጡልን❤

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 11 หลายเดือนก่อน +19

    ወይኔ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 11 หลายเดือนก่อน +19

    ሰላም ሰላም እናቶቼ አባቶቼ እህቶቼ ወንድሞቼ የት ሄዳ ነው ነፈቃናለች ኧረ አምጡልን❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቹዋለን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 หลายเดือนก่อน +20

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰እሙዬ ተናፍቃላች እውነት በጣም ቆየች በሰላም ትምጣላን የኔ የዋህ 🥰እውነት በጣም መልካም ናችሁ የእሙን ዩቱብ ጭር አላደረጋችሁም እሱዋም ባትኖር በጣም ምርጥ ጉዋደኞች ናችሁ በርቱልን 🥰

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i 11 หลายเดือนก่อน +25

    ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 11 หลายเดือนก่อน +6

    እም የኔ ልጅ እመቤቴ ማርያም እድሜና ጤና ትስጥሽ ብትል ተመለሼ እግዚአብሔር በሰላም ይመልስሽ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅልን የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 11 หลายเดือนก่อน +12

    ኧረ እሙ ናፈቀችን ጎበዝ!

  • @Saida-j8t
    @Saida-j8t 11 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ብዝዝት ያርግላችሁ እሙየንም በሰላም ትምጣልን ውዶቸ ❤❤❤❤❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 11 หลายเดือนก่อน +10

    የሐገሬ ልጆች የ ኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ ደናናሽ ሁሉ ሰላም ነው ሁሉ መልካም ነው በጣም ደስ ትላለች ሁ ❤❤❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 11 หลายเดือนก่อน +12

    ጎበዞች ናችሁ የምር እሙ እስክትመጣ ቻናሉ ጭር ባለ ማድረጋችሁ የጥረታችሁ አድናቂ ነኝ በርቱ እሙም ስትመጣ ሰርፕራይዝ ትሆናለች

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 11 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ታምራላቹ አዴ ቀልድክ በጣም ይመቻል እግ አምላክ እሙን አምጡልን በጣም ናፍቃናለች❤❤❤❤❤

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c 11 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የምታምሩ እውነተኛ ጏደኞቿ ናችሁ በርቱ ፍቅራችሁን መቻቻል መተራረም እንጂ በመኮራረፍ እንዳትለያዩ ብርታቱን ያብዛላችሁ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣን🤔😃💚💛❤️🇦🇿

  • @genetweledgeberiel5776
    @genetweledgeberiel5776 11 หลายเดือนก่อน +8

    በህበረት መስራት ያስደስታል , እሙ ፈጣሪ የልብሽን መሻት አሳክቶ በሰላም ይመልስሽ😍

  • @b.6015
    @b.6015 11 หลายเดือนก่อน +7

    ካራ ማራ ሀገሬ በጦርነት ብቻ ነው የሚታወቀው😢😢😢😢

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 11 หลายเดือนก่อน +6

    የሆነ ነገር ሁናለች ንገሩን እሙ የእኔ ሚስኪን እህትዋ ምን ሆነሽ ነው 😢

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 11 หลายเดือนก่อน +2

    ያሁኖቹ ሣይሆን የድሮዎቹ ወታደሮች ናቸው ጀግና የሚባሉት የአሁኖቹ ተዋቸው ምንም የማያቁ ዝም ብለው የፖሊሥ ልብስ ነው የሚለብሡት የሠው ደም እየጨረሱ

  • @Elsa576
    @Elsa576 11 หลายเดือนก่อน +6

    200k እናርጋት ሰብስክራይብ አርጓት እሙን

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሡራፊል የሚያሥቀዉ ነገርሥ 😂😂እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤❤😂😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ አይለያችሁ ታሰቀናላችሁ❤❤❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 11 หลายเดือนก่อน +3

    እሙየ አትመጣም እዲ በሰላም ነው እሙየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ፋቅራችሉ ስታምሩ አይለያችሉ አዴ ለተኮል አደኛ
    ያለእሙ ምን አያምርም የኔ ድምቀት አረ አምጡልን ተዉ

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el 11 หลายเดือนก่อน +5

    እረ እሙን አምጡልን በአላህ እሙኝ የናፈቀ በላይክ አሳዩኝ

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 11 หลายเดือนก่อน +4

    ከናተ መአል እሙ እና አዩዬ ስሌለሉ እየደበራችኡነው በተለይ ነባ ጥሩ ስም ሰታታል parasite ለናተ ግሩብ አልተመችንም ከአኡን በሃላ አዲዎስ አናይም ላይክም አንስጥም የግሩባች ን አስተያየት ነው ስትደብሩ ማን እደሙ

  • @ethopiya3841
    @ethopiya3841 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ናችሁ የምር😘😘😘😘😘😘😘

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 11 หลายเดือนก่อน +3

    የእሙዬ ቤተሰቦች አደራ ብላናለች ❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 11 หลายเดือนก่อน +4

    እፎፍፍወላ ሠፈ ብዬ ሥገባ እሙዬ የለች 😮ናፈቃናለች ወላ አምጡልን ❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ፋጢ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 11 หลายเดือนก่อน +5

    እሙየስ በናታችሁ በሠላም ነው የጠፋችው

  • @user-pi3kw3rs9b
    @user-pi3kw3rs9b 11 หลายเดือนก่อน +2

    ባለማህተቦቹ ስታምሩ በእውነት የሁላችሁም ማህተብ ሲያምር ❤❤❤❤❤

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 11 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ቅንነታቹ ይጋባል በዚሁ ቀጥሉበት። እሙዬ ተናፍቀሻል ግን❤❤❤

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ ❤❤እሙን በቀጣይ እጠብቃለን በጣም ነዉ ያዝናናቹኝ😂😂🎉🎉❤❤

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 11 หลายเดือนก่อน +2

    200ሺ ቀላልነው ትገቤለሺ ቅንልቦች ላይ ስሰሬ በስድስት ወር 200ሺ ሰብስራይብ አግተሻል ሲጀመር በአች ብዙ ሰው ተጠቅሟል የፍጡም አሰፋውን ቻናል ያሳደግሺው አች ነሺ በይህድሺበት ተወዳጂ ነሺ አላህ የወድሺን አይቶ ወፌት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 11 หลายเดือนก่อน +5

    እሙ ምን ሆነች 😢😢😢😢😢😢😢 አረ በማይቀለደው አትቀልዱ

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 11 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅራችሁደስይላል ቀጥሉበት❤❤❤😊😊😊

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 11 หลายเดือนก่อน +5

    አህለን እንኳን ድህናመጣችሁ😊😊😊😊አረእሙየጠፋኡኡኡኡኡኡ አምጦትትትትት❤❤❤❤❤

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz 11 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ፍትህ ለሙ አምጡልን ዋ😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 11 หลายเดือนก่อน +10

    እሙ ናፈቀችኝ❤❤❤የኔ ውድ

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 หลายเดือนก่อน

      ❤ ደምሪኝ እማ

    • @user-qi2np9wv2u
      @user-qi2np9wv2u 11 หลายเดือนก่อน

      @@mawaysh እሺ ማሬ😍❤❤❤

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f 11 หลายเดือนก่อน +6

    እሙ የለለችበት ያሥጠላል ❤

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እማ

    • @user-wd9sf1yc8f
      @user-wd9sf1yc8f 11 หลายเดือนก่อน

      @@mawaysh ምን ድን ነው ያልሽው አብራሪልኝ እሕት

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሙጋ እናንተ ወደሷ ሂዱ እንጂ እንዳታስቸኩሏት አደራ
    ትምጣ ትምጣ የምትሉ እሷ ነፍሷን ሀገሯን እያሳየቻት ዘላለማዊ ደስታዋን እያሳየቻት ነው በተለይ ኦርቶዶክሳዊያን ያለችበት ማንም መሆን መኖር የሚፈልግበት ቦታ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኛም ብንሄድ ብለን መመኘት ነዉጂ ትምጣ ትምጣ እያላችሁ ልባቸዉን አታንጠልጥሉ ።

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤እመቤትን አምጦት

  • @user-oc6zk4fl5o
    @user-oc6zk4fl5o 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ አዲ 😂😂😂🥰🥰ሁላችሁም ሰላማችሁ በዝት ይበል 🥰🥰🥰

  • @gedam626
    @gedam626 11 หลายเดือนก่อน +3

    እሙ ናፀፍቀችኝ አምጡልን ነባ ግን አልናፍቀም ❤❤❤

  • @hanaseid9804
    @hanaseid9804 11 หลายเดือนก่อน +2

    አዲየ እደዛሬ ስቂ አላቅም

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቲክቶክ ላይ የሆነ ፊዲዮ አየሁና ስሮጥ ወደ ቻናሏ መጣሁ ፕራንክ ነውዴ ናባ የሆነች ሴት ይዞ እሙ ደረሰቺበትና መታችው እያለቀሰችም ተመለሰቺ ምንድነው የተፈጠረው ቆይ ሳልፈነዳ ንገሩኝ ኮሜንቶች😂😂

  • @selamredee1136
    @selamredee1136 11 หลายเดือนก่อน

    ይች ልጂ አብራ መቀጠል የለባትም የእሙ ትዳር አደጋ ላይ ነው እመኑኘ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 11 หลายเดือนก่อน +4

    እማቤት ቆይች ነባ ሚሰትህ ፈልግ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እማ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 11 หลายเดือนก่อน +3

    እሙዬ የታለይ

  • @Kነኝየመዳምእጂነር
    @Kነኝየመዳምእጂነር 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል በትብብር የምሠሩት ነገር😊

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 11 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤት የናፈቀቻችሁበ ላይክ

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 11 หลายเดือนก่อน

    ተንኮልህ ተበላሸብህ አላለም ነባ ስታስቁ ልታለቅስ ነው ወይ ዱብ ዱብ አርገው እንባህን ይላል ነባ ጨምረሀል

  • @mesi6505
    @mesi6505 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሙ ግን በሠላም ነው አሁንሰ እየፈራሁ ነው የምር በጣም ቆየችኮ ካየናት

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሙን አገታችኻት እዴ ኬትም አምጧት በጣም ተናፍቃለች

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 11 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እሙን እምነት ቅዝቅዝ አለኮ

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 11 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤት ናፍቃናለች.
    ሰሞኑን ተራገጣችሁበት ቤቷን😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቤቲ

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ነባየ ሰወድህ ሰረአትህ

  • @meremshi
    @meremshi 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሙየፍልቅልቅአትመጣም

  • @veefad4514
    @veefad4514 11 หลายเดือนก่อน +1

    ነባ ታብ ታብ አርጊዉ ተመቸኝ
    እሙ ተናፍቀሻል በሉልኝ

  • @MB-ds3gf
    @MB-ds3gf 11 หลายเดือนก่อน +2

    አላማራችሁኝም እሙየ የት ነች?

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሙ ግን በሰላሟ ነው

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 11 หลายเดือนก่อน +2

    የናንተን ግባር ብቻ ማየት በቃን😄
    ሰለቼን አልላችሁም እሙን አምጡ ነባ

  • @user-jf8vw3im7d
    @user-jf8vw3im7d 11 หลายเดือนก่อน +3

    እረ አሙዬ ናፈቀችን እረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 10 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ አደይ 😂😂😂😂አዎ ለሙ ይገባታል የሳቃችን ምጭ

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አድ ተንኮል ከግር እስከራሱ ሱሬ ያንተ መጫወቻ መሆን አለብን እንደ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 11 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እሙየ መቼነው የምትመጣው በእናታችው❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhFy-qr4lx
    @FhFy-qr4lx 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሙየን አምጡልን❤

  • @yanisantos4267
    @yanisantos4267 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰወደች❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 11 หลายเดือนก่อน +2

    የሙጠበቃ የሙተቆርቋሪ ሱሪ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 11 หลายเดือนก่อน

    እሙየ ከሌለች አያምርም እር ፍትህ ለእሙ መጥፍት

  • @eexx5392
    @eexx5392 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አለችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 10 หลายเดือนก่อน

    አዲ ና ሡሬ ከተንኮል ቦታ አጠፉም አይደል

  • @abebuzeleke3586
    @abebuzeleke3586 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሙ፣የት፣ናት

  • @abebuzeleke3586
    @abebuzeleke3586 11 หลายเดือนก่อน +3

    አተ፣ተኮለኞ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 หลายเดือนก่อน

    እረ እሙየስ ግሽን ሄዳ አደለም ዴ ❤❤

  • @povaphonetastic-up9pw
    @povaphonetastic-up9pw 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታምራላችሁ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማቹ ይብዛልኝ የሙ ቤተሰቦች አዲ እንዴት እንዳስደነገጥከኝ እሙ ስትል🤔 አረ እሙ ተናፍቃለች መተጋገዝ ቢኖር ሁሉም ያድግ ነበር ችግሩ የመረዳዳት ልምዳችን የሞተ ነው እስኪ እኔንም ሁለት ሺ ሰብ አስገቡኝ ልበ ቅኖች 😊

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 11 หลายเดือนก่อน

    እሙ የሌለችበት በጣም ነዉ ሚደብረዉ ወላሂ

  • @user-zq2qo4dd9q
    @user-zq2qo4dd9q 11 หลายเดือนก่อน

    እፍፍ ቅልብልብ ያለች ነባ አንድ አላወራም ምን አይነት ናት

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 11 หลายเดือนก่อน

    በቅርብ ይምላል 100ኬ እይዞህ እታልቅስ እዲ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 11 หลายเดือนก่อน

    እሙ የታለች ያለእሷ ወደዝያ

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሙ የት ናት

  • @FhFy-qr4lx
    @FhFy-qr4lx 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 11 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂❤❤❤❤ደሰትላላችሁ😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @wollo4001
    @wollo4001 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይች ቀይ ልይ ከነባ ትራቅ ህእ😂😂😂

  • @yenenesh-in8pq
    @yenenesh-in8pq 11 หลายเดือนก่อน

    Amun be prank setsekayot new yansahut yehew ahun benat meknet melshe adrgelw❤❤ amun ankot ashi abzangaw be neba meknet prank atadrgot 🙏🙏

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g 11 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እሙ የትገባች 😂😂😂😂💚💚💚💚

  • @zinetahned
    @zinetahned 11 หลายเดือนก่อน

    አረ በሳቅ😂😂😂 ዱብዱብ አድርገው እንባህን አላለም ነባ

  • @zsaeid212
    @zsaeid212 11 หลายเดือนก่อน

    እሙ እለለቺበት አያምረም

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢እሙየ ናፈቅሺኝ ❤

  • @እሙፎዚያ
    @እሙፎዚያ 11 หลายเดือนก่อน

    አይ አደይ እዳተ ተኮለኛ የለም ደሞ ያምኑሀል

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሙዩ

  • @natnaelbelete8930
    @natnaelbelete8930 8 หลายเดือนก่อน

    ያለሙ ደስ አይልም

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ አደይ እኛንም ተጫወትክብን ማለቴ ምን ሊል ነው ብዬ ስጠብቅ ከባድ ፕራክ ነበር የመሰለኝ😂😂😂😂

  • @mareta218
    @mareta218 10 หลายเดือนก่อน

    እረ እሙ ውውውው እንዴ

  • @hanawerku
    @hanawerku 11 หลายเดือนก่อน

    አዮን ጨምሮት እናተ

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዙች ፔጄ ዝግ እዳይል በርቱና ስሩላት

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 11 หลายเดือนก่อน +2

    አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 11 หลายเดือนก่อน

    ምንም አላማራቹኝም የት ሄዳ ይሆን መትርተር ጥሩ new

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 11 หลายเดือนก่อน

    የት ሒዳ ነው ግን እሙዬ ካለሷ አትደምቁም ናፍቃናለች❤️😘