YeSilet Lij (የስለት ልጅ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • YeSilet Lij (የስለት ልጅ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 2K

  • @yosefzemene1502
    @yosefzemene1502 ปีที่แล้ว +108

    ጓደኛው በጣም ነው የተመቸኝ የተመቻችሁ እስኪ በላይክ ግለፁ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 4 ปีที่แล้ว +129

    #የተሠጠንን ብናውቅ #የጎደለን የለም #አልሀምዱሊላህ አንድ አንድ ጊዜ ድህነት ከሠው በታች ዝቅ የሚያደርግ ቢሆንም ደስ የሚል ውበት አለው እርሱም በራስ መተማመን በራስ መኩራት በማንነት አለማፈር የመሣሠሉት ውበት ይሠጠዋል

  • @tdfdemey
    @tdfdemey 7 หลายเดือนก่อน +67

    ማን እንደ እናት እናቱ የምወድ ላይክ ግጨኛ ❤❤❤❤❤

  • @mamalove2630
    @mamalove2630 4 ปีที่แล้ว +27

    ማነው ይሄን ፊልም እስከ አሁን 2020
    እንደኔ ደጋግሞ ሚያየው

    • @fuaddelil2523
      @fuaddelil2523 4 ปีที่แล้ว

      Era ena alwei

    • @nomore3102
      @nomore3102 3 ปีที่แล้ว +1

      Enkuan degme layew andem layewut endet endekocheng. Keshim yehone movie.

  • @ahlamkhan8
    @ahlamkhan8 4 ปีที่แล้ว +113

    በጣም ያምራል እውነት
    ድሀ ሀብታም
    አማራ ኦሮሞ አፋር ትግራይ
    ሙሥሊም ክርሥቲያን ሳንል ሥንጣመር ያምርብናል

  • @ሄለንሄለንነኝ
    @ሄለንሄለንነኝ 6 ปีที่แล้ว +327

    ድህነት ጌጥ ነው የምትሉ ታድያ ጌጣችሁን ጥላችሁ ለምን ትሰደዳላችሁ ድህነትን ለማሸነፍ መሰለኝ የሰው ሀገር ፊት የሚገርፈን

  • @abebaasres7526
    @abebaasres7526 4 ปีที่แล้ว +30

    ግን ያችን ወራዳ ለምን ሳትዋረድ ብቻ በጣም ውሰጤ ነው ይህ ፊልም 😭😭

    • @seadayemr1358
      @seadayemr1358 3 ปีที่แล้ว

      እኔራሡ ብትዋረድ ደስባለኝነበር

    • @lemlemayanew3118
      @lemlemayanew3118 3 ปีที่แล้ว

      Ene yasitelugn temariwoch nachew daha menor memar ayichalem ende

  • @hayatendris4152
    @hayatendris4152 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የወደድኩት ፊልም ነዉ እናመሰግናለን የልጁ ጓደኛ ፈታ ያለነዉ የልጅቷ ጓደኛዬ ደግሞ ያልሆነችዉን ሆና ለመኖር የምትሞክር ጉረኛ

  • @አንድሀገር
    @አንድሀገር 8 ปีที่แล้ว +187

    እውነት እሂ ፊልም ለኔ ነው የመሰለኝ ቢኮዝ እኔም ድሀ ነኝ ታታሪ ተማሪ የሀብታም ልጅ ፍቅር የተጫወተብኝ ነኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ...scholarship.. .London.. ...አገኛለሁ..

  • @maznanha1091
    @maznanha1091 6 ปีที่แล้ว +3

    የልጁማዘር ሶዳቸው ትወናቸው ትወና አደለም ግን አሁን ትልቅ ኖት ወደፈጣሪ ተመልሰው ያሎትን እድሜ ፈጣሪ ብምዮደው ነገር ብያሳልፉ ደስይለኛል 1000 ሺ አመትይኑሩ

  • @sofiyamohhammad1354
    @sofiyamohhammad1354 6 ปีที่แล้ว +14

    ዋው በጣምአሪፍነው ብሌን.ቀጥይበት የኔቆጆ.ፍቅርነሽ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነተኛ ፍቅር
    ገንዘብ 👈ብሄር👈ቀለም👈አይለይም ፍቅር ብቻ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👌👌ብሌን ትክክለኛ አፍቃሪ ናት 👏👏👏👏👏 ልጅቷ የገዛ ወንድሟን የዘበኛችኝ ልጅ ነው አለች🤔🤔🤔🤔በድህነቷ አፍራ🙄

  • @norsansalm
    @norsansalm ปีที่แล้ว +3

    በጣምነዉ የወደድኩት እባክሕን ቶሎቶ ልቀቅልን

  • @toibaali5876
    @toibaali5876 3 ปีที่แล้ว +4

    ሆዴ ተቦጫረቀ አዛዘነኝ ግን እስከመጨረሻ ስላላየሁት ጭቀቴን ትቼ ልጨርሰዉ ኢሻአላህ መጨረሻም እደሚያምር እርግጥኛነኝ ።

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +26

    እንዴት ሚያምር ፊልም ነው በፈጣሪ 😍😍😍 ዋው አንደኛ 👌👌👌👍👍👍👍👍

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ
    @ህይወትየድንግልማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +18

    በጣም አሪፍ ነው ደስ የሚል ፊልም የትምህርት ቤት ትዝታዬን ቀሠቀሠብኝ እፍፍፍ

    • @helenamakhoul743
      @helenamakhoul743 5 ปีที่แล้ว

      Shetaye

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf 5 หลายเดือนก่อน

      ትዝታ ብቻ😢😢😢😢😢

  • @yared6146
    @yared6146 8 ปีที่แล้ว +12

    1st Ethiopian movie I have watched that doesn't have cheating, revenge and retaliation. Very pure and simple story. Enjoyed it!!

  • @semiranaser2477
    @semiranaser2477 8 ปีที่แล้ว +28

    አሪፍ ፊልም ነው በተለይ
    የእናት ካራክተርን የተስጫወቱት አንጋፋ አርቲስቶች በጣም ነው ለፊልሙ ማማር አስተዋፆ ያደረጉት ...ሁላቹም አሪፍ ናቹ

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 6 ปีที่แล้ว +20

    ድህነት ክብር እንጂ እፍረት አይደለም

    • @AduMobil
      @AduMobil 8 หลายเดือนก่อน +1

      ከመቸ ወድህ ነዉ ደሞ ድህነት ክብር የሆነዉ ?

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت 5 ปีที่แล้ว +7

    ይሄን ድራማ ሶስት ጊዜ አይሁት የልጁ ጓደኛ ደስ ይላል ቦርቃቃ ነዉ

  • @fasikadejen1489
    @fasikadejen1489 8 ปีที่แล้ว +13

    omg ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል😘😘💋😘😍

  • @ያብስራሳሙኤል
    @ያብስራሳሙኤል 7 ปีที่แล้ว +8

    wow በጣም ያምራል በመቸም ቢሆን በፍቅር መካከል ፀብ አለ ዋናው ነገር ግን ይቅታ ጠያቂነት እና ይቅር ባይነት ነው
    የፍቅር መስዋዕትነት

  • @homeofmuscle7505
    @homeofmuscle7505 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ፊልም ሳየዉ ነው አስረኛ ክፍል ማትሪክ የወደኩት 😍😍

  • @elefuyegelaSeifu
    @elefuyegelaSeifu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ትለያላችው❤❤❤❤❤❤❤

  • @aaae9927
    @aaae9927 8 ปีที่แล้ว +40

    አሪፍ ነው ግን እናትየዋ ታመዋል ይዳኑ አልታወቀም በደከመ አቅምማቸው ጉልት እየሸጡ ልጃቸውን አስተምረዋል ልጁም ጎበዝ ነው ግን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሶ እናቱን ሲረዳቸው ብናይ ሌላው ደግሞ ሀብታም ፍቅረኛው እቤታቸው ወስዳው ከናቷ ብታስተዋውቀው ምክንያቱም እናቷ ልጁን አይተውት ሲያዝኑለት ነበር ይበልጥ የልጃቸው ፍቅረኛ መሆኑን ሲያዩ ሲደሰቱ እና ይበልጥ ሲያበረታቱት ብናይ እሄ ሀብታም ለተባሎት ትልቅ ትምህርት ይሰጣቸው ነበር ምክንያቱም የሃብታም ልጅ የደሃን ልጅ ሲታፈቀር ቤተሰቧ አይፈልጉም ያች የሃብታም ልጅ ነኝ ብላ ስትሞላቀቅ የነበረችው ብትጋለጥ ለሌላው ትምህርት ነበር በተረፈ አሪፍ ነው

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 5 ปีที่แล้ว

      አይ As Ae እሳቸውማ እንኳን የልጃቸው ቦይፍሬንድ ሲሆን ሲያዩ ቀርቶ አብረው ቢያይዋቸው እራሱ ተሸክሞ ያደረሰላቸውን ከሰል መልሰው አሸክመው በዛ ዥልጥ ዘበኛ ግቢ እስኪጠበው ያባርሩት ነበር kakakaka

  • @ኖህኦምሓጀርሽግሊስታተንታ
    @ኖህኦምሓጀርሽግሊስታተንታ 3 ปีที่แล้ว +1

    ከ ኤርትራ ነ ኣምሃርኛ ኣይሰምም ቲኒሽ ብቻ ጊን ኢደዚ ዓነት ፊልም ምርጥ ኣብ ሂወተይ ኣይራኣኹም ብጣዕሚ ሚትወደ ፊልምኖ እረ በጃኹም 2 ክፋል ኣምሩልኝ

  • @rabia5454
    @rabia5454 8 ปีที่แล้ว +27

    ትምህርት ቤት ያሳለፍኩትን ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ያምራል

    • @Alanood-nh3gk
      @Alanood-nh3gk 7 ปีที่แล้ว

      rabia اثيوبياመለየት ከባድ ነው በጣም

    • @مكةادريس-ز8ه
      @مكةادريس-ز8ه 7 ปีที่แล้ว

      rabia اثيوبياመለየት ከባድ ነው በጣም ዋውበጣምደሥይላል

    • @zhrazhraa4162
      @zhrazhraa4162 6 ปีที่แล้ว

      rabia اثيوبياመለየት ከባድ ነው በጣም yse

    • @yassinseid7303
      @yassinseid7303 6 ปีที่แล้ว

      rabia اثيوبياመለየት ከባድ ነው በጣም

  • @Biniwhat
    @Biniwhat หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ጊዜ ናፈቀኝ ፓፓ

  • @MameMan-nz9sb
    @MameMan-nz9sb ปีที่แล้ว +1

    በጣም እሚገርም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ🙏

  • @alaamdubai9457
    @alaamdubai9457 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጡሩ ነው

  • @MayaMaya-ko8fl
    @MayaMaya-ko8fl 8 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው መኪናዋ እዴት ታምራለች ፍቅር ከለ ሁሉም አለ በርቱ

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የሰራተኛዋ አለባበስ ግን 🤣🤣🤣🤣😂😂

    • @amaamm9235
      @amaamm9235 ปีที่แล้ว

      እኔ በሣቅ ፈነዳሁ🤣🤣🤣🤣😫🤣🤣🤣😏😫

  • @fatumayimer5101
    @fatumayimer5101 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስይላልበጣም

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፊልም

  • @Mituhabsawit5490
    @Mituhabsawit5490 8 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውውው በጣም አሪፊ ፊልም ነው ግን ያዛች ሆዳሟን መጨረሻ ሳታሳዩን?

  • @atsedebraro7823
    @atsedebraro7823 6 ปีที่แล้ว +6

    ሃብት ፉቅሪ አይሆንም ደስ ይላል

  • @tmnitmohammed548
    @tmnitmohammed548 8 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ያምራል ግን መጨረሻ ላይ ማንነትዋን የደበቀችው መታወቅ ነበረባት እሱ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሶ ተጋብተው እናቱን ከችግር አውጥቶ ቢሆን ደስ ይል ነበር

    • @bereketbergene3851
      @bereketbergene3851 6 ปีที่แล้ว

      betikikil!!!!!

    • @josephayenew4315
      @josephayenew4315 5 ปีที่แล้ว

      endanchi aynetu derasina ena director eyale eko new sntu yemichemalekew

  • @የፍቅርሰባኪነኝ
    @የፍቅርሰባኪነኝ 7 ปีที่แล้ว +4

    ብሌን ልጅቷ ግን በጣም ፍቅር ናት

  • @robeltekle7225
    @robeltekle7225 6 ปีที่แล้ว +3

    I love that movie so much

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቢኔ ውድሚን መሰልከኝ በጣም ነው የተመቻቹኝ

  • @bezaworktilahun7013
    @bezaworktilahun7013 5 ปีที่แล้ว +3

    Glad To see my school ...Drops me lots of memories I was there at filming

    • @Natnael22
      @Natnael22 2 ปีที่แล้ว

      What is the school name

    • @bezaworktilahun7013
      @bezaworktilahun7013 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Natnael22 Holy Savior Schools -Gulele Branch

  • @BrhanTadel
    @BrhanTadel 5 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምል ልጆች ናቸው ❤️❤️

  • @firudosfirodose2350
    @firudosfirodose2350 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው

  • @AsadAli-oc8kl
    @AsadAli-oc8kl ปีที่แล้ว

    በጣምደሥይላል❤

  • @Aebrehem
    @Aebrehem 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይን የስለት ልጅ ፍልም እንዴት እንደሚጥመኝ በጥም ነው የሚስበው ምነው እኔ በተወንኩት ነበር ክክክክ ጔደኛው የመጭነው የተመቸኝ...ይመቻችሁ

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 5 ปีที่แล้ว +2

    ቆይቷል ካየውት ደስሲሉ

  • @malikshahbaz2979
    @malikshahbaz2979 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ደስ ይላል

  • @burtiyeebekela1284
    @burtiyeebekela1284 7 ปีที่แล้ว +2

    Wow beiniye ilove you You best of best

  • @zinet273
    @zinet273 5 ปีที่แล้ว +12

    አይዲህነት፡አገትያሥደፋል፡ግንከታገሱ፡አንዲቀን፡ያልፍል፡ኢሻአላ

  • @Ayush-cn5le
    @Ayush-cn5le 8 ปีที่แล้ว +9

    ያቺ ኬክ የበላችዋ የት ገባች ?እሷ ግን ባጣም ባለጌነት

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 2 ปีที่แล้ว

    wow konjo film newu. yeagerachin bal newu 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mudinapp1296
    @mudinapp1296 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያላዛለለምትኑር💋💋💋💋💓💪💪💪💤

  • @emusalaleesalaleebiyakoo5553
    @emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው ምርጦች በርቱ

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ
    @የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawww Bitt tmhrtiy azikiromini eba Thanks Mestelelow

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +8

    የጭቅላድ ድህ አንሁን እንጂ የገንዘብ ድህነት ሰርተን እንቀርፈዋልን

  • @sebleseble5930
    @sebleseble5930 4 ปีที่แล้ว +2

    አዩ ዲህነት አደለም የትምህርቤት ጉደኛና ከቤተሰብ እንኩን አገት ያስደፍን

  • @hananabdi8478
    @hananabdi8478 8 ปีที่แล้ว +7

    kkkkkkkkkkkkkkkk ደስ ይላል 💓

  • @سميرهموسى-ح3و
    @سميرهموسى-ح3و 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውበጣምደሥይላንቀጥሉበት

  • @sumayaahmed3638
    @sumayaahmed3638 3 ปีที่แล้ว +2

    wooooooow i like it true love never end 💝💖💌💌💌

  • @sugaswaggg7957
    @sugaswaggg7957 8 ปีที่แล้ว +12

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን እኔ ምለው 117 ሰው እንዴት unlike ያደርጋል ይሄን ፊልም anyway haters gonna hate እኔ በበኩሌ ተመችቶኛል ቀጥሉበት።

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ደም ያለው ፌልም ነው የናፈቀኝ

  • @sabagetachew9
    @sabagetachew9 8 ปีที่แล้ว +9

    ደሥ ይላል ግን ቢን መሥረቅ አልነበረበትም

  • @tebaayalew305
    @tebaayalew305 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደሥሥሥ ሲል እውነት በጣም አስደሰትሽኝ ይመችሽ

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 ปีที่แล้ว

    Wooowwwww Batam Naw Yetamachgnii Aboo Yimachachu Mirtii Ye Dahaa Filim Iyee Naw Yesawun maninat Migaltsawu

  • @አሰመሳይሰውአልወደም
    @አሰመሳይሰውአልወደም 4 ปีที่แล้ว

    ያምሪል

  • @TikTokVideos-wv4mv
    @TikTokVideos-wv4mv 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam mirt film👌

  • @WendmuAsefa-sl2ye
    @WendmuAsefa-sl2ye ปีที่แล้ว

    ለእኔግንብዙአይደለም

  • @thesquad2747
    @thesquad2747 3 ปีที่แล้ว +1

    Mendenw 1 teacher nw ende yalew

  • @ጃኖጀግኒት
    @ጃኖጀግኒት 3 ปีที่แล้ว +4

    ፊልም ተብሎ ነው? ለአረብ ሀገር ሴቶች መሆን አለበት መቼም, የምትስማሙ ላይክ ግጩኝ

  • @MimiMimi-lx1jc
    @MimiMimi-lx1jc 8 ปีที่แล้ว +4

    በርቱተበራከቱደስይላል

  • @edenmesele1169
    @edenmesele1169 5 ปีที่แล้ว +1

    where is she now? she will be a young actress now

  • @zenatube6958
    @zenatube6958 2 ปีที่แล้ว

    arif movie new high school life astawesegne blooom yehigh school fkreen yheew ahun 8 year honen

  • @hayaat-ug6el
    @hayaat-ug6el 7 ปีที่แล้ว

    wowowww betam dese yemlefilem new desesbelwege new yayehuhe gene yacihgawa leje betegalete yeblte yamer neber lemangawem harfe new

  • @tibasaeedsaeed6507
    @tibasaeedsaeed6507 8 ปีที่แล้ว +26

    ኮሜንት ሳነብ ጥሩ መሰለኝ እስኪ ልየው

  • @deboradebora3543
    @deboradebora3543 2 ปีที่แล้ว

    Feqerii huluum yebalaxal😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 ปีที่แล้ว

    ሹፌሩ የተመቸው😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @ፅድይየፍቅርስው
    @ፅድይየፍቅርስው 5 ปีที่แล้ว

    ያማል ውይ ድህንት ያሳዝናል ግን ሳልፍ ጌጠ ይሆናል እግዝብሕር ለጡት በምህርትህ ድብሳችው

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ይመቻል ፍቅር እጅሀብት አያስፈልግም

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +17

    ግን ሃብል ኢንዴ ገዘለት አላዎቀችም ቀጥሎ ዬሰራቃች ልጅቱ ልትውራድ ይገበ ነበር አሪፊ ነው ግን ይቀራል

  • @kemalkella9113
    @kemalkella9113 8 ปีที่แล้ว +8

    Love it 😜😜

  • @ahmedozil1847
    @ahmedozil1847 5 ปีที่แล้ว +1

    I like rich and but poor is gold

  • @birukmoges
    @birukmoges ปีที่แล้ว +87

    የእናትነት የፍቅር ጥግ የታየበት ነዉ ክብር
    ለኛ
    ለልጆቻቸዉ ብለው የነሱን ህይወት ላልኖሩት
    እናቶቻችን ይሁን

  • @ቃልየማርያምልጅ-ዘ1ቘ
    @ቃልየማርያምልጅ-ዘ1ቘ 5 ปีที่แล้ว +341

    ማን እንደእናት እናቱን የሚወድላይክግጭኛ

    • @amiraallam6213
      @amiraallam6213 5 ปีที่แล้ว +6

      ማር

    • @amiraallam6213
      @amiraallam6213 5 ปีที่แล้ว +3

      ቃል የኔማር

    • @BatsiSeyum
      @BatsiSeyum ปีที่แล้ว +2

      Ewnt naw

    • @Selam-c8h
      @Selam-c8h ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zaivaadim5923
      @zaivaadim5923 9 หลายเดือนก่อน

      😢ማሚ እዋ እናት እማየ

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw ปีที่แล้ว +17

    ገብሪኤል ሆይ ሀደራህን ስለ እናቴ ብለህ ጠንካራ አርገኘ

  • @welloyewawelloyewa2025
    @welloyewawelloyewa2025 3 ปีที่แล้ว +16

    የትምህርት ቤት ትዝታ እኔ አርፋጅ ነኝ እና አንድ ቀን ለምን አረፈድሽ ስባል ቁርስ እየበለው ብዬ የተመተሁበትን ቀን መቼም አረሰውም

    • @sarahasefa8174
      @sarahasefa8174 3 ปีที่แล้ว

      🙈😁😁😁

    • @welloyewawelloyewa2025
      @welloyewawelloyewa2025 3 ปีที่แล้ว

      @@sarahasefa8174 ሳቂልኝ ፍቅር

    • @YkcOdar-wh6of
      @YkcOdar-wh6of 5 หลายเดือนก่อน

      አንቺስ ቀበጥ ነሽ

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @GhYt-ho1rc
      @GhYt-ho1rc 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ
    @የሽየማየእናያባየቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +4

    የቤኒያም አፍቃሬ እንዳኔ የተመቸችው ላይክ ያሳየኝ እውነት ወድጃታለሁ ሁለታቸውም ውድድድድድድድድድድ ያች ውርዳታም መዋርድ ነበርባት ወላሂ የቤኒያም ኅደኛ የምር የምር ኅደኛ ነው ያርብ ለሁላችነም እንደ ቤኒኔያም ኅደኛ ይስጠን

  • @asther503
    @asther503 ปีที่แล้ว +41

    እውነትም የስለት ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነው እመቤታችን ማርያም የስለት ልጅ አይደለች ፈተናም ቢበዛም መጨረሻው ደስታ ነው በዚህ ፊልም እራሴን ነው ያየሁበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @Mነኝእሚንናፋቂ
    @Mነኝእሚንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +82

    ወይኔ የቢኒ ህይወትና የኔ እንድ ሳጠና በጨረቃና በኩራዝ ነበር የድሀል ነበርኩ ግን ከትምህርት አቆርጨ የኔንም የቤተሰቦቸንም ህይወት ተሰድኩ የፈጣሪ ስራ ሆነና አባቴን በህይወት አጠሁት ፊሉ በጣም ያስተምራል

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 5 ปีที่แล้ว +64

    ቆንጆ ነበር ግን በድህነት ኣቅማቸዉ ያስተማሩት እናት የልጃቸዉን ፍሬ ማየት ነበረባቸዉ ነዉ ይቀጥላ ክፍል ሁለት እንጠብቃልን ደራሲያችን

  • @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
    @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 4 ปีที่แล้ว +36

    አሪፍ ፊልም ነው መኪናዋ ደግሞ ስታምር 😂😂😂

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 2 ปีที่แล้ว +13

    ይህችን ኢትዮጵያን ነው አሁን ያጣናት ጠፍታብን የምንፈልጋት አንድ ቀን ግን እንደግዜር ቸርነት እናገኛታለን። ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን!!!!!

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 7 ปีที่แล้ว +105

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል በእውነት ጥሩ ትምህርት አለው የሌለንን አለን ማለት ጥሩ አይደለም አንድ ሰው እራሱን መስሎና በራሱ ተማምኖ መኖር አለበት ድህነት በሽታ አይደለም ከምር ለአስተዋለው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያለው ከልብ እናመሰግናለን

  • @ሳራየማርያም-አ6ደ
    @ሳራየማርያም-አ6ደ 8 ปีที่แล้ว +318

    እንደዚህ አይነት ፊልም ነበር ማየት የናፈቀኝ ኢትዮጵያዊ እኛን የሚመስል ፊልም (y)

    • @mrvip2658
      @mrvip2658 5 ปีที่แล้ว +1

      ይገርማል በጣም ደሥየሚል ነው ሁልግዜም አያለሁ እደዝህ ደሥያለኝየለም

    • @ftieymftah118
      @ftieymftah118 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @yunusifaarsi3075
      @yunusifaarsi3075 4 ปีที่แล้ว +1

      ኗፕዪል

    • @martatesema8745
      @martatesema8745 4 ปีที่แล้ว +1

      U

    • @etpia3736
      @etpia3736 3 ปีที่แล้ว

      ሳህቅመም

  • @Afiyyya1896
    @Afiyyya1896 11 หลายเดือนก่อน +6

    ድህነትን የሚውቅ ያውቃታል የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 6 ปีที่แล้ว +57

    ውይ እዴት ደስስስ እደሚል አጠይቁኝ። ክክክክክክ ደሞ ያስቃል ያሣዝናልም ዋው ቢንያም የእውነት ድሃ መስሎ ነው የሰራው። ደሞ ሲያሣዝን ነገረ ስራው ሁሉ ። ያላያችሁ እዩት አሪፍ ነው

  • @riima5804
    @riima5804 3 ปีที่แล้ว +10

    ከሀብታም መኪና😂😂😂 የድሀ ጋሪ ያምራል🤗🤗🤗❤

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ.ትክክል

    • @Jone-e2j
      @Jone-e2j 3 หลายเดือนก่อน

      አረ ተው😂

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 5 ปีที่แล้ว +9

    ብሌን ምርጥ ልጅ

  • @tigstaberam71
    @tigstaberam71 8 ปีที่แล้ว +10

    ድስ ይላል በጣም ቆንጆ ነዉ በተለይ እናትዬዉ በጣም ደስ ይላሉ ቢያንስ መታከሚያቸዉ ነዉ ብሩ ግን ምንም አላሉም ሁፍየእናት ዉለታዋ ምን ይሆን መልሣ እዳዲስ አርቲስቶች አሉበት የምትሰጡት አሥተያየት በጣም ደሥ ይላል ባላቹበት ሠላም ሁኑልኝ ያሀገሬ ልጆች

  • @dolarpawend2068
    @dolarpawend2068 3 ปีที่แล้ว +1

    ድሃ መሆን የሚቀየር ነገር ነው ግን ከሰራን

  • @ajebuhsdagne8797
    @ajebuhsdagne8797 8 ปีที่แล้ว +18

    ደስ ሲል ያች የጭንቅላት ደሃ መጨረሻዋ ቢታይ ጥሩ ነበር

    • @mihretsisay9347
      @mihretsisay9347 5 ปีที่แล้ว +1

      እስዋማ የሰረቀችውን የተሰጣ ልብስ መልሳ ልትሰቅል ሄዳለች hahaha