የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋ አዲስ አበባ Addis Ababa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว +13

    የኮንዶሚኒየም ቤቶች የሽያጭ ዋጋ ቪዲዮ ይህንን th-cam.com/video/-tua9NTy6Xs/w-d-xo.html ተጭነው ይመልከቱ

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว +96

    ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ለያቲዩብ ያላችሁን ድጋፍ እንድታሳዩ በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

    • @ውዴየኔፍቅር
      @ውዴየኔፍቅር 7 ปีที่แล้ว +5

      YaTube Love Peace ያ ቴሌቪጀን ቴብ ፍሪጅ ጠይቅ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว +6

      በተቻለን አቅም ለማቅረብ እንሞክራለን: ሰላም ሁኑልን::

    • @tube-ml2ls
      @tube-ml2ls 7 ปีที่แล้ว +1

      YaTube Love Peace የቴሌቪዥን የዲሽ እንድሁም የቴፕ የቤት መጋራጃ ጠይቅልን እናመሰግናለን

    • @hermylovehermy6552
      @hermylovehermy6552 7 ปีที่แล้ว +1

      YaTube Love Peace በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማችን

    • @myhoneyabd7075
      @myhoneyabd7075 7 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
    @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን
    ያባያ ዋጋ ብናቅ ደስይለንነበር
    ምርጥዥግጅትነው

  • @Mm-re6fi
    @Mm-re6fi 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሠግናለን ወፍን የመገበ አምላክ ያውቅልናል እንጅ ኢትየጵያ መኖሮ ከባድ ነው!!!!

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 7 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ልጅ በዚሁ ቀጥል እንዲ ዋጋ ማወቁ አሪፍ ነው ጠያቂው እናመሰግናለን

  • @selamselam6892
    @selamselam6892 7 ปีที่แล้ว +3

    አድስአበባ ሁልጊዜ ቀጠና እንደሆነ እናውቃለን
    ወረድ በሉና እዩ ሀይቅ ደሴ እና በክፍለ ከተሞች በጣም ርካሽ ነው

  • @እናቴውስጤነሽእወድሻለሁ
    @እናቴውስጤነሽእወድሻለሁ 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ኣሪፍ ነው ከኣሁኑ ኣውቀን መሄድ ነው እናመሰግናለን

  • @አምላኬሆይውለታህብዙነውና
    @አምላኬሆይውለታህብዙነውና 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ንሮ ወይ ንሮ
    ይሄ ነው ልዩነት አምናና ዘንድሮ
    አለች ቀበሮ
    በጣም ጨምሯል አትክልት ግን ጊዜው በጨመር ቁጥር መጨመሩ አይቀርምና አሪፍ ነው በርቱ!!

  • @hayatmollatube651
    @hayatmollatube651 6 ปีที่แล้ว +6

    ጋይስ ለምን ሀገራችን ገብተን ፍራፍሪ አንተክልም እዚህ ከመደም ጥግረራ እዛ መስኖ መስራት ይቀላል በዚህ አጋጣሚ መግስት እድቋቃም በሁሉም በሀሳብም በቦታ አመራረጥ ከረዳኝ ልግባና ልስራ ግዴለም እገዙኝ
    ሁሉንም 3 ብር ላስገባው እደዚህማ አይሆንም ድሀ አፖል ሳይበላ ሊሞት ነው እዴነችና ጎበዚ ሁሉም ቤት ሰራተኛ እዲት አይወደድ መግስት ለምን ወጣቱን ለልማት አያደራጂም በሌላ ሀገር 3 ብር 5 ብር ነው ይሰራሉ እራሳቸውም ለሀገርም ይበቃሉ እመኑኝ የሚረዳኝ ባገኝ የቤት ሰራተኛ ከመሆን መስኖ ብሰራ ለራሴም ለሀገሪም ሰራሁ ማለት ነው ጎበዚ እየተሰደድክ በግ ከምጠብቅ እዛው በለምለሞ ሀገር ስራ እዚህ ደረቅ ሀገርኮ በጂኔተር ሰርተው እየተጠቀሙ ነው

  • @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ
    @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ፍራፍሬው እንኳን ብዙም ቦታ አልሰጠውም ግን በማንጎ ባአቮካዶ ቀልድ የለም thank you very much

  • @እሙሙዓዝኢሻአላህ
    @እሙሙዓዝኢሻአላህ 6 ปีที่แล้ว +10

    አብል ወይም ቱፏህ 80 በር 5 ፍሬ ምነው እመዳም ቤት ነፃ እስከሚያስጠላኝ በልቸ እመጣለሁ ሆሆ አበዛችሁት ልጀ

    • @ሰሚራውቧ
      @ሰሚራውቧ 6 ปีที่แล้ว

      ውነትሽ ነው

    • @bete2403
      @bete2403 6 ปีที่แล้ว

      Eweinteshe nwe edemiye lemedsme

    • @AbCd-dy8ik
      @AbCd-dy8ik 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ወይይይ ትፋህ ጉድ ነው

  • @mekdezgoshime4627
    @mekdezgoshime4627 7 ปีที่แล้ว +3

    እኛ አመስግነንም አናቅም 1 ብር እንኳን ብንገዛ 50 ሳንቲም ካልሆነ ብለን እናዝናለን።
    እግዚአብሔር ትንሿን ከባረካት የምንበላውን ለጤና ለሰላም ካረገልን በብዙ ዋጋ ስለ ተገዛ ስላልተገዛ አይደለም ።ዋናው ጤና ሰላም ፍቅር ነው።

  • @አምላኬሆይውለታህብዙነውና
    @አምላኬሆይውለታህብዙነውና 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ንሮ ወይ ንሮ
    ይሄ ነው ልዩነት አምናና ዘንድሮ
    አለች ቀበሮ
    በጣም ጨምሯል አትክልት ግን ጊዜው በጨመር ቁጥር መጨመሩ አይቀርምና አሪፍ ነው በርቱ

  • @deneshhunegnaw9674
    @deneshhunegnaw9674 7 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህ ይብዛ ባለህበት በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @meskeslomone615
    @meskeslomone615 7 ปีที่แล้ว

    በየጊዜ ስለ ምታስተውቁት ነገሮች
    ከልብ ነው ምስጋናዬ !!
    ደስ ይላል በርቱ!

  • @ውበቴነሽድንግልማርያምእና
    @ውበቴነሽድንግልማርያምእና 7 ปีที่แล้ว +3

    እረ በፈጣሪ ስም ምንድነው እንዲህ ዋጋ መስቀል እግዚአብሔር በረከት ያፍስልን ብር ረክስዋል ውይ ኢትዮጵያ ልገባ 15 ቀን ቀረኝ ፈጣሪ ከፈቀደ እስከዛ ፊሪጁ ውስጥ ያለውን አፕል በደንብ አምሮቴን ልወጣ
    እናመሰግናለን ያያቶብ

    • @hiwidz6877
      @hiwidz6877 7 ปีที่แล้ว +1

      ውበቴ ነሽ ድንግል ማርያም እናቴ እኔ ደሞ ሁለት ወር ቀረኝ

    • @ውበቴነሽድንግልማርያምእና
      @ውበቴነሽድንግልማርያምእና 7 ปีที่แล้ว

      Hiwet Assefa የኔ ልዩ አይዞሽ እኔም እንደዛ ነበር እቅዴ ግን እናቴ አረፈችብኝ ለዛ ከበደኝ

    • @hiwidz6877
      @hiwidz6877 7 ปีที่แล้ว

      ውበቴ ነሽ ድንግል ማርያም እናቴ አይዞሽ እኔ በልጅነቴ ነው ያጣዋት እግዚአብሔር ያፅናሽ

    • @ውበቴነሽድንግልማርያምእና
      @ውበቴነሽድንግልማርያምእና 7 ปีที่แล้ว

      አይ ማር አሜን

  • @kamruddinansari2878
    @kamruddinansari2878 7 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን ወንድም እባክህን ታላስቸገርንህ ፍርጅና ቲቢ ባለ አምስት ማንድጃ ጋዝ እባክህን አንደኛ የተባለው ስንት እደሆነ ብትነግርን አረፍ ነው

  • @አላህአንድነውአላህልጄንጠ
    @አላህአንድነውአላህልጄንጠ 7 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ለፒያሳ እዛ ዜጄ እገዛለሁ እናተ ከፒያሳ እያመጣቹ ጨምራቹ ትሸጣላቹ ኑሮ ውድ ነው ብላቹ በሠው አገር አታስቀሩን ምንም ይሁን አገሬ ቆሎ ቆልቼ እኖራለሁ አታስፈራሩን እየተራገራቹ

  • @tsehay1093
    @tsehay1093 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር ምህረቱን ያውርድልን። እንዲህ እየተወድድ ኑሮ ህዝቡ ስራ መስራት አይችል ምን በልቶ ነው ውሎ የሚያድረው አቤቱ ታረቀን

  • @meskermbiranu6477
    @meskermbiranu6477 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት እድናውቅው ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @Imra671
    @Imra671 7 ปีที่แล้ว +3

    አረ ጉድ እኔ አላውቅም ነበር ትፋህ ወይም አፕል ውድ መሆኑንን ሆሆሆሆሆሆሆ። አመሰግናለሁ።

    • @ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ
      @ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ 7 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ እህት አችም የሆነ ነገር ትንሽ ነገር ካለችሽ በውድ ነው የምሸጫት ያውነው አብሽሪ በጣም ይመራል አገር እኔ ሳውድ 4 አመት ተቀምጨ አገር ህጀነበር ብሬን ባድ ወር ነው የጨረስኩ ኡኡኡ ብየ ዱባይ መጣሁ 5ወር ተቀምጨ አገር አሁን አልሀምዱሊላህ

    • @Imra671
      @Imra671 7 ปีที่แล้ว +1

      Miss Fatima እህት እኔም ከመጣሁ 5 አመቴ ነው ተመልሼ አልሄድኩም ሀገር ንፍቅቅቅ ነው ያለኝ ወላሂ ኢንሻ አላህ ብቻ አላህ ያለ ቀን እገባለሁ እናም አታክልት ውድ ነው ግን እዚ የምሰራበት ቤት ብዙ ነው እኔግን ውድ መሆኑን ሳላውቅ እስካሁን አልበላም ነበር ዛሬ ልጀምር

  • @aliyati7367
    @aliyati7367 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን!!
    ያገለገሉ መኪናዎች ጠይቁልን

  • @halimamuhammad8996
    @halimamuhammad8996 7 ปีที่แล้ว +6

    በለው አፕል 80 ብር ምን ቸገረኝ እኔ መዳም ቤት እስኪወጣልኝ በልቸ እገባለሁ ሀገር ሆ

  • @semienmountain3094
    @semienmountain3094 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሚያስመሰግን ጥሩ ስራ ነው
    ምክኒያቱም ማንም ሰው ሀገሩ በሚገባበት ለሁሉም ነገር ሰርፕራይስ አይሆንም

  • @seadaseada1518
    @seadaseada1518 7 ปีที่แล้ว +3

    ለትብብርህ በጣም እናመሠግናለን እና ከይቅርታ ጋር ቴሌቢጅን እና ፊሪጅ ሦፋ ብጠይቅልን ወድም

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
    @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ምነው በስላም ነው በስማም ይህን እየስመን እንደት ሀገራችን እንግባ በጣም በጣም ውድ ነው ምነው በሀገራችን ተመርቶ ከሀገር ውጭም እንደዚ አልተወደደም ስው ውይ ስደት ይላል ታድያ በዝ አይነት ስደት ሳይሻል አይቀርም ያለው ይመዛል የለለው ይፈዛል አሉ ነው ግን እባካች ወድ ስው ሀገር እየላካቹ ሀገራችንን በእራብ አትጭረስ ደሀ እንደት ይኑር ከሁሉም በላይ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኜው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን.....

  • @elhamkbret7198
    @elhamkbret7198 7 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ግን አትክልት እና ፍራፍሬ ቢወደድም ቢረክስም ከሳውድ ካርጎ አናደርግ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว +5

      Elham - በሃገራችን ስላለው የኑሮ ሁኔታ እንድታውቁት ነው እህታችን::

    • @elhamkbret7198
      @elhamkbret7198 7 ปีที่แล้ว

      YaTube Love Peace እሽ እናመሰግናል

    • @ዪዲትከናዝሬት
      @ዪዲትከናዝሬት 7 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkk

    • @apkapps2244
      @apkapps2244 7 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkk

  • @sweethartbaby829
    @sweethartbaby829 7 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much brother

    • @iii9779
      @iii9779 7 ปีที่แล้ว

      sweet hart baby ጉድነው ዘድሮ 100 ንሲሆን ንገሩኝ ልገዛ እመጣለሁ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว

      Sweet hart baby - you're welcome!

  • @ኡሙረያንረያን
    @ኡሙረያንረያን 7 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይይይ አዳሜ የብርቱካን መጭመቂያ የቲማቲም መፋጫ እያሉ ገዝተው ከቀረፆም ሳይተርፉ ልከው እንኪን ብውማሺን።ተሰርቶ ሊበላ በጂም ተልጦ የሚበላ ነገር የለም ውድ እናቱ

  • @ሷሊሀአብዱልቃድር
    @ሷሊሀአብዱልቃድር 7 ปีที่แล้ว +1

    የአትክልት ብቻ ሳይሆን ላውንደሪ እንዲሁም ማክሮይፍ እንደዚህ እንደህ ያሉ እቃዎችን ዋጋ ማወቅ እንፈልጋለን በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት 10Q

  • @Tube-uk3zi
    @Tube-uk3zi 6 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ግን ሀገራችን እንዳንገባ ነው እንደ ኧረ ደህና ነው ብለዋል ግን የአድስ አበባ ገባየ ለየት ያለ ነው እንደ ሆ

  • @saraabeat7759
    @saraabeat7759 7 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ታዳ እደት ልሆነው Ethiopian ስገባ ይሄን ሳይ እንኮን መግባት ዞሬ እራሱ ለመተኛት እፈራለሁ

  • @henokt3206
    @henokt3206 7 ปีที่แล้ว

    i find this channel Very INFORMATIVE and Helpful for people who are abroad to get updated information about Ethiopia ! keep it up the good Vibe guys!

  • @saedsaed2127
    @saedsaed2127 7 ปีที่แล้ว +3

    ባይበላስ ቢቀር ለመሆኑ 5ት ፍሬ 80 ብር ገዝቼ ልበላው ወይስ ላሼተው?

  • @ማርያምአደይአይትፈለይኒ
    @ማርያምአደይአይትፈለይኒ 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በጣም ውድ ነው እግዝኣ ለማንኛውም መረጃው ስላደረስክልን እናመስግናለን ወድም

  • @ነገረኛውበዛፈጣሪአንተሁነ
    @ነገረኛውበዛፈጣሪአንተሁነ 6 ปีที่แล้ว +4

    ሣኡዲ እስካለሁ አምሮቴን አውጥቸ እሄዳለሁ ኢትዮ ስገባ እንጀራ በሽሮየ ዱቅ ታደረግኩ የምን አትክልት ነው

    • @saadaabdulla1272
      @saadaabdulla1272 6 ปีที่แล้ว

      ነገረኛውበዛ ፈጣሪ አንተ ሁነን ክክክክክ እር ውህቴ አሳቅሽኝክክክ

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb 7 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ነው የገረመኝ.
    ከ 10 አመት በፊት አትክልት ቤት ነበረኝ አ.አ
    ባጭሩ ሙዝ 2:00 ነበር የምሸጠው:
    እግዚኡ.
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢ አይልም እንዲ ህዝቡ.

  • @adiyloveadiylove6046
    @adiyloveadiylove6046 7 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወጋው ምንም አይል እባካችሁ ኮንድምኒየም ቤት ስንት እደሆነ ጠይቁልን እድሚያችን በሰው አገር ፈጀነው የኛ ችግር ምግብ ልብስ ሳይሆን ዋነው ቤት ነው የተችገርን ሆዳችንስ ምንም ሰራን ምን ሳንሞላው አናድርም በተርፈ ልስድተኞች ይህን አስባችሁ በማቅርባችሁ ልትመሰገኑ ይገባል ቀጥሉበት

    • @enalmateklu2117
      @enalmateklu2117 7 ปีที่แล้ว

      እንደምትፈልገው ቤት አይነት ይለያያል ዋጋው። በየወሩ ኪራዪን ነው ግዥውን።ነው።እጣ ሲደርስህ ።ነው።ወይስ።ከደረሳቸው።ሰዎች።ለመግዛት።

  • @lemlemlemlem8390
    @lemlemlemlem8390 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የምታደርሱን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በበኩሌ ጥሩ ነው ብያለው የሚጋነንም አይደለም ከወቅቱ ሁኔታ ሲታይበርቱልንቸር ያሰማን ስለሀገራችንን

  • @hayatseid2819
    @hayatseid2819 7 ปีที่แล้ว +3

    በለው እረ በጣም ውድ ነው ወደ ሀገር መግባት እራሱ ያስፈራል

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚዎ ታድያ ስደት ያላችሁ ወደ አገራችሁ ግቡ የምትሉን ምኑን ገባነው እንደዚህ ኑሮ ጣራ ነክቶ እኔ የሚያሳዝነኝ የኔ ቢጤ ድሀው ነው ለመዳኒት ቢታዘዝለት እንክውን ማግኘት አይችልም ማለት ነው እግዚዎ ጉድ ማህበረሰቡ በልቶ ሳይጠግብ Export እያደረጉ ነው ህዝቡ የተሰቃየው ኢህአዲግ ፈጣሪ አምላክ ከነዘር ማንዘርህ ስርህን ይንቀለው

  • @meryk2402
    @meryk2402 7 ปีที่แล้ว

    thank you so mach

  • @zynebamudeser4444
    @zynebamudeser4444 7 ปีที่แล้ว +5

    ብርድልብስ አልጋ ልብስ tv መጋረጃ yamasasalut ጠይቁልን ከምስጋና ጋር እናተ ኮማቾች ደሞ ምን ይገርማል እዚህ 1 ኪሎ አብል ስንት ነው የሚገዛው እናተ ስለማትገዙት መዳም ስለምትገዛው አታውቁትም ስለዚህ አልሀምድሊላ ማለት ነው ላገራችን ያብቃን እጅ ይቻላል

  • @kamruddinansari2878
    @kamruddinansari2878 7 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም እናመስግንስለን በጣም ክቻልክ ቲቪና ፍርጅ ባለ አምስት ማንደጃ እምድጅስ እንዲሁን ሬድዮን ወዘተ????,?,,

  • @kokilove1294
    @kokilove1294 7 ปีที่แล้ว +5

    አሯሯሯሯሯሯሯሯሯ እናተ ሆይ ባይበላ ቢቀርሠ ፍራፍሬን ለቱጃሮቹ እኛ እጅራችንን የሚያወራርድልንን እፈልጋለን እናተ ቀድማችሁ ብታሣውቁን ኖሮ እቃ ከምልክ ይሆን ልኬ ቢሆን ያው ኤክስ ፓየርድ ቢሆንም አንላቀቅም እዛው እሆድ ገብቶ ያጉረምርም እንጅ ዋይ ግን

    • @fentayetesfaye5257
      @fentayetesfaye5257 7 ปีที่แล้ว

      Koki Love ክክክክክክ በጣም ነው ያሳቅሽኝ

    • @kokilove1294
      @kokilove1294 7 ปีที่แล้ว

      Fentaye Tesfaye yene konjo min yaskal yhe betam yasazinal enji ede yezare 6 amet kene kager kemewtate beft 5 birr neb badeye ke 10 eske 100 ynkaw ede ohy

    • @seid6831
      @seid6831 7 ปีที่แล้ว

      Koki Love ከከከከክሀሀሀሀ

  • @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ
    @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ 7 ปีที่แล้ว +2

    ያቱብ እናመሰግናለን ♥ ጥሩ ነው ገበያው እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እረድኤቱን ካረገበት ኪሎ ተገስቶ ሙሉ ቤተሰብ ያጠግባል ዋናው ፍቅር ነው

    • @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ
      @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ 7 ปีที่แล้ว

      Mate Wolda የተረፈኝ መስዬሽ ነው እንዴ እኔ ኢትዮ እያለው አፕል በልቼም አይቼም አላውቅ እና የግድ መብላት አለብኝ ብዬ ደሞ ራሴን አላስጨንቅም ሙዝ ላልሽው ደሞ መቼም በየቀኑ ባይሆን እንኳ በወር ከተበላም መልካም ነው.... ለማንኛውም ግን ኑሮ ከብዶ እኛ አክብደነው የት ይደረሳል መቼም የማይወደደውን የፈጣሪን በረከት መለመን ብቻ ነው።

  • @mm-jl1hy
    @mm-jl1hy 7 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ሀገርቤት መርፊም መግዛት ይከብዳል።
    ተለምዶ እመዳምቤት ማድፍፍት አይይይይ

  • @otb2925
    @otb2925 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቀጥልበት

  • @solomonabrha1490
    @solomonabrha1490 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኑየ ኖሩወ ጣራላይ ወጣአ ይገርማል አፕል እንኮን እዚህ ብልቸየ እመጣለሁ ድንችይ እንኮን 80ብርአልሆነ 10መሆኖው ደስይላን ስንፍልግውጥ ስንፍልግ እንዳፕል እንገምጠዋን እንጂይ

  • @mazayeshiwas4899
    @mazayeshiwas4899 7 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ya tube

  • @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
    @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉድ እዴት ነው ሰው እሚኖረው ይገርማል አብል 80 ክክክክ እማዳም ቤት በነፃ ለምጄ ሀገር ስገባ እዴት ልሆን ነው

    • @destahnesa6158
      @destahnesa6158 7 ปีที่แล้ว +1

      የወሎ ልጅ ፍቅር እዛው መሁን የሻላል ማርየ

  • @yonasjnb1629
    @yonasjnb1629 7 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @bentassen2133
    @bentassen2133 7 ปีที่แล้ว +6

    አይ ኢትዮጵያ
    ለምን እደሆነ አላውቅም ወደዛ ለመሂድ ሳስብ እራሴን ያመኛልልልልልልል እስኪ ንገሩኝ ለምን ይሆን?
    ቅቅቅቅ
    ሌላው ደግሞ በሚድያ የምታወሩት እና እዛ የሚሰራው አንድ አይደለም እደ ሸም አይዛችሁምደ የሚሄድ የሚመጣ ጓደኛ አለን በዛላይ እደውላለን

    • @fife4892
      @fife4892 7 ปีที่แล้ว +1

      Bent assen እረ እኔስ ኑሮ መወደዱን እጅ መርከሱን እኳን በቁሜ ተኝቸም በህልሜ አይቸም ሰምቸም አላዉቅ ሆቢ ክክክክ ልክ ናቸዉ እሔዉ ይፋ እየተናገረ ግን ተቦታ ቦታ ትንሽ ልዩነት ይኖራል

    • @bentassen2133
      @bentassen2133 7 ปีที่แล้ว +1

      ሒጃብ ነዉ ምርጫየ እስልምናየ ኩራቴ
      እኔምእኮ ውድ ነው ያልኩት እህት እዳልሽው ከቦታ ቦታም ልዩነት ሊኖር ይችላል

    • @kalekale1721
      @kalekale1721 7 ปีที่แล้ว

      አሰይ ጋደኛም አለኝ ማለት ነው

    • @የአላህባርያነኝ-ደ6ወ
      @የአላህባርያነኝ-ደ6ወ 7 ปีที่แล้ว +2

      Bent assen ውይ እኔ ከአገር ስወጣ 19አመት ልጅ ነበርኩኝ እየው አሁን 6አመት በሰደት ላይ ነኝ ግን ስው የመግባትን ነገር ሲያወራኝ ወላኢ ጀርባዬ ነው ምስጣቸው ልቤ መግባት አይፍልግም ።

    • @bufydb6840
      @bufydb6840 7 ปีที่แล้ว

      ያኑሮውን ማወደድ ፍርታሽ ነው

  • @msmeskeremadesemsmeskerema9632
    @msmeskeremadesemsmeskerema9632 7 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወድማችን። ተባረክ ምንም እይልም መቼም ተመሠገን የባሠ እታምጣ ነው ማለት

  • @aziiz5962
    @aziiz5962 7 ปีที่แล้ว +7

    ወይ አድስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አንድ አፕል ለመብላት ቅርጫ እንግባ ወይ 5 ብር እና 3 ነበር እምናውቀው

    • @sadart6896
      @sadart6896 7 ปีที่แล้ว +1

      marta tasfayekkkkkkk

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว

      marta ምርጥ ግጥም: ከልብ እናመሰግናለን::

    • @iambintislamloveyoumuslims1377
      @iambintislamloveyoumuslims1377 7 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @foziyimer2955
    @foziyimer2955 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እስኪ የሶፍ እና የምንጣፍ ዋጋ አሳየን

  • @bintaliislamselam5787
    @bintaliislamselam5787 7 ปีที่แล้ว +4

    ሀገር ሳይገቢ የፍራፍሬ ፍቅር ጨርሱ መግባት ነው እንጁ የአንድ የምስር ዋጋ ሙዝ ላይ ከፍሉ ቁጭ እረ ምን ነው ግፍ አይደለም ሀገር ውስጥ እየተመረት ይህን ያህል ስቁቃ

  • @messya7125
    @messya7125 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርመው እነዚህ የምትጠሯቸዉ ፍራፍሬዎች ጠፍተው አይደለም በአገር ዉስጥ አገራችን ዉስጥ ተበላሽቶ ይጥሉታል እንጂ ከመበላሸቱ በፊት ለህዝብ ቀንሰው ቢሸጡ ሁለቱም ወገኖች ተጠቃሚ ይሆናሉ አትክልት ተራ በስብሶ የሚረጋገጠውን ማስተዋል ነው ልብ ይስጣቸው ለነጋዴ ።

  • @ጉራጌውገነናአያርሴ
    @ጉራጌውገነናአያርሴ 7 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወንድማችንበርታ
    በነካ እጅህ ስለ ቴሌቬዥንና ፍሪጅ የኤሌትሪክ ምጣድ ሶፋ መጋረጃዎች የነዚህምማጋቸው ብታሳውቀን
    በተረፈ አላህ ይጠብቅክ

    • @saralama5608
      @saralama5608 7 ปีที่แล้ว

      ደሳለኝ መርሻ አያርሴ kkkkkkk alterk metadunem kalasebate lecege edayhone

  • @mohmmdalshatru7291
    @mohmmdalshatru7291 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @jeanthomas4417
    @jeanthomas4417 6 ปีที่แล้ว +4

    ምነው እግዚአብሔርን አትፈሩም
    ሰውን ያምትበዘብዙ አይነት አለው አይነት
    ያለውም ሁሉ አንድ ነው ሰው በሀገሩ እንዴት ይኑር አብል 80 ብር ምነው ወርቅ አለሁ ውስጡ

  • @getuty5171
    @getuty5171 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ከልብ እናመሰግናለን!

  • @alemalem4264
    @alemalem4264 7 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉድ እዚሁ የአረብን ፍራፍሬ በልተን እንመጣለን ይገርማል ወደ ሀገር መግባትም አያምርም

    • @saralama5608
      @saralama5608 7 ปีที่แล้ว +1

      Alem በጣም ቆንጆ ፊልም Alem ewenatesen nawe ezh ba madam gada talamedo yameyhone nawe

  • @rayanabdi1390
    @rayanabdi1390 7 ปีที่แล้ว +1

    thank you very much brother. very thing has changed life become expensive. i left addis ababa 2012 life was so good and cool but now samething happen. 1 kilo banana 20 birr wuuuuuuuuu what about por people 😢😢😢😢😢

  • @yeallahbareyaewodhalewyare7723
    @yeallahbareyaewodhalewyare7723 7 ปีที่แล้ว +5

    እመጣለው ግን ፍራፍሬ ባልበላሥ

    • @akmalsharfa7669
      @akmalsharfa7669 7 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይስጥህ አገሬ ሳልገባ አሳወከኝ

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 7 ปีที่แล้ว

    thankyou please how much is one killo ready berbere can you tell me ? please

  • @sarasifen1999
    @sarasifen1999 7 ปีที่แล้ว +3

    ልጁን እፈልገዋለው የድሮ ቦይ ፍሬንደን ይመስላል በተርፈው ቆስጣ ውስጤ ነው

    • @meryk2402
      @meryk2402 7 ปีที่แล้ว

      sara Sifen
      Kkkkkkkkkk

    • @yehabshalijnegnethiopiawe6021
      @yehabshalijnegnethiopiawe6021 7 ปีที่แล้ว +1

      sara Sifen Hahahahah

    • @aminahamza8043
      @aminahamza8043 7 ปีที่แล้ว

      sara Sifen ክክክክክ የኔማር ጎረቤቴ ነው አገናኝሻለሁ

    • @saadaadres391
      @saadaadres391 7 ปีที่แล้ว

      sara Sifen 😉😉😉😉😉

    • @saadaadres391
      @saadaadres391 7 ปีที่แล้ว

      በሠበቡ ጥጃ ሣቡ አለች እናቴkkkkkk

  • @bentassen2133
    @bentassen2133 7 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ነገር ብሶቴን ሳወራ እረሳሁት እናመሰግናለን

  • @tu1262
    @tu1262 7 ปีที่แล้ว +5

    ፕሮግራማችሁን ሲያምር
    ቁምነገርኛ ናችሁ ። ቀጥሉበት

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን!

  • @ghhg7244
    @ghhg7244 7 ปีที่แล้ว

    thank you Soooo much Dear brother you are the best

  • @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ
    @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ 7 ปีที่แล้ว +5

    ግን እኮ በጣም ርካሽ ነው ኢትዬ ላይ እኛ አረብ ሀገር ሳይመነዘር ስለምንገዛ ትንሽ ብር ይመስለናል ለምሳሌ 1 ኪሎ ሙዝ 1:500 k.d ይሄ ሲመነዘር ስንት ነው ኢትዬ ላይ 127 ብር ነው።እና ይሄ ርካሽ አይደለም 20 ብር እውነት መካራ አትጥሩ ተመስገን ነው

    • @kiyasweet7335
      @kiyasweet7335 7 ปีที่แล้ว

      B ነኝ የ A አፋቃሪ bezeh ager sayehuen beagersh new masebe yelebesh yelew eko atekelet ye amarw yekrale enji ayegezam arbe ager teru new

    • @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ
      @ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ 7 ปีที่แล้ว +1

      +kiya sweet ውይ ማማዬ በሀገሬ ባስበውም እዚህ ያለው ብር ጋ ሳስበው ሀገሬ በጣም ርካሽ ነው

    • @ወለላየወለላ
      @ወለላየወለላ 7 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽኮ ግን ምን መሰለሽ ገቢውን ነው ማሰብ ያለብሽ ሳውዲ አንድ የመንግስት ሰራተኛ እሚያገኘው ገቢና የኢትዮ ሰራተኛ እሚያገኘው ልዩነቱን አስቢ

    • @habtomhagos2690
      @habtomhagos2690 7 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ተመስገን ነው የሚባለው

  • @tube-ml2ls
    @tube-ml2ls 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡ የልብስ ዋጋ ነው እህል በጣም ውድ ነው ታድያ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ነው ገዝቶዉ የሚጠቀሙባት

  • @hff3528
    @hff3528 7 ปีที่แล้ว +3

    የሞት መዳኒት ነው እንዴ አፕል እንዴ ይቅር በይኝ መዳም በካርቶን ሙሉ እያመጣች አገሬ ህጄ እንዳልኖር እያረገችኝ ነው

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 7 ปีที่แล้ว

    All of them are kolera ?

  • @ወዶኛልእናአዳነኝአሜን
    @ወዶኛልእናአዳነኝአሜን 7 ปีที่แล้ว +3

    የፈለገው ቢወደድ ማን እንደ አገር

  • @ዜድኢትዮጵያ
    @ዜድኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አላህ እዝነቱን ያውርድልን የኢትዮጵያን አስባት አቦ በጣም ይከብዳል ያለውን ነገር ስሰማ ከዝህ የባሰ አታምጣብን ብለን መጸለይ ነው ምያስፈልገው

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 7 ปีที่แล้ว +5

    በስደት ያላቹ እህቶቼ አፕል በደንብ ብሉ ይኸው ባገራችንስ ጣራ ነክቷል ኧረ በእውነት አበዛቹት እጭ😏😏

    • @hanahana5232
      @hanahana5232 7 ปีที่แล้ว

      Ababech Argua እውነት በጣም ይገርማል እኔ እዚ በቀን 1 ኪሎ እየደፍው በስመአም

    • @ababechargua6733
      @ababechargua6733 7 ปีที่แล้ว

      Hana Hana እንዴ ቀላል ይገርማል በስላሴ እንደው በሀገሬ አፈርኩባቸው እግዚአብሔር እሱ ይመልከተው ድሀ የማይኖርበት ዘመን

    • @hanahana5232
      @hanahana5232 7 ปีที่แล้ว +1

      Ababech Argua በጣም እውነት እሚገርም ነው ሆሆሆሆ ለመብላት እማ አይታስብም ለፎቶ ካልሆነ ኢትዩጵያላይ

    • @ababechargua6733
      @ababechargua6733 7 ปีที่แล้ว

      Hana Hana 😂😂😂 እኮ ሲናፍቀን እንድናየው ስእሉን ገዝተን በቤታችን መለጠፍ ነው ክክክክክክ

    • @ማሂየወሎልጅM
      @ማሂየወሎልጅM 7 ปีที่แล้ว

      Ababech Argua እረ ታዳ ያረቦቹን ፍሪጅ ይዞ መሄድ ነው እንጅ ሆ 80 ብር አፕል ገዝቸ ልበላው ነው አሳድጌ ልሸጠው መቸም አፌ ደፍሮ አይበላው ውውውይይይይ ቃጠሎ ኖርናት እንጅ

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
    @ሮዚነኝ-ኈ3ፐ 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ወይኔ አፕል 80 ብር አረ ኡኡኡኡ እንደ ባይበላ አሁኑ ልብላ እኔስ ደሞ ሳርግዝ እንዳያምረኝ እንጂ እናተው በጣም ይገርማል ቲማቲም 40 ብር ሲወደድ የው ዘመዶቸ በርካሽ ገዝታችሁ ከተማ ያላችሁ ፍጭት አድርጉና ፍሬዘር ጭምር አድርጉ አንዳንድ ቀን ሲያምራችሁ ለቁርጥ ግዙ ሆ ምነው ሸዋ

    • @ame7696
      @ame7696 7 ปีที่แล้ว +1

      እንጀራ በሽሮወጤን ግጥም አድርጌ ውሀ እጠጣለሁ በቃ የምን ፍራፍሬ ኦ ምነው ሸዋ

    • @seid6831
      @seid6831 7 ปีที่แล้ว

      የወሎ ልጅ ራኒ ክክክክክክክክክክ

  • @kenhanapostlic2118
    @kenhanapostlic2118 7 ปีที่แล้ว

    እረ ተመስገን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ደስ ይላል ተባረኩ ያ።ቲዩፕ

  • @መሬምወለየዋቦረናከላላኢስ
    @መሬምወለየዋቦረናከላላኢስ 7 ปีที่แล้ว +4

    ያገሬልጆች ኢቶቢያ ሳትገቡ አሁን ቶሎቶሎ ብሉ

    • @ዘቢባአርጋ
      @ዘቢባአርጋ 7 ปีที่แล้ว

      መሬም ወለየዋ ቦረና ከላላ ኢስላም ሰላም ክክክክክክ እዛእዳንበላነው

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 4 ปีที่แล้ว

    ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @seneyitaadane2292
    @seneyitaadane2292 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ጉዴ አብል በመዳብ ቤት የለመድኩት አገር ስገባ ምን ልሆን ነው

    • @አለምአለም-ጰ7ቘ
      @አለምአለም-ጰ7ቘ 7 ปีที่แล้ว

      ይለመዳል ባክሽ ምን ይደረጋል ብለሽ ነው መቼም ለ5 ፍሬ 85 ማወጣ መቼም አይመስለ በ1ብር ለምጄ ማለቱ ድርሃምም ብሆንንን ክክክ

    • @ስደተኛዋመሲ
      @ስደተኛዋመሲ 6 ปีที่แล้ว

      Seneyita Adane kkkkkእጃ ፈራሁ

  • @bireyshikor5593
    @bireyshikor5593 7 ปีที่แล้ว

    thanks bro

  • @መክያመክያ-ጠ1ኸ
    @መክያመክያ-ጠ1ኸ 7 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ከዝሂው እሩዝ በኬሻ ጭኘ መህዴነው በቃ እህን እንደናበላ እረተው ሙዝ እወዳለሁ ግን በቃ አቁምኩ ወይንሮ ተዳር ያሲዝ ብላቹሁነው ሽሮ ደህናትሁን

  • @tgherer3293
    @tgherer3293 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናን የፍርጅ ,ማጠበያ ማሽን ,ቲቪ ,የምንጣፍ የመሳሰሉት ዋጋ አሳዉቁን ፕሮግራማቹህ አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @Dd-nk2mw
    @Dd-nk2mw 7 ปีที่แล้ว +4

    አረ እንኳን ነገርከኝ አፕል
    እንጀዚ ውድ ነው እንዴ
    እኔ እዚ የሚበላው ጠፍቶ ወደ ዝባላ ከእንግዲማ በደንብ እበላለሁ ሆ

    • @lamen.god.blessed7953
      @lamen.god.blessed7953 7 ปีที่แล้ว

      እየሱስ ጌታ ነው
      አሜንን በደንብ እንበላለን
      ክክክክክክ

    • @molayeeyasus5894
      @molayeeyasus5894 7 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

  • @rahmarahma6321
    @rahmarahma6321 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @abdulrahimsardoh3455
    @abdulrahimsardoh3455 7 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ እኔ እዚህ በደብ በልቼ ነው የምሄደው
    ደፋር 80 ቶፋህ በጣም ይገርማል ባልበላስ

    • @azebderese8332
      @azebderese8332 7 ปีที่แล้ว

      Abdulrahim Sardoh kkkkk yeshalal e

    • @እማየእሩጫየላንችውነው
      @እማየእሩጫየላንችውነው 7 ปีที่แล้ว

      Abdulrahim Sardoh ትክክክል እዚሁ መብላት ይሻላል ሙዝ 40ብር ነበር እኔ ኢትዩ እደሄድኩኝ

    • @phonecase7402
      @phonecase7402 7 ปีที่แล้ว

      Abdulrahim Sardoh
      Kkkkk hod le nega Ayekem feker

  • @ishe1134
    @ishe1134 7 ปีที่แล้ว +1

    ውንድማችን አመስገናልው እድሜ እናጤናይስጥልኛ.

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 ปีที่แล้ว +3

    ሆሆሆሆሆሆ ሀገሬ ከምገባ ማዳም ቤት

  • @ilovejesusjesusislive6700
    @ilovejesusjesusislive6700 7 ปีที่แล้ว +2

    Kibir le Egziabher yihun! !!
    Betam Turunew! !!!!!

  • @mez3laltamimi504
    @mez3laltamimi504 7 ปีที่แล้ว +5

    የማዳም አፓል ግፍ ነው ባገርየ 5 ፍሬ በ80

  • @sofiyaseid7443
    @sofiyaseid7443 7 ปีที่แล้ว +2

    መጅልሥ አረቢያ መጋረጃ ምንጣፍ ጠይቁልን
    በጣም እናመሠግናለን ሠላማችሁን ያብዛዉ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ninatefera2809
    @ninatefera2809 7 ปีที่แล้ว +3

    ብርቱካን.ማንጓ.አብል ከዚህ በኃላ በፌቶ ነው እንጅ መብላት የለም

  • @amarechterado8185
    @amarechterado8185 7 ปีที่แล้ว +1

    አሪፊ ነው በዚው ከትሉበት ካላሥቸገርን የኤሌክትሪክሥም እካዎችን ዋጋ ቡነግሩን።

  • @rosehussen4270
    @rosehussen4270 7 ปีที่แล้ว +3

    አብል ግን ውድ ነው ምነው የሞት መዳኒት ነው እመዳም ቤት በልቸ እሂዳለሁ

    • @zizuhilwa7720
      @zizuhilwa7720 7 ปีที่แล้ว

      Rose Hussen kkkkkkkk

    • @haam7111
      @haam7111 7 ปีที่แล้ว

      Rose Hussen ሀሀሀ በጣም

  • @solomon2514
    @solomon2514 7 ปีที่แล้ว +1

    great job!

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 6 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ቱፍሀው ሠማኒያ ብር ጉድ ነው እኮ😱😱😱😱😱

  • @tadelechyeshitila571
    @tadelechyeshitila571 7 ปีที่แล้ว +1

    tamesgen egziabher hoyi yemitanoran anta nehi👐👐 enameseginalan wendimachin 💚💛❤