የፍራሽ ፡ አልጋ፡ የምግብ ጠረጴዛና ወንበሮች፡ ቡፌ፡ ቁምሳጥን ዋጋ አዲስ አበባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว +319

    ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ለያቲዩብ ያላችሁን ድጋፍ እንድታሳዩ በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

    • @allhamdllaallhamdlla6312
      @allhamdllaallhamdlla6312 7 ปีที่แล้ว +2

      YaTube Love Peace ,btam enamsgnalln ymar asfllgi guday naw yaswkg

    • @foziyaseid8823
      @foziyaseid8823 7 ปีที่แล้ว

      YaTube Love Peace ነጪ እና ጥቁሩ አልጋው ከነ ዱላቡ የልሰ እና ደግሞ ባለ መሰታይት ሁኖ እታቺ መሳቢያ ያለው እላይ ደግሞ ሺቶ እና አንዳንድ ነገሮችን መደርደሪያ ያለው ሁሉ ማቺ ሰንት ይሆን

    • @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ
      @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ 7 ปีที่แล้ว +1

      allhamdlla allhamdlla ጡሩነው

    • @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ
      @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ 7 ปีที่แล้ว

    • @selmefiker3064
      @selmefiker3064 7 ปีที่แล้ว

      YaTube Love Peace seatu dekekawe betame anese place

  • @ጉራጌውገነናአያርሴ
    @ጉራጌውገነናአያርሴ 7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም በጣም ከልብ እናመሰግናለን ምን እንደምልክ ቃል ቢያጥረኝ ነው አመሰግናለሁ
    ወንድሜ በነካ እጅክኤሌትሮኒክ እቃዎች ማለትም ፍርጂ ቴሌቬዢኖች ና የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችና ኤልትሪክ የንጀራ ምጣድ የመሳሰሉትን ዋጋ ብናቅ ደስ ይለኝ
    እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    መልካም ኢድ

  • @rahelmuletaa451
    @rahelmuletaa451 7 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ትልቅ ስራናው እየሰራቹ ያላቹት ጊዜያቹን ሰዉታቹ አሪፍ መረጃ እየሰጣቹን ነው ልትመሰገኑ ይገባል .......ተባረኩ

  • @asrabebmekonen1818
    @asrabebmekonen1818 6 ปีที่แล้ว +8

    ይድርስ ለጠቅላይ ሚንስተራችን ዶክተር አብይ
    የውጭ ምንዛሪ ብቻ አይድለም መቀነስ ያለበት አገር እስጥ ሁሉም ነገር ውድ ነው ይቀንስልን እባክህ ይታስብበት

  • @abdullakhalfan2809
    @abdullakhalfan2809 7 ปีที่แล้ว +2

    ያ ቲዩብ በጣም እናመሰግናል በፊት በጣም ተወደደ ከተባለ ያውም ትልቁ 5000 ነበር ቁም ሳጥን
    ግን ተመችቶኛል ዋጋውም ምንም አይልም
    ሞዝቦልድ ተብየው ትንሽ የተወደደ ይመስላል
    ምንም አይልም በጣም አሪፍ ነው
    በጣም እናመሰግናል
    ለሸቅላችን ጥንካሬን ይፈጥራል

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ያ ቲዩብ ከልቤ ዉድድ ነዉ እማደርጋችሁ በርቱ😘😘😘

  • @hayatms7130
    @hayatms7130 7 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው እንዳታሥወድዱት እሥክመጣ እንደሡ እንዳለ ይጠብቀኝ አልጋው ሣጥኑና ፍራሹን ዋው

  • @sadia123sadia5
    @sadia123sadia5 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሀሪፍ ነው ከልብ እናመስግናለን የተቀሩ የቤት ማቴሪያሎችን እደምታሣውቁን ተስፋ አለን ለምሣሌ አረብያ መጂልስ ቴሌብዥን የአበባ ምንጥፍ ወ ዘ ተ የመሣስሉትን የኛ ውዶች በዚሁ ቀጥሉበት በመጨረሻም አድራሻ መጽፋችሁን አትርሡ

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 7 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ብየሀለሁ የኔ ምርጥ ሀበሻ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ቀና ሰዉ ነህ

  • @tu1262
    @tu1262 7 ปีที่แล้ว +3

    wawwww
    ፕሮግራማቹ ሲያምር
    በእውነት የስራ ሰዎች ነችሁ። ጎቦዞች ቀጥሉበት
    ከኣሁን በኋላ ገና ብዙ እንጠብቃለን ። ለምሳሌ የሶፋ ዋጋ የእህል የወርቅ የብር
    የኤሌክትሮኒክስ የሴቶች የውበት ሳሎን ቁሳቁስ .( ማስዋቢያ )
    የሞባይል ወዘተ መረጃ ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፋ ኣለን።
    የናንተ ፕሮግራም ስንከታተል በፖለቲካ እና በሃይማኖት ደንቁሮ የነበረው ጆራችን የናንተ ፕሮግራም ስንከታተል እፎይታ እናገኛለን ። ቁምነገር እንድናስብ ያደርገናል ከውጭ ይዘን መምጣት ኣስበን ነበር ኑሮ ውድ ነው ውድ ነው ሲሉ ሁሉም ሰማይ ጠቀስ መስሎን ተሳስን ነበር
    ኣሁን ግን ይህን መረጃ ስለኣገኛን ብራችን ቛጠር ኣድርገን እንመጣለን ። እዛው ሃገራችን እንገዛለን ። ሁሉም ነገር እርካሽ ነው ያለው ሰው ዝም ብሎ ነው የሚያካብደው ።
    ቀጥሉበት ወንድሞቻችን
    እንዲሁም መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ለሆናችሁ ባለንብረቶች በሙሉ የኣሁኑ የእንጨት ስራዎች ባሌቤት የበፊቱ የቡቲክ ባለቤት እና እንዲሁም ለቢላሮባ ባለቤት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናል በሰላም ሀገር ተመልሰን ለመጠቀም ያብቃን ሀሪፍ ነው በርታ ወንድማችን

  • @titohtood116
    @titohtood116 7 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመችክ በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራክ ነው ማለቴ የአገራችን እቃ እየጠይክ ማሳይት መታደል ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว +2

      ከልብ እናመሰግናለን

    • @እማፍቅር-ኈ8ዐ
      @እማፍቅር-ኈ8ዐ 7 ปีที่แล้ว

      YaTube Love Peace
      በርቱ አድራሻችሁን ስለተናገርክ ደስ ብሎኛል በሚቀጥለው ደግሞ የልብስ ማጠቢያ ማሽን የፀጉር ሁሉንም አይነት ከሲልንደር ጀምሮ ጠይቅልን

    • @Fatima-hs2ue
      @Fatima-hs2ue 6 ปีที่แล้ว

      ok

  • @taybakemal7282
    @taybakemal7282 7 ปีที่แล้ว +1

    ያ ቱቦች በጣም እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው እየሰጣችሁን ያላችሁት ቀጥሉበት

  • @selamawitselamawit2376
    @selamawitselamawit2376 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሠግናለን! ወንድም በዚው ቀጥልበት የተለያዩ ማሽኖች ለምሳሌ የልብስ ማጠብያ ማሽን ኦቨን ቴሌቪሽን ዋጋቸውን ብታሳውቀን በጣም ደስ ይለናል

    • @blove1456
      @blove1456 7 ปีที่แล้ว +1

      selamawit selamawit Awo mare yenem flagot new

  • @fanosedemisse4370
    @fanosedemisse4370 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ነወረ አሪፊ ነው እኔ የማረሳው የልብስ ዋጋው ባለፈው ያቀረብካት ልጅ ሆይ ልዋጭ እራሱ የማይለወጥበት ልብስ 500 ብር ስትል እኮ ትንሽ አልከበዳትም በተረፈ ይሄ ተመችቶኛል ዋጋውም ጥሩ ነው እቃው ጥራት ካለው ዋጋው አይጎዳም በተረፈ እናመሰግናለን

  • @abidemissie1477
    @abidemissie1477 7 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት በጣም ነው ምናመሰግነው እባካችሁ ከተቻለ ሲሊንደር ጋዝ ልብስ ማጠቢያና ፍሪጅ አሳዩን

    • @alamalamo2980
      @alamalamo2980 7 ปีที่แล้ว

      k750 endeneber awekalehu

  • @aresmayaaxumlij9548
    @aresmayaaxumlij9548 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድማችን የ ኣልጋ ነገር ግን ኡኡኡ በጣም ውድ ነው በተረፈ ኣሪፍ ነ ው thanks

  • @alemetoabebe9708
    @alemetoabebe9708 7 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን በጣም እናመግን አለን ይህን ችለን እንገዛለን ማለት ሳይሆን እነዚህ ትልልቅ እቃወች በደዜህ ዋጋ ከተገዙ ከነሱ ያነሱ ስላሉ ዋጋቸውን እድናውቅ ይርዳናል እናመሰግን አለን ሌላም ፍርጂ የዳቦ ምጣድ የመሳሰሉትን ብርድልብስ(ያልጋልብስ) ከይቅርታ ጋር ብታቀርብልን ምስጋናችን ከፍያለ ነው በእግዚአብሔር ስም ናመሰግን አለን

  • @የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ
    @የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ 7 ปีที่แล้ว +1

    አረ በጣም ደስ ይላል ለአገሬ ያብቃኝ እንጂ እገዛዋላሁ አቦ እናመሰግናለን ውዶች

  • @المدربةراويةالحجيلي
    @المدربةراويةالحجيلي 6 ปีที่แล้ว +8

    መነው የአልጋው ዋጋ እደዚ የጦፈ እደዘበኑ ሰው ሊተኛበት ሳይሆን አልጋ ሰው ለይ ሊተኛ ነው ሆሆ አልጋው ሊተኛቢኝ ነው እዴ ነ

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 6 ปีที่แล้ว

      المدربة راوية الحجيلي yemiyakerbutmye habtamochun new yedehawochunma lem yakerbutal gud eko new yemifelegew tegnto maderachn new slezih yemikensewn felgen engezewalen

  • @ራቢአየአላህባርያ
    @ራቢአየአላህባርያ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እቃዎቹ ማሻአላህ ያማምራሉ ግን ውድ ነው ኡኡኡኡ ዳሀ አያስበውም ያዩቱብ እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው በርቱ የኔ ውዶች

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 6 ปีที่แล้ว +3

    እረ በጣም ጥሩ ጥሩ ዋጋ ነው ደስ ይላል

  • @eleshadaytsaga5055
    @eleshadaytsaga5055 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ለመረጃው ።
    እቃዎቹ ከራት ጋር ውበት አላቸው ። በርታ አሁን ደግሞ የዳቦ መጋገሪያ , ፍሪጂ እና የልብስ ማጠቢያ ጠይቅልን

  • @mmm1873
    @mmm1873 7 ปีที่แล้ว +11

    አልጋው እንቅልፍ አብሮ ነው ወይ የሚሽጠው? መልስ እጠብቃለሁ

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ብዙ ነገር አሳውቃችሁናል እናመሰግናቸዋለን።

  • @saidalmokadem6063
    @saidalmokadem6063 7 ปีที่แล้ว +7

    የቃወቹ ዋጋ ሀሪፍ ነበር ታዴያ የት ይቀመጣል ዋናዉ መቀመጫ ነዉ ማለትም ቤት

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እቃ አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @AbCd-dy8ik
    @AbCd-dy8ik 6 ปีที่แล้ว +5

    እሰኪ አድራሻቹ ንገሩኝ ወንድሜ ማለትየ ሰልክ ቁጥር ከሰር ፃፍልኝ ከቻላቹ እና ከአዲሰበባ ውጭ ትሰራላቹ ??

  • @tiruneshgebremariam9075
    @tiruneshgebremariam9075 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዋውውው ነው።ለሁሉም እድሜን ጬና ይስጠን

  • @Mm-re6fi
    @Mm-re6fi 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሠግናለን ዋጋው ግን አይደፈረም ቢሆንም ሀገሬ ከመግባት አያግደኝም

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን በርታልን

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
    @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 ปีที่แล้ว +6

    አገሬ የገባሁ ግዜ እድተኛበት የጓሳ ፍራሽ
    ስንት እንደገባ ብታስተላልፉልን ጥሩ ነው

  • @yhwb4290
    @yhwb4290 6 ปีที่แล้ว +2

    ካየዋቸው ሁሉ እጅግ በጣም የማረከኝ ጥራት ያለው ኳሊቲ የሆነ እቃ ነው ግን አድራሻችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን ባገኝ ደስ ይለኛል 😍😍😍😍😍

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 7 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እንኳን ይሄን ለመግዛት ሌላ 5 አመት ያስጨምረኛል ክክክክክ ለሀብታም ነው ይሄ ለኛ የሚሆን አይመስለኝም ያ ዩቶብ ግን ምስጋናየ ከልብ ነው እግዚአብሔር ይባርክ

    • @bayutinuguse1085
      @bayutinuguse1085 7 ปีที่แล้ว

      jamila sarah Jamila. kkkkk era enem endziewu negn

  • @yejuliyaenat9368
    @yejuliyaenat9368 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን። ግን መጠየቃቹ .የ ሶፋ፣ ሰሊንደር ባለ 5 መድጃ ፣ የልብስ ማጠብያ ማሽን እና ፍሪጅ ብትጠይቁልን ደስ ይለናል።

  • @salamselaselam2388
    @salamselaselam2388 7 ปีที่แล้ว +7

    ኣኣኣ አልጋወች ግን በጣም ውድ ናቸው በሰላም ሀገሬልግባ እንጁ አልገው ቀርቶብኝ መሬት ላይ በተኘው

    • @Ibrahim-nm9cw
      @Ibrahim-nm9cw 7 ปีที่แล้ว

      Salam Helwa አብሽር ውዴ የኔም ምኞት ይህ ነው

    • @5mahmohammed185
      @5mahmohammed185 7 ปีที่แล้ว

      +አይ ኮመት ልጅ ይውጣልህ Ibrahim bottahu yetinu eteligalhu

    • @salamselaselam2388
      @salamselaselam2388 7 ปีที่แล้ว

      አይ ኮመት ልጅ ይውጣልህ Ibrahim እረ ወንድ አደለሁ

    • @ሂዊየጌታልጅ
      @ሂዊየጌታልጅ 7 ปีที่แล้ว

      kkkkk አቦ ይመችሽ

    • @meritekolia4825
      @meritekolia4825 7 ปีที่แล้ว

      betam tikkl Mar

  • @adiyloveadiylove6046
    @adiyloveadiylove6046 7 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ተመጣጣኝ ነው ላገራችን ያብቃን እንጅ እንገዛላን አብሽሩ

  • @sameerasamee4487
    @sameerasamee4487 6 ปีที่แล้ว +7

    ችግሪ የለውም እመሬቴ መደብ አብጂቸ ትንጥየ ፈራሺ ገዝቸ ለሺ እላለሁ ይሂ ሁሉ አያስፈልግም

  • @sintasissi297
    @sintasissi297 7 ปีที่แล้ว

    betam enamesegnalen yemfelgewn new yakerebklgn tebarek

  • @YourLocalCamera1229
    @YourLocalCamera1229 7 ปีที่แล้ว

    I love this channel thanks alot bro

  • @saraabebe2594
    @saraabebe2594 7 ปีที่แล้ว +3

    ፎ ቴረር ለቀቀብኝ እኮ ሳስበው ኑሮው ያሃገሬን ዘፈን እየዘፈንኩኝ እገባታለሁ እንጂ እድሜይንማ አልጨርስም ሰው እደቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ይሉ አይደል

    • @clikonclik8101
      @clikonclik8101 7 ปีที่แล้ว

      Sara Abebe ክክክክ አይዞሽ። አይሞላም ውዴ ሁሉን አታስቢ በጎዶሌእንገባለ

    • @saraabebe2594
      @saraabebe2594 7 ปีที่แล้ว

      Clikon Clik እሽ ዋናው ጤና ይበልጣል

    • @anwarmohammed4991
      @anwarmohammed4991 7 ปีที่แล้ว +1

      Sara Abebe
      ክክክክ እኔም እዳንች ፅናት ለባሎች ሀሀሀ

    • @saraabebe2594
      @saraabebe2594 7 ปีที่แล้ว

      Anwar Mohammed ይመችህ ሃሃሃሃ

  • @adinam8542
    @adinam8542 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ወንድም

  • @jemal2281
    @jemal2281 7 ปีที่แล้ว +11

    እረ ጉድ አልጋ አስራ ሶስት ሺ ፍራሽ 4000 ሺ አጠቃላይ 17000 ሺ አልጋና ፍራሽ ወደዛ በሉት ባይሆን ኬሻ ካላቹ አሳዉቁን እሱ እገዛለሁ

    • @nzssmszm9711
      @nzssmszm9711 7 ปีที่แล้ว

      R0kyak Jemal kkkkk ene kejima yaserawut alga kumsatn yemewabya mestawet kene mederderyaw 18000 mn tyalesh?

    • @زكيهزكيه-ز8س
      @زكيهزكيه-ز8س 7 ปีที่แล้ว

      R0kyak Jemal ክክክክክክክክ አረ በሰቅ

    • @nabeelmohammed7434
      @nabeelmohammed7434 7 ปีที่แล้ว

      😀😀

    • @abdullakhalfan2809
      @abdullakhalfan2809 7 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ የኬሻው ከወር በሇላ ወይ ቁንጨ ወይ ትሇን ይዞ አያስተኛማ ይሰባበራልም አንጀትን አስሮ እንደማንም ብሎ መግዛት ነው
      ደግሞ እንደቃው ነው ከዚህም ዝቅ ያለ ይኖራል

    • @ferahyoutube183
      @ferahyoutube183 7 ปีที่แล้ว

      kasha mdenew 😀😁

  • @AA-md
    @AA-md 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ነው ያምራል ጀዛከላህ ኸይር.
    ኢንሻ አላህ እገዛው አለሁ
    በአላህ ፍቃድ

  • @amnamohammed5817
    @amnamohammed5817 7 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናል ቆይ ለኛስ ሳር ተራ ሄደክ የሳር ፍራሽ ዋጋ ጠይቅልን እናመሰግናለን

  • @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
    @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የምትመሠገን ነክ እግዜር ይጠብቅ ወንድሜ በነካ እጅ ፍርጅ ፍላት ቴሌቭዥን አቅርብልን በጣም እናመሠግናለን የአልጋና የምግብ ጠረጴዛ በጣም ውድ ነው ሌላው አሪፍ ነው ቀጥልበት ወንድሜ

  • @hananseid344
    @hananseid344 6 ปีที่แล้ว +2

    እደ በጣም ውድ ነዉ ባታሳዩን ይሻላል ሀገራችን እዳንገባ አረጋችሁን የኑ ውድነት እያሳያችሁ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 6 ปีที่แล้ว

      Ewunet New Yena Wude Gen Men Yderg Eskemche Besdet Ennoraln Efff ezih Gen Be 500 Atekalay Yebet Eka Kene Bondu ygezalu Yarb !!

  • @አምላኬሆይወድሀለው
    @አምላኬሆይወድሀለው 7 ปีที่แล้ว

    ኦ በጣም ውድ ናቸው
    ያ እናመሰግናለን
    ጥሩ ስራ ነው

  • @እንጦጦኪዳነምህረት
    @እንጦጦኪዳነምህረት 7 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ya tube ምታቀርቡት ነገር በጣም ተመችቶኛል ግን ምጠይቃችሁ ነገር ቢኖር የሱቆቹን አድሬስ ስልካቸውንና የንግድ ስማቸውንም አብራችሁ ፖስት ብታደርጉልን የበለጠ መልካም ይሆናል በርቱልን።

  • @genigirma72
    @genigirma72 6 ปีที่แล้ว +1

    ኤድስ ገቢ ነኝ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ወንድም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @n.ahabshawit1555
    @n.ahabshawit1555 7 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቢጤ ዳሀ መሬቱላይ ይደፍደፍ ሆሆ ጎመን በጤና ወይ ኑሮ

  • @hawaail2471
    @hawaail2471 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ምርጦች !!!

  • @ኡሚየኔሽታአንቺየአላህስጦ
    @ኡሚየኔሽታአንቺየአላህስጦ 7 ปีที่แล้ว +6

    ኬሻ የላችሁም የኬሻ ዋጋ መሬት ላይ እንድንተኛ

    • @tgkifle5309
      @tgkifle5309 7 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkk አዎ የኬሻ ዋጋ ይነገረን

    • @himeyehimeye5457
      @himeyehimeye5457 6 ปีที่แล้ว

      +ملكي من يوني 😂😂😂😂😂😂

    • @AsSa-zn5sj
      @AsSa-zn5sj 6 ปีที่แล้ว

      ወላሂ
      ያስብላል
      እኔልሂድነበርሀገሬወላሂምንእደማድርግአልቀርአስጠላኝየሰውቤት
      ሀገሬምሰውየሜኖርእበትአይደለም
      አርባካችሁእዘኑልን
      ባርብሀገርፋላሽሽንትቤትእያጥብን
      አዳመትሰርችአስራሰባትሽላልጋይከብዳልወላሂ
      ምነውእደዝህሆነችብንሀገራቸን
      አላህይዘንልንየኛሀገርመቸምጉድየለውም

  • @mayanna2548
    @mayanna2548 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ እቃዉ በጣም ያምራል
    እናመሰግናለን ።

  • @alimetjemal7782
    @alimetjemal7782 7 ปีที่แล้ว +5

    መደብ ሠርቸ እተኞለሁ 9000 እሡን ገዝች ምለበላ ነው ሆ😊

  • @ድንግልማርያምአማላጅነትእ
    @ድንግልማርያምአማላጅነትእ 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ከልብ አናመሠግናለን

  • @ትግስትየመከራቀንቤትነች
    @ትግስትየመከራቀንቤትነች 7 ปีที่แล้ว +6

    አገሬ ልገባ ነበር አሳቤን ቀየርኩ የቤቴን እቃ እዚይህው ሁኝ ማሟላት አለብኝ እስኪ ታማኝ ባልም አስጎብኝን

  • @rahelketema625
    @rahelketema625 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ሌላው። የልብስ ማጠቢያ ,ፍሪጅ ሌላtv...

  • @sarasayfou9246
    @sarasayfou9246 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ሺ እንዴት ወደዳችኋት ስትጠሯት ትጣፍጣለች ለናንተ እኛን ግን ምርር አለችን ምነው ላልጋ ይህን ሁሉ ብር አውጥቼ ስተኛበት ቅዠቱም አያስተኛኝ ምነው ቆጥ ሰርቼ እንደ ዶሮ አልተኛም እንዴ

    • @dad8454
      @dad8454 6 ปีที่แล้ว

      ክክክ

  • @tigistgezutigistgezu7390
    @tigistgezutigistgezu7390 7 ปีที่แล้ว

    enamesegenalen...betam tiru gebeya new.....

  • @samriydegne9259
    @samriydegne9259 6 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉድ ፍራሽና አልጋ በሺ ቆጠራ ይግባ የሳር ፍራሼ ስንት ገብቶ ይሆን ክክክ

  • @selemayenegersetotawegzeab2734
    @selemayenegersetotawegzeab2734 7 ปีที่แล้ว +5

    ፍሪጅ ሶፋ ቲቪ ጠይቅልን ፕሊስ

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዋጋውም ጥሩ ነው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ1ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ1ሐ 7 ปีที่แล้ว +6

    ለጠቅላላ እውቀት ማወቁ። አይከፍም ግን ዋጋር ድሀ አይነካሽ ብየዋለሁ ካጠፍሁ ይቅርታ

    • @sarasaritta1898
      @sarasaritta1898 7 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር አሜን kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @ማርያምእናቴነሽኢየሱስአባ
    @ማርያምእናቴነሽኢየሱስአባ 7 ปีที่แล้ว +5

    ጎመን በጤና ዋጋው አይነካም አልጋ 9000ሺህ ገዝቼ ልተኛ ነው መሬት ምናለኝ

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን

  • @floveflove2940
    @floveflove2940 7 ปีที่แล้ว +5

    እቃዎቹ ያምራሉ ግን ዋጋው ግን እራስ ምታት ለቀቀብኝ

    • @kidisitabera967
      @kidisitabera967 7 ปีที่แล้ว +1

      Flove Flove ከከከከከከከከከከ ፓናዱል ወሰጂብት

    • @hhbb4480
      @hhbb4480 7 ปีที่แล้ว

      Flove Flove kkkkkkkk

  • @khaleltaha5224
    @khaleltaha5224 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤት ሳይኖረኝ እቃ ማየት ምን ያረግልኛል ቤት ያለው ይይ እኔስ ሰርቼ ለክራይ ነው ሚውለው

  • @Gamila-qm9pk
    @Gamila-qm9pk 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና።ይስጥህ ወንድማችን አድራሻ የለውም እንጂ

  • @meserettilahun6493
    @meserettilahun6493 7 ปีที่แล้ว +8

    ውይይይይይ 12ሺ ብርርር የምግብ ጠራቤዛ እራ ምነው በእጄ ይዜ በላለው ጉድ።

  • @rosehussen4270
    @rosehussen4270 7 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ብሩ ከየት ይመጣል እንጂ እቃውስ ጥሩ ነበር በነገራችን ላይ ሶፋ እስኪይ አሳየን እና።ቁርጣችንን እንወቅ

  • @አስመረትጥሌይ
    @አስመረትጥሌይ 7 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የምለው ፍርናሽ 13 ሺ ማለት አብሮኝ የሚተኞ ስውም አብሮ ይሽጥልኞል ወይ??ብቻ እናመስግናለሁ

    • @mhmdaboomar5393
      @mhmdaboomar5393 7 ปีที่แล้ว

      አስመረት ጥሌይ kkkkkk

    • @foziyaetp3552
      @foziyaetp3552 7 ปีที่แล้ว

      አስመረት ጥሌይkikiki ewnat betam naw yasakeshegn

    • @saadaadres391
      @saadaadres391 7 ปีที่แล้ว

      አስመረት ጥሌይ ሣየሆን አይቀረም ወይ ዘንድሮ 😂😂😂😂

    • @አስመረትጥሌይ
      @አስመረትጥሌይ 7 ปีที่แล้ว +1

      Saada Adres እውነቴን ነው እኮ በሽቡው አልጋ በ 150ብር ተገዝቱ እንዳላደኩበት አሁን 13 ሲባል እኮ አብሮ እያዝናና የሚያስተኞም ስው መኖር አለበት ማለት ነው ዘንድሮ ጉድ ይስማል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว

      ይሄ ቀልድ በጣም ተመችቶኛል !

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን በጣም

  • @gamilali3104
    @gamilali3104 7 ปีที่แล้ว +4

    ጠረጴዘ 12•000 ሺብር እኔ እራሴ ብሽጥ 12•000 ኣለዋጠም በጣም ይገርማል

  • @ryuiftu8576
    @ryuiftu8576 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው እምናመሰግነው

  • @አባቴሳይከፋህኑርልኝዘላለ
    @አባቴሳይከፋህኑርልኝዘላለ 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይይይ አንዱን የጣውላ ባለሙያ ባገኝ የቤቴን እቃ እስካማላ መጥበስ ነው እጂ በዝህ አይነትስ አይወጣም

  • @tofikhabibi5707
    @tofikhabibi5707 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እንደዝህ አልጠብኩም ነበር

  • @እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
    @እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 6 ปีที่แล้ว +3

    ኡፉፉ እራሥ ያማልን አይ ኢትዮጲያ ድሀ መኖር አይችልም

  • @hhbb4480
    @hhbb4480 7 ปีที่แล้ว

    ወዉ፡እትዪጲየን፡ጌታ፡ይበሪከት፡ኤንዩሚሰሩ፡እጆች፡ይበረኩ፡ከዉጪአገሪ፡ትበልጠለቹ፡በሪቱ

  • @mmm1873
    @mmm1873 7 ปีที่แล้ว +12

    ጠረቤዛ 5 ሺ ምነው በጉልበቴ አስቀምጬ ብበላስ ክክክክክ

  • @ቤቲየማሪያምልኝነኝ
    @ቤቲየማሪያምልኝነኝ 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @wenshiwenshi247
    @wenshiwenshi247 7 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ጉድ አልጋ 9000 መደብ ልሠራ ነው እኔ ግን አመሠግናለሁ

    • @ZinashandFlorian
      @ZinashandFlorian 7 ปีที่แล้ว +1

      wenshi wenshi kkkkkkkkkkkk,

    • @እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና
      @እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና 7 ปีที่แล้ว

      wenshi wenshi ክክክክክክክክክክ ይመችሽ አቦ

    • @bizuneshbeyene333
      @bizuneshbeyene333 7 ปีที่แล้ว

      wenshi wenshi ክክክክክክክክክ

    • @naniethiosiltiwa5511
      @naniethiosiltiwa5511 7 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ይሸለነል መር እንዴ አረ ሚንድነዉ ሚየሰመን አደገ አለዉ አለሠገ ፊረሽ ፊሪጅ ልብስ መጠቢየ በመቶ ቤቶች አልፎ ሺዎችን አስቆጠረ አረ እኔም ይቅርብኝ

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 7 ปีที่แล้ว

    አልጋው እስከ ፍራሹ ያምራል አሪፍ ነው የፍላት ቲቪ ዋጋም ከተቻለ ብጠይቁልን ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @ቶቶእንደመር
    @ቶቶእንደመር 6 ปีที่แล้ว +5

    ረ ተው ሀገር ውጭም አደዚ አልተወደደ የዚን ያክል ኢትዮ ማን ሊገዛሽ ነው ቀነስ ብታደርጉት ከድሀ ሀገር እየኖርነ በኪራይ ቤት በምግብ እጥረት ይህ ን ማን ያስባል

  • @tgyeyesus967
    @tgyeyesus967 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መልካም ስራ ነው በርቱ ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 ปีที่แล้ว +6

    ጭቃ ቤት የሚሸጥበት ጠይቃቹ ብታመጡ ምን አለ? ?

  • @fatiyhafatiyha394
    @fatiyhafatiyha394 7 ปีที่แล้ว

    wendemachin betam desyilal enamesegenalen ketlubet ketechale butagaz & oven ferej wagachewun teyikelen

  • @maznanha1091
    @maznanha1091 7 ปีที่แล้ว +8

    ላልጋ 13ሺምነውመሬትላይአልተኛምእዴ

  • @umuuridiwan2648
    @umuuridiwan2648 7 ปีที่แล้ว +1

    mashaa alaha yabeetii iqaawachii

  • @ሰሚራቢትአብደላ
    @ሰሚራቢትአብደላ 6 ปีที่แล้ว +4

    ቤት ካለ ወለልም አልጋነው ኬሻ አጥፌ እጋደማለው

    • @asfghhg3158
      @asfghhg3158 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @zzz3924
      @zzz3924 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @emuynega4040
    @emuynega4040 6 ปีที่แล้ว

    ዋው እቃው በጣም ነው የሚያምረው ተመጣጠኝ ነው ዋጋውም አድራሻውንም ብጠቁመን በጣም ደስ ይል ነበር👌🌷🌹

  • @kjlkj2196
    @kjlkj2196 7 ปีที่แล้ว +4

    ውውው ይህን እቃ እሜያሞላ ባል ስጠኝ

    • @ziinbzozo43
      @ziinbzozo43 7 ปีที่แล้ว +1

      Kj Lkj k kk ባሁኑ ሰአት ወንዶች አሳባቸውን በሴት ጥለዋል አልሰማሽም እድ kkkkkk

    • @kjlkj2196
      @kjlkj2196 7 ปีที่แล้ว

      ziinb Zozo ክክክ ለነገሩ አው ልክ ነሽ ፍጣጣ ውዶች ሁነዋል

  • @addiseyobe7380
    @addiseyobe7380 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 6 ปีที่แล้ว +6

    ቆይ ግን እኛ የት ልተኛ ነው እዲህ አጡዛችሁ ዋጋውን? ሆሆሆ እናስ ባለሁበት ሀገር የሀገር ዜግነት(የመኖሪያ ፈቃድ ወስጀ ቁጭ እላለሁ።ሆሆሆ ሠው እዴት ባገሩ ይባረራል በኑሮ ውድነት?

  • @ቲጂየማረያምልጅነኝ
    @ቲጂየማረያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስትልን ምንም አይልም እንደ ሚካበድ አይደለም እኛም ለሀገራችን ያብቃን እጂ እስከዛ እናስብበታለን

  • @mekyagetachew5001
    @mekyagetachew5001 6 ปีที่แล้ว +3

    አብይ ይህን ይይልን ዳላር ብቻ አይደለም ማየት ያለበት ዳላሩ ሲፍልግ 0ያርገው

  • @betelhemgcheye9237
    @betelhemgcheye9237 7 ปีที่แล้ว

    Thanks keep it

  • @ሰሚራቢትአብደላ
    @ሰሚራቢትአብደላ 6 ปีที่แล้ว +4

    እኔምለው የሽቦ አልጋ ዋጋ ጠይቁልኝ

  • @love-pn1ew
    @love-pn1ew 7 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናቸዋለን