ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባርከሽ በመብላትሽ ተባረኪ
አማረኝ ወይኔ ስደት ዝም ብዬ ምራቄን ልዋጥ እንጂ ሌላ ምን አረጋለው😁
ጥራቱን የጠበቀ አዘገጃጄት ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሠግናለን እጂሽ ይባረክ ሙያ ብሎ ዝም ኘው 👍👍
ዋው አበሩስ ክትፎ ሀገሬ ስገባ እንዲህ እንደጎመጀሁ 😅 አቀራረብሽ አሪፍ ነው 😮ሰውየው ግን ቃላቱን ደጋገመው ቅድም እንደነገርኩሽ ብቻ አበዛ
ፕሮግራማችዉ አሪፍ ነዉ ዉጪ ሀገር ላለነዉ ምራቃችንን እየዋጥን ነዉክትፎ የምትከትፈዉ ሴት - - - ዋው
Media ስለሆነ በመግቢያሽ ላይ ራስሽን ብታስተዋዉቂ የበለጠ ጥሩ ይሆናል:: እንደ አስተያየት ነው: በተረፈ በርቺ!
Wow thank you, we will definitely look forward to visit
Odoni is fairly priced. Good job
Can't wait to come and eat the Aberus Kitfo. Yammmy
በርቺ ቅንጅት አማትበሽ ስትበይ እንዴት ደስ አልሽን።
እውነት ነው የጥቅምት ቅቤ ቆንጆ ነው ገንዘብ ያለው ሰው በጥቅምት ገዝቶ ማስቀመጥ
ምንድነው ኬቴሪንግ?? ኪችን ማን ያውቀዋል የእኔ እህት ተመጣጣኝ አማርኛ አዘጋጅተሽ አንብበሽ በሀገራችን በውቡ ቃላችን እየተካሽ ብታቀርቢ ምን ይመስልሻል?
😂😂eko
በትክክል ብለሀል ዮሐንስ፣ለምግብ ደስ ይላል አይባልም ቀምሰሽ ደስ ይላል አልሽ፣ይጣፍጣል ይጥማል ወዘተ ነው የሚባለውቆንጆ ስጋ ነው፣ቆንጆ ስጋ ሰጠኝ አይባልም።ቆንጆ ለውበት መግለጫ ነው፣የሚባለው ጥሩ ስጋ ወይም ከወርች ፣ከጎድን ፣ጮማ ፣ቀይ፣ወዘተ ነው የሚባለው። ጋዜጠኛዋጎበዝ ነሽ በርቺ አጠያየቅሽ ሸጋ ነው
እህ ጥያቄሽ በጣም ተደጋጋሚ ነው ሰውየውን እሰለቸሽው
Hi Konjo , gobez berchi Kasech/Girma ketfo Kasanchis yeneberew tefabegn afalgign please 🥺 🥺
አድራሻ አላሳወቅሽምለምን?
Yummy 😋😋
ምራቄነው የዋጥኩት ሁፍፍፍፍ❤❤❤
😂
አንኳን ደናመጣሽ❤❤❤❤❤❤
BeTaammm yiTaafiTTaaal, gin ke 10 shi mile hone enna...
ተበላ ራስ ሼል እስፔሻል ክትፎ በአሳራ አምስት ብር ቅቤ በማንቆርቆሪያ ፤ እረ ክትፎ በስድስት ብር ቅቤ በማንቆርቆሪያ ኢዲዩ ቤት ስድስት ኪሎ ፡ ወይ ዘመን ቀረ የያኔው ዘመን ። ዛሬ ክትፎ ኮንቦ በአንድ ሺ ሁለት መቶ ብሩን ከትፎ መብላት ማለት ነው ። በጣም ነው የሚአሳዝነው ፡ለዚህ ነው ክትፎ ቤቱ አንድ ደንበኛ የሌለበት ነገ ደግሞ መንግስት ግብር አተቻለም ተብሎ በምክንያት ይዘጋል ። በዋጋው ቁለላ ችግር ህዝብ መጠቀም ሳይችል ምክንያት መንግስት ብላችሁ ትዘጉታላችሂ እረ አስቡ በአንዴ ገፍፎ ለመክበር ከማሰብ በአግባብ ዋጋ ህዝብን አገልግሎ ቢዝነስም ፍሎሪሽ አድርጉ በመኖር ፋንታ ይሄ ሁሉ መስገብገብ ለውድቀት ነው ።
ትክክል ነህ ።እርጎዬ ቤት ስድስት ኪሎ ቅቤ ባናት ይጨመር ነበር ።ራስ ሼል በጣም ምርጥ ነበር
አልገባኝም በስንት ዓመት ምህረት ነው 😳😳😳😳
@@አዩሽጉራጌዋ መቼም በቡትታሙ ፣ ጁንታ ው ወያኔ ዘመን እንደማይሆን ነው 🤣
@@ham8288 አታነካካኝ 🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣እኔ ምን አውቃለሁ ግራ ገባኝ እኮ ክትፎ በ6ብር 😌😌😌😒😒😒😒
@@አዩሽጉራጌዋ ፐርፓራ ነሽ እንዴ አትፍሪ ክትፎ ስድስት ብር እስፔሻሉ ነው ። ኖርማሉማ ሶስት ብር ነበር ፡ ግራ ከምትጋቢ በሰማኒዎች ከ80 እስከ 88 አመተምህረት በኢትዮጵያ ያው መቼም ጁንታው ወያኔ አዲስ አበባ የገባው በ83 ዓ.ም ነበር እሱም ገብቶ እንደዛው ነበር በሁአላ አጨማለቀው በተለይ የአሁኑ አበሻቀጠው። በዛን ጊዜ ሚኒ ባስ በሰማኒያ ሺ አዲስ ዲኤክስ ቶዮታ መኪና በስልሳ ሺ ፣ ለስላሳ በሰላሳ አምሳንቲም ፣ቆንጆ ምንቸት አብሽ በሁለት ካምሳ፣ ጠርሙስ ቢራ በአንድብር ፣ ድራፍት በብርጭቆ ሰማኒያ ሳንቲ የቀበሌ ክበብ ፣ ሆቴሎች ዘጠና ሳንቲም ፣ ዱለት ሁለትብር ፣ ቦዘና ሹሮ ብር ከሃምሳ ፣ የበግ ቀይ ወጥ ሁለት ካምሳ፣ ታክሲ በትሪፕ አርባ ሳንቲም ፣የከተማ አውቶብስ በአስራ አምሳንቲ ፣ የሳምንት ቲኬት ብር ከሃምሳ ። እረ ስንቱ 😋😋😋
Waw aberus edesmachew yleyalu
ሰላም እህታችን የባጃጂ ዋጋ በሁኑ ጊዜ ስንት እንደ ሆነ ና የወንዶች ሱፍ ዋጋ አቅርብልን ከይቅርታ ጋር ውድ🌷🌷🌷🌷
Wow new
በጣም ምርጥሰውነው አንበሳ እንመጣለን አንበሳ
❤❤❤ተናፍቃቹዋል ልምጣአ ብቻ እነክትፎ እነጎረድ ጎረድ ሁሁሁሁሁሁሁ
❤❤❤
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
የት ነው ቦታዉ
Hey yemwedat lij endet neshe betam teftesheal degemom megeb abztesheal le shapeshe tiru aydelem.dess yemel programme new aun addis selaleugn nege hege ke family's gar hege besemshe new yembelaw.kkkk. selayeushe dess belognal. Endemwedshe eweke eshi.semshen gen alenagerm selalshe 10q 🙏 ♥️ yemecheshe eshi selam hunulen
ወጋው አሁን ባለው ወቅት ጥሩ ነው
የአጀት አትላስ ከማዶ ሆቴል ጀርባ
❤😊
ኡፍ ይሄ ለሌቦች ይሆናል ለደሞስተኛ አይሆንም ሲጀመር ትሽኮረመማለክ
😂🤣🤣🤣🤣
ስልካችሁን አስቀምጡልኝ:
0929959573
Price u dont ask price?
ምንድነው፡ዋጋ፡ማድበስበስ፡የተጠየቅከው፡የኦዶኒ፡ስፔሻል ዋጋ አንተ፡የምትመልሰው፡የአንድ፡ክትፎ፡ዋጋ፡ግልፅነት፡ይጎላል
Why you guys don't thank those server who prepared the food and put it on your table?
Zare demo ketfo ameroshnew ayedel anchinesh yawekshebet😂
ትክክለኛ ቂቤ ነወይ
ክትፎ የሚባለውን ሀገር ስገባ መብላት አለብኝ ቆጮ እንኳን አልወድም ሽታው እህህህ አክስቴ ብይ ብላኝቀመስ አድርጌው አስመለሰኝ ይቅርታ ለማጥላላት ሳይሆን እኔ ስላልወደድኩትነው
እኛ ለጉራጌዎች የመጀመሪያ ምርጫችን ቆጮ ነው ስላለመድሽው ነው
ክትፎ መሠረቱ የኦሮሞ ነው፤ ምኒልክ ናቸው ከጉራጌዎች ጋር ስምምነት አድርገው ባህላችንን ያስወሰዱብን።
😂😂😂 ኬኛ
ክትፎ ፡ ኬኛ ፡ ነው ፡ በለኛ😂
😂😂
@@cakdrt 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
ባርከሽ በመብላትሽ ተባረኪ
አማረኝ ወይኔ ስደት ዝም ብዬ ምራቄን ልዋጥ እንጂ ሌላ ምን አረጋለው😁
ጥራቱን የጠበቀ አዘገጃጄት ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሠግናለን እጂሽ ይባረክ ሙያ ብሎ ዝም ኘው 👍👍
ዋው አበሩስ ክትፎ ሀገሬ ስገባ እንዲህ እንደጎመጀሁ 😅 አቀራረብሽ አሪፍ ነው 😮ሰውየው ግን ቃላቱን ደጋገመው ቅድም እንደነገርኩሽ ብቻ አበዛ
ፕሮግራማችዉ አሪፍ ነዉ ዉጪ ሀገር ላለነዉ
ምራቃችንን እየዋጥን ነዉ
ክትፎ የምትከትፈዉ ሴት - - - ዋው
Media ስለሆነ በመግቢያሽ ላይ ራስሽን ብታስተዋዉቂ የበለጠ ጥሩ ይሆናል:: እንደ አስተያየት ነው: በተረፈ በርቺ!
Wow thank you, we will definitely look forward to visit
Odoni is fairly priced. Good job
Can't wait to come and eat the Aberus Kitfo. Yammmy
በርቺ ቅንጅት አማትበሽ ስትበይ እንዴት ደስ አልሽን።
እውነት ነው የጥቅምት ቅቤ ቆንጆ ነው ገንዘብ ያለው ሰው በጥቅምት ገዝቶ ማስቀመጥ
ምንድነው ኬቴሪንግ??
ኪችን
ማን ያውቀዋል
የእኔ እህት ተመጣጣኝ አማርኛ አዘጋጅተሽ አንብበሽ በሀገራችን በውቡ ቃላችን እየተካሽ ብታቀርቢ ምን ይመስልሻል?
😂😂eko
በትክክል ብለሀል ዮሐንስ፣ለምግብ ደስ ይላል አይባልም ቀምሰሽ ደስ ይላል አልሽ፣ይጣፍጣል ይጥማል ወዘተ ነው የሚባለው
ቆንጆ ስጋ ነው፣ቆንጆ ስጋ ሰጠኝ አይባልም።
ቆንጆ ለውበት መግለጫ ነው፣የሚባለው ጥሩ ስጋ ወይም ከወርች ፣ከጎድን ፣ጮማ ፣ቀይ፣ወዘተ ነው የሚባለው። ጋዜጠኛዋ
ጎበዝ ነሽ በርቺ አጠያየቅሽ ሸጋ ነው